Ethiopia - የመርካቶ ትርምስ እና የደረሰኝ ፖለቲካው We are the 99% | “ይሄን ማንም ደፍሮ አይነግራችሁም”

  Рет қаралды 30,524

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@hajitibe2640
@hajitibe2640 53 минут бұрын
የኢትዬጲያ የtax system ነጋዴን የሚያበረታታ አይደለም የግብር መጠኑን ዝቅ አድርጎ በደረሰኝ እንዲቆርጡ ማበረታታት አለበት አሁን ያለው ሲስተም ግን የሌባና ፖሊስ ሆኗል
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 4 сағат бұрын
ሀገራችንን ስላም ያርግልን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ግን በጣም ቆጆነው ደርሰኙ ስንቱን ሰው ተሽወዶል ደርሰኝ ቆጆነው
@mikyas392
@mikyas392 16 сағат бұрын
መርካቶ የሚከፍለውን ግብር ማንም አይከፍልም። ደረሰኝ ተቆረጠ አልተኮረጠ ግብሩ የሚከፈለው መንግስት የቀን ሽያጭ ባለው ነው... መርካቶ የተተራመሰው፣ ለሽጣችሁት ሳይሆን፤ የሱቁን እቃ የገዛችሁበት ደረሰኝ አምጡ ብለው እቃ ሰለወረሱ ነው። ከዛ እኛ አየደለንም የላክናቸው አሉ...
@IsraelYakobi
@IsraelYakobi 16 сағат бұрын
1
@KedirMuktar-y2x
@KedirMuktar-y2x 13 сағат бұрын
ኦመር ዘይት 1500ብር ገብቷል
@myoutube1806
@myoutube1806 15 сағат бұрын
አላህ ቤተሰቦቻችን እና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያድርገን ፍልስጤሞችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ከጨቆኛች ከክፉ የእስራኤል አይሁዶች ክፋት በደል በቃ ይበላቸው በዳዮችን የበዳይ ተባባሪወችን የስራቸውን ይስጣቸው وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ﴾ ❌🇮🇱🇱🇷❌ حسبنا الله ونعم الوكيل ☝️ 🇵🇸 🇸🇦 🇵🇸 💗🇪🇹 يارب انصر اخواننا في غزة فلسطين🇵🇸
@ethio3839
@ethio3839 6 сағат бұрын
Markaatton keenya
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 16 сағат бұрын
አገር እየተሸጠችነው😢 በተለይ ኦሮምያ ተጭጣ አለቀጭ
@iamfano7866
@iamfano7866 13 сағат бұрын
ወረሙማ መርኪያ አጥቶ
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 7 сағат бұрын
መምራት ሰለቻቸዉእንዴ?ሊመረጡ ኣልፈለጉም ይመስለኛል
@chalatesfaye5336
@chalatesfaye5336 8 сағат бұрын
የሚሰቃዩት ግንባር ላይ ቸርቻሪዎች ፈጥው የሚቀመጡት ብቻ ነው ችርቻሪ ስድስት ዙር አስከ ሳበት የዞረ እቃ ሊሆን ይችላል ህጉ ደግሞ አንዴ የተከፈለበት ድጋሚ አይከፈልበትም ይላል እናንተም ወሬ ማረገብ ነው እንጂ አገሪቱን የማከለ ጥናት አልተደረገም ሌላ አገር ከውጪ ሲገባና ከፋብሪካ ሲወጣ ብቻ ነው አንዴ የሚከፈልበት እኛ አገር ግን ከጅ ወደ ኣፍ የሚሯሯጡትን አነስተኛ ነጋደውን መቀመቅ መክተት ሀብታምና ድህን ማራራቅ ነው በኛ አገር ሌላው አገር ከላይ ያለውን ይዞ የታቹ ከፍ እንዲል ማቀራረብ ነው ልዩነትን መጥበብ ነው የታቹ ሲያድግ ሳይፈልግ መንግስት እጅ ይገባል ይህን ያህል ጫጫታ አያስፈልም ነበር ሌቦችን ለማሰማራትና መንግስት ላይ ሕዝብ እንዲነሳሳ የፈጠሩት የውስጥ አርበኞች ናቸው ኢትዮጵያ ከአለም የተለየች አገር አደለችም በአግባቡ ጥናት አልተደረገም
@yamralhagere5294
@yamralhagere5294 9 сағат бұрын
አንተ የትኛውን የጋዜጠኝነት ህግ አክብረህ ታውቃለህ? በምን ሞራልህ ነው የመርካቶ ነገዴን የምትወቅሰው
@GrmyGrm
@GrmyGrm 9 сағат бұрын
የመርካቶ ህዝብ ነጋዴ ሙስሊሙ ካንቀላፋ ፍርስርሱን ያወጡታል
@KedirMuktar-y2x
@KedirMuktar-y2x 13 сағат бұрын
እንዳለ ኦሮሙ መድቡ ሰውን ፈጆት
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 6 сағат бұрын
kotet
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 6 сағат бұрын
ትንሽ ከቆዩ የተራመድክበት ኣምጣ ትባላለህ
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН