ፈረንጁ ሚዜ የሆነበት የቤተክርስቲያን ሰርግ በ1ቀን 3ልጆቿን የዳረች እናት

  Рет қаралды 210

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@Meser12
@Meser12 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እህት ወንድሞች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሆን ላቸው
@gunatube12
@gunatube12 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው እሰይ እልልልልልልልልልልል የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላቸው ❤ መልካም ጋብቻ ዘመናችሁን ይባርክ ❤
@meseret5
@meseret5 5 күн бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርጋላችሁ ሙሽርት ሙሽርው እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ
@በቀልበቀል-ሐ6ዸ
@በቀልበቀል-ሐ6ዸ 5 күн бұрын
እልልልልልል 🙏🙏🙏 የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ
@AlemRoyal
@AlemRoyal 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል❤
@kierkm5305
@kierkm5305 5 күн бұрын
ዝማሪይ መላአክት ያሰማልን ዎውውውውውው በጣምምምም ደስ ሲሉ አለባበሰ ድምቀት የእኛማ ሙሸራ 😮 መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቸው ደሞ በጣም ደሰ ይላል በአንድ ቀን ሶሰት መሞሸር ንሮውድናቱን 🎉 በእንድ አሸንፍውታል ክክክክ ደሞ ሁሉም በተክሊን ደሰ የሚለው ነገር 🎉 ዎውውውው
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 4 күн бұрын
እልልልልልልልሎልሎሎሎ እልልልልልልልልል ያብርሃም የሳራ ያርግላቸው🙏🙏🙏🙏
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ሲፈቅድ ነዉ በቅዱስ ስጋዉ በክቡር ደሙ የታተመ ጋብቻ የሚፈፅመዉ የአብራሃም የሣራ ጋብቻ ያርግላቸዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
የሚደንቅ ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ
@asiku-e7z
@asiku-e7z 5 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ክብረ ወንድማችን ዋዉ ደስ በሚል ዝማሬ ሞቅ ደመቅ ያለ መንፈስ ቅዱስ ይሙላበት ዘመናቸውን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቸው❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
የሚገርም የሠርግ ሥርዓት ነበር።
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 4 күн бұрын
ሰላም ወድማቸን እዴት ነህ ሰላምና ፍቅር ያብዛለን የው ነት በጣም ደስምል መፈሳዊ ዘማሪ መላይክ ያሰማለን በው ነቱ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@ፅጌማሪያምቁጭት
@ፅጌማሪያምቁጭት 5 күн бұрын
እንዴት ያምራሉ ? ስርአቱስ እራሱ ሲያምር ! እግዚአብሔር ይመስገን ። መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው የ አብርሃም እና የሳራን ትዳር ያድርግላቸው እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏😇😇🎉🎉🎉🎉🎉🫅👸
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ።
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 5 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ እንካን ደህና መጣህ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዋው እንዴት ደስ እንደሚል ለሥጋ ወደሙ መብቃት መታደል ብቻ ሳይሆን መመረጥም ነው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቸው ❤❤🎉🎉
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
እውነት ነው።
@tigtube2793
@tigtube2793 5 күн бұрын
ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት ሙሽሪት ሙሽራ ልጆጇ በስርአተ ቁርባን ተዳሩለታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዉለዱ ክበዱ ይሔንለምንመኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያድለን 🤲🤲🤲 👉ብዙ ጊዜ ግን ለምን ሻሽ አያስሩም 🤔 ነጭ የለበሱት 👏🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
አሜን ለሁሉም እንደ ምኞቱ ይስጥ
@Alemtube-x6g
@Alemtube-x6g 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ ወይኔ ደስ ሲል እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
በጣም
@Azopmedia
@Azopmedia 4 күн бұрын
ሰላም እዴት ናችሁሁ በው ነት ቃለይሆት ያሰማለን
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf 5 күн бұрын
እልልልልል እዴት ደስስስስላል
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 5 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ይሁን ክብረት እንዴት ነህ እንኳን ሰላም መጣህ ዋውመታደል ነው የኔም ሰርግ እንደዚህ እንዲሆን እመኛለሁ😂 አቤት ስርአት ደስ ሲሉ ማርያምን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ክብረዬን ብፈልግ ብፈልግ አልታይአልከኝ ከለሉኝ እንዳላይህ😂
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
ሙሽራው
@ine-h3
@ine-h3 Күн бұрын
እልልልል እህት ወንድሞች መሎካም ጋብቻ
@Danshalomneba
@Danshalomneba 6 сағат бұрын
አሜን።
@etab6004
@etab6004 4 күн бұрын
አንደኛ ናቸው ክብረዬ❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba 6 сағат бұрын
ሶስት በአንድ ቤት
@tigtube2793
@tigtube2793 5 күн бұрын
✞ ሙሽራዬ አበባዬ ✞ ሙሽራዬ(፫)አበባዬ ከጎንህ የምትሆን እህት አገኘህ የኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ አለህ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ለዚህ ካበቃችሁ ቤታችሁ ይመረቅ በፍቅር ያጽናችሁ /አዝ===== ወንድም አግኝተሻል የሚያስብልሽ የእኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደስ ብሎናል በቤተክርስቲያን ሠርጋችሁ ውብ ሆኗል /አዝ===== እንደ ነፍስህ አርገህ እንድትወዳት አደራ ሰጠንህ በጌታችን ፊት እንድታስቢለት አንቺም ለአካልሽ አደራ ትላለች ወንጌል እናትሽ /አዝ===== በሥጋ ወደሙ ሕይወት አግኝታችሁ ፍሬአችሁም ይብዛ ይባረክ ጓዳችሁ አምላክ ያለበት ነው ይኄ ጋብቻችሁ እስከ መጨረሻ ኑሩ ደስ ብሏችሁ
@Danshalomneba
@Danshalomneba 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ገንዘብን መውደድ ያስኮንናል? ገንዘብና ክርስትና#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhdo sibket
27:36
ለሚስቱ ያለው ፍቅር ይገርማል Vlog
31:01
Redwan Hayatu
Рет қаралды 67 М.
የልደት በዓል መዝሙር ስብስብ The Loard's Birht day hymns
56:20
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 210
የ አብነ ሐራ ድንግል ታምራት እደቀጠለ ነው
21:37
ማን እንደ ማርያም 545
Рет қаралды 130
የቅድስት ስላሴ የመዝሙር ስብስብ #SILASE KIDST MEZIMUR COLLECTION
24:04
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 80