በኢትዮጵያ የተመረተው ዘመናዊው የከሰል ስቶቭ

  Рет қаралды 67,179

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 266
@temesgenhabtamu8623
@temesgenhabtamu8623 6 ай бұрын
ሀገርን መውደድ እንደዚህ ነው ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ! አሜን ! 💚💛❤
@romanadenew7202
@romanadenew7202 6 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም አሳብህ ይበቃል ለሀገሬ የሚያስፈልጋት እንዳንተ አይነት ስው ነው
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 6 ай бұрын
በጣም ግሩም ሀሳብ ነው ፕሮፌሰር ብዙ ነገር ይለውጣል ። እግዚአብሄር ያግዝዎ ትልቅ ለዉጥ ለሀገራችን ና ለህዝባችን ያመጣል እናመሰግናለን።
@askalkedane6069
@askalkedane6069 6 ай бұрын
እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ፈጣሪ እንደዚህ ለሀገር ለሕዝብ የሚጨነቅ አለ ።
@rebka5068
@rebka5068 6 ай бұрын
ተባረኩ ከድካም አዳናችሁን የሀገራችን ሙሁሮች እናመስግናለን
@ጠአ
@ጠአ 6 ай бұрын
Professor Tsegaye, I am glad to see you after long time. I met you at Bale Mountains National Park when you brought your students for a field visit. We had wonderful discussions about your work experience and how we could contribute to the development of our country. I always tell my friends the advice you gave me and to my friend during a brief time at our office in the park. Your advice was inspiring. I wish to meet you once again and discuss more on what we discussed eight or nine years ago. I knew that you had such a big plan and ambition for Ethiopia.
@tezeraamarezerefa5584
@tezeraamarezerefa5584 6 ай бұрын
"Professor"! absolutely fits him! Be blessed.
@hirutegetnet5416
@hirutegetnet5416 6 ай бұрын
አድራሻችሁ የትነው
@wahedjamal9150
@wahedjamal9150 6 ай бұрын
አድራሻቸውን አስቀምጡልን
@ammarcell2790
@ammarcell2790 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው እኔ ወደ አገር ስገባ መግዛት እፈልጋለሁ ዋጋውን እና የት እንደሚገኝ ጥቀስሎኝ
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተምሮ እንደዚህ ችግር ፈቺ ሀሳብ ይዞ መቅረብ ጀግና ያስብላል። ለብዙዎች እንዲዳረስ ተግታቹ ስሩ።
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 6 ай бұрын
Waw this is great job I have a an idia in Eritrea we have shortage of Electricity power and charcoal this will be great tool to use its best products for the environment as well good on you professor 👏👏👏👍
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
አይወደድባቹህም አካሌ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከምትፈራው ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ።🎉🎉🎉
@TsinatAmaziah
@TsinatAmaziah 6 ай бұрын
እባክዎትን አድራሻዎትን ስልክዎን ቢያሳውቁን ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 5 ай бұрын
God bless you more professor......!
@sadiqmusa363
@sadiqmusa363 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ የፈጠራ ስራ ነው ...!!! ተባረክ ...!!! ተምሮ እውቀትን ወደተግባር መለወጥ። አሁን ለሀገራችን የሚስፈልጉት በሁሉም ዘርፍ እንደዚህ አይነት ችግር ፈቺ ፈጠራዎች ናቸው።
@overcomer5608
@overcomer5608 6 ай бұрын
Be blessed brother.
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 6 ай бұрын
ኘሮፌሰርን እድሜ እና ጤና ለእርስዎ እና ለመላው ቤተሰብዎ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ትልቅ ፈጠራ ነው ፡፡ በተለይ ከከሰል ጭስ መገላገል ስንቱ በከሰል ጭስ ሞተ ስንቱ በሽተኛ ሆነ ስንቱ ይወራ፡፡
@habtu306
@habtu306 6 ай бұрын
የተባረከ አይምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ለችግር መድረስ ማለት ይህ ነው እፈልጋለው እድራሻይ ሀዋሳ ነው ኤት ነ ማግኘት የምችለው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው። እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ፀጋዬ ሀብቴ።
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ጅማሮ ነው እኛ እንደምታቁት በብዙ ነገር ወደኋላቀርተናል ግን ደሞ ከዜሮ ይሻላል ሁሉን ነገር ተቀብለን አይሆንም አንዳንዱንም ነገር በራሳችን ሰውና አቅም መስራት ግድ ነው በርቱልኝ
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 6 ай бұрын
ጀግና
@abebechweresech4032
@abebechweresech4032 Ай бұрын
ፋናዎች እንድንጠቀም አስተዋወቃችሁ ግን ያላድራሻ እንድንጎመጅብቻ አደረጋችሁን
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 6 ай бұрын
አቤት እውቀት! Bless you Professor🙏🏽 where can I buy it? I want to buy it for every family member in Addis! Seriously I remember the struggle growing up in Ethiopia just to make shiro 😂 ወይ ዘመን😊 እኛ ስናረጅ😂😂
@Ahmedseid-h2g
@Ahmedseid-h2g 6 ай бұрын
አድራሻውን ሥጡን ፋናወች እባካችሁ
@menelikasnake7626
@menelikasnake7626 6 ай бұрын
Anega Energies Manufacturing P L C
@mehadikemal7404
@mehadikemal7404 6 ай бұрын
የት ነው ያለኀው/ሺው?
@yenumoges1046
@yenumoges1046 6 ай бұрын
ክፍለሀገር በወኪልነት ለመሥራት ዝግጁ ነን
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 6 ай бұрын
Yemiyameretewe bole lemi industry park newe. yete enedmiyakefafele gene alawekem.
@nikkikebede8158
@nikkikebede8158 6 ай бұрын
​@@mehadikemal74049!
@TesfayeHalumba-g4c
@TesfayeHalumba-g4c Ай бұрын
excellent
@genenemechesajiru6402
@genenemechesajiru6402 6 ай бұрын
አድራሻ እና ዋጋዉ ብጠቀስ እንድሁም ለክፍለሀገሮች እንደት ልደርስ እንደምችል ብብራራ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር የደን ዉድመትንም ስለምቀንስ
@MohammedMohe-bg6eh
@MohammedMohe-bg6eh 6 ай бұрын
በጣም ላይፍን ሚያቀል ቴክኖሎጂ ነው ሁላቹም ብትገዙት ጥሩ ነው::
@gigcast87
@gigcast87 6 ай бұрын
ዘርህ ይባረክ ! ሀገርህን ያልረሳህ
@Kofitata
@Kofitata 6 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀ እጅግ ጠቃሚ ምርት ነው ። ግን ምን ያደርጋል አድርሻው ለህዝቡ እንዲደርስ እልተፈለገም (የጋን ውስጥ መብራት)
@semerebelay9045
@semerebelay9045 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡በትክክል ችግሩን ስለተመለከትከዉ ፡ በጣም ጥሩ የሆ መድኃኒት ሰርተህለታል ።
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 6 ай бұрын
እነዲነው እነጂ የገኙትን እወቀት ለሀገረም ለህዝብም ለራስም የሚጠቅም ነገር ማደረግ
@emmy1365
@emmy1365 6 ай бұрын
ድንቅ ፈጠራ!!❤
@mesfinasfaw7259
@mesfinasfaw7259 6 ай бұрын
መማረ የሚጠቅመው ለዚህነው።ችግርን መፍታት ። ,,,,አብዛኛው እኮ ችግርፈጣሪ እየሆነ ሀገሪቱን ወደማያልቅ ፈተና ከቷታል።
@emetieabebe3468
@emetieabebe3468 5 ай бұрын
የትነዉ አካባቢነዉ አዲስ አበባ እፈልጋለን እባካቹህ ።
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤WOW እድሜና ጤና ሰላም ይስጥልን ያሁሉ በምድራችን አባይን የመሳሰለ የኤሌትሪክ ሀይል እያለን በቂ መብራት እንኳን የለንም በዚህ መልኩ ለሚስኪኑ እየደረሳችሁ ስላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርላችሁ ይባርካችሁ ለህዝባችን በየቦታው ብታዳርሱልን እንላለን ።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እጅግ ዘመናዊ እግዚአብሔር ይባርክዎት እናመሠግናለን የእኛ አገር ነገር ተተኪ አለመኖሩ ነው የካፒቴኑ ምድጃ የሚያስቀጥለው አጥቶ ቀረ አይደል ? ብዙ ጊዜ በቲቪ ቀርበው ላሰልጥን ተተኪ ይኑረው ብለው ነበረ ሳይሆን ቀረ ይሄንን ከስር ከስር ወጣቱን አሰልጥኑ
@martazewde1658
@martazewde1658 6 ай бұрын
አድራሻ ወይነም ስልክ ስጡን
@AddisZegye
@AddisZegye 6 ай бұрын
እውቀቱን ለሀገሩ ይዞ የመጣ ጀግና ደግ ከልብ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ። ሌሎቻችሁም ከሱ ልምድ ውሰዱ
@kebupetros4109
@kebupetros4109 5 ай бұрын
አድራሻው ይነገረን
@SofiAbdu-t5d
@SofiAbdu-t5d 6 ай бұрын
እኔ ኑ ቡና ጠጡ እስራለሁ እና ብዙ የቡና አተላ ስለሚኖረኝ አድራሻችሁ የት ነው ላምጣላችሁ
@Denkeyew
@Denkeyew 6 ай бұрын
ከዚህ በፊት ፕሮግራሙን ተከታትያለሁ ነገር ግን አድራሻውን ማግኘት አልቻልኩም
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 6 ай бұрын
Yemiyameretewe bole lemi industry park newe. yete enedmiyakefafele gene alawekem.
@teshome7693
@teshome7693 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የት ነው የሚገኘው ?
@antu998
@antu998 6 ай бұрын
አድራሻዉ የት ነው
@tesfayebelachew2483
@tesfayebelachew2483 6 ай бұрын
ተባረክ ያገሬ ልጅ!!! ክፉ አይንካህ!! በየክፍለሀገሩ እንዴት መድረስ ይችላል?
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 6 ай бұрын
አድራሻውን አስቀምጡልን እባካችሁ
@sarakalab-fz6gn
@sarakalab-fz6gn 6 ай бұрын
Era ADERAShA???
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 6 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው በርቱ ግን ለቤተሰብ መግዛት ብንፈልግ ትክክለኛ አድራሻቸውን እንዴት ማግኘት እንችላለን እባካቹ ሼር አድርጉን ፋናዎች❤
@AdinaYinges-fq6qi
@AdinaYinges-fq6qi 6 ай бұрын
አድራሻ
@SenSenietbadarga
@SenSenietbadarga 6 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻ ንገሩን
@henokalemu9130
@henokalemu9130 6 ай бұрын
where is አድራሻ?
@SolomonFantu-l3v
@SolomonFantu-l3v 6 ай бұрын
ኮሜንት የሚከታተል ባሐሙያ የለም መሠለኝ። አድራሻ፣አድራሻ አድራሻ ይባላል ግን መልስ የሚሠጥ የለም። ስታናድዱ!!
@asfaw8
@asfaw8 6 ай бұрын
thank you Professor great idea ንሕና ኢትዮጵያውያን ኩሉ ክንገብር ንኽእል ኢና።
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 6 ай бұрын
መማር ካልቀረ እንደ እርስዎ ።
@feyidageletu6655
@feyidageletu6655 Ай бұрын
አድረሻ ስጡን
@feqerad5323
@feqerad5323 6 ай бұрын
መማር፣ ለመጥቀም ማለት እንዲህ ነው!! የዳያስፖራ ምሁራን የሚያውቁት ጥይት መግዛት እና ወጣቶችን ማስጨረስ ነው!!
@Mathyas516
@Mathyas516 6 ай бұрын
Professor, I appreciate the idea that create the product. But, my concern is about the price of the product. If you want to reach the poors and the medium income groups you have to think over it. Other wise it has to be financed or supported by the ministry of water and energy or by others who are engaged and investing on environmental issues including the NGOs.
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 6 ай бұрын
ወላሂ፡ሠውተምሮ፡ብዙደሞዝመብላትሣሆን፡ለሠውየሚጠቅምነገርመሥራትከገዘቡምበላይ፡የሥደሥታል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 6 ай бұрын
አድራሻሰጡን ፈና⁉️⁉️⁉️
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 6 ай бұрын
ፋናን አለማመስገን ንፉግነት ነውና
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 5 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@askalkedane6069
@askalkedane6069 6 ай бұрын
የት እንደሚገኙ ንገሩን
@askalkedane6069
@askalkedane6069 6 ай бұрын
እስከ 10 ተምረን ሥራ ላጣነው የአዳስ አበበ ሴቶች መፍትሄ ፈልጉ።
@hailealem4806
@hailealem4806 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሰደሳች ነው በነካ እጃችሁ አድራሻውንም ሰጡን
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ለወገን ደራሽ ወገን ነው የተባረከ ስራ ነው እናመሰግናለን ግን የት ማግኘት እንችላለን
@DanielBelihou-s5s
@DanielBelihou-s5s Ай бұрын
በጣምጥሩስራስለሆነ እፈልጋለሁ የማገኘበት ቦታ ማከፋያ በገለፁ ወይስልክ አመሰግናለሁ
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 6 ай бұрын
አድራሻችውንና ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 6 ай бұрын
Yemiyameretewe bole lemi industry park newe. yete enedmiyakefafele gene alawekem.
@beldatufa82
@beldatufa82 6 ай бұрын
Hog bless you professor. You are really a problem solver for a country like ours. Thank you so much!!
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 6 ай бұрын
ይህንን ምድጃ ሞክረነዋል እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በየቤታችን ያለውን ችግር በቀላሉ ያሶግዳል
@AderawBelayneh
@AderawBelayneh 6 ай бұрын
እስቲ አድራሻውን ስጪኝ እህት?
@haimont9075
@haimont9075 6 ай бұрын
እባክሽ እህቴ አድራሻውን ስጭኝ
@woinshetadane
@woinshetadane 6 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው?
@A23Sam-u7c
@A23Sam-u7c 6 ай бұрын
የት ይገኛል
@mergedeginte195
@mergedeginte195 6 ай бұрын
አድራሻ?
@birhanegirma8078
@birhanegirma8078 2 ай бұрын
50 ዓመት ውጪ ኖረው ወደ ሀገር ቤት ስንት አዲስ ነገር ማምጣት እየቻሉ::::::: ማንም መክፈ ት የሚችለውን ሆቴልና ሱፐር ማርኬት የሚከፍቱትን ሺ ጊዜ ትበልጣቸዋለህ!!!!!
@AddisBezabh
@AddisBezabh 8 күн бұрын
ተባረክ ሀገርን መርዳት እንደዚህ ነው በወሬና በጭካኔ ከማጨራረሰ
@zozyhabashi8030
@zozyhabashi8030 6 ай бұрын
አድራሻአሥቀምጡልንእኔየገጠርልይነኚእናእፈልጋነሁ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 6 ай бұрын
ከሰሉ እንዴት ነው የሚመረተው ።
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 6 ай бұрын
በየቦታዉ ቅርንጫፍ ከለለ በኢትዮጵያ ላይ ምንም ነገር መግዛት አይታሰብም ሁሉም እናቶች ይጠቀሙ ካላቹ እባካቹ ቅርንጫፍ ይኑራቹ በሁሉም ወረዳዎች
@abelmenna4181
@abelmenna4181 5 ай бұрын
አድራሻ ማግኘት አልቻልኩም ስጡኝ እስኪ እውነት መሆኑን ላረጋግጥ በሚዲያ ቀርቦ ፈልጌ ያገኘሁት ነገር የለም
@Nejat952
@Nejat952 6 ай бұрын
Masha Allah aerf Sera new betam❤
@kidistwaldemichel6560
@kidistwaldemichel6560 6 ай бұрын
ት ል ቅ እው ቀ ት ነ ው ተ ባ ረ ክ የ ት ነ ው የ ሜ ገ ኝ ው ዋ ጋ ው ስ 🙏🙏
@Ashenafi.Regasa
@Ashenafi.Regasa 6 ай бұрын
Thank you, Professor.
@temirseyid5776
@temirseyid5776 6 ай бұрын
ዋዉ
@betsehatadesse4242
@betsehatadesse4242 6 ай бұрын
አሪፍ ነው ትላንት ሳየው ነበር።
@em6708
@em6708 6 ай бұрын
ምርጥ ነው
@bemnetenanuketema3064
@bemnetenanuketema3064 6 ай бұрын
Adrashachu yet nw?
@WabiSilashii
@WabiSilashii 6 ай бұрын
የሽያጭ ቦታውን አሳውቁና
@kediwollotube
@kediwollotube 6 ай бұрын
ቺግሩ አድራሻ አትለቁም ባለፈው የጀራ ምጣድ እደዚህ ተለቆ በስልካቸው ስደውል አይስራም
@musefaarega1059
@musefaarega1059 6 ай бұрын
ፌስቡክም ማስታወቂያ ያስከፍላል ?እምታውቁት እንኳ ስልክ ቁጥሩን አሳውቁን
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 6 ай бұрын
Yemiyameretewe bole lemi industry park newe. yete enedmiyakefafele gene alawekem.
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 6 ай бұрын
የት ነው የምገኘው ?
@solomonmekonnen2435
@solomonmekonnen2435 6 ай бұрын
ዝም ብላችሁ በወሬ ከምትወጥሩን አድራሻቸውን ብትገልፁልን ተጠቃሚ ብንሆን ወይስ ሚሲጥር ነው አናንተ ብቻ የምታውቁት የፈጠራ ባለሙያውን አግዚአብሔር ሌላም ዕውቀትን አብዝቶ የጨምርላቸው
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 6 ай бұрын
Yemiyameretewe bole lemi industry park newe. yete enedmiyakefafele gene alawekem.
@ጀሙነኝከለሚ
@ጀሙነኝከለሚ 3 ай бұрын
የት ነዉ የምትገኙት
@WogenawinetAybejenim
@WogenawinetAybejenim 6 ай бұрын
where can we shop i don't understand why the store is not listed
@yizeshwaltadese1859
@yizeshwaltadese1859 2 күн бұрын
አለአድራሻ ላም አለኝ በሰማይ ሆነብኝ
@habukasim7356
@habukasim7356 6 ай бұрын
በጣም ትልቅ ስራ
@geberealx3449
@geberealx3449 6 ай бұрын
አምስት ወር አድገውበት ወይም ኖረውበት ሙሉ የዶሮ መኖ የተቀላቀለበት የዶሮ ጥራጊ አለን ዶሮዎቹን አውጥተን ስለጨረስን ይሄ ደግሞ ለከሰል ወይም ለባዮ ጋዝ ስለሚጠቀሙበት አድራሻ ብታስቀምጡ ይወስዱልን ነበር በብዛት
@SddvMnc
@SddvMnc 21 күн бұрын
አሁን ለገበያ ቀረበ እንዴ ከቀረበስ የት ነው ምናገኘው
@Whoamlquest9
@Whoamlquest9 6 ай бұрын
ደስ ብሎናል ለመሞከር አድራሻ ስጡን።
@ethioamericann
@ethioamericann 6 ай бұрын
Kudos to your creativity and contributions to motherland👏🏾💚💛❤️👏🏾 if the landscape of economical level fields are fair to all investors the sky is the limit 🤞🏾 with 120 million plus population the potential for new investors or any cutting edge innovation is enormous 👌🏾
@zelekateshome1698
@zelekateshome1698 6 ай бұрын
የስልክ አድራሻቸውን
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ሕዝቡን ከሚዘርፉ ነጋዴዎች ነኝ ባዮች እናንተው በቀጥታ በመሸጥ አድኑት አለበለዚያ ዋጋውን አንረው መግዛት እንዳይችል ያደርጉታል ።
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Ай бұрын
ኢትዩጵያ ነፃ የሚያጣት ስራ ፈጣሪ ያስፈልጋታል
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 6 ай бұрын
በጣም በጣም እናመስግናለን ❤
@MekedesGegziyabher
@MekedesGegziyabher 6 ай бұрын
አድራሻ እና ቦታ ጻፉልን እንዴት እናግኛቸው
@fitsumtsegaye9039
@fitsumtsegaye9039 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ፋና ማስታወቂያ በነፃ መስራት አለባችሁ ወይ በጋራ ስሩ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 6 ай бұрын
እውነትም ፕሮፌሠር
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 6 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
በፋብሪካ የሚመረተው ከሰል
3:39
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 6 МЛН