Ethiopia - 3 ጥያቄዎች ለመንግስቱ ሀይለማርያም ከነመልሳቸው!!

  Рет қаралды 244,744

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@bayelgneyalew-xq5mm
@bayelgneyalew-xq5mm 11 ай бұрын
መንግስቱ ሐለማሪያም አምላክ ይጠብቅ!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
መንጌ ኢትዮጲያን በአንድነቷ ያፀና ዘረኝነት የሌለባት ሀገርን የሰጠን🙏👏👏👏
@josephsete8576
@josephsete8576 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነቷን ያጣችው መንግስቱን ከአገር ስትገፋ ነው እንዲህ አይነት አገር ወዳዳ ጀግና መሪ በመርዘኞች ተተክቶ ይሄው አገሪቱ መከራዎን ታያለች እረጅም እድሜ ከመንጌ🎉
@michaelbekele7714
@michaelbekele7714 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ለአባታችን ፊደል እንጂ ዘር ላላስቆጠረንም
@WebshetEwnetu
@WebshetEwnetu Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለናንተም ለኮ/ር ጋሽ መንግስቱ ሃ/ም ይስጥልን
@Hayuevents
@Hayuevents 9 ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ ፈጣሪ ይባርክህ::
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
አቀራረብህ ድንቅ ነው👌👌
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 Жыл бұрын
ግሩም ትንታኔ ነው ፈተዎች እናመሰግናለን
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ከአባባ ኮለኔል መንግስቱ ሀሳብ አንድም የምጠላው የለም ቀድመው የነቁ ድንቅ መሪ ❤❤
@resqalkenbado4417
@resqalkenbado4417 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን።
@meskemela3791
@meskemela3791 Жыл бұрын
ጀግናው የሀገር ፍቅር ያለው መንግስቱ ኃይለማርያም ግፍ ብልፅግና የሚባል ዘረኛ መሪ ላይ ጣለን የሀገር ፍቅር የሌለው መሪ ላይ ወደቅን ግን ጀግናው የአማራው ልጅ ፋኖ ነፃ ያወጣናል ያሸንፋል
@bayelgneyalew-xq5mm
@bayelgneyalew-xq5mm 11 ай бұрын
መንጌ ጀግና ነው በኢትዮጵያ ነቱ የማይደራደር የኢትዮጵያ ወርቅልጃ ነው!!! ዘረኝነት የለበትም!!
@dhabgebrezgabher5758
@dhabgebrezgabher5758 Жыл бұрын
ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonDemisse-pu5zn
@SolomonDemisse-pu5zn 9 ай бұрын
ኢዬሀ ሚዲያ
@yohaniskassa6587
@yohaniskassa6587 Жыл бұрын
የማውቀውን እውነትና ታሪክ በመስማቴ ተደሜአለሁ እውነት ነው❤
@hdwaserecord4157
@hdwaserecord4157 Жыл бұрын
መጌ አይዋሽም
@alebelguday888
@alebelguday888 Жыл бұрын
በእናትህ አንድ ሚድያ ብቻ ይዘህ ሁሌም ደስ የሚል ዜና እንድሰማ እርዳኝ! አቀራረብህን ለሚዲያ ያለህን ክብር ለሌሎች አስተምርልኝ!
@debebetakele
@debebetakele 9 ай бұрын
K😊
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Жыл бұрын
ገራሚ ታሪክና ጉድ😢
@WondeSheta
@WondeSheta 9 ай бұрын
Wow manga brave ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Respect!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Tizibt_Tube
@Tizibt_Tube Жыл бұрын
መንጌን ሞቼ እወደዋለሁ💪💪💪💪💪💪💪 መንጌ የኔ ጀግና💪💪ምንም ይናገር ምን፣ምንም ይስራ ምን እኔ ለእሱ "ardent lover" ነኝ💪
@ethiop9394
@ethiop9394 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ንግግር ነዉ 🙌🙌 thenk you feta keep it up🔥
@kbrensh6800
@kbrensh6800 Жыл бұрын
ዋውው እናመሠግናለን መንጌ ሰለፈላሻዎች
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@IbsaaWaaqoo-gm6gl
@IbsaaWaaqoo-gm6gl Жыл бұрын
ጅገና
@eyeruslemma8275
@eyeruslemma8275 Жыл бұрын
መጌ አገር ወዳድ መሪ ሺ አመት ኑር
@restiemelese1999
@restiemelese1999 Жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን እውነት እውነት ነው ❤❤❤❤
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Жыл бұрын
ጀግና
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 10 ай бұрын
መንጌ ጀግና
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Жыл бұрын
Menigistu is right !!! Thank you for presenting what Menigistu said about Ethiopia !!! Enidezih haqe yehone tarik maqireb yilimedibachihu !!! Asitemari newena !!!
@BelachewWorku-y1s
@BelachewWorku-y1s 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ=ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም
@BELAYZELEK-gj3oi
@BELAYZELEK-gj3oi 6 ай бұрын
አሜን ሰላም ለኢትዮጲያ
@twdrskss
@twdrskss Жыл бұрын
መንጌ በጣም ጥሩ መሪ በጣም ጥሩ ልብ ያላቸው ከራሳቸው በላይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን የሚወዱ መሪ ነበሩ መንጌ ጠንቋይ አይደሉም ሆኖም ግን የኢትዮጵያን የጣ ፈንታ ጠንቅቀው ያውቁ ነበር ባንድ አጋጣሚ ባንድ ስብሰባ ምን አሉ ኢትዮጵያ ከምትገነጠል ሽቁጥ ጠጥቸ ልሙት ነበር ያሉት አማራ እና የአማራን ህዝብ የተለየ የሚያደርገው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ምድር መብቱ ተከብሮ እንዲኖር ያምናል ስለዚህ ጠንክሮ ይታገላል ወያኔ ስልጣን ይዛ የትግራይን ህዝብ አልጠቀመችም አቶ ብዲሳ ለኦሮሞ ህዝብ አልጠቀመም እንዲያውም ምሳ እና እራቱ ከቱርክ የተገዛ ድሮን ሆኗል ስለዚህ ሁላችንም ወደ ህሊናችን ተመልሰን ድሀውን ህዝባችን እናድን::
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 9 ай бұрын
በአፈ ታሪክ ታሪክ ዕውነት ነው እንዴት ሊባል ይችላል??? ከተለያዩ ሀሳቦች የተውጣጣ ዕውነት ግን ይኖራል። ዕውነት ነው ለማለት ሲወርድ ሲዋሰድ የቅብብሎሽ ስነጽሑፍ ቢኖር የተሻለ አሳማኝ ሊሆን ይችላል። ደግሞም እኮ የጥንት ብራናዎችን ብንመረምር ኢትዮጵያውያን በስነ ጽሁፍ ሀብታም ነን እና ዕውነቱ ቁልጭ ብሎ ሊገለጥ ይችላል ባይ ነኝ።
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t Жыл бұрын
ፈታ ነው ምታረገኝ በተለ አንቴ ብቻ ዘጋብ ብቶን ደስ ይለኛል ዜና አጣፈጠህ ለመስማት እንዳይሰለች አርገህ ምታቀርበው አቀራረብ እጅግ በጣም ነው ምወድልህ አንዳድ ነገሮች ብኖም በመጥፎ አልወስድም 🤙
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 Жыл бұрын
አይ መንጌ ጀግናው።አንተ በነአሜሪካና እንግሊዝ ተንኮልና አሻጥር የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትተህ ወጥተህ ይኸው 32 አመት ሙሉ በዘረኝነት እሳት እየተለበለብን ነው።
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 8 ай бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤ኢትዮጵያን እና❤ህዝቧን❤በኣድነት ❤ያስተዳደረ❤ጀግና❤መሪ ❤አላህ❤ይጠቅህ❤🎉🎉🎉
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 11 ай бұрын
ሀገር ወዳጅ100%
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@aw811
@aw811 Жыл бұрын
ጀግና ለእናቱ እንዲህ ታሪክ የማይረሳው ጀብዱ የታሪክን ሐቅ ለተከታይ ትውልዱ ተንፍሶ መቸም መሞት አይቀርምና ይሞታል ለወለደችው እናቱ እንዲህ ታማኝ የነበረ ከሆነ አሁን በወፍ ዘራሽና በንፍጣም መንግሥት ሕዝቡ እሞተና እታመሠ የሲኦል ፍርድ ተፈርዶቨት በመማቀቅ ላይ ይገኛል በመጨረሻ ለጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማሪያም የሽምግልና የእድሜ ባለጠግነትንና ጤንነትን እመኝለዎታለሁ ከአክባሪዎ አባተ በላይ ወልዴ ከሐገረ እሥራኤል ኢትዮጵያ ትቅደም አፍራሿ ይውደም!!
@aduethioattech107
@aduethioattech107 Жыл бұрын
Waw,Menge 👍👍
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Жыл бұрын
ለዚህ ሚዲያ እምትመጥን አንተ ብቻ ነህ በርታ ፕሮግራምህን አደቀዋለሁ አንድ ባልደረባ አለ ድምፁን ስሰማ ዘግቸ ነው እምወጣ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ፈታዎች ያቀረባችሁት ዘገባ መልካምነው እንዲህ ወደኋላ መለስ እያላችሁ ያለፍትን ሀገራዊ እውነታ ብታስቃኙን መልካምነው ብልፅግና ተብየው ባይዋጥለትም እኛ በደምብ ተረድተነዋል ።እውነትም ሀገር ወዳድ መሪነበሩ ምናያረጋል የባሰ አታምጣ ስንል ይኸው በሶ ቁጭ ።ብቻ ተመችቶናል ይመቻችሁ በርቱ።።
@Wedi_kahsay
@Wedi_kahsay Жыл бұрын
Go for it 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AlemuLigdi
@AlemuLigdi Жыл бұрын
Keep it up!!!
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 11 ай бұрын
ለዚች ሀገር አንድነትና ሉአላዊነት ሲል እንቅልፍ ያልተኛ-ካኪ የለበሰ-ኮንጎጫማ ያደረገ-100ካሜ በስሙ የሌለ
@abdulshemsu5042
@abdulshemsu5042 Жыл бұрын
Wow manga brave 👍👌👍👌
@akaludaka
@akaludaka Жыл бұрын
Manigistu he must came back home we lov so much
@TonecheTula
@TonecheTula 7 ай бұрын
1000Nuruligni Abbat Edimena tsena Yisitsilih❤❤❤❤❤❤❤❤Wustsachin Nek
@mylady9674
@mylady9674 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ወ/ሮ ገነት አየለ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የቀድሞው የኢትዮጲያ መሪ ኮለኔል መንግስቱን ቃለ መጠይቅ ጠይቀሽ ለትውልድ የሚተላለፍ መፅሐፍ በማቅረብሽ ከፍተኛ ምስጋና ይገባሻል በሄድሽበት ሁሉ እግዚሐብሄር ዐምላክ ይከተልሽ 💕🙏🏽
@MahamedYimer
@MahamedYimer Жыл бұрын
ኮ/ር ጀግና ነዉ
@AbdisaLenjisa-uq6xn
@AbdisaLenjisa-uq6xn 8 ай бұрын
ቆራጡን መሪያን ስናጣ ነው ሀገራችን የፈረሰችው::
@dargemekonnen
@dargemekonnen Жыл бұрын
ብዙ ህዝብ ከሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ላምበረት ሲጓጓዝ እሱ እና የመንደር ወሬ እንኳን የማያመልጣቸው የደህንነት ሰዎቹ የት ነበሩ? ቢያንስ እንደልማዱ ይህን ጉዳይ ሚስጥር ያደረጉብኝን ሰዎች ደፋኋቸው ቢለን እናምነው ነበር
@Read1144
@Read1144 Жыл бұрын
የኦሮሞ ሕዝብ ነፃ ይውጣ ሲባል ከማን ነው ነፃ የሚወጣው? ድንበሩ ወሰኑስ የት ነው? በእኔ እምነት ኦሮሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ኦሮሞ ነው። ሊነጣጠል አይችልም። መንጌ
@TadegeTade
@TadegeTade Жыл бұрын
እባክህ ሁሌም አንተ ብቻ ዘግብ
@tame7366
@tame7366 8 ай бұрын
Mange faxar idemehun yarazim❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinTaereKeno
@MesfinTaereKeno 6 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነበሩ
@seidendris4710
@seidendris4710 Жыл бұрын
አሜን
@abdellaa7336
@abdellaa7336 Жыл бұрын
ሐሰቡን ብደግፋው ነው የዛገብከው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ፈታዎች እደዚህ አይነት የመጌን ታሪክ ድገምልን በናትህ
@AbebechAssefa-uo2dd
@AbebechAssefa-uo2dd Жыл бұрын
የአሁንን የአማራን ,ኦሮሞን,ሞት የትግራይን እረሀብ መፍትሄና እባካችሁ ካለፈው ታሪክ ጋር በማገናዘብ መላ በሉን ፈጣሪ ሆን በቃ በለን
@EndrisMohammed2885
@EndrisMohammed2885 Жыл бұрын
Great NEWS Fata daily. Go ahead Thank you.
@الال-ت5د4ر
@الال-ت5د4ر Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@NigatuAyele-fs6cq
@NigatuAyele-fs6cq 7 ай бұрын
ጅግና
@Ksaksa-rg6po
@Ksaksa-rg6po Жыл бұрын
❤❤❤
@tadesateref5799
@tadesateref5799 Жыл бұрын
እውነቱ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ታዲያ ምንያደርጋል ያለፈውን ስህተት አሻሽሎ የሚያጠፋ እንጂ የሚያርም መሪ አጣን "ኢትዮጵያን የሚመጥን መሪ ፈጣሪ ይሰጠን"።
@andunegne
@andunegne 5 ай бұрын
menestu ahune siyayene meneyahel yazene yehon anedenet anefelegem belen yabarerenew sew enedi tbetatenene siyayene mn yehone fetari hoye hageren selam aregelegne 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@tegegnbekele5492
@tegegnbekele5492 Жыл бұрын
መንግሥቱ ትክክል ነው
@ሚኪኤለሀይለ
@ሚኪኤለሀይለ Жыл бұрын
ትክክለኛ ታሪክ ነው ። አትስጋ።
@wboilaachaoromoqabu
@wboilaachaoromoqabu Жыл бұрын
saalmii diqaala Amhara
@blues872
@blues872 Жыл бұрын
king
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho Жыл бұрын
መንግስቱ ከብት
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 11 ай бұрын
ከልቡ አትዮጽያዊ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@AdemEndiris-xb5mp
@AdemEndiris-xb5mp Жыл бұрын
እውነት ነው መጌ አይዋሽም
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 11 ай бұрын
ስምምነት የግድና የግድ አስፈላጊ ነው። ብዙ መጻፍ አያስፈልግም። አበቃ!!!
@kebedekorsa
@kebedekorsa 8 ай бұрын
ከእኔ ፈቃድ ውጭ ፈላሻዎች አአ ሠፈሩ ከዚያም ወደ መጡበት ቢመለሱ ይንከራተታሉ ብዬ ወደ እስራኤል እንዲሄዱ ፈቀድኩ ማለታቸውን ትክክል ስራ አልሰሩም !ያለ አስገዳጅ ምክንያት እንደዚህ አይነት ውሳኔ እንዴት ይወሰናል ! ይልቅ ሀቁ በወቅቱ ሽንፈት ተገደው በአሜሪካ አማካይነት በተደረገ ሰጥቶ መቀበል የተካሄደ ነው !እንጂ እንዴት ዜጋውን ባዳ አገር መርቆ ይሸኛል ?
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ምግዜም መልስ ያጣሁለት ነገር ቢኖር ኦሮሞ ተነስቶ ነፃ ላዉጣዉ አማራዉ ተነስቶ ነፃ ልዉጣ ትግራይ ተነስቶ ትግራይን ነፃ ላዉጣ የሚሉ ሀይሎች ማንን ከማነዉ ነፃ የሚያጡት በኛ ትዉልድ የመጣ ጣጣ ማን ገዝቶን ነዉ ነፃ የምንወጣዉ
@AyB-t2w
@AyB-t2w Жыл бұрын
አበይ.በ እስላምም. እየገባ ማራበሽ. ይዞል በገክርስትና ሀይማኖትም ከየገባ እያባላነዉ በብሄርም. እያባላነዉ የማይገባበት የለም
@DesalegnSisay-vu9dw
@DesalegnSisay-vu9dw 9 ай бұрын
ትክክለኛሠው መግስቱ
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Жыл бұрын
🥰🥰🥰💪💪💪
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Жыл бұрын
አፍሪካ መሪዎች ላለመጠየቅ ሲሉ ለህዝባቸው ማለቅ ጦርነት ይፈጥራሉ መንግሥቱን ጨምሮ 😫😫
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ለሀብትና ለስልጣን ሲሉ ሚሊየኖችን ከሚጨፈጭፉት ይሻላሉ
@ahmedhassen6907
@ahmedhassen6907 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bayelgneyalew-xq5mm
@bayelgneyalew-xq5mm 11 ай бұрын
እኔ በሱ ጊዜ የኢትዮጵያ ወታደር ነበርኩ አስመራ ።
@ELFARUS7
@ELFARUS7 11 ай бұрын
መንጌ ፡ ብሎ ፡ ነበር። “ነግሬያችኋለሁ ፡ ወንበዴ ፡ ናቸው። 💚💛❤ አባት ፡ የሞተበት ፡ ቤትና ፡ መሪ ፡ አልባ ፡ ሀገር ፡ አንድ ፡ ናቸው። ያኔ ፡ ስትሰቃዩ ፡ እኛን ፡ ታመሰግናላችሁ። 💚💛❤ ሀገር ፡ በዘር ፡ በብሔር ፡ ስትከፋፈል ፡ ሉዓላዊነቷን ፡ ስታጣ ፡ ስትደፈር ፡ መሪ ፡ አልባ ፡ ስትሆን ፡ ያኔ ፡ እኛን ፡ ታመሰግናላችሁ።” ጓድ ፡ ኮረኔል ፡ መንግስቱ ፡ ሀይለማርያም። 💚💛❤ አዎ ፡ እናመሰግንሃለን። 💚💛❤
@AhmedSiraj-sv8tk
@AhmedSiraj-sv8tk 7 ай бұрын
አህመድሴራጅበሼር
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 9 ай бұрын
እባካችሁን ሰለመንግስቱ አስተያየት የምትሰጡ በግል ይሁን ያልተነካ ጥሩ ሊል ይችላል ከአንድ ቤት አራት የአንድ አባት እናት ልጆቸ የረሸነ ምርጥ ለአፍፍሪከ የሚበቁ ጄኔራሎች ምሁራን የፈጀ መጥፎ ጨካኝ የስልጣን ጥመኛ ነበር
@Jitu-d3x
@Jitu-d3x 2 ай бұрын
😮
@AbayBishaw
@AbayBishaw Жыл бұрын
Chompea nafqon neber enameseginalen
@Yfdbkg
@Yfdbkg Жыл бұрын
ለዛሬዋ ኢቲዮጵያ እንደሱ አይነት መሪ ያስፈልጋታል
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Жыл бұрын
የአረመኔው አብይ አመድ የግፍ ወንበር ይገለበጣል!!!
@BulchaLencho
@BulchaLencho 6 ай бұрын
ግን ስትጀምረው ቃር ቃር አለኝ ። ምክንያቱም ስለ ባሮ ቱምሳ አይደለም እንዴት አይነቱ ቅራቅንቦ ምሁራኖች የሚባሉት ተብለው የሚያበጣብጡ ይቅርና የአገር። ዋልታዎቹም አልዘባረቁም ።
@Yassenaliahmed-j4u
@Yassenaliahmed-j4u Жыл бұрын
እኮንም ለቀቁን ፍላሻ የሁዳ ናቸው
@MatiyosEyasu
@MatiyosEyasu Жыл бұрын
Enem be Ethiopia andinet yemamen yeqedimow aderg mekonin neny yaleminm Dem Ethiopia tiqdem
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 11 ай бұрын
የቀድሞ ፕሬዘዳንት ብለሕ ብጠራው ምናለበት
@SeidAbdela-cw8ik
@SeidAbdela-cw8ik Жыл бұрын
ካተውጭ ድምፅ መስማት አይመቸኝም
@tafere224
@tafere224 Жыл бұрын
በየጊዜው የፋኖ ድልና የአማራው ትግል በጎመራ ቁጥር ሌላ አጀንዳ እየፈጠርክ ዜና ብትሰራ ላይመለስ አማራው ተነስቶአልና ሸውራራ ዜናህን አንተው ስማው ድል ለፋኖ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Жыл бұрын
ምን አገናኘው ታዳ አትዋጉ አለ እሱ ከጎደር እና ከጎጃም ያልወጣ ጉራ ይልቅ ኒቶርክ ባላዘጉብን
@Habtam-y6q
@Habtam-y6q 9 ай бұрын
😊
@Qaarree.salaaleesalaalee
@Qaarree.salaaleesalaalee Жыл бұрын
Baro.king.king
@TadasaAyana
@TadasaAyana 10 ай бұрын
Anbaasaa idiimeedheeradhuu
@IbsaaWaaqoo-gm6gl
@IbsaaWaaqoo-gm6gl Жыл бұрын
እውንት ናው
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 7 ай бұрын
አመድ በዱቂት ይስቃል
@emmausezion5297
@emmausezion5297 Жыл бұрын
Truth bout biet-isra-el
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН