Ethiopia - አሰብን ለኢሳያስ የሸጠው ታጋይ ድብቁን ሰነድ አገኘነው! | ጣጠኛው የአይን ጥቅሻ!

  Рет қаралды 152,335

Feta Daily

Feta Daily

8 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 618
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 8 ай бұрын
የሚያስደንቀኝ እቺን ምስኪን ሀገር እንመራለን ብለው በጠመንጃ ስልጣን የሚይዙት ሁሉ የህዝብ ጠላቶች መሆናቸው ነው
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 6 ай бұрын
በትክክል 30 ዓመት ሙሉ በጠላቶቻችን መገዛታችን
@aberadabi1617
@aberadabi1617 8 ай бұрын
ፈታ ተባረክ!! እኛ ብንተው የአፋር ወጣቶች የኢትዮጵያን ወጣቶች አስተባብረው አንድ ቀን የየሀውሳ ሱልጣኔቶችን መሬት ያስመልሳል። አትጠራጣር! !!
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy played smart move for not using his military. He armed TPLF to fight FANO. Once Amhara get weaker like Tigray country name will be oromuma’ capital city name finfinne and ban Orthodox Church
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሲኦል ያኑርህ መላጣ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 8 ай бұрын
መለስ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ በማደረጉ ይቅር ብዬው አላውቅም።የሞተ ጊዜ እንኳን ሞተ በማለቴ ይቆጨኛል።በህይወት ቆይቶ እንደ ወንጀል ግብረአበሮቹ ስብሀት ነጋና ስዩም መፍን ሲዋረድ ማየት ይሻል ነበር!ሂትለር ሙሶሎኒ ስታሊንም ልክ እንደ መለስ ጨካኝ አምባገን ቢሆኑም እንደ መለሰ አገራቸውን አልጎዱም!ነፍሰህ አይማር መለሰ!
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 8 ай бұрын
ፈታ ለዝግጅታችሁ እናመሠግናለን ውስጣችንም ቢነድ ቢያር ምን አናደርጋለን የአምላክን ሥራ እንጠብቃለን
@lovefrist1886
@lovefrist1886 6 ай бұрын
ልክ የአምላክ ቀን እንጠብቃለን
@belewabebe7951
@belewabebe7951 6 ай бұрын
ርዕሡ ብቻውን የሠይጣኑን የለገሠ ዜናዊን መሠሪ ተግባር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ::
@FikirteNAlemu
@FikirteNAlemu 6 ай бұрын
ወንድሜ በትክክል የኢሕአፓ ን ማንነት ስለገለጽ በጣም አመሰግናለሁ እውነቱ ይሄ ነው 🙏🙏🙏
@samsontesfagabr9512
@samsontesfagabr9512 8 ай бұрын
come over.we are ready.
@alemayewkebede7080
@alemayewkebede7080 8 ай бұрын
ህውሃት የኢትዬጲያዊነት ጠለት ነው
@CasdiAhmed
@CasdiAhmed Ай бұрын
የሚከፈለውን፣ምስዋትነት፣እንከፍላለን
@tedwon4942
@tedwon4942 5 ай бұрын
ትክክል ተርከኃል!!!!❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@zewdudegefa2170
@zewdudegefa2170 12 күн бұрын
አይዞህ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ታላቁ መጵሀፍ ቅዱስ ስለዚህ ኢትዮጵያ አሰብን የማሰመለስ የመጠቀም ጊዜው ይመጣል። አሰብ ተቀበልክም አልተቀበልክም ለኢትዮጵያ ይመለሳል ።
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 7 ай бұрын
በኣለም ውስጥ እንዳንተ ምቄኛ ጎረቤት የለም ሁሌም ስለ ልማት የማታወሩ ሰላም ጎሩብትና የማታምኑ ጦርነት ናፈቂዎች
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 7 ай бұрын
ምቀኛ ጎረቤት
@user-oi4mr8zf9m
@user-oi4mr8zf9m 2 ай бұрын
የኤትራ ወጣት ለብሄራዊ ውትድርና የሚመለምሉት አሰብ ኢትዮጵያ አንድ ቀን እንደምትቀበላቸው ስለሚያውቁ የፍራቻ ነው ልጆቻችን ይመልሱታል አይቀርም እኛ የሚጠብቀን አንድ መሆን ነው
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 ай бұрын
የአሰብ ኢትዮጵያዊነት ካልተረጋገጠ ኤርትሪያም ሰላም አታገኝም የጊዜ ጉዳይ እንጂ በኃይል የሚያስመልስ ኢትዮጵያዊ መንግሥት ይመጣል ሕዝቡ እንደሆነ አሰብን ለማስመለስ ታጥቆ ይገኛል።
@Aram39
@Aram39 8 ай бұрын
Wushetam
@rodagiday5692
@rodagiday5692 7 ай бұрын
Aygenhem Aygenghem
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 8 ай бұрын
Dont make money by laying
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 5 ай бұрын
why. you are the one liar setanu meles new adeben yechetew.
@rafahamed1364
@rafahamed1364 6 ай бұрын
ገሀነብ የጋህነብ ልጅ ባዳ የባዳ ልጅ ንብስህ በሲኦል ለዘላለም ትቃጠል አተን የወለደች እናት መሀጸኖነን ዘግቶት ቢሆን እክርዳዱን አተን ባልወለደች ነበር ።
@user-xh4sc4je7i
@user-xh4sc4je7i 5 ай бұрын
ነብስ ይማር እንጂ የገሀነብ ልጅ ማስት እህት ወንድም የለሞ
@user-xh4sc4je7i
@user-xh4sc4je7i 5 ай бұрын
ባዶ ባይ ባዶ ነዉ
@welday9432
@welday9432 8 ай бұрын
You guys lives in your world ! Accept the reality and work peacefully with sounding countries
@abduabdi246
@abduabdi246 8 ай бұрын
We will bring it back in any costs, either way peace or fighting,, its weyane and melles zenawi biggest mistake
@Ahmed-211
@Ahmed-211 8 ай бұрын
@@abduabdi246 በሰላምም ሆነ በመሰዋት መመለስ አለበት
@welday9432
@welday9432 7 ай бұрын
@@abduabdi246 as an Eritrean at this point we only say good luck !
@ruftayabnet8487
@ruftayabnet8487 6 ай бұрын
😅😅Even Djibouti was Ethiopia before. Why don't you guys return Djibouti as well then Ethiopia will have 2 ports😂😂😂😂
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 6 ай бұрын
ከብት
@sirajseideafar
@sirajseideafar 6 ай бұрын
ይገርማል ትልቅ አድርገን የምናየው አቶ መለስ እሄንን ካደረገን ከሌላው ምን ጥሩ ነገር እንጠብቃለን።
@yonaszergaw3369
@yonaszergaw3369 5 ай бұрын
Good
@soyegerado6831
@soyegerado6831 3 ай бұрын
በረከት ገና ብዙ እዳ አለበት፣ወደ ዘመዶቹ እስካልሄደ !!!
@filenbar19235
@filenbar19235 8 ай бұрын
Thanks
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 8 ай бұрын
ወደቡን ለመግኘት መጀመሪያ ታሪከዊ ያደረውን ማወቅ ና ታሪክ ማወቁ ጥሩ ነው
@besm113
@besm113 6 ай бұрын
ምን ታሪክ አላት ኢትዮጵያ የሽፍቶች ነገስታት የመጣ በሃይማኖት በቢሀር እርስበራሱ እየተባላ የኖረ ደንቆሮ እንስሳ እንደ እንሣ አረመኔ እንደሰው።
@harpe123
@harpe123 5 ай бұрын
What do you mean dude?? Weyane is a traitor. The weyane banadas in order to please thier creator and master wedi Isayas sold our ports. Weyane in general and Sibhat Nega and Meles Zenawi in particular committed treason of the highest scale!! They weyane armed reblels role in the battle for Nakfa and Massawa was also immense.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
እኔ አፋር ነኝ ።ኢትዮጵያ ያረገችውን ግፍ አንረሳውም።አላህ ወ አክበር
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 6 ай бұрын
Atiwash esti Ethiopia yemitilewu manin newu afar eko part of Ethiopia don’t you know
@robeldereje1613
@robeldereje1613 8 ай бұрын
Ethiopian teretret yehone tarike mawerat ayeselchachehum begulebet yeyazachehuten ye eritrean baher ye ethiopia neber setelu alemaferachu
@FrezerMulualem
@FrezerMulualem 6 ай бұрын
All Ethiopian thing s when a time comes we got one by one one love one Ethiopia
@naelyoni4632
@naelyoni4632 8 ай бұрын
Ethiopia is a lock land country.
@danielyounas1496
@danielyounas1496 8 ай бұрын
ERITREA FREE 🇪🇷 CENTRE
@dangirmay8052
@dangirmay8052 8 ай бұрын
From when was 60 years it’s only 36 years they used
@Ereynatey
@Ereynatey 8 ай бұрын
Ethiopia is a landlocked state! Finnito.
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
MIND-LOCKED VS LAND-LOCKED ... READY FOR WHAT?💣💣😂😂 3 🇪🇷 VS 130 🇪🇹 😂😂😂💣💣💣
@Ereynatey
@Ereynatey 6 ай бұрын
@@santaw5392 3 mil 🇪🇷 showed u number means nothing 😂😂
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
@@Ereynatey ፈሳም ሀምቦፍ🤭🤧😊
@user-dp9vz8iv9f
@user-dp9vz8iv9f 6 ай бұрын
Bereket le fird yikreb be ager kidet. Indet asen ye ertiria new yilal
@BirhaneKahsay-qq7rs
@BirhaneKahsay-qq7rs 4 күн бұрын
Eretrawi slehone konew.
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 6 ай бұрын
Excellent story!
@user-sb1fi8wj3z
@user-sb1fi8wj3z 8 ай бұрын
የክፉ ሰዉ አያደር ይከረፋል
@user-sb1fi8wj3z
@user-sb1fi8wj3z 8 ай бұрын
የክፉ ሰዉ ሺንት እያደር ይከረፋል
@exodus134
@exodus134 6 ай бұрын
Indeed, EPRDF’s legacy!
@ahmedomar9709
@ahmedomar9709 8 ай бұрын
Enkuan Aseb letasmels, welega, Gonder,Gojam, wello ena Tigray be ejih masgebat aqtohal. Mejemeria ende Meles mulu Ethiopian giza. Be lejeh dem melsat be sew lej dem gen ayichalm sew neqtowal. Aseb tkm binorat be Derg gize Ethiopia tadg neber. Tornet football aydelem ante tazabi honek. Ye selam waga esktawq dires tewaga ena awaga.
@geremewretta6038
@geremewretta6038 6 ай бұрын
ወደብን ያሣጣን አላማው ሌላ ሥለነበረ ነው ነገርግን አላማው አሌተሣካም
@paulostsegay3743
@paulostsegay3743 8 ай бұрын
ethiopa. free. dream
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
መለሰ በክብር ኢትዮጵያ ውስጥ በክብር መቀበሩ ይገርማል።
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 5 ай бұрын
ወይ ሀይለማርያም ደስአለኝ አንዱ መሠሪና ተንኮለኛ ነበር ለካ
@HabeshaFoodies
@HabeshaFoodies 8 ай бұрын
ከየት ጀምሮ የኢትዮጵያ ባለቤት የወደብ አሰብ ይህ ዘገባ ይገርማል
@tadessemedhanie2100
@tadessemedhanie2100 6 ай бұрын
አሰብ የማን ሁኖ ነውና መግዛት እምንፈልገው አሰብ የኢትዮጵያ አልነበረም ሁኖም አያውቅም።
@buruhtesfa6054
@buruhtesfa6054 6 ай бұрын
Wishetam
@sohaabera5851
@sohaabera5851 8 ай бұрын
Leflifashu tikralashubaher ayegum tenkluphe doba so hen enzegaln awet nihafash
@user-xv5by8ot8c
@user-xv5by8ot8c 2 ай бұрын
Djibouti is Ethiopia
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 6 ай бұрын
እውነት ብለኻል
@teferrikombo5057
@teferrikombo5057 5 ай бұрын
OK
@kjygh8889
@kjygh8889 3 ай бұрын
አሰብ የኢርትራ ነው እኔ አማራ ነኝ የሠው ነገር መውረር ተገቢ አደለም በደማቸው ነው አሰብን የወሠዱት
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 2 ай бұрын
ባንዳ ምንጩ የታወቀ ነዉ። ገቢቶ?
@gulmaabdo8852
@gulmaabdo8852 16 күн бұрын
banda የባንዳ ልጅ
@jimihune9650
@jimihune9650 8 ай бұрын
አሰብ እየተመኘሀው እያሰብከው እየፈለከው እያለምከው እየቃዠህበት እድሜህን ትጨርሳለህ እንጅ አታገኛትም የደርግ ወታደር አባትህ ሞክሮት ነበር ሬሳውን ሰሜን ተራራ ላይ የአሞራ እራት ሆነ
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@tutubekele4231
@tutubekele4231 6 ай бұрын
"ቅንጣት ታክል የአገር ፍቅር ያለው ገበሬ እነክዋን ? " ቃላቶቹም መልእክቱ ስህተትም ግራም ነው። አርታኢ ይኑር።
@nebiyuzeruhun
@nebiyuzeruhun 5 ай бұрын
H/maryam yetekesewu meles newu
@user-dp9vz8iv9f
@user-dp9vz8iv9f 6 ай бұрын
😮Aseb yemanech
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 5 ай бұрын
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ከተዋሀደች ፈጣሪን እመኑ ሶማሊያ ከሰረች ኤርትራ ግን በእጅጉ በጣም አተረፈች። ከዚህ ውጭ አሰብን ከኢትዮጵያ ውጭ አድርገው የሚቃዡ ሁሉ ይዋል ይደር እንጂ ይቅር የማይባል ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ቅንጣት ጥርጥር የለም።
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 8 ай бұрын
ፀላዬ ሠናይ መለስ ዜናዊ አሰብን የሰጠው ፈርቶ ነው።
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 6 ай бұрын
አይ መለሠ ዜናዊ ምን ይባላል አሁን ።
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 6 ай бұрын
ፈታ። ለመጀመሪያ ጊዜ በውነት በሀቅ በተቆርቋሪነት በታሪክ የሚጠየቁ ግለ ሰቦችን በሚገባ ተንትነሀ በማቅረብህ መስጋና ይገባሀል። አሰብ የማን ናት በሚል የተደረሰው መፅሀፍ ለዚህ ሪፓርት ግብአት ዋና መንጭ መሆኑን ግን ዘንግተሀል
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 7 ай бұрын
Since when Assab was a part of Ethiopia?
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
💯💣TO BE HONEST, ASSEB BELONGS TO ETHIOPIA! 🇪🇹
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 5 ай бұрын
Good luck
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
ዛሬም መለስ አለ😅😅😅😅😅😅😅
@radwanfarah5982
@radwanfarah5982 6 ай бұрын
በራሳችን ኢንጂ ማንም የሰጠን የለም በደማችን ።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 6 ай бұрын
በማጭበርበርና በውሸት ለተወሰነ ጊዜ መቆየት ይቻላል ፣እውነት ሲገለጥ ግን ሌቦችም አጭበርባሪዎች እርቃናቸውን ይቀራሉ ወንድም ወደ እውነትኛ ባለቤትነት ይመለሳል፣ይህ በፍፁም አይቀርም
@Mengshaile
@Mengshaile 5 ай бұрын
መስኪኖች ኣባቶቻችሁ በኤርትራ ምድር ኣልቀው እንደገና ወያኔ በለኮሰው የባድመ ጦርነት ኣለቃችሁ ኣሁን የቀረው ኣንተና ኦንዳንተመሰል ይመችህ
@tessfayared110
@tessfayared110 8 ай бұрын
የደካማ ሰው ጭቅላት የሴጣን መቀጥቀጫ ጋራጅ ነው አለጉዴ ምነው ወዳጄ በዘወት የታሪክ መበረዝ ህይወታችሁ አሁንም ትቦጫረቃላችሁ የትኛው ታሪካችሁ ይሆን ተስተካክሎ የሚጻፈው የናንተ የምትሉት በታሪክ ከ1952በሆላ በገዠው ንጉስ የተጉነጉነ ሲሆን ልጆቾ ለ30አመት ታግለው በድል አጠናቀቁት አሁን ወደ52የነበረችበት ተመለሰች መቼ እንዴትስ ነው የናንተ የነበረችው እዲህ አይነት የፈጠጠ የሰውን የነበረን የሚል የስርቆት ቃላት ከመስማት የሚዘገንን የለም ታሪካችሁን አርማችሁ ለህዝባችሁ አስቀምጡት ያሳዝናል ውርደታሞች
@geteabebe5756
@geteabebe5756 6 ай бұрын
መለስን እንኳንም በአጭሩ ቀጨው
@haileredie5804
@haileredie5804 7 ай бұрын
Hwhat aseben alsetem aseb zaream negem yertrawiyan new aseb ye ertrawiyan dem new
@yusufnasha1334
@yusufnasha1334 8 ай бұрын
Waw
@Eritreaforeritreans_4131.
@Eritreaforeritreans_4131. 8 ай бұрын
ሃገራችሁ ግን ኣንድ ጭንቅላት ያለው ሰው እንዴት ታጣለች የኤርትራ ህዝብ እኮ ምርጥ ልጆቹን በመስዋእትነት ከፍሎ ነው ክጨካኞች ሰው በላዎች ነጻ የወጣው በቀልድ የመጣ ነጻነት ኣይደለም ህዝባችሁ ምን ኣድርጎ ነው እንደኣሻንጉሊት የምትጫወቱበት ለነገሩ ህዝባችሁን ለመቀነስ የምታደርጉት ዘዴ ነው ኣይፈረድባችሁም።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 ай бұрын
That is why the mercenary TPLF is known as the Arch enemy of Ethiopia.
@Woldu674
@Woldu674 7 ай бұрын
Asseben le esayas yeshte sew yellem. Aseb ye Eritrea mehonwa lebizu ammetat yenebere kistet new. Yeh achberbaree zim bio yekelawital. Ethiopia be amist kifflehagerat ye yetgenebach ager nat. Enesum Wello, Shewa,Goñder , Tigray.Gojam nachew. Eritra ye Ethiopia akal hona attawkim.
@Ftrwsck
@Ftrwsck 8 ай бұрын
ወይ ወያኔ የኤርትራዊያን ባለውለታ ሆኖ ለምን ይጠሉታል ታዳ ኤርትራዊያን እኛነበርን እኮ መጥላት የነበረብን እርጉም
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 5 ай бұрын
Betam tasazenalhe yemetagegate birr atanoruhem.yemetezerawe telacha behasot tarik gen wagaw kebade now.🇪🇷 SELAM 🇪🇹ena 🇪🇷hezbe🫶
@woldumehari
@woldumehari 6 ай бұрын
If you try to wake up the dead your efforts will be in vain.
@TT-qt8dq
@TT-qt8dq 8 ай бұрын
Enjoy
@danielyounas1496
@danielyounas1496 8 ай бұрын
More than 100 years they live with Turkey .Italy .Britain .before Ethiopia only 42 years with Eritrea
@alazargebil8045
@alazargebil8045 6 ай бұрын
ደግሞ የመሳፍንት ኣገዛዝ በመጠቀም ብዙ ኤሪትራ ኣልቀውል ተሰደዋል Dealing with Ethiopia we Hate it & that wos Hell . l
@Bio650
@Bio650 6 ай бұрын
እንኳንም አጣች ኖሯት ምን ተጠቀምን
@welduesayas293
@welduesayas293 7 ай бұрын
Asab ye ethiopia hono ayawkem lihonem ichelem gizehn atakatel
@FrezerMulualem
@FrezerMulualem 6 ай бұрын
Ethiopian must now about this history for future B's all our thing s it's a matter of time s . Zyila & hasibe
@AkranMesfin-ne5cc
@AkranMesfin-ne5cc 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkk
@AbduEbrahim-cg4po
@AbduEbrahim-cg4po 7 ай бұрын
አፋር ግን ቀይ ባህር የሌለው አገር እና ጉበት የሌለው ሰውነት አንድ ነው ይላሉ ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
አፋር ነኝ እንደዛ ብለን አናውቅም።ክፍት!
@ephraimtik920
@ephraimtik920 6 ай бұрын
አፍር ጉበት አለወ!! አፍር ያለውን የመሬት ሃብት እንዳይጠቀም አላስበላ ያላችሁ ምቀኞች። አፍር የሰውን ባህር አይፈልግም!!!!
@harpe123
@harpe123 5 ай бұрын
@@ephraimtik920 You're not an afar. You must be a fricken weyae. How about our brothers and sitsters in the Denkli region of the Red sea that are struggling for freedom?
@delledergu2304
@delledergu2304 8 ай бұрын
ወደብ ሸቀጥ ነው ። አታጋነው ። እንደማንኛውም ሸቀጥ ፈላጊ ሲኖር ነው ጠቃሚ የሚሆነው ። ኢትዮጵያ አመቺ ነው ስትል እና ከኔ ጋ በስምንት እንዲገበያይ ስትል ብቻ ተጠቃሚ የሚሆነው ሌላው አገር አለዚያ ግን የባህር በር ስለያዘ ተጠቃሚ አይሆንም ። በዚህ መልክ ከጅቡቲ ይልቅ የኤርትራ የባህር ድንበር በጣም ሰፊና ረዥም ነው ። ግን ልትጠቀም የቻለችው ጅቡቲ ነች ። ይሄንን ነው ሸቀጥ ነው የምለው ፈላ እስከሌለ ተጠቃሚ ልትሆን አትችልም ።
@putin5933
@putin5933 7 ай бұрын
Seregnaw rask nek. Assab sijemer ertra siyalkm ertra new.
@michaelg.9791
@michaelg.9791 8 ай бұрын
When you talk the Indian actor Tikisha, you forgot the "John Foster Dulles" Ayn Tikisha that forced ertran people & their ports to be Ethiopians because it's " american national interest" in 1952. 🤦 You don't have such ports in 1951. 🤷
@MoneEfat
@MoneEfat 8 ай бұрын
መለስ ለካ ኢትዮጵያን አይወዳትም
@YalemnehMindesil
@YalemnehMindesil 8 ай бұрын
🎉
@semaga2530
@semaga2530 8 ай бұрын
አሰብ ተሸጠ ቅብርጥስ የሚባለው፥ ኤርትራ በዛን ጊዜ ገንዘብ ኖሯት በስንት ገዛችው? የሆነው ሆኖ ኢ/ት ከኤርትራ የሰረቀቻቸውን ወደቦች ኤርትራ መልሳ ወሰደች። Period.
@user-vc5tq9km8p
@user-vc5tq9km8p 8 ай бұрын
Berechawu yizega yehiwati
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 6 ай бұрын
Awo genbaru bsut !
@ed2821
@ed2821 6 ай бұрын
Get the bitter truth. Ethiopia never had port, don't dewell on fabricated histroy, that is why you ended up at where you are know. Bless Eritrea 🇪🇷 and our peace loving East Africa 🌍
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 6 ай бұрын
Grave mistake.
@michaeldebesay2738
@michaeldebesay2738 8 ай бұрын
የብልግና ካድሬ መሆንህ አይካድም ። ብትሞክሩት ግን ቡሬ ላይ እንደ 1999/1991 እናቴ ዉሃ ስጡኝ የሚለዉን ድምጽ ከ24 አመት ቡሃላ ትደግሙታላቹ ።
@alizeray3569
@alizeray3569 8 ай бұрын
If you determine to break international border because you see Asseb located in strategic Geography, then go head with your fictional ownership. In fact Ethiopia must compensate Eritrea the damage it caused by envision Eritrea from 1950 to 1991.
@fekertesahle4843
@fekertesahle4843 6 ай бұрын
Tekekel that is right letekem sebal beltet
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
Mr. Ali? Who's gonna pay back 😂😂😂😂😂 ASSEB BELONGS TO ETHIOPIA, PERIOD👌::
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 6 ай бұрын
ሆንተብሎ ታስቦበት በውስጥም በውስጥም ታቅዶና ታስቦ ለአመታት ሴራ ነው ከግብጽ ጀምሮ የአለም አገሮች ሴራ ነው እግዚአብሔር ግን ያሻግረናል ይህም ያልፉል 😢😢😢
@dostatekle4629
@dostatekle4629 6 ай бұрын
😢
@semkahsai8365
@semkahsai8365 6 ай бұрын
ይህ ኣይነት ቅዥት የሞላው ታርካችው ነው ኣሁን ዋጋ ያስከፈላችው ያለው ለምን የሌላው ህዝብ ታሪክና ትግል ክብር የላችውም። ለዚህ ነው ብቅዠት ታሪክና ለማኝ ህዝብ ሆናችው የቀርችው ከዚሁ ሁሉ ሃብታችው። የቀመትከውን ወሬ ትተህ ስለሰጠሀው ስለምታወሩ። የተረገመ ሃገር በቅዥት ባልነበረ ታሪክ ራስ ኣሳምነህ የምትኖር የታሪክ ተሻሚዎች። ኣንዳንድ ግዜ ራስህ መጥየቅ ጥሩ ነው በህልም ሳይሆን በውነት እንድታስብ ያረጋሃል።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
እኔ የአሰብ ልጅ ነኝ።አባቴ ለኤርትራ ነጻነት ታግሏል።ስንት የደርግ ወታደር አንገትን ነው የበጠሰው የከተማ ታጋይ ስለነበረ።እናም ጥቅሻም ምንም አይደለም ህዝቡ ነው ከኢትዮጵያ መነጠል የፈለገው።ዱብቲ ነበርን እስክንባረር ድረስ።አሏህ ወ አክባር!!!
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@profasersamoray90
@profasersamoray90 8 ай бұрын
ድዙ ኢትዮፒያዊ የማይገባው ነገር ልንገራቹ፡እኔ ኣሰብ ተወልጄ ኣሰብ ያደኩ ኤርትራዊ ነኝ፡ እኛ ሁለት ወደብ ይኑረን እንጂ ቀይ ባህራችን 1200ኪሎ ሜትር ነው ከችሃል 1500 ማረግ እንፈልጋለን እንጂ 1200 መቀነስ ፕሮግራም የለንም ፡ግን ከሞከራቹሁት ፡ወየውላቹ፡
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
ቀሽም።ሰነፍ
@wonder580
@wonder580 7 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163አንተነህ እንጂ ቀሺም
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
ኣላህ ወ ኣክባር!!
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163ሰነፉ እማ እዛ የቀረ ኣንገቱ ተቀልቶ የቀረው አባትህ ነው የሰው መሬት ሊዘርፍ ሲል ደመ ከልብ የሆነው።
@user-rt2uz3df2k
@user-rt2uz3df2k 6 ай бұрын
ጅል ስደታኛ 😏😏😏😏😏
@tgeb6431
@tgeb6431 8 ай бұрын
Anyone who doesn't know whose territory Asseb is must have taken something. Not a sane question.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 49 МЛН
የ CiA ሰላይ ሆንኩኝ ስሜ ተቀየረ Abel Birhanu
19:19
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 70 М.