የሰሜን እዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ተጋድሎ

  Рет қаралды 234,868

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 318
@binthabesha2095
@binthabesha2095 4 жыл бұрын
ክብር ለናንተ ለጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹 ዉርደት እና ዉድቀት ለከሀዲ የህዋት ማፍያዎች
@lizagetie8566
@lizagetie8566 4 жыл бұрын
አሜንን♥አሜን♥አሜን♥ ክብር ለወገኔ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክሕደት አፈር ለአውሬ ሠወበላ ለካሀዲ
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን - የኢትዮፒያ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቃት ቸር ወሬ ያሰማን - ኢትዮያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ ----
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 4 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ አይኒ ብእንባ መአበል ዋኝ ወጎችሁ እነዚህ እባቦች ደብረጢውን ከነቡችሎችህ. ቂሊጦ ወይም ክምድር በታች!! ክብር ለመክላክሊያ ስራዌይት!!!♥🇪🇹
@bayubirilie6453
@bayubirilie6453 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን
@amhabesha589
@amhabesha589 4 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጲያ ዕንቁ የመከላከያ ሰራዊይት ልጆቿ ❤️❤️❤️❤️❤️ የኔው ባትሆኑ እንዴት ይቆጨኚ ነበር አላህ ይጠብቃቺሁ በሄዳቺሁበት ቦታ ሀሉ የአላህ ጥበቃ አይለያቺሁ ጀግኖቼ 💚💛❤️
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!! ጀግኖቼ ኮራንባችሁ!! ኮራንባችሁ!! ወገኖቼ ይህንን ከሀዲ ደም መጣጩ ጆንታ!! በህይወት ይህች አምጡልን!!! ክብር ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!!💚💛❤🙏💚💛❤💪💚💛❤🙏💚💛❤💪💚💛❤🙏💚💛❤💪
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት የኔ ጀግኖች 💪💪💪👍 በምን ልግለፃችሁ 😢 ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ ☝
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በእውነት ለእነቴ ቃላት የለኝም ትልቅ ክብር አለኝ ውድ መከላከያ ሰራዊታችን እጅግ። ለዘላለም እነከብራቸዋል
@የሸገርልጅነኝ-ኘ1የ
@የሸገርልጅነኝ-ኘ1የ 4 жыл бұрын
ክበሩልን የ ኢትዮጵያ ኩራቶች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን❤️
@godislove5271
@godislove5271 4 жыл бұрын
የራሳቸውን ህይወት ሳይኖሩ ለአገር የቆሙ ጀግኖች
@ephremmulu9873
@ephremmulu9873 4 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀነራል ሙሉአለም አድማሱ
@fathumafathumma1416
@fathumafathumma1416 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች
@qeew2686
@qeew2686 4 жыл бұрын
ለናተ ረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ከናተጋ ይሁን
@janemoha4420
@janemoha4420 4 жыл бұрын
ከሀዲዎች ይጥፉ። የሰሜን ዕዝ የኢትዮ ጵያ ኩራት በርታ።
@mikaelmohammed2335
@mikaelmohammed2335 4 жыл бұрын
ባላውቃቹህ ይቆጨኝ ነበር፡፡ ጀግኖች ናቹህ!!
@natiman2437
@natiman2437 4 жыл бұрын
enesum jegna endehonu selaweku new kejerba yeweguachew. del le mekelakeyachem
@ff-sb4bu
@ff-sb4bu 4 жыл бұрын
አላህ ያግዛቹ ወድሞቼ ሲያሳዝኑ እራሳቸውን ከብዙ ነገር ቆጥበው ለህዝብ እየኖሩ እነሱላይ እዲ ማሰብ ወላሒ ጥላቻችንን አባባሱት
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 4 жыл бұрын
አላህ. ቅዋውን. ይስጣቸው. ከጂን. ከጀ. ይክዳው
@gigizawde7078
@gigizawde7078 4 жыл бұрын
ጀግናዉ መከላከያ ሠራዊታችን በደማችሁ ሁሌም ሀገርን በብርድ በቁር የምትጠብቋት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሞቱትም ነፍሳቸዉን ባፀደገነት ያኑርልን ይህ የበላበትን ወጭት ሠባሬ ህወሃት አጋንንት ሠይጣን እንኳን ህዝቡ ይቅር ሊለዉ አምላክም ይቅር አይለዉም ከሀጂ ስለሆነ
@rozateka5865
@rozateka5865 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች የኔ አባቶች እኔ ልከራተት መድሀኒ አለም ይርዳችሁ
@ahmedabdu8234
@ahmedabdu8234 4 жыл бұрын
አላህ ይገዛቺሁ በጣም እወዳቺኋለሁ
@vdhfgdhd5147
@vdhfgdhd5147 4 жыл бұрын
እኛ በጣም ልባቺን ነውየደማው መቸም አንረሰውም እን ወዳቺሁ አለን ጀግና ናቺሁ
@soliyanakabu6453
@soliyanakabu6453 4 жыл бұрын
በምንም መተኪያ የሌላትን አንድያ ነብሳቹን መስዋትነት አድርጋቹ ዋጋ ለከፈላቹልን ለምትከፍሉልን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖቻችን ክብር ለእናንተ ይሁን "ደሜን ለወታደሬ ይሁን!" ኢትዮጵያዬ ዘላለም በእነኚ ጀግኖች ትኖሪያለሽ አምላክሽ ይጠብቃቸው የኔ አንደኞች
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን 💪❤️❤️ክበሩልኝ ጀግኖቼ
@Greennature2667
@Greennature2667 4 жыл бұрын
5ኛ ሜካናይዝድ አንበሶች !! የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁ እናመስግናለን ።
@obiyya3372
@obiyya3372 4 жыл бұрын
ጀግኖቼ ግርማ ሞገሳችሁ እራሱ 💚💛❤
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ ጀግኖቻችን ኑሩልን ድል ለመከላከያችን መከላከያችን ጥቃት እንዲደርስበት ያደረጉት ሰባቱ ጄኔራሎች በምን እንደምትቀጣቸው ለማየት ለመስማት ናፍቆኛል
@bisratalemayehutadesse8833
@bisratalemayehutadesse8833 4 жыл бұрын
ጀግና ሠራዊታችን ጁንታውን ይደመስሳል
@tadywandsn480
@tadywandsn480 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምንውዳች በውነት እደሜ እና ጥና ይስጣችሆ።
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 4 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች መከላከያ💚💛💓
@dr.teferilegese639
@dr.teferilegese639 4 жыл бұрын
They made me more prouder to be Ethiopian.
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 4 жыл бұрын
አይዛችሁ የዘራይደረስ መካናይዝድ ብርገድ ከጎናችሁ ነን ለኢትዮጵያ መሞት ክብር ነው
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 4 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን 🖤💪💪🇪🇹
@lehimhos8395
@lehimhos8395 4 жыл бұрын
እውነት
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ ጀግናወች አላህ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሳላተ ሳስብ ባዬ ነው ሚቀድመኝ ወላሂ ልዩ ክብርአለኝ መከላከያወች
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን ጀግኖች መቼም ታሪክ አይረሳችሁም ሞት ለባንዳ ለያኔ😠😠😠😠
@wardemazloum1646
@wardemazloum1646 4 жыл бұрын
እግዜብሔር ይጠብቃችሁ የኢትጺያ ጀግኖች ድግል ከነልጇ አብራችሁ ትሁን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ይነኝህን ሠው በላ ያጥፋልን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@tsegayehilemariam4618
@tsegayehilemariam4618 4 жыл бұрын
ጀግኖች ናቹህ!! ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ
@nejatahmed1584
@nejatahmed1584 4 жыл бұрын
Alhamdulilah I am ethioipan. I am from Wello 🐯. Amara God is with you!!!! Bravo!!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@xayye831
@xayye831 4 жыл бұрын
ጥቂት ከሃዲዎች እንደሉ ሁሉ ብዙ ሀገር ወዳድ ጀግኖች አላችሁ እና ክብር ለጀግኖች በርቱ።
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 4 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች እነዚህ ጁንታ የሚባሉ ጂኖች ጂቦች ፡ሞታቸዉን ያቅርበዉ ኢሻአላህ
@التل-ت2ث
@التل-ت2ث 4 жыл бұрын
ጅግኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ የኔ ከርታቶቺ ከዷቹሁ እነዚህ ከሀዲዎቺ አላህ የጃቸውን እንዲሰጣቸው ዶአቺን ነው ጌታቸው እረዳና መሰሎቹ መረሸን አለባቸው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ጋሻ መከታ መኩሪያ ለዎኑን ለሀገር መከላከያችን እንዲህ ያለ ክህደት መፈፀም ታሪክ የማይረሳው በደል ነው ለማመንም የሚከብድ ዘግናኝ ድርጊት ሰይጣንም እንደነሱ አይከፋም እነዚህ አሸባሪዎች ከየትም ከጉድጓድም አውጥቶ ለፍርድ ማቅረብ ነው ። ድል ለሀገር ወዳዱ ሰራዊታችን እና ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ 💚💛❤
@btt9411
@btt9411 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ሙሉ ዓለም ። ሁላችሁም ሰሜን ዕዝ ውለታችሁን ኢትዮጵያ አትረሳም !!! እግዚያብሔር በልጁ የዘለዓለም ሕይወት ይስጣችሁ ። ለውለታችሁ ምላሽ !!!!!!
@robelasmara3971
@robelasmara3971 4 жыл бұрын
እነዚህ እኮ ሰው አይደሉም እነዚህ ላንዴና ለመጨረሻ ማጥፋት ነው።
@ሰሚራራያ
@ሰሚራራያ 4 жыл бұрын
በትክክል
@solomonhagos8127
@solomonhagos8127 4 жыл бұрын
1
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
እንዝህ፣እባብ ህዋሀት፣ውሸታም አላህ፣ይጨርሳችው ካዲውች የኢትጲያ፣ጀግና፣ሰራዊትድል፣ይቀጥላል
@ሰሚራራያ
@ሰሚራራያ 4 жыл бұрын
@@EE-kc2cp አሜን ያረብ የተረገሙ ያገር ካንሰር
@araratnoahsark1769
@araratnoahsark1769 4 жыл бұрын
እንዴት ይረሳል እያልን ስንት ክህደት እና ጥልመትም ረስተን ነበር፣ ኤርታን ላይ የደረሰው ክህደት ይልቅ በገዛ ሰራዊውታችን ብሎ ያገዛችቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ያደረጉክ ክህደት በየተኛው የታሪ ደብተር እንደሚጻፍ እኔ እንጃ። ምስኪኑ ህዝብ ምናምን የሚባል የለም ማጥፋት ብቻ ነው ይህም የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ካንሰር መጥፋት ኣለበት።
@መክሊት21
@መክሊት21 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ የወጋሽ ይወጋ ላቺ ጉድጓድ የማሱ ሁሉ እነሱ ይግቡበት ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ተዋረድሽ ባጎረሽ ተነከሽ💒🕌💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሰላም የምትናፍቁ በላይክ አሳዩኝ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ❤️ ይሁኑ!!!!!!
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን - የኢትዮፒያ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቃት ቸር ወሬ ያሰማን - ኢትዮያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ ----
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
የአላህ አንጀቴን አረረ የህዎትና ኡነግ ሸኔ ከምድረ ጀረባ አጥፋለን
@rodasktube2209
@rodasktube2209 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 4 жыл бұрын
እንደኛ እንደ የሰው ልጆች ምን አሳዛኝ አለ በእውነት ህዝብ በህዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም በወንድም ላይ የሚለው ቃሉን እየኖርል ሆኖ እያየለው ዛሬም ልባችን ደንድኖ ሌላ ውስጥ ነን ከእኛ በላይ አሳዛኝ ምን አለ
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 4 жыл бұрын
ያ አላህ ይህን ጦርነት አንተው አብርደው ያከሪም ወንድሞችን እርዳልኝ
@fekeryashnefal2673
@fekeryashnefal2673 4 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች ድል ለእናተ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 4 жыл бұрын
አለህ ያስራቸውን ይስጠቸው
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባመነው መከዳት ያማል
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
@ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 3 жыл бұрын
ከብር ለመከላ ከሊያሰራወይታችን የእኛ ጀግኖች ለሀገራችሁ ለህዝባችሁ ስተሉ ከብሩን ህይወታችሁን እሳት ላይ ጥዳችሁ እኛን ሀገራችሁን እያኖራችሁን ነዉ ለመከላከሊያ ሰራዉት ከፍ ያል ክብር አለኘ ከእደሜሺ ቀነስሺ ስጪ ብባል እናቴ ፣ለአባቴ ፣ለመከላከሊያስራዉይት ሺአመትኑሩልኘ ደል ለእናት ሞት ለከሀዱ አብይ የስራህን ይስጥህ መግስት ከከልል መግስት ጋር አልደመርም ብሎ ወስጥ ለዉጥጥ ስተቧጨቅ ሰሜን እዝ ወችን ከእዝያ ቦታ ማዉጣት ነበርብህ የሰራህን ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emuseid3845
@emuseid3845 4 жыл бұрын
የኔ ክርታቶች 😭😭ምላርጋችሑ አላሕ ይጠብቃችሑ የሞቱቱም አላሕ በጀነት ይቀበላቸው
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
እኔን አፈር ልብላ ያለ ምግብ ጦርነት 😭😭 እግዚአብሔር ድል እንድትነሱ ያርጋችሁ እናንተ ጀግኖች
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😭
@danielterefe1492
@danielterefe1492 4 жыл бұрын
ኮራንባቹህ በመከላከያችን በጀግኖቻችን የህዝብ ልጆች ከህዝብ አብራክ ለወጣቹህ የኢትዮጵያ አሌንታና ማገር የሆናችሁ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይላችን ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ምንግዜም ድሉ ከናተጋር ነው ። እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ይባርክ እንዲሁም ህዝቦቿንም ለዘላለም ይጠብቅልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@اثوبياملوكنيل
@اثوبياملوكنيل 4 жыл бұрын
የኔ ማርች አላህ ይወከላችሁ ህይወታቼውን የተሰውት ሁሉ ሁልጊዜም ጀግና ናቸው
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 4 жыл бұрын
ጀግኖች ያገር መከቶች ክፍያችሁ ይህ አልነበረም 💖💖💖💪💪💪💪
@mihretmersha580
@mihretmersha580 4 жыл бұрын
#የኢትዮጵያ_አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ሳይውል ሳያድር ይጥልላታል ጠላቷን እባንዲራው ስር አይቀር አንድ ቀን መድረሱ ወቅቱን ጠብቆ ማሪኝ ይላታል ጠላቷ እግሯ ላይ ወድቆ ..በሃይልዬ ታደሰ የተዜመ ልዩ ዘፈን ነው!! ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር በክሀዲዎች ለተጨፈጨፉት ለክብሯ ለተሰውት ሁሉ
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 4 жыл бұрын
We love you we proud of you our Ethiopian defence
@weleteslase
@weleteslase 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋር ነው የዳዊት አምላክ ይርዳችሁ
@islamselam1093
@islamselam1093 4 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለጭራቁ ለጅቡ ለጁንታው ህውሀት
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
አላህ በላ ያውርድባቸው እንህ ከሀዲ
@tigistyemane7470
@tigistyemane7470 4 жыл бұрын
ህውሃት አፈር ድሜ ይገባሉ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኖር
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ በደሙ ተሸፈኑ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 жыл бұрын
Tbareku proud of Yoi .long live to all Ethiopians.
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
የሀገራችን የጀረባ አጥቶች
@iloueyou8398
@iloueyou8398 4 жыл бұрын
ፈጣር ይጠብቃችሁ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
@segeneasmara596
@segeneasmara596 4 жыл бұрын
😭😭 ይሔ ህዝብ እንካን ሞትልነት የሚል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🇪🇷❤🇪🇹😭😭😭😭
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😭😭 ነፈሰ ይማር ....ጅንታው ታድኖ ወደ መቀባር ማውረድ ነው
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
እንኳንም ተረፋቹ ወንድሞቼ ለተሰዉት ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ድል ለመከላከያችን ሞት ለጁንታው አሸባሪው ቡድን💚💛❤
@layladula6630
@layladula6630 4 жыл бұрын
ጀግኖች ናቹ ኮራሁባቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ ጀግኖቻች !!!!
@YH-su7os
@YH-su7os 4 жыл бұрын
ምንግዜም እናከብራችኋለን።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 4 жыл бұрын
ለትውልድ ሁሉ ያከብራችሆል
@obeyds8961
@obeyds8961 4 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@helenbelete3592
@helenbelete3592 4 жыл бұрын
Thank you for your service.
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 4 жыл бұрын
መከለከያን እምወደው በምክንያትነው
@Tube-uw5tp
@Tube-uw5tp 4 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 4 жыл бұрын
የአማራን ልዩ ሀይል ሚሊሻ እና ተጋድሎ መዝለል እና መካድ የሸፍጥ መጀመሪያ እንዳይሆን ሰጋሁ ሞቶ ነፃ ያወጣችሁን አማራ ተጋድሎ የራስ ብቻ ማድረግ ትናንት ከወያኔጎን ሆናችሁ የወጋችሁትን እና ያስወጋችሁትን ቂም ሳይዝ ስለዳገ እነ ከሌ እንዳይከፋቸው ተብሎ ክህደቱን ከአሁኑ ጀመራችሁ ሁሉም የየራሱን መስቀል ይሸከም
@feruzaadem5456
@feruzaadem5456 4 жыл бұрын
Ye amhara melisha ena mekelakeya ayewedaderom bemenem hesabe
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 4 жыл бұрын
የኔ ወንድሞች እኳንም አላህ አተረፋችሁ አላህ ያጥፋቸው እኒህን ጁንታወች እኒህ ውሻወች አላህ የጅብ እራት ያድርጋቸው ሙስሊም ክርስቲያኑን አባሉት ለካ እኒህ ውሾች አያችሁ ለጠላት ሙስሊም ክርስቲያኑ ወታደሮች ናቸው አሁን ተባብረው እኒህን ውሾች ያጠፉት
@ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ
@ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አለ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ መጥፊያቸው ደርሷል
@tamimayoutube8771
@tamimayoutube8771 4 жыл бұрын
😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@sofiaahmad3529
@sofiaahmad3529 4 жыл бұрын
ለታሪክ ስንቅ የሚሆን ጀግንነት 💪💪💪💪 ጁንታዉ ግን ታሪክ ይቕር የማይለዉ ጭካኔ
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 4 жыл бұрын
ወያኔወች አፈር ያስበላችሁ የተረገሙ ፍጥረት
@ሰሚራራያ
@ሰሚራራያ 4 жыл бұрын
አሜን አፈር ይብሉ
@uuaa9157
@uuaa9157 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናከብረችሁ አለን
@guutaale
@guutaale 4 жыл бұрын
Anyone translates me what they are talking about?
@علوعلر-ب2ح
@علوعلر-ب2ح 4 жыл бұрын
ወላሂእድአይነትተሠምቶአይታወቅምከዳተኛኛኛኛኛኛኛኛአላህከናተይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 жыл бұрын
እንኳን ተርፋችህ ለሞቱት ነፍስ ይማር 🙏
@TheMaggie656
@TheMaggie656 4 жыл бұрын
Of course, "Thank you so much for your service" Respect! God bless you guys!!! 🙏
@amenhenok1483
@amenhenok1483 4 жыл бұрын
Thank you for your services and rest in peace for our military who died to protect their country. History will tell about your heroism to future generation. we as people are very proud of your brave and courage. God bless you & your family. TPLF and It's followers will be arrested or killed soon.
@galaxysg7147
@galaxysg7147 4 жыл бұрын
ክብር ለናተ ለጀግኖቻችን አላህ ሆይ የኢትዮጵይ ን እና ህዝቦችዋን ከነዚህ ከሀዲ ጠብቅንል
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 4 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሁንም የኢትዮጵያ ብሌን ለመከላከያ ሠራዊት ሽልማት ይገባዋል
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 4 жыл бұрын
እንኬኳን ከነሱ መጣ ደህና አድርጋችሁ ውቀጦልኝ የኔ አንበሶች ሞት ለህዋት ፀረ ኢትዮጵያ ከሀዲ
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 4 жыл бұрын
ጅግና ምንግዜም የሚፈጠረው ግፍ ድንበሩን ሲልፍ ነው ያኔ ምንም ሀይል ሊግደው የሚችል የለም እውነኛ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ከመሪ አዛዥቸ ው እስከተራው ተዋጊ ኮራንባችሁ!!'!!
@ياالله-د3ت
@ياالله-د3ت 3 жыл бұрын
የኔ አባቶች እኔ እክርትትት ልበል እህ አላህ ይከተላቹህ
@hayathayat9755
@hayathayat9755 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ
@adanechwolde578
@adanechwolde578 4 жыл бұрын
የእማራን ልዩ ሀይል አለማመስግን ውለታ ቢስነት ነው ምነው ፋና የብሮድካስት እስካሁን ወይያኔ ነው እንዴ ስም ኦን ዩ
@wildemamushe7366
@wildemamushe7366 4 жыл бұрын
Wonderful Ethiopia army I appreciate geartes job
@azebghidey6457
@azebghidey6457 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@WasLaberschst
@WasLaberschst 4 жыл бұрын
Brave soldiers like General Demissie Bulto and others, we Ethiopians never forget their sacrifices for their motherland including my father, the war between Somalia and Ethiopia is over, now that brave soldier’s son B/G Mulalem Admasu is coming, because lions are never led by incompetent donkeys, God bless Ethiopia and our great soldiers and Abiy Ahmed!
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 жыл бұрын
Ethiopia’s national army is our dream: Ethiopians from all backgrounds, united towards a common goal which is peace and security in our country and region.🇪🇹💪🏾 TPLF must pay but to Tigrai people I say this, I would sacrifice my life for you even if you are confused by TPLFs propaganda. Nobody has ANY issue with normal Tigrai people.
@mimimil3827
@mimimil3827 4 жыл бұрын
3 ken endet hayle aygebam yehen yahel lebchachew sewadku???
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
jegina nachu wellahi allah yitebikachu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🌷
Kadyrov Went Against Putin? / Poland Declares War on Russia
11:17
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ክለሳ
5:31
Fana Television
Рет қаралды 4,3 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН