የመገናኛ ሲኤምሲ ኮሪደር ልማት

  Рет қаралды 39,123

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 3 ай бұрын
ኢትዮጵያችንን በአለም ለማስከበር የሚጥር ጀግና አብያችን ትልቅ ክብር ይገባዋል እድሜ እና ጤና እንዲሰጥልን በፀሎት እንደግፈው🙏🙏🙏💚💛❤️
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 3 ай бұрын
በጣም ያምራል ተባረኩልኝ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤አብቹዬ ጀግኖች
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 3 ай бұрын
ተባረክ አብየ🙏🙏🙌🙌❤❤❤🎉🎉
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወደፊት ወደፊት ሂጂ ሂጂ ሂጂ አትቁሚ 🎉🎉🎉❤🙏🤲❤🎉🎉🎉
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 3 ай бұрын
እ/ር እጅህን ይባርክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ!! ከንቲባችን በርች!
@GedyonMesfinErgetu
@GedyonMesfinErgetu 3 ай бұрын
ቆንጆ የከተማችንን ገፅታ የቀየረ ሥራ ነው በርቱ 👏👏👏
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 2 ай бұрын
ድንቅ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamble882
@hamble882 3 ай бұрын
Mashaallah!!!!🎉🎉❤❤❤ ስራ ወዳድ!!
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 3 ай бұрын
MashaAllah 👌 👏 😍 wow Outstanding
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏ከአምስት አመት በፍት እንደት ነበር? ሁለምአድስ አበባ የዋና የአፍርካ መድና መርህ ብሆን አመሰግናለው🙏🙏🙏
@NatnaelTilahun-m5q
@NatnaelTilahun-m5q 3 ай бұрын
የተከበሩ የሀገራችን መሪ ዶክተር አብይ የባቡሩ ጉዳዩ የሆን መፍትሔ እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@Habtamu11178
@Habtamu11178 3 ай бұрын
Absolutely
@tesfaihaile4851
@tesfaihaile4851 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራቹ
@berhanali1658
@berhanali1658 2 ай бұрын
እሠይ ያምራል
@EthioExpress
@EthioExpress 3 ай бұрын
👉👉👉FINFINE looks AMAZING!! Great JOB Dr Abiy Ahmoad and mayor Adanech Abebe!! 🙏
@Ethiopiainmymind.
@Ethiopiainmymind. 2 ай бұрын
ሽንፍላ ይመስል ቢያጥቡህ አትጠራም።
@EthioExpress
@EthioExpress 2 ай бұрын
@@Ethiopiainmymind. Malet? HAHEYA…accept the reality and learn how to appreciate! Medre NEKERSA ..!
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ጠሚ❤ እባኮትን ከከተማ ቢያንስ5-10 ኪ.ሜ ትንሽ ወጣ ተብሎ ደግሞ ሰው በማንነቱ የማይሸማቀቅበት ወጣ ገባ የሚልበትን ሁኔታ ቢፈጠር እኮ ሰው ራሱ እኮ ተነሳሽነት ፈጥሮ ራሱ ያለማዋል።
@solomonayeleofficial
@solomonayeleofficial 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ያምራል ብዙ ጣጣ ቢኖርብንም
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 3 ай бұрын
Yena Gegena Yetebareke Ayemero!!! God bless you and your teams 🎉🎉🎉
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 2 ай бұрын
ስራ ወዳድ!! jegena Abo Yemechi
@King-27
@King-27 3 ай бұрын
ሀገሬ ቀን ወጣልሽ የሚወድሽ መሪ አብቹን አገኘሽ🎉🎉
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 3 ай бұрын
በርታልን ጎበዙመሪያችን እ/ርይባርክህ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 ай бұрын
የይቻላል መንፈስ ማረጋገጫ! ነገሮች ምንም ይሁኑ ምን ቁርጠኝነት ካለ ይቻላል። በአዲስ አበባ የተሰራው የይቻላል መንፈስ ማረጋገጫ ናቸው። ከሞከርን ይቻላል። እንለወጥ ካልን ይቻላል። የማይቻል የለም! ማን ደፍሮ የአዲስ አበባን ኮተት ላስተካክል ብሎ ይገባበታል? አዲስ አበባን ከማስተካከል ሌላ አዲስ ከተማ መገንባትን ብዙዎች ይመርጣሉ። ነገር ግን አዲስ አበባን እንደዚህ መተው ማለት ታሪክን ማበላሸት ነው። ምክንያቱም አዲስ አበባ ጌጣችን ናት። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ታሪክ ናት። ይህቺን ትልቅ ታሪካችንንና ጌጣችንን ማስዋብና ማጌጥ ግዴታችን ነው። በቁርጠኛ አመራሮች፣ በታጋይ ሰራተኞች አማካኝነት ፀድታ አዲስ የሚገነባ ከተማን አስንቃለች!❤️🇪🇹❤️
@Babinadew
@Babinadew 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራነው።የባቡሩ እና የከተማ ባሱም ጉዳይ ይታሰብበት አይመጡም ከመጡም ከሰላሳ ደቂቃ እስከ ሁለት ሰዓት ይቆማሉ ፌርማታ ይዘላሉ ስምሪቶች መፍትሄ ለመሰጠት በአብዛኛው ፈቃደኞች አይደሉም።
@danieltsegaye6479
@danieltsegaye6479 3 ай бұрын
Bravo!! Congra!! Abiy & Adanech go ahead!
@Yintitube111
@Yintitube111 3 ай бұрын
ምንም ካለማጋነን ጥሩ ሰራ ነው
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር እነዚህ ሰዎች አማራ እና ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ኖሮ ይኼኔ ቅኔ ይቀኝላቸው ነበር: ይዘመርላቸው ነበር: ታቦት በስማቸው ይቀረጽላቸው ነበር:: ምንም እንኳን አንዳንድ ችግሮች ቢኖርባቸውም እየሰሩ ያሉት ግን እጅግ ድንቅ ነው::
@yetimworkdejene4236
@yetimworkdejene4236 3 ай бұрын
የሚገልጸው 1- እውቀት አልባ መሆንህን 2- በአማራ እና በኦርቶዶክስ ጭፍን ጥላቻ የተሞላትህ መሆንህን ። ምን አለ ዝም ብትል ።ከንቱ።
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 3 ай бұрын
@@yetimworkdejene4236 እንዴት አወቅህ/ሽ? በጥቆላ ነው?🤣
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 ай бұрын
አንድን፥ማህበረሰብ፥በሌላው፥ላይ፥በጥላቻ፥የሚያነሳሳ።በንፁሀን፥ደም፥ገላውን፥የታጠበ፥የኮሬ፥ነጌኛ፥የአፈናና፥የግድያ፥አደረጃጀት፥ዋና፥አዛዥ።የአራት፥ልጆች፥አባት፥በቴ፥ኡርጌሳን፥አርዶ፥የበላ፥አውሬና፥የሲኦል፥ብሎም፥የሉሲፈር፥መልክተኛ።
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@abduljelilshamil494
@abduljelilshamil494 3 ай бұрын
ልማቱ ይበል የሚያሰኝ ነው። ግን በልማቱ ምክንያት የሚፈናቀሉ የግለሰብ ቤት ነጋዴ ተከራዮች አንድ መፍትሔ በፈጠረላቸው እላለሁ ለምሳሌ እንደ ቀበሌ ቤት ተከራዮች ተደራጅተው መሬት ተሰጥቶዋቸው ማልማት ቢችሉ መልካም ነው እላለሁ ምክንያቱም አብዛኛው ነጋዴ ቤት ኪራይ ዉድ ሆኖበት ተስፋ ቆርጦ ቤቱ ቁጭ ብሎዋል
@rebka5068
@rebka5068 3 ай бұрын
ታምረኛው ጠቅላያችን የፀሀዩ ንጉስ ፀሀይ ይምትይ አደረካት ሀገራችንን ከንቲባችን እንደስምሽ አዳንሻት ከተማችንን ሊሎችም ለዝህ የተቀደስ ስራ የስራችሁ የምትስሩ የሀገሪ ሙሁሮች ቅን ስዎች ብርሀን ሁኑልን እናመስግናለን የስው ሀገር እያየን ለምንቆጭ ስዎች አንጀታችንን ነው ያራሳችሁት ክበርሉን እናተ ስራ እየስራችሁ እኛ የሀገሪው ተወላጆች ለሀገራችን ስላም እንድታገኝ ብንስራ ሀገራችን ከዝህ የበለጠ ትበለፅጋለች ህዝቦቿ እኛ ማለት ህዝቦቿ እደሊላው ሀገር በስላም መኖር እንችላለን።
@ZebenayGemeda
@ZebenayGemeda 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ብትሞትም ታሪክም አይረሷህም
@BurjoBekele-se4wg
@BurjoBekele-se4wg 3 ай бұрын
ጀግና አብቹ
@AmanuelArersa-ji2ft
@AmanuelArersa-ji2ft 3 ай бұрын
Stay blessed
@AlazareKifle
@AlazareKifle 2 ай бұрын
fano is coming now
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 ай бұрын
ምን አለ ጌታ ደምህን ቢያፈሰዉ ነፍሰ በላ
@iloveessey
@iloveessey 3 ай бұрын
የሠዉ ደም እያፈሠሣችሁ ደም አየጠጣችሁ የንፁሀን ደም ይፋረዳችሁ , ደግሞ እኮ አታፍሩም መንገድ ሠራን ትላላችሁ ቅድምያ የሰዉ ህይወት ይበልጣል ,
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
ደደብ ስለሆንክ{ሽ} ነው ያገር ልማት ማለት ለህዝብ ነው
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
ደደብ ስለሆንክ{ሽ} ነው ያገር ልማት ማለት ለህዝብ ነው
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 3 ай бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ ጥሩ ስራ ነው በርቱ ነገር ግን እንደ አስተያየት የእግረኛ መንገድ የምንሰራባቸው ማቴሪያሎች አንዳንድ አካባቢዎች 1አመት እንኳን ሳያገለግል መሰባበር ብ መቦርቦር ጀምራል እናም በሃገር ኢኮኖሚ ላይ በሰዎች መጓጓዝ ላይ መስተጓጎል እንዳይፈጥር ቢያንስ ለ5 አመት እና ከዚያ በላይ የሚያገገግሉ ቢሆን ይመረጣል ሳይሰባበር ሳይቦረቦር ኮብል እስቶኖችም በደንብ ያለ መቦርቦር መነቃቀል ቢሰሩ እላለሁ፡፡ ምሳሌ ለሚኩራ ክ/ከተማ ላይ መሃል የተሰራው የእግረኛ መንገድ መቦርቦር እየጀመረ ነው የተነጠፈው ቴረዝ
@crimsonJerom
@crimsonJerom 2 ай бұрын
የበሰለ እና ምክንያታዊ አስተያየት ነው የሰጡት። አመሰግናለው!
@berhanetekeste8772
@berhanetekeste8772 2 ай бұрын
ዶክተር አብይ እባክዎ ከተማውን እንዳፀዱት በነካካ እጅዋት በየመስሪያ ቤቱ የተሰገሰጉ ጉበኛና ዘረኛ ሰዋችን ያፅዱልን !! አማረሩን እኮ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በትክክል
@tegenenigussie8899
@tegenenigussie8899 2 ай бұрын
Yebaburu menged yinesa betam new yemiastelaw yeketemawan wubet beejigu new yekenesew plus yetirafic mechenanekin fetrawal so pls hulunum ansut...
@tigestyesuneh1787
@tigestyesuneh1787 3 ай бұрын
👏👏👏
@semusummation
@semusummation 3 ай бұрын
❤ pm.keep up
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 29 күн бұрын
ታድዯስ ታንቱን ይፍታ !
@IRegan
@IRegan 3 ай бұрын
He is!
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
GETA HOY ABIY BIYANS 10 AMET YEGZA, SELE TEKEBRECHEW MISTU BELEH, ENDET ENDEMTEWEDEH ENDEMETAKEBREH TAWKALEH ABBA
@filmonziry8700
@filmonziry8700 3 ай бұрын
Dr aby horo
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 3 ай бұрын
ዳይ ኢትዮጵያ ወደ ፊት! አብቹ ከመገናኛ መስቀል አደባባይ ያለው የኮሪደር ልማት አስጀምርልን በጉጉት እየጠበቅን ነው።
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ዶሮ ጆነሆይ እንዲህ ህዝቡን ሰላም ይሉ ነበር
@kuriketema2349
@kuriketema2349 3 ай бұрын
God Bless you all
@AbduselamMed
@AbduselamMed 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kamo9882
@kamo9882 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር በነካ እጅዎ በኮሪደር ልማቱ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኦሎምፒክ ኮሚቴውን አፍርሰው ቢያድሱት!!
@filmonziry8700
@filmonziry8700 3 ай бұрын
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 ай бұрын
ኧረ ሰለቸን ስንት ኢትዩ/ዊ እርሃብ እየገደለዉ ነዉ ጋሽ ብልጭልጭ
@abebediriba3670
@abebediriba3670 2 ай бұрын
beka ye Ethiopia hizboch min alefachu ende docter abiy ahmed aynet mery kezi befitm weym kezi bez bewhalaw endesu aynet mery ethiopia wist ayinesam arat netib siran betegbar yasaye jegina mery
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 125 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
የታላቁ ሰው ጥላሁን ገሰሰ ማስታወሻዎች
39:54
የከንቲባዋ የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ጉብኝት
5:48
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 125 МЛН