የ1.5 ሚሊየን ብር ቤቶች፣ የ60 ቢሊየን ብር ታወር እና ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 40,024

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

የ1.5 ሚሊየን ብር ቤቶች፣ የ60 ቢሊየን ብር ታወር እና ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ

Пікірлер: 167
@dawitteklemariam5827
@dawitteklemariam5827 Жыл бұрын
ግን ጋዜጠኛው በርታ አንደኛ ነህ ለኔ አንተ ጥሩ ሰው ነህ በርታ ለእውነት ይኑርህ በርታ
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Жыл бұрын
I wish purpose black success. I know their dream is big but nothing is impossible in business. Also big respect for the journalist.
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 Жыл бұрын
በጣም የማከብረውና የምወደው ሰው. የቋንቋ መምህሬ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ዛሬ በሰው አገር እንደልቤ ሃሳቤን ለመግለፅ መሰረት የሆንከኝ አመሰግናለሁ።
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ፒያሳ ቋንቋ ትምህርት ቤት ?
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 Жыл бұрын
@@hamameyonas4604 አዎ ፒያሳ ልክ ነህ። ክረምት ላይ ት/ቤት ሲዘጋ ካለሁበት ከተማ ለዕረፍት አዲስ አበባ ስመጣ እማር ነበር።
@binyamberhanu2764
@binyamberhanu2764 Жыл бұрын
ምርጥ ከሚገርም የቢዝነስ ብቃትና አስተውሎት ጋር የተግባር ሰው በዛ ላይ መልካም አስተሳሰብ ብሩህ አእምሮህ የቀና ልብ ባለቤት። ይሳካለታል ምናለበሉኝ!!!
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc Жыл бұрын
ትክክል ነው ዶክተር እየሰራህ ያለኸው ነገር ጥሩ ነው በርታ ::
@surafelsentayhu8946
@surafelsentayhu8946 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው ። ለድርጅቱ መልካም ነገር ሁሉ እንዲሆንላቸው እመኛለሁ ።
@mitikumulugeta5662
@mitikumulugeta5662 Жыл бұрын
ዶክተር ፍሰሀን በተቻለን ሁሉመመርዳትና ሀሳቡን ከግብ እንዲያደርስ ከጎኑ መቆም አለብን ፐርፐዝ ብላክ የሚቀይሳቸው መንገዶች ሁሉ ትክክለኛ ናቸው
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Жыл бұрын
i know a lot of challenges in Ethiopia but be strong and achieve your vision keep up the good work!
@NetsaHager
@NetsaHager Жыл бұрын
Verry great project
@helenhairsalon2013
@helenhairsalon2013 Жыл бұрын
He is the best gay God bless him he has a big vision for Ethiopia we need to support him
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 Жыл бұрын
Correction: not "gay " the right word is "guy"
@getachewworku2150
@getachewworku2150 Жыл бұрын
እረ በምታውቂው ቋንቋ ተጠቀሚ ውይ አስተካክይው
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
​@@ribkamengistu7153🙈🙈😂😂😂
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 Жыл бұрын
gay??? OMG😂😂😂
@AkinawWagari
@AkinawWagari 3 ай бұрын
gay means
@eyobwubishet5383
@eyobwubishet5383 Жыл бұрын
I found this interview very interesting and excellent conversations on both sides as a public journalist and businessman. 👏 good job. I don't know this, Dr. But I expect very useful tangible community services from him as his conversations.
@michaelkebede552
@michaelkebede552 3 ай бұрын
He is the founder of Unity University
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ትልቅ ሠው ነህ ,ኢትዮጵያ ሠላም እንኳን ብትሆን የነዛ ዶንቆሮ ባለሥልጣንት ቢሮክራሢ ማለፍ ራሡ ትልቅ ሥኬት ነው።
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 7 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ እየሰራህ ነው በርታልን ወንድማችን ሰው ከመተቸት ወደ ኋላ አይልም
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ዶክተር ምንም ችግር ቢመጣ ተሥፋ አትቁረጥ ,ሀሣብ በጣም የምራል።
@ArabsaBole-x8e
@ArabsaBole-x8e Жыл бұрын
Let's support the grand vision for all Black people,my best wish for all purpose black board of directors and CEO D.r Fesseha Eshetu.
@ephremmoria7865
@ephremmoria7865 Жыл бұрын
ok aftr ĺ9999999lĺĺĺll
@ephremmoria7865
@ephremmoria7865 Жыл бұрын
ĺllllo9
@crimsonJerom
@crimsonJerom Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ቀለም እይለዋወጠ ሰዉን ይዘርፈዋል 😢
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ኋላ ቀር ቢሮክራሲ የንግድና ኢንቨስትመንት ዋና ማነቆ ነው።የለም፣አይቻልም፣እምቢ፣አልፈርምም የመሳሰሉት ስራ ገዳይ ተውሳኮች ከባለስልጣናትና ሀላፊዎች ምቀኝነትና የብቃት ማነስ የሚመነጩ ዋና የንግድ እንቅፋቶች ናቸው
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 Жыл бұрын
እኔ የምለው ለምንድን ነው አስር ፕሮጀክት ከመጀመር እና ግራ ከመጋባት ቀስ በቀስ ሂደት ታይቶ ሌሎችን ማስጀመር ይሻላል ባይ ነኝ ነገር ግን የደሀውን ብር ሰብስቦ ከዛ በኃላ ግራ ማጋባት ልክ አይመስለኝም
@btin1791
@btin1791 3 ай бұрын
😂 ሌቦች ናቸው
@geletugg2888
@geletugg2888 Жыл бұрын
Stop laying people. Yesu office serategnch nachew begideta eyegebu comment yemiyadergut.
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 10 ай бұрын
Excellent plan!
@kaebdemsis119
@kaebdemsis119 Жыл бұрын
ኧረ እኔም ሼር መግዛት እፈልጋለው የት ነው ቢሮው?
@purposeblackethiopia1
@purposeblackethiopia1 Жыл бұрын
ዋና መስሪያ ቤታችን የሚገኘዉ ሜክሲኮ ከህብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያለዉ ህንፃ ላይ ነን ለተጨማሪ መረጃ በ ዜሮ ዘጠኝ ሰባአምስት ሰባሰባት ሰባስምንት ሰባ ዘጠኝ ይደዉሉ ኢዮብ (የ ፐርፐዝ ብላክ አክሲዮን አማካሪ)
@alisultan3799
@alisultan3799 Жыл бұрын
ዶ/ር ፍሰሀ ኤርሚያስ አማልጋን ሰላም በሉልኝ 🤣
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
😂
@Toddlerworld21
@Toddlerworld21 2 ай бұрын
😂😂
@AkinawWagari
@AkinawWagari Жыл бұрын
He is wonderful manager
@abuibtisam7602
@abuibtisam7602 Жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ !!!🎉🎉🎉
@LoveKedu
@LoveKedu Жыл бұрын
እር እኔ ፍራሁ ምክንያቱም እክሲዬን ገዘቻለሁ የተባለው ከአንድ አመት ነበር ይተባለው አር ጉበዝ
@dere7406
@dere7406 Жыл бұрын
አቤት የኛ ሃገር ጋዜጠኝነት ጨቅጫቃ! ጥሩ ሃሳብ ነው ይሳካላችሁ የምንለው መቸ ነው? የግድ መሟገት አለብን እንዴ?
@teshomekebede2211
@teshomekebede2211 Жыл бұрын
He has big vision most not support him . Please give time and help for him to succeeded. Dr also don't open several investment at the same time stick on few be successful then jump to other level .
@demose255
@demose255 Жыл бұрын
Dr Fisseha is a very optimistic person, which I think makes him naive at times. Like he said, people should take full responsibility for their decision to invest in his vision as long as he didn’t break the law. You can’t sue him for selling you a dream.
@Ephrem.Hassen
@Ephrem.Hassen Жыл бұрын
እኔ ፍራንቻይዝድ ከገዛት ውስጥ ነኝ በየ ሶስት ወር እንከፍላለን ግን በአመት አንዴ ብቻ ነው የምንከፍለው ብለውኛል ካስፈለገ ስም መስጠት እችላለሁ :: ዶ/ር ፍስሃ ምናልባት ኤጀንቶችን በፊት ሹ።
@ArabsaBole-x8e
@ArabsaBole-x8e Жыл бұрын
Tirfama sihone new engi arata abedari mesloh new ende gebgaba
@Peda_4444
@Peda_4444 Жыл бұрын
አንዲት ነገር መስራት የማይችል እንኩቶ ማህበረሰብ..... በሚሰሩ ሰዎች ላይ perfection መጠበቁ ይገርመኛል!! They don’t even know the future is full of uncertainty!! በፈረሰች አገር ውስጥ... እነ ዶ/ር ፍስሃ እንደዚህ ambitious የሆነ business ውስጥ መግባታቸው... ያሳዝኑኛል!! ጋዜጠኛ ተብዬዎቹ ... ግን Scandinavian countries ውስጥ የሚኖሩ ነው የሚመስለው!!
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ያልሸዉ ጥሩ ነበር ዶክተሩ ታማኝ ቢሆን ነበር ያልሸዉ ጥሩ ነበር ግን እሱ ሰራዉ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነዉ ሌላ ሰራ የለዉም 3000 ሰዉ ቀጥሮ አክሲዬን መሸጥ ነዉ ሰራዉ ግን እራሰሸን ጠየቂ ሰዉዬዉ ሁለት ቢሊዬን ብር ሰብሰቢየለሁ ብሎዋል ታድያ በዝያ ገንዘብ ሰራ ሰርቶ ማሳየት አቅቶት ነዉ
@michaelkassa4399
@michaelkassa4399 Жыл бұрын
ሰወች አክሲዮን ከመግዛታቸው በፊት አዋጭነቱን አመዛዝነው መወሰን አለባቸው:: ከገዙ በሁአላ ተታለልኩ አይሰራም::
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
የቢዝነሰ ሰዎች እንደፓሰተሮች ተሰፋ የሚሸጡት እንዴ አረወየው😢
@kepha5065
@kepha5065 6 ай бұрын
ትልቅ ቪዥን ትንሽ ፋይናንስ ሳክስ የበዛበት ሀሳብ ነው
@newg3441
@newg3441 Жыл бұрын
This guy must be arrested asap. He had bad track records with unity university
@demessiedea9227
@demessiedea9227 Жыл бұрын
Rather than trash talking on individuals. Give us 1234 reasons to support your argument. Unity university is a success story not a bad track record.
@davidrafael9797
@davidrafael9797 Жыл бұрын
@@demessiedea9227give 1234 reason why unity university is success, rather than saying tututut…
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
Why do I see Ermias Amelga of access realestate in this man?
@tttwo2861
@tttwo2861 Жыл бұрын
ma men!
@genikassahun9818
@genikassahun9818 Жыл бұрын
ዶ/ር ፍስሃ ሐበሻ ሲሚንቶን ሰላም ይበሉልኝ!በአክሲዮን ስም በተለያየ ምክኒያት የተጎዳን ህዝብ ጥቂት ሃብታሞች ተሰባስባችሁ ትዘርፉታላችሁ።በቀጣይ ኦህዴድ ከፈቀደልህ ሐበሻ ሲሚንቶን በህግም ጭምር ጠይቅልን።።
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 3 ай бұрын
I love this journalist ❤❤❤❤ Iconic ❤✅
@btin1791
@btin1791 3 ай бұрын
መቼም ይሄን ምስክን ህዝብ አረሱት😬
@solomontorba732
@solomontorba732 3 ай бұрын
Dr Fiseha is Great person who think for Ethiopians that can improve their life. So Please don't disturb him and he become successful. If any one who is not comfortable with Purpose Black Ethiopia project he/she can leave the project. One thing that we have to consider is Dr Fiseha and his colleagues can be successful because he is risk taker entrepreneur.
@גנטלמה
@גנטלמה 3 ай бұрын
Men ainet ye hesan sera new . Aksion seshetu yaserdut lala .Ahunes kezet becha hone.
@puffns
@puffns Жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ! ዶክተሩ "አበዳሪንና" (if his building is given as a collatoral then the "investor" is a "lienholder/mortgagee" NOT an "investor.") "ኢንቨስተርን" መለየት አይችልም። He seems to be playing a ponzi scheme with the "real estate" business.
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Precisely. He knows too well that people are desperate so he is simply telling them what they want to hear. People are expected to have an apartment unit at the price of 1.5 million Birr which is not gonna happen. He is a Con Artist.
@golaaayyoo
@golaaayyoo Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ በአፈቀላጤዎች እየቀለጠ እስከመቼ ያለቅሳል።
@Bretanssa
@Bretanssa Ай бұрын
ኮንዶሚኒየም ግዙ እያለ ግን በህግ እንዳይጠየቅ intentionally የድርጁቱን አክሲዮን እያስፈረመ ለህዝብ የሚሸጥ ህሊና የሌለው ምሁር😅😮 የደሀ ገንዘብ ዘርፎ ጠፋ ። አይቅናህ።
@kibromkidanu7997
@kibromkidanu7997 Жыл бұрын
Strong Journalist actually. Let the others too have such like habits.
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
I love his journalist it you are a talking tarot
@zerubablegetachew7081
@zerubablegetachew7081 5 ай бұрын
የሚሰራ ሰው ትልቅ ሀሳብ
@Abebebelow
@Abebebelow Жыл бұрын
ለገዳዩ ለዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ ስልጣን ብላቸሁ የአማራ ህዝብ ላይ ጦር የምታዘምቱ የአማራ ባለስልጣናት ደጋግማችሁ ብታስቡ መልካም ነው ዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ የማይሆን ትዕዛዝ ሰጥቶ እናንተን ከወንድሞቻችሁ ጋር የሚያዋጋችሁ የእናንተን ህይወት ከጉዳይ ስለማይቆጥር ነው ስለዚህ ለህይወታችሁ ዋጋ ሰጡ ይኸው በእናንተ ሞት ኦነጐችን ስብስቦ እነዚህን ነፍጠኞች አጫ ረስኳቸው እያለ እንደሚያላግጥ ቦታው የነበሩ ስማቸው እማልጠቅሳቸው ሰው መስክረዋል
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አትፍራ ግፋ ካለ እጅህን መሰጠት ነዉ አትቧቅበቅ ገና ጦሩ ሳይመጣ
@kepha5065
@kepha5065 6 ай бұрын
ትልቅ ቪዥን ትንሽ ፋይናንስ ሳክስ የበዛበት ሀሳብ ነው
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Жыл бұрын
Gentlemen, Please use Amharic words when asking and answering otherwise, change the interview in English. Thanks for your understanding. With respect,
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ ቶሾመ እሰቲ Ponzi scheme በአማርኛ ይተርጎሙልኝ ቁጭ በሉ ልበለዉ ሾሾ ልበለዉ አረ ምን ልበለዉ ማጭበርበር ልበለዉ እሰቲ ጀባ በለኝ የአማርኛን ትርጉሙን ለዚህ መልሰ ካልሰጠህ የምታወራዉን አታቅም ማለት ነዉ
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 3 ай бұрын
ያቀዱትን 10,000,000,000 ብር አክስዮን ገና ሳይሰበስቡ 100,000,000,000 ብር አክስዮን እንሰበስባለን የሚል ቅዤት ነው የሚያወራው።
@dere7406
@dere7406 Жыл бұрын
እጁን ተጠምዞ አልገባም አለቀ!
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Жыл бұрын
የመሬት ጨረታ አሸንፋለን ብለዋል በሌላ በኩል ደሞ ስለ ቦታ ለዝ ክፍያ ሲጠየቁ ከግለሰብ የገዛነው ቦታ ነው ብለዋል። ይህ ትንሽ ብዥታ ይፈጥራል። ጋዜጠኛውን ማድነቅ እፈልጋለሁ ይችን ጉዳይ ግን ባለማስተዋል ሳይጠራ የታለፈ ይመስለኛል።
@gezehagneggi
@gezehagneggi 3 ай бұрын
as expected -- he ran away with public money?
@mikenigatu3933
@mikenigatu3933 3 ай бұрын
If the tower costs 60 billion to build and you are selling 1.5 million, that means the tower needs to have 40,000 units just to break even. There is no way you can build 40,000 units in the tower. This never made sense. Numbers don’t lie. It turned out to be a big scam as suspected,
@enkuye2001
@enkuye2001 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እንደ አንዷ ሼር ሆልደር በጥያቄዎቹ እና በዶክተር ፍስሀ መልስ እረክቻለሁ ነገር ግን አንድ ጋዜጠኛው ሚስ ያረጋት ጥያቄ ዶር ፍስሀ እንዲመልሱት የምፈልገው " ምናልባት የታሰበው 60 ቢልዬን ብር ባሰቡት መንገድ ባይሰበሰብ ምንድን ነው ፕላን B ያዘጋጁት ህንፃውን ለመገንባት" የሚለውን የዚህን ጥያቄ ምላሽ በጣም መስማት እፈልጋለሁ።
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እህቴ የወያኔ መንግሰት አሜሪካ ላይ የአባይን ቦንድ ሲሸጥ የግብፅ ተቀጣሪዎች አሳብቀዉበት ኢትዬጵያ 5 ሚሊዬን ደላር ተቀጥተዋል ወንድሜ ማንም ተነሰቶ ገንዘብ መሰብሰብ አይችልም መመዝገብ አለበት Securities underwriting investment bank አክሲዬኑ ካልተሸጠ ባንኩ ይገዛና በኃላ ቀሰ እያለ ለሕዝብ ይሸጣል ወይ ደግሞ 90% አክሲዬን ቢሸጥ እንኳን ሙሉ በመሉ ሰላልተሸጠ ገንዘቡ ተመላሸ ይሆናል፠ ገብቶሻል ፕርፕዝ ብላክ አይደለም አክሲዬኑን የሚሸጠዉ ገንዘቡ ካልሞላ ተመላሸ ያረጋል ባንኩ በዚህ ሰምምነት እንግዲህ ፕርፕዝ ብላክ 10 ቢሊዬን እሰበሰባለሁ ብሎ90% አይደለም 10% ነዉ የሰበሰበዉ ሰለዚህ ገንዠቡ መመለሰ ነበረበት ገንዘቡ ባንክ ጋ ቢኖር ባንኩ ደንታ አይሰጠዉም ይመልሰ ነበር አሁንም ይህ ሰዉዬ በነፃ መሬት ማግኘት አለበት ወይ ባልተጋነነ ዋጋ መሬቱን መግዛት አለበት ሲቀጥል መሬቱን በግልፅ መጠቆም አለበት ሲቆፈር መሰረት ሲያወጣ የተወሰነ አክሲዬን ደረጃ በደረጃ ቢሸጥ አሰር ሚሊዬን አክሲዬን ባንዴ እንዳይሸጥ ገንዘብ በሚያሰፈልገዉ ደረጃ ብቻ ቢዋጣ ጥሩ ነበር ሌላዉ እንዴት አርጎነዉ የ30 ሚሊዬን ቤት በሁለት ሚሊዬን መሸጥ የሚችለዉ 87.9% የቤት ዕቃዎች ከዉጭ ነዉ የሚመጡት የባኞ ቤት ዕቃዎች በቀላሉ ሀገር ዉሰጥ ይሰራል ብዙ ወጪ ቀናሸ ተጠቅሞ ዋጋዉን ሊያረክሰ ይችላል ግን አነገረንም ሰለዚህ ጠንቀቅ ነዉ
@yonasaddis503
@yonasaddis503 3 ай бұрын
Do not fooled by this guy? See his track records. He took all the money from the diaspora. No where's to be found. What about the money he collected for real estate.
@archives93
@archives93 Жыл бұрын
The interviewer is very rude!
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሳላመሰግንህ አላልፍም በርታ ሌሎችንም ጉዳዮች ለማቅረብ ሞክር።
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 Жыл бұрын
በኦሮሙማ ዘመን አማራ ሆኖ ኢትዬጲያ ውስጥ ኢንቨስት የሚያደርግ ሰው በፍጹም አይገባኝም
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እኔም አገባኝም ያንተ ጀላጅልነት ታድያ ጎንደር ላይ ኢንቨሰት ታረጋለህ ወይሰ እንደኢሐፓ ትምህርት ከድል በኃላ ብለህ ሳትማር ትቀራለህ
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 Жыл бұрын
go forward Purpose Black
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😂😂😂😏ህንዴት ነው የመንግስት ሚኒስቴሮችና ባንኮች በበላይ ተቆጣጠሪ የሚሆኑት የአክስዬን ማእበርን😂😂😂😂😂😂የመንግስት ሚኒስትሪዎችማ በየበኩላችው የሚያደርጉት የመቆጣጠር ያደርጋሉ።
@adamshafi8117
@adamshafi8117 3 ай бұрын
Alahamdulilla balememezgebe sisema des bilogn nebere gin be 1.5 million birr ayitasebim
@yeshitilagosa9632
@yeshitilagosa9632 Жыл бұрын
Pre Audit is against the principle of auditing (Independence).
@selamnegash8843
@selamnegash8843 Жыл бұрын
OMG leba new::
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu Жыл бұрын
በሀገራችን ስለአክሲዮን ገበያ በቂ ግንዛቤ ሊኖር ይገባል።መሰረታዊ የሆነው የማትረፍና የመክሰር የንግድ ባሕሪ የአክሲዮን ገበያንም ይመለከተዋል።አክስዮን ስንገዛ መቶ ፐርሰንት እናተርፋለን የሚል ሕልም ካለን ስህተቱ የኛ ነው።ማትረፍ እንዳለ ሁሉ መክሰርም ሊኖር ይችላል።
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😂😂😂😏ህንዴት ነው የመንግስት ሚኒስቴሮችና ባንኮች በበላይ ተቆጣጠሪ የሚሆኑት የአክስዬን ማእበርን😂😂😂😂😂😂የመንግስት ሚኒስትሪዎችማ በየበኩላችው የሚያደርጉት የመቆጣጠር ያደርጋሉ።
@AkinawWagari
@AkinawWagari 3 ай бұрын
Share holder do have a lot of business perspective
@yeshitilagosa9632
@yeshitilagosa9632 Жыл бұрын
አንድ ሰዉ ከአንድ አ.ማ አክሲዮን ሲገዛ : እንደ ነገሩ ሁኔታ የአ.ማሩን ትርፍ/ኪሳራ ይጋራል ማለት ነዉ። ሰዉየዉ በንግድ ድርጅትና በቤት ስራ ማህበር መካከል ያለውን ልዩነት ቀላቅሎ እያወናበደበት ነው።
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
እድሜ ለፖለቲከኞቻችን trust issue ተጠቂ ከሆንን ቆይተናል እንኳን የመንግስት ባለስልጣን አይደለም ማንም ቢመጣ ለማመን ይከብደኛል
@fikrumengesha268
@fikrumengesha268 Жыл бұрын
ስልሳ ሁለት ሚሊዮን ብር ኪሳራ፣ በቀን ስምንመቶ ሺ የቅንጡ መኪና ኪራይ፣ አንድ መቶ ሺህ ብር ለገዛ ባለ አክሲዮን የአንድ ሚሊዮን ሰርተፍኬት መስጠት፣ ይሄ ሁሉ ወጪ ካክሲዮን ሽያጭ መሆኑ ተዘነጋና አሁንም እድገት ላይ ነን ብሎ መዋሸት ምን አመጣው?
@hvgb6263
@hvgb6263 Жыл бұрын
Yamalalachawma Eqdh Nawa Ene Erasu Akseyonun Gazchalahu
@Abebebelow
@Abebebelow Жыл бұрын
ይድረስ ለብአዴን ዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ በአማራ እስረኞች ላይ አፋቸውን ከፍተው ሽንት እንዲሽናባቸው አደረገ ጥፋራቸውን አስነቀለ ሴት እህቶቻችን በድብደባ ብዛት ፅንሳቸው እንዲጨናገፍ ተደረገ የ 60 አመት እናት ልብሳቸውን አውልቀው እንዲገረፍ ተደረገ አማራ ላይ የተደረገ ግፍ ቃላት እንኳን የማይገልፁት ደረጃ ላይ ደረስ ይኽንኑ ወንጀል የፈፀሙት የዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ አራዊት ሰራዊት አማራ ክልል ገብቷል
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
እየፈሩ ነው አፋቸውን እንዲሸኑ የሚፈቅዱላቸው?
@Abebebelow
@Abebebelow Жыл бұрын
@@girmaabdi182 ይኸን የፃፍኩት ለገዳይ ለአስገዳይ ወይም ለደጋፊዎቻቸው አይደለም እናንተማ ስራችሁ ነው ታውቁታላችሁ ለማያውቁት ከሰው ጋር እየኖሩ ለሚመስላቸው ሰዎች ነው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ወንጀሎች ሰው በሆኑ ፍጡራን አይሰራም
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
@@Abebebelow እውነተኛ ትመስላለህ።
@YosefSenai
@YosefSenai 3 ай бұрын
ሠውየው።ነጋዴ።አይመሥልም።ፓስተር።ፋስሀ
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 3 ай бұрын
ይሄ ቂጡላይ አሮ የደረቀበት ጠያቂ የምታወራውን አያቀውም ዝም ብሎ ነው ፍጥጥ ብሎ የሚያይህ
@behailutewhedo
@behailutewhedo Жыл бұрын
His dream won't come true. This is very difficult to manage. Expanded , uncontrolled project will fail. Wait 5 years. I wish him all the best. But the reality is that do only what it can be managed. Take for example CCD housing project in legetafo. Investors haven't received their houses for more than 10 years, very difficult to deal with the Comany. Sweet deals , too good to be true, shall be seen seriously.
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😂😂😂ከመቼ ወዲ ነው ሜካናይዝድ ህርሻና የታወር ሪል ስቴት ሀብረው የሚሄደው??😂😁😁😁😂😂ሰውዬው ወደ 300 ቢሊዬን ካፒታል ህንሰበስባለን ሀለን ለመሆኑ ስንት የውጪ ምንዛሪ ያስፈልገናል ብለው ተምነዋል??😁😁😁አይመስለኝም😁😁😁😂
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😂😂😂ከመቼ ወዲ ነው ሜካናይዝድ ህርሻና የታወር ሪል ስቴት ሀብረው የሚሄደው??😂😁😁😁😂😂ሰውዬው ወደ 300 ቢሊዬን ካፒታል ህንሰበስባለን ሀለን ለመሆኑ ስንት የውጪ ምንዛሪ ያስፈልገናል ብለው ተምነዋል??😁😁😁አይመስለኝም😁😁😁😂
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 Жыл бұрын
የተበላ እቅብ 😢
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 Жыл бұрын
ሌቦችን እንዲህ ወጥሩልን ። ደግሞ እኮ ድርቀቱ
@estifanoesdesalgne1542
@estifanoesdesalgne1542 Жыл бұрын
Scammers are budding in Ethiopia....Dave you are a great investigative journalist!! If anyone hear this interview attentively he dare not invest!!! The greatest ponzi scheme is unfolding in our country -The farmer's life won't change -the investors won't get their money -The so called home owners won't get their keys Only the founders will redeem the money!!!
@henoktekle1694
@henoktekle1694 Жыл бұрын
On point! Sad thing is, not all people can comprehend the dream is more of a nightmare. Relying on hopes that won’t materialize for all the farmers and the investors getting scammed in a broad daylight while the people raising the capital including the CEO flying off with the money. Need to wake up
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😁😁😁😁የ60 ቢሊዬን ታወር😁😂😂😂😂በደደቦቾ የምትመራ አገር ሆነች ኢትዬ😂😂😂በጣም የውጭ ምንዛሪ ህጥረት ሀስፈላጊ ህቃዎችን ለማስመጣት ለሀንድ ታወር ስራ ላይ ማውጣት ደደብነት ድንቁርና ነው😁😁😂😂😂😂
@Happy-xm3qb
@Happy-xm3qb Жыл бұрын
Please do not attempt to deceive people. Professional dishonesty is the worst kind of abuse. With deceptive advertising, you can't succeed in business. You may succeed in fooling some initially, but you loose trust in the majority when everyone finds out that you were attempting to deceive. After that, no matter what you do, people won't trust you. If there is no trust, nobody is going to do business with you. What is the guarantee that you don't advertise inferior quality product as being superior, again? For example what is the guarantee that you don't dilute milk with water, if your mantra is making money no matter which way?
@zewdua155
@zewdua155 Жыл бұрын
@Happy-xm3qb, Are you a shareholder? If not, then mind your own business! You have no right to comment, besides you are not representing anyone but you. Therefore, use a singular pronoun “ I” . Don’t generalize! The last statement you made is shows how filthy your mind is . I am a shareholder, if you don’t trust the company then go somewhere else! Clean up your mind!
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
ባለ 3 መኝታ ቤት 7 ሚሊዮን ብር ማግኘት ይቻላል
@yedenekachewnigussie4518
@yedenekachewnigussie4518 3 ай бұрын
አይ ፍስሃ ዝም ብለህ አታምታ
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
አይ ጭንቄ ዶክተር አቦ ይመችህ።
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 Жыл бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Жыл бұрын
This guy is scams those poor farmers and know he came up with real state?
@hometv7803
@hometv7803 Жыл бұрын
Why do you give interview do what you think silently.
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ገንዘቡን ቀርጥፍ አርጎ ሲበላዉ ለምን ድርጅትህ ከሰረ ሲባል ተረባረቡብኝ ሚድያዎቹ መሰራት አልቻልኩም ሰለዚህ ወደቅሁ ይልሻል እከሳለሁኝ የወሩበኝ ገንዘብ አዋጡ ይለናል
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 Жыл бұрын
Messy..so confused, sounds like a car crash waiting to happen or underway..
@crstiano-u2j
@crstiano-u2j Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሙዛዛ ሀሌና ነገር ነው
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 Жыл бұрын
ቅዠት
@bezabirku2279
@bezabirku2279 Жыл бұрын
Gobez neh gazeteyaw Enem aksiwen segeza endeza neber yaloug be 3 wer terf mekefafel endemigemer ena be amet lelochachu endateshewedeu
@adanechtafese
@adanechtafese 4 ай бұрын
tiff company
@sabatrading4447
@sabatrading4447 Жыл бұрын
ሌባ ዲያስቦራዎች የበዛበት ሀገር ሆናለች ።
@yadyabwakgari4459
@yadyabwakgari4459 Жыл бұрын
ሌባ ነው።
@286solomon
@286solomon Жыл бұрын
leba hula
@ArabsaBole-x8e
@ArabsaBole-x8e Жыл бұрын
Hasbu saygeban dabo bekededew afe mawrat aykebdem
@puffns
@puffns Жыл бұрын
Boy, he quickly turned defensive and made the business environment in the country as an excuse. Should he have not studied that before??? Was every potential risk disclosed, as a prospectus (he is a phd and a businessman and should know), to the potential investor before taking money from the public??? Btw, a business plan (if he ever had one to start with) should be changed as little as possible. This is going to age as bad as a glass of milk sitting outside!
@ArabsaBole-x8e
@ArabsaBole-x8e Жыл бұрын
Try to understand the business model it's market place model works all over the world but new for us so every business have its own challenge but the vision is Grand all over Africa and Black people everywhere
@Yaya23198
@Yaya23198 Жыл бұрын
In my opinion the problem is,Vast majority of our people specially the farmers are not capable of analyzing the buiness trend and potential risk on any kind of investment .on Top of that, there is no strong controlling mechanism regarding stock market in Ethiopia. Using this two advantage,Dr Fesha is saleing his dream. He also uses all kind of loopholes in advance to defend himself in case he fail to deliver his dream. Yes it is true that investors need to know what they are buying ,the point is ,do we have real,sting and transparent government agency who can back up the people ? For example there is big agency called Security and Exchange Commotion (SEC) in the USA, it’s responsibility is to secure the public interest on stock market .
@crimsonJerom
@crimsonJerom Жыл бұрын
Once a conman anyways one
@fromsawako7366
@fromsawako7366 Жыл бұрын
This guy always exaggerate everything
@hvgb6263
@hvgb6263 Жыл бұрын
Ehe Gazexagna Semach Abo Ymachh Enkanm Afaxaxkaw
@geeprimo
@geeprimo Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 67 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 24- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:02
"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1)
1:24:02
ፐርፐዝብላክ  እግዱ እንዲነሳለት ጥሪ አቀረበ።
1:01:33
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН