ፈጣን የፍቅር ግንኙነት በወጣቶች ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 284,244

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
@ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 5 жыл бұрын
ያ አላህ ሙስሊም ሴትና ወንድ ወተው ትዳር ፈልጋለው ሲሉ አታሰማኝ
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
አላየሽም። ማለት። ነው። ማት። ነው። የመጣብን።
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@hannatube3952
@hannatube3952 4 жыл бұрын
Ere tamer new
@እንደእናት-ለ5መ
@እንደእናት-ለ5መ 4 жыл бұрын
ይለፈውን አላየሽውም ማለት ነው
@አባይነሽሞላ
@አባይነሽሞላ 4 жыл бұрын
አሉ 🧐😂😂😂
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 5 жыл бұрын
ወንድን ልጅ ጠይቄ ከማገባ ቁም ብቀር ይሻለኛል በአደባባይ ወጥቸ ከምፈልግ በድብቅ አላህን እጠይቀዋለሁ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 жыл бұрын
100%ewunet mamye eniam...koma bekari yishalale
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አይበለውና ብጥጠሉ ማለቴ ብትኮረረፉ እኳን የመጃማሪው ስድቡ ባል አጠሽ ሚድያ ለሚድያ ሥትፈልጊ እኮ ነው የአገኛሁሽ ይሆነል ማለት ነው እርካሽ አርጎ ነው ሚቆጥረው ወንድ በተፈጥሮው የምትንቀው የምተለፈው የምተደክማው ሴት ይወደል ሲከተለት ይውለል ማለት ነው
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 5 жыл бұрын
በጣም ማማየ ሆሆሆሆሆ ጉድ እኮነው ገበያ ወቶ የሚስማሙት በግ እና ፍየል ነበር
@ኤፍራታትኩ
@ኤፍራታትኩ 5 жыл бұрын
kerbsha aynafer
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
በጣም የኔ ቆንጆ 🙊🙊🙊🙊
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ድራማ ነው በለኝ
@fkryashenfal4220
@fkryashenfal4220 5 жыл бұрын
Mn aynet zemn new
@ቢንትሀምዛ
@ቢንትሀምዛ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 жыл бұрын
😁😁😁😁
@tigiitigii6391
@tigiitigii6391 5 жыл бұрын
,😁😁😁😁😁😁😁
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እኮ እውነት ነው ግን
@nahom204
@nahom204 5 жыл бұрын
Who's here just for comments 🤣🤣
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ፊልም ቀረፃ ላይ ናቸው በለኝ🤣
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 5 жыл бұрын
🤣🤣
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 5 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው እኮ ሀንቾ
@sifanwalisoo2937
@sifanwalisoo2937 5 жыл бұрын
@@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 😂😂😂
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 5 жыл бұрын
ከከከከከከ
@هديه-ز1ح
@هديه-ز1ح 5 жыл бұрын
የምር ይህ የሴትን ከብር ይነካል መቆም አለበት. ሴት ተፈልጋ እጂ ፈልጋ ባል ማግባትን እናወግዛለን የሚስማማ በሀሳቤ ካለ እኔአልተመቸኝም . የትዳር ምርጫየ ለምንተዘጋ ለዚህ ለዚህ እማ??????
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@egziabiher.eregnayenewthub1737
@egziabiher.eregnayenewthub1737 5 жыл бұрын
ትክክል።
@trapoz3960
@trapoz3960 5 жыл бұрын
This is such a fake outrage. It's a fun show to watch. What's wrong with looking for love?
@lakomelzatube340
@lakomelzatube340 5 жыл бұрын
Yemifeligat kelele kuma Fikir?
@የረሱልአፍቃሪነኝአልሀምዱ
@የረሱልአፍቃሪነኝአልሀምዱ 5 жыл бұрын
እደ በጣም
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
ኮረና የሚባለው በሽታ ለምን እንደተላከብን ዛሬ ነው የገባኝ 😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🤪🤪
@misseest1480
@misseest1480 4 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@mdsumon-wx1kn
@mdsumon-wx1kn 4 жыл бұрын
እውነት ነው ግን እየቀለድ ነው እኔ ሰላምን አልቻልኩም ወይ ጉድ
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
md sumon እር እየቀለዱ አይመስለኝም
@LouLou-qg7bs
@LouLou-qg7bs 4 жыл бұрын
@@mftube6530 ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ayahodroj4414
@ayahodroj4414 3 жыл бұрын
😃😂😀😀😀
@broohtesfa
@broohtesfa 3 жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው ለምትሉ ሰዎች በዚ መልኩ ብያገናኛቸውስ። ቀጥሉበት
@amanaman3819
@amanaman3819 5 жыл бұрын
💚💘💚 ዉይ ይሄ ምድራዊ ሒወት ፈተና ነዉ እኮ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ሂወት ይስጠን አሜን !!!❤💚❤💚❤💚❤💘❤
@fekretfekret7814
@fekretfekret7814 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ትዳር በፍለጋ የማይሆን ነገር ነው ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ በርታችሁ ጸልዩ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 ትዳር ከፈጣሪ ነው ይልቁኑ ፀሎት ብታረጉ ይሻላል ምክንያቱም ሰው ተቀምሶ አይታወቅም
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ትክክክል
@የአፄዎቹልጅነኝ
@የአፄዎቹልጅነኝ 5 жыл бұрын
ኧር በአንድቀን እይታ ትዳር አይመሰርትም ውይ ዘመናችን ጭራሽ እንደዚህ ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም አለች አያቴ
@mikiyasamare9280
@mikiyasamare9280 5 жыл бұрын
በልጆቹ ሳይሆን በኢቢኤስ ፕሮግራም አዘጋጆች አፈርኩ
@እሙ-ተ6መ
@እሙ-ተ6መ 3 жыл бұрын
ብዙሰውቆሞቀርቶልጥሩፕሮግራምነው
@kassimhassen853
@kassimhassen853 5 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረስ አደል ከሁሉም ያናደደኝ የሴት ልጅ ደሞዝ የጠየቀው ልጅ 😡😡😡
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
በጣም😂😂
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Wechew gud 😱😱😱
@sarasosi2265
@sarasosi2265 5 жыл бұрын
በጣም ይሄ ጡዘታም ያስታውቃል ደሞ ሽልጥ ቢጤ ነው
@zeusartemis3428
@zeusartemis3428 5 жыл бұрын
የሀላባ ልጅ ፍቅር ብቻ ነው በእውነት ይህ ትውልድ ክፉ መአት ይዞ የመጣብን ቆሻሻ የባሪያ መንፈስ የሰፈረቤት የፈረንጅ ግሳግስ ናፋቂ ክፉ ትውልድ ነው ልብ በሉ ጥቁር ወንድ ሰው ዘር አይመቻቸውም
@mayikotube3412
@mayikotube3412 5 жыл бұрын
😂😂😂🤭
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ 5 жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ እንጂ በፍለጋ መስፈርት በማስቀመጥ አይገኝም እንደዚ የምታስቡ መቼም ደህና ትዳር አይገኝም የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ይመስላል ያስጠላል የስራ ኢንተርቪዉ አስመሰላቹት ፈጣሪ ላላገባቹ ጥሩ ትዳር ልጅ የሌላቹ በልጅ ይባርካቹ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ሲሆን ደስ ይላል
@halimaendris8770
@halimaendris8770 5 жыл бұрын
ምን ነካችሁ የሴትን ክብር ነካችሁ እዳይደገም አላህን ፍሩ ስታስጠሉ ኤጭ ኢቢኤሶች
@trapoz3960
@trapoz3960 5 жыл бұрын
Why??? What's wrong with looking for love?
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
Hilima mirchawn bitinegar min dinew mabtuwa maselegn inesu beresecho mitemamenu setoch nacho silezi kiber minake nager yelewum
@misteraalemayehu5237
@misteraalemayehu5237 3 жыл бұрын
ኢቢስ ከተበላሸ ቆየ በህላችንን የማይወክል ነው
@misteraalemayehu5237
@misteraalemayehu5237 3 жыл бұрын
ኢቢስ ከተበላሸ ቆየ በህላችንን የማይወክል ነው
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
ርብቃ ቆንጆ ይመችሽ! ከአነጋገርሽ ከበፊት ግንኙነት ልጅ ያለሽ ትመስያለሽ ልበል?..ግልፅ ሆነሽ በመጀመሪያ ቀን መጠየቅሽ ምን ያህል ግልፅ መሆንሽን ያሳያል...ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ሰሜን አሜሪካ ብትሆኚ እኔነበርኩ ላፍ የማደርግሽ! እኔም ከበፊት ትዳር የአስራ አምስት አመት ጅ አለችኝ ይህ ማለት ህይወት ቆሙዋል ማለት አይደለም! ነገ ሌላ ቀን ነው! 🙏
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 5 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር እንደ ጉሊት እቃ ገበያ ላይ ወጣን
@noorsaeed7799
@noorsaeed7799 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከ አረ በሣቅ
@huaweitab642
@huaweitab642 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በሳቅ
@maremmo1698
@maremmo1698 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@dcbaria
@dcbaria 5 жыл бұрын
Hahaahhaahahahahahha
@meselchethio916
@meselchethio916 5 жыл бұрын
እኔ ማግባ እፈልጋለው የማገባውም ወንድ እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ከሆነ ቶሎ ወደ ትዳር መግባት እንችላለን 1.ፊቱ የተረበሸ ከተማ የሚመስል 2.ጉረኛና በጣም አካባጅ የሆነ 3.ያለሱ ፍቃድ ካስነጠሰኝ በቃርያ ጥፊ የያሽከረክረኝ 4.በጣም ነገረኛ ከመሆነ የተነሳ "ሀ"ን ገልብጦ "በ "ናት የሚለኝ 5.መጠጥ ገልባጭ የሆነ 6.ፀባዩ ያዙኝ ልቀቁኝ የሆነ 7.ብር ላይ እንደ ዘሩ ሞላ ቋጣሪ የሆነ 8.አልጋ ከመግዛት ይልቅ በኩርት ፔስታል ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ የሚውል 9.እኔ ሳኝክ እሱ የሚውጥልኝ ከሆነ 10.በወጣ በገባ ቁጥር በግልምጫ አንስቶ የሚያፈርጠኝ ከሆነ 11.እንቅፋት ሲመታኝ እኔን ብሎ ወገቡን ታንቆ የሚሞትልኝ ከሆነ ይህን ሙሉ ያሟላ ከሆነ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው ማግኘት ይችላሉ 09 10 ስሙኒ 50 75 1ብር ብለው ይደውሉ ያገኙኛል
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 5 жыл бұрын
Kkkkk
@manewalew2845
@manewalew2845 5 жыл бұрын
I need this program more please It's fun personally I don't believe in knowing each other in this way lead into good future marriage but it's just fun watching this show please more hosts?
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
....ከአግሬ ከወጣሁ ከሀያ አመት በላይ ሆኖኛልና እስኪ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር እንዴት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የወንዶች ልብስ መሸጥ አቁሙዋል ልበል?..ወንዶቹ ያለቀ መጥረጊያ ነው የምትመሳስሉት! ..." በነገራችን ላይ ነርሶች ደህና ይከፈላችዋል? " ...አጠያየቅህን አስተካክል ጆሌ!
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
በለው ይህ ነገር እኛ ሀገር ገባ ፈጣሪይ ድራማ ነው በለኝ
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ozilozil174
@ozilozil174 5 жыл бұрын
ድራማ ነው
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
@@ozilozil174 መሆን አለበት
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ቆዬ እኮ እሔ ነገር ተቆርጦ እጂ በፊት ነበር በቲቪ
@huaweitab642
@huaweitab642 5 жыл бұрын
ተሣተፊ። እንጂ አንቺም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ 5 жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@mishatseda5520
@mishatseda5520 2 жыл бұрын
amen adenakih/sh nagn
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር የሞቃል አሉ 😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@salams503
@salams503 5 жыл бұрын
ለትዳር አጋሮቻቸው ታማኝ ያልሆኑ ሰዎች የማሰብ ብቃታቸው በጣም ዝቅያለ ነው ኧረ ጎብዝ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግን እኔ እንኳን ለምን እንደዚህ ዓይነት ታደርጋልችሁ አልልም ስው በገባው ይመስላል ይህ ደግሞ ይመጨርሻ ዘመን ምልክት አይደልም ሃይ ንቁ ሴቶች ስው የፈልግው ያደርግ 😌😌😌
@መቅዲየታሬፍቅር
@መቅዲየታሬፍቅር 5 жыл бұрын
ክክክክክ እረረ በሳቅ እኔስ ሳላገባ ብቀር ይሻለኝል እንዲ ባል ከምፈልግ 😂🙊
@miftay5655
@miftay5655 5 жыл бұрын
Tekkel
@chalchisemuleta8294
@chalchisemuleta8294 5 жыл бұрын
Ehema moginete nw
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 5 жыл бұрын
endafish yargilish satagebi qiri alilishim. Gin tiru nigigir ayidelem. kenigigirish yiliq zim malet betam atrafi nw elalehu. Not really good
@መቅዲየታሬፍቅር
@መቅዲየታሬፍቅር 5 жыл бұрын
@@habtamuabebe2498 አሜን እንደ አፌ ያርግልኝ ,,ሁሉም የራሱ አመለካከት አለው እኔም ባል ለማግኘት ይሄንን መንገድ አልከተልም
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም ይገርማል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደ ጅንጅና በትቪ
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ 5 жыл бұрын
በለው የምትፈለጉትን የትዳር አጋር ለፈጣሪ ጠይቁ የሚያስፈልጋቹን ይሰጣቹሀል
@eyerusealamgashawe4633
@eyerusealamgashawe4633 5 жыл бұрын
Amen
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 5 жыл бұрын
አሜን
@lakomelzatube340
@lakomelzatube340 5 жыл бұрын
Egziabher bezih program tidar aysetim yalew man new
@maithaalshamsi3766
@maithaalshamsi3766 5 жыл бұрын
medyh lay naw tedr yamflgu hhhhhhhh
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
@ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ 5 жыл бұрын
@@lakomelzatube340 ባባዬ እኔ አይሰጥም አላልኩም ግን የሱን ህግ ጥሶ የትዳር አጋርን ከመፈለግ ይልቅ ጉዳያችን ሁሉ ወደሱ አስጠግተን ክብራችንን ጠብቀን ሲሆን ነው ደስ የሚለው ሁሉም ነገር የተወሰነ ነው ያገኝነው ነገር ልናጣው አነበረም ያጣነውም ነገር ልናገኝወ አነበረም የሰው ልጅ ዋናው ትግስት ነው ሁሉም ነገር በጊዜው ይመጣል
@Selam-r7m
@Selam-r7m 5 жыл бұрын
ደመወዝ የጠየከው ልጅ ብር ፍለጋ ነው እዴ የሄድከው
@wondosenzewde3821
@wondosenzewde3821 4 жыл бұрын
waw Rozi bemin lagignish? En betam des bileshignal gin ke mesfertochish wust 1 yemalamwalew alegn esum betam rejim yalemehone enji
@benana2574
@benana2574 4 жыл бұрын
1.9k like 1.1k negative comments አይ ሐበሻ እንደው ምን ይሻለናል ከላይ like እያደረጉ ከስር መጥቶ መውቀስ ግን አይምታታም???
@tinaj3749
@tinaj3749 4 жыл бұрын
የዘመን ፍፃሜ ይሉታል ይሄ ነው! እንደው አምላክን ባይፈሩ ቤተሰብ የላቸውም ለቤተሰብ ክብር መጨነቅ ቀረ
@هديه-ز1ح
@هديه-ز1ح 5 жыл бұрын
የትዳር ምርጫየ የሴቶችን ክብር ይነካል በሀላችንም አደለ ተብሎ አደል የተዘጋው. ለምን አሁን እናተ ከፈታችሁ
@ambachewethiopia9122
@ambachewethiopia9122 4 жыл бұрын
ያሳፍራል,,ወይ,ጌዜ
@mikiyasteshome5068
@mikiyasteshome5068 5 жыл бұрын
wintaye yachi fekeregna sasebew kana tv laye yalew umer yehon eda?
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
ሚዲያዎች ግን በጣም የሀገር የባህል ፀር ናችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት ፈጣሪ ኡፍፍፍፍ
@sabillass3885
@sabillass3885 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አልሠማው የለኝ የባሉ ምርጫ በቴለዥጀን መስኮት ይገርማል እህቴ መልካም ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው በፆም በፀሎት ጠይቂ
@kidusmesfin8605
@kidusmesfin8605 5 жыл бұрын
I have to admit This is funny y’all , I would like to see other episodes nice one tho EBS 🔥😂
@sarasosi2265
@sarasosi2265 5 жыл бұрын
ደሞዝ የጠየቀው ልጅ ግን 😂😂😂😂😂😂ፊቱ እራሱ እዳ ነው😂😂😂😂እየሰማሽ ነው ሀገሬ ይሄን ጉድ ምን አልሽ ትዳር የንጉሱ የክርስቶስ ስጦታ ነው አምላክ እንደኔ የተባረከ አምላኩን የሚፈራ የፍቅር አጋር ይስጣቹ ወገኖቼ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 5 жыл бұрын
Demoz Yeteyekew Lij Eko New Lelawan Set Kumar Lay Endet Nesh Bilo Teyekat, 😁😁😁😁😁😁
@sarasosi2265
@sarasosi2265 5 жыл бұрын
@@kukukuku5502 😁😁😁😁ይሄ ገንፎ ፊት😂😂😂
@kukukuku5502
@kukukuku5502 5 жыл бұрын
@@sarasosi2265 😁😁😁😁😁😁😁
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ!!!!! ገና ጨዋታውን በአደባባይ ታሳዩናላችሁ
@Ahmad1000-d4t
@Ahmad1000-d4t 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@mekdsalemu3158
@mekdsalemu3158 5 жыл бұрын
Kk kkk egziyo
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@kltgeospace
@kltgeospace 5 жыл бұрын
Kkkk
@ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ
@ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ 5 жыл бұрын
Kkkk ግሩም
@እማእወድሻለሁናፍቆቴ
@እማእወድሻለሁናፍቆቴ 5 жыл бұрын
አሁን ባሌን ፈራሁ ገብቶ የማያውው እስፖርት ጀምሯር ተበላሽ ኩኪ ግን ተፋቅራቹ አውነት ትዳር ትመሰርታላቹ ፈጣሪሆይ እየተወኑ ነው በለኝ🙆
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 5 жыл бұрын
እረጎበዝ እህምነው እረ ጀግናው እህምነው እረ ምድን ነው ፈጣሪየ የቀን ቅዠት ይዞሽነው በለኝ
@jemilayoutube6333
@jemilayoutube6333 4 жыл бұрын
ይገረማል ፍለጋ መቶ ማማረጥ ሲጀምር ቢቀረስ አላህ ይጠብቀን ሁሉን ነገር አላህ ያስተካክልልን ሰብር ማጣት እኮ ነው እጂህ ሁሉም አላህ ሲፈቅድ ይሆናል ሰብር ሰብር
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Almost everything on Ethiopian TV seems to be copied from the western media, nothing original!😕 We Ethiopians have such a Beautiful, unique culture but our media doesn’t reflect that. For e.g This program could have been done in a more traditional Ethiopian way, which would’ve been more interesting to watch. Ethiopian media needs to show Ethiopian culture.
@nahomahmed4737
@nahomahmed4737 5 жыл бұрын
Traditional way you mean arranged marriage huh? Or you want them to meet at church?
@shikorina6165
@shikorina6165 5 жыл бұрын
Gojo HD 🤣🤣at least that would’ve been interesting to watch.
@nahomahmed4737
@nahomahmed4737 5 жыл бұрын
@@shikorina6165 you aint got no chill 😥😥
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
የእነሱ ስራ ቢያሳዝንም ኮሜቶች ታስቃላችሁ ፈጣሪ ድራማ ነው በለኝ ስትሉ በሳቅክክክክ
@samri308
@samri308 5 жыл бұрын
እሱ በፈቀደልን ጂ እኛ በፈለግነው አይሆንም 😤 ታዳር ከፈጣሪ ነው ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ🙄😂
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 жыл бұрын
😁👍👍👍👍
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
Betikikil👍👍👍
@mednamedna9509
@mednamedna9509 5 жыл бұрын
ሲጀመር ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሲቀጥል ደሞ ሰው ስትቀርበው ነው በጊዜ ሂዴት ማንነቱን የምታውቀው እና በአደባባይ ሚስት ወይም ባል ከምትፈልጉ ፈጣሪ ሆይ ለኔ ያለውን ሰው ስጠኝ ብሎ መፀለይ ይሻላል
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
*ለካ ስምንተኛዉ ሺ አልፎ ዘጠኛ ሺ ገባን* ትሽ እነዚህ ልጆች ግን ቤተሰብ አላቸው?
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እረ በሳቅ
@rahwarahwa2494
@rahwarahwa2494 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk meselegni
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 5 жыл бұрын
ክክክክ
@lelissibadesa2669
@lelissibadesa2669 4 жыл бұрын
Menaklew gira new yemgabew 😂😂😂😂😷
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 жыл бұрын
የላቸዉም😆😆😆😆😅
@አባይተስፋዬ
@አባይተስፋዬ 4 жыл бұрын
ትዳርም ሆነ ፍቅር የሚሠጠዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ዛሬ እናንተ ተፈላልጋቹ ብትጋቡም እና ፍቅር ብትመሠርቱም እግዚአብሔር ካልፈቀደ ይፈርሳል አዳምና ሔዋንን ተመልከቱ ለአዳም ሄዋን እንደምታስፈልገዉ አዉቆ የሠጠዉ እግዚአብሔር ነዉ ወይ ፍልስፍና ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ ሠለጠንን እያልን ፈጣሪ የፈጠረዉን ተፈጥሮ እየረሳን ነዉ ጌታ ይርዳን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
በህልምሽ ነው በለኝ ፈጣሪዬ አይንሽ ያምራል ያለው ልጅ አሳዘነኝ የአይን ምንድን ነው አቦ ስሙ የለበሰችው አይኗ መስሎት 😂😂😂
@bilenzerit5093
@bilenzerit5093 2 ай бұрын
I really enjoyed watching! They are more realistic and mature! I think the pair going to end up being friends than lovers! They have similar interests: reading….. etc but not as much romance! Wish them the best ! ❤❤❤
@selambest2080
@selambest2080 5 жыл бұрын
ውይ የመጨረሻው ዘመን ደግሞ ሴቶቹ ቆጆ ናችሁ ከሠፈራችሁ ወድ አታችሁ ነው ኧረ ሸ ነው
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 5 жыл бұрын
*ሚድያዉን የጀመረዉ ሰዉ እግዚአብሄር የለም የሚል መሆን አለበት እረ እግዚኦ በሉ አደስ ለብሳ አይንሽ ያብራል አመሰግናለሁ አይደብርም አንዱ ተመቸኝ የማትቀባ ያለዉ እርፍ ደመወዝ ጪራሽ እኔ እድህ ነኝ የሚለዉ ደስ ይላል*
@هلانورتثو
@هلانورتثو 5 жыл бұрын
😞በስንቱ እንቃጠል ብላቹብላቹ ብሴት መደለል መጣችሁ ስንት የሚያሳስበን የአገር ጉዳይ አለ ስለ ወንድ የምናስብበት ስአት አልመሰለኝም
@ftehsrig5971
@ftehsrig5971 5 жыл бұрын
ብርአኔ ይቢሳ ኤሬፍ ጭራሽ
@هلانورتثو
@هلانورتثو 5 жыл бұрын
@@ftehsrig5971 ምነዉ አሳሰበሺ
@rezenegebray6643
@rezenegebray6643 5 жыл бұрын
Ene Ruk selehunkugn Betebeka fikregna mefeleg yfekedal????
@የብርዛፍጎንደሬዋ-ቐ4ጀ
@የብርዛፍጎንደሬዋ-ቐ4ጀ 5 жыл бұрын
እኔ #ቁሜ ልቅራት እንጅ ደግሞ በአደባባይ ሆሆሆሆ#ገዳም ገብታችሁ ፀልዩ እሴቶች
@ኢትዮጰያዊነት
@ኢትዮጰያዊነት 4 жыл бұрын
ትዳር ትልቅ ነገር ነው፡፡ ግን ሃላፊነት ሚሰማው ሰው ፡ ቤተሰብ መመስረትና ሰው መሆን እንጂ ቁመቱ መልኳ መስፈርት ነው ብዬ አላስብም ፡፡ ከምንም በላይ matured enough መሆን ነው ዋናው፡፡ እዚ ላይ ካየሁት የተረዳውት ነገር ብዙ ያለመብሰል ነገር ይታየኛል፡፡
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
ኧረ ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው 😭🙄🙄🙄😃😃ፍቅር ፈልጋ በ ebs 😃😄🤣🤣ለእኔ አሜሪካ ያሌ ባል ፈልጉልኝ pls ሰዎች 🤣🤣😄 ሰብስክራብ አደርጉኝ እስቲ በፈጣሪ ሰዎችዬ 💘💔
@kibromgebremariam8161
@kibromgebremariam8161 5 жыл бұрын
yerosan yordi ene alehuleshe
@tevinjohnson4128
@tevinjohnson4128 5 жыл бұрын
Yate naw yalashiw bizu bota ayeshalahu inem indachi aware nagne liyeunatu anchi comment masaf tiwajalashe
@zeusartemis3428
@zeusartemis3428 5 жыл бұрын
yerosan yordi 😂😂😂😂😂😂 ግርን ካርድ አግተሽ ላሽ ልትይ? አቦ እኛ ስደት አንቅቶናል ሰርተን ደሃ በቴሰቦቻችን እንርዳበት ማን ፋራ አለ ወንጀል ሰርቶ ነጭ እሥር ቤት መብሰበስን የምወድ? የአበሻ ሴት አግብቶ አሜሪካ ከመኖር 100% ብቸኝነት ሠላም አለው
@__-pd7tc
@__-pd7tc 5 жыл бұрын
yerosan yordi 😂yihe “gud bel gonder “yemibal neger ametatu baygebagnim dessilegnal😂😂😂
@getanie6591
@getanie6591 5 жыл бұрын
yerosan yordi 😂😂me too wey fetare
@zostapaw2964
@zostapaw2964 5 жыл бұрын
ድራማ ካልሆነ በጣም ደስ ይላል። ቀጥሉበት
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
ውይይ እር የመጨርሻው ዘመን ደርስን ነርሷ ግን ነርሶች ጥሩ ደሞዝ ይከፈላችሆል ብሎ ቁጭ ብር ወዳድ🤣😂😁😁
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው። ለኔም ፈልጉልኝ እማ 😂😂😂😂😂😂 ድፍረቱ የለኝም እጅ። ሆ አፈሩም ግን ሴቶች እእእእ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው በማንኛውም መገድ ሊመጣ ይችላል ዋናው ዘላቂነቱ ላይ ነው። ጥሩ ፕሮግራም ነው 😘
@temaddis9263
@temaddis9263 5 жыл бұрын
Bzuwerq Abebe love 'you'Ethiopia Ewnet nw tiru fikiregna weyim tidar lemagegnet yetegenagubet menged wastina ayihonem lemisale betechristan tegenagneto wer yemaykoy ale betekaraniw demo club tegenagneto lebizu amet betidar yekoyu yinoralu
@saraamenamenamen1239
@saraamenamenamen1239 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ሚስት ፍለጋ መቶ ነርሷች ግን ጥሩ ደመወዝ ይከፈላችሃል ብሎ እርፍ ወይ ዘንድሮ የማነየው የለ እድሜ ስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እናያለን
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
እኔ ምለው ወገኖቼ ኢትዮጵያዊያን ኮመንት ላይ ሁላችንም የዚህን ፕሮግራም ደጋፊ ወይንም አበረታች እንዳልሆናችሁ ነው ሚያሳየው።ታዲያ 1.5 ላይክ ምን ማለታችሁ እንደሆን ሳትገነዘቡ ነው እንዴ ላይክ ምታደርጉት???!ይሄ ማለት እኮ ወደነዋል ተመችቶናል በርቱ ቀጥሉ እንደማለት እኮ ነው! 1.5 ዲስ ላክ ነው መሆን ያለበት።
@ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ
@ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ይደብራል ebs ማሥቆም አለበት እኛን ኢትዮጲያዊያን አይገልፅም never
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
አቤት አምላኪ ስንቱን ታሳየኛለህ የሠዉ ልጅ የመጨርሻዉ ዘመን ደርስን
@nebuti1989
@nebuti1989 5 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ የምፈልገው ቀይ ቀጭን ረጅም ቆንጆ ይላሉ ለራሳቸው ክብ ቅርፅ ይዘው
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
@ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 жыл бұрын
ውዴ ታድዬ ወንድ እኮ ነው
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 5 жыл бұрын
የመጨረሻዉ ዘመን ያልከዉ በትክክል ላይክ ገጨቸሀለሁ
@fatumtube4298
@fatumtube4298 5 жыл бұрын
ቱ። ይክርብ ቤቱኩም። ከመልክ መልከኛ ከስራ ጥሩ ስራ ያላችሁ ሁናችሁ እድግ ዝቅ ብላችሁ ወድ ልመና።
@tsionnegniyesilasebariya3395
@tsionnegniyesilasebariya3395 4 жыл бұрын
በስላሴ እንደዚህ ተዋዉቄ ኧረረረረ ገደል ይግባ ትዳር ገና እኳ ወጣቶች ናችሁ ለእናንተ ያለዉን ፈጣሪ አዘጋጅቶላችኃል
@thomasthomas4194
@thomasthomas4194 5 жыл бұрын
ነጋዴ ነኝ ያለው ልጅ ቆሞ የሚቀር ይመስለኛል
@temryaseyid4081
@temryaseyid4081 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 5 жыл бұрын
Thomas Thomas 😆
@Tsion-u3t
@Tsion-u3t 4 жыл бұрын
Aye gezya betam tasazenalachu.
@birtukangirma8545
@birtukangirma8545 5 жыл бұрын
ይችንትወዳለች አለያገሬሰዉ ጉድፈላ ትዳርበፍለጋ ሆ እረ ትዳር ከፈጣሪነዉ ፀልዩ
@samieramir6427
@samieramir6427 5 жыл бұрын
እስኪ አዴ ፀጥ በሉ ኮሜንታተሮች ምድነው እዲህ አየሩን በጭሆት መሙላት ተዋውቆ መጋባት ሆነ መባ ዳ ት የጤነኛ ሰው እሳቤ ነው ኡኡኡ አላችሁ እያንዳንድሽ ጨለማ ለብሰሽ ሙርጥሽን ጥለሽ ስታድሪ አናቅሽም ለማንኛውም ለሴቶች ትልቅ ፍቅር አለኝ የማንንም ቦዘኔ ጭሆት እዳትሰሙ ጠንቀቅ ለትዳርም አለ ለአዳር
@hidayahidu6643
@hidayahidu6643 5 жыл бұрын
Ebs television ምነው ዝሙት ለማስፋፋት ኤች አይቪ በዛበት ሰአት እናተ ትልቅ ሚዲያ ይዛቹ ይህንን ፕሮግራም ነው ብላቹ ታቀርባላቹ ለትውልድ ምንድነው ሚያስተላልፈው
@rutamuze
@rutamuze 4 жыл бұрын
Mirt habtam bal konjo regiche manorewu please??????
@ahmadmohamad8036
@ahmadmohamad8036 5 жыл бұрын
እረ ተው ይሄ ነገር ሰው ምን ነካው ቤተሰብ የለም እንዴ እንድህ ስትጨማለቁ ተው የሚል እኔ ተናግሬ አለሁ በዃላ ሳሚ ስትድዪን እንዳታስቸግሩ ከዳኝ ከዳችኝ እያላችሁ
@እናቴሂወቶዩቱብ
@እናቴሂወቶዩቱብ 5 жыл бұрын
ክክክ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 5 жыл бұрын
Enezin yemeselu setoch minew adebabay saywetu felagiyachew ebet dres ymetL....?
@yube3674
@yube3674 5 жыл бұрын
ትደር ከለይ ናው ምሰጠው ዱአ አርጉ የፍለከውን ታጋኛልክ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ትክክል ትዳር ከእግዚአብሔር ነው
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 5 жыл бұрын
እባካቹ ትዳራ የጌታ ሰጦታ ነው አራፈቹ ጠብቁ 🙆🙆
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል
@ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል 5 жыл бұрын
እኔ ሳልጨርሰው ልወጣ ነው ተሳቀቅሁ ለነሱ እንዴ እኛጋ ግን ይከብዳል እንዲህ አይነት ነገር
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 жыл бұрын
ክከክ
@temryaseyid4081
@temryaseyid4081 5 жыл бұрын
ክክክክ
@merry5936
@merry5936 5 жыл бұрын
Good match accountant and merchant
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ እዚህ ደረጃ ደርሰናል እረ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
አታካብጅ ዞር በይ
@hailetesfay3313
@hailetesfay3313 3 жыл бұрын
ፍቅርና ትዳር ከወደዱ ከነ ንፍጡ እንደሚሉት መለማመድና በጊዜ በመወሃድ እንጂ ፎርሙላ (ቀመር) የለውም ፤ እንደዛ በአፋቸው እንደዛ እያሉም ወደ መልክ ያደላሉ
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 5 жыл бұрын
ትዳር የምታምር ሴት ወይም የሚያምወንድ ብሎነገርየለም መራጭ ምራጭ ላይ ይወድቃል ኣላህ መልካሙን ትዳር ይሥጠን ነው እሚባለው ወገኖቸ
@abdog8424
@abdog8424 5 жыл бұрын
Sad Hphl እውነው
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ነርሶች እደት ነው ጥሩ ደሞዝ ይከፈላችሀል ያለው ልጅ ተመቸኝ ሀሀሀሀ መብላትዋን ሳታውቅ እጅዋን ታጠበች አሉ ሆ
@ሁዛማሁዛማ
@ሁዛማሁዛማ 5 жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛን ለምን ብትሉ በሰው የመጣ እያገባን አደል እደ
@kasayakasaya5687
@kasayakasaya5687 5 жыл бұрын
እባካችሁ አስፋው እና ራካብ ይህን ፕሮግራም ተውት የሰው ክብር መቀነስ ነው
@3Dgamespot
@3Dgamespot 5 жыл бұрын
ስሜ ዳንኤል እባላለሁ እኔ የምፈልጋት ሴት ቢጫ ወይም አረንጓዴ የሆነች በቃ ኤሊያን የሆነች ነገር
@Mነኝወሎየዋያውምየወግዲ
@Mነኝወሎየዋያውምየወግዲ 5 жыл бұрын
አኸሩ ዘመን ደረስን ያረብ እዘንልን
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 5 жыл бұрын
እሱን በክረምት ፈልግ ክክክ ያተ ይሻላል
@gotoytomgotoytom2211
@gotoytomgotoytom2211 4 жыл бұрын
ኣምልከየ ሆይ ከማራ ነው
@touch3206
@touch3206 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማነው
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪየ ከምኑ አይናውጣ ጊዜ ደረስነ
@beti1237
@beti1237 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኸረ ይሔ የኢትዮጵያዊያን ባህልም ወግም አይደል መጨረሻው ዘመን ደረስን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
በኛፍላጎት ቢሆንማ ሁሉም ደስተኛ ሁኖ ይኖርነበር
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
@በእውነትከአላህበስተቀርየ 5 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ የመጨረሻው ዘመን ደረስን ያአላህ ካቲማችንን አሳምርልን
@ኑራ-ዸ2ኀ
@ኑራ-ዸ2ኀ 3 жыл бұрын
አሚን
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ያልታደለ ቤተሠብ ይሄንን የልጁን ጉድ ይይ በተለይ ሤቶቹ 😭😭😭😭😭
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@djdndncndndnd4703
@djdndncndndnd4703 3 жыл бұрын
Roza ena sami abrew behonu
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 5 жыл бұрын
ቁሜ ብቀርስ 😂😂😂😂🙉🙊🙈🙆‍♀️💁‍♀️🇻🇳👈
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 5 жыл бұрын
Justina Dawit 😂😂😂
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
Yostina Dani eko
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 5 жыл бұрын
Stay Calm 😏🤣
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 5 жыл бұрын
asiya.abedla Asia 🙅‍♀️🤣
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
Yostina Dani ar.enas.bdhna.giza.agbich.alhu
@qwqw2298
@qwqw2298 4 жыл бұрын
በፍላጎት ቢሆን ኑሮ ሁሉም ደስተኛ ይሆን ነበር ፈልገህ የሚሆን ነገር የለም ፈጣሪ የሰጠን መቀበል ነው
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
አዳሜ ዝም ብላቹ ባህል ባህል አትበሉ fb ለይ ለምታቁት ጎረምሳ ራቁት ፎቶ የምትልኩት ባህላቹ ነው?? ጠቃሚ የሆኑ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር ጥሩ ነው ebs በርቱ
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 5 жыл бұрын
የቀድሞ ጏደኛችሁን ቢበድላችሁም ባደባባይ ቺቲ አድርጋብኝ አድርጎብኝ ብላችሁ አታዉሩ ምክንያቱም ያለፈ ታሪክ ነዉ አልተግባባንም ተለያየን ብትሉ አሪፍ ነዉ ለናነተም ክብር ነዉ ሌላዉ የእናንት ምርጫ ነዉ
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 5 жыл бұрын
ወይ ግዜ ወይ ግዜ አረተዉ ምን ይሻላል አሁንስ አሁን እራሳችሁ ፈልጋችሁ ጠፍቶባችሁ ነው
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ከእግዚአብሄር ሀሳብ ስንወጣና በራሳችን ሀሳብ ስንሄድ ነገሮቻችን የተሳኩ ቢመስሉንም ፉጻሜያቸው ግን ጸያፉ ነው ለምን? ነገራችን በእግዚአብሄር ሀሳብ ሳይሆን በእኛ ስለሆነ ጌታ ደሞ በቅዱስ ወንግል ያለ እኔ ምንም ታደርጉ ዘንድ አትችሉም ብሏልና ለዛም ነው ያሁኑ ትወልድ ሁሉ ቀሽም የሆነው😥 እግዚአብሄር ወደ ልባችን ይመልሰን ብቻ
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 5 жыл бұрын
አቁማችሁ ነበር ጀመራችሁ ባል ፍለጋ በሚዲያ ሴት ልጅ ፈጣሪ ምኑ ጊዜ ላይ ነን ጭራሽ እየተቀያየሩ ነው እሚጠያየቁት ምህረቱን ይላክልን
@trapoz3960
@trapoz3960 5 жыл бұрын
What's wrong with it. Stop the fake outrage
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 5 жыл бұрын
Rodas Ye Mareyam Lij ምኑነው ያልተመቸሽ እህቴ ?
@meazagetacheew9128
@meazagetacheew9128 5 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የሚያስጠሉት
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 5 жыл бұрын
afer belu f b hadeshe atilekalekim tif
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
12:03
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 390 М.
ወንዶች የሚጠሉት የቅናት አይነት The Jealous Behaviors That Men Hate
11:54
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 23 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН