Ethiopia - ፑቲንን ያስደሰተው የኢትዮጵያና ሩሲያ ሚስጥራዊ ፊርማ! ምዕራባውያኑ ኢትዮጵያን ተማጸኑ!

  Рет қаралды 206,016

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 192
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ሩሲያ ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገር ናት ከአቋሟ ዝንፍ የማትል ቆራጥ የጀግኖች ሀገር ሩሲያ
@muraadadamee8012
@muraadadamee8012 Жыл бұрын
Wedajachin kehonech perofail lay yalew mindenaw ?????
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
@@muraadadamee8012 ቢጫ ቀለም ሁሉ የዩክሬን አርማ ነው ያለው ሰው ማን ነው?
@muraadadamee8012
@muraadadamee8012 Жыл бұрын
@@kemekem1366 endeza kalhone yekerta
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ ኢትዮጵያ ተፍላግ መሆና ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ካፍ በይልኝ ህዝቦችን አላህ ይጠብቅ ሰላም ይስፈንብች ሀገሬ ምድርሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haregkitaw865
@haregkitaw865 Жыл бұрын
ሩሲያ በክፉ ቀን ለኢትዮጲያ የደረሰች ልዩ ሀገር ናት እኛም ኢትዮጲያዊያኖች ከፑቲን ጎን እንቆማለን።
@sarahsarah5974
@sarahsarah5974 Жыл бұрын
ሩሲያ እምወዳት በምክኒያት ነው ሁለተኛ ሀገር 🇷🇺💪🇷🇺 😍😍😍
@molateshome2372
@molateshome2372 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሩሲያ ፑቲን።
@solomonsole7680
@solomonsole7680 Жыл бұрын
አውነት 10Q
@merejatube3744
@merejatube3744 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት !!
@gibedar8677
@gibedar8677 Жыл бұрын
፧4
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 Жыл бұрын
አባት ሀገር ሩሲያ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ይብዛ ። የምታመልኩት አምላክ ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ በታች ያስገዛላችሁ አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹♥🇷🇺
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ አምላክ ሁሉግዜ ተሳፋችን ሙሉ ነዉ ::ሩሲያ ቻይና የኢትዮጵያ ባለወለታ መቸም አረሳም ክፎ አይካብኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ወዳችሁ አለሁ ክብር ይስጥልን 🇪🇹🇷🇺🇪🇹💪💌🙏
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🎁🇪🇹💖🇪🇹💖🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊💕🇪🇹
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወያኔ break ሲወስድ አልሽባብን ይልኩብናል physical ጦርነት በኢኮኖሚ ድግሞ ምህራብያን ይቀጡናል ታዲያ ኢትዮጵያ ወይ ፍንክች ብላ ቀጥላልች እውነት ነው ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት እሱም እግዚአብሔር ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን
@segnite1945
@segnite1945 Жыл бұрын
አሜን ።
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Жыл бұрын
Amen! Glory to God🙏🙏🙏
@usherasmare7233
@usherasmare7233 Жыл бұрын
ድል ለናት ሀገሬ ሩስያ !!!
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 Жыл бұрын
"ሩሲያ!ታላቖ የሰው ቤት ህብረት ከሚለው ፍቺ ይጀምራል። ለኢትዬጲያ የክፉ ቀን ደራሽ ረጅም እድሜ ለታላቆዎ ሩሲያ!
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
ለአላዊነታችንን ያልደፈረች ያላስ ደፈረች ሀገረ ሩሲያ እንወዳታለን እናመሰግናታለን። ድል ለሩሲያ ድል ለእናት ሀገሬ ይሁን አሚን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
thank you Feta for your great reporting. God bless you
@kassayeshawel7105
@kassayeshawel7105 Жыл бұрын
ሀገረ እግዚዓብሔር ኢትዮጵያን ሁሌም የሚጠብቃት የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ምስጋና ይድረሰው አሜን
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Жыл бұрын
ወይ አሜሪካ ! አቤት አሜሪካ! እንደው ኢትዮጵያን ለማንበርከክና ለማዳከም ምን ይጠቅማታል? ኢትዮጵያ አገራችንን አሏህ ከጠላቶቿ ተንኮልና ሤራ ይጠብቃት ! አሏህ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ይመልስላት ! ሐምሌ 2014 JULY 2022
@gebreherego6746
@gebreherego6746 Жыл бұрын
Wonderful analysis and true news which stand on reality and facts . Thank you and keep doing this for Ethiopia .
@yedirelijoch405
@yedirelijoch405 Жыл бұрын
የሚገርም ዘገባ ነው
@shallom7282
@shallom7282 Жыл бұрын
Long live for Russia and Ethiopia !!!
@shimelswendmye9867
@shimelswendmye9867 Жыл бұрын
ይህንን ዘገባ በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለአውሮፓውያንና ለአሜሪካኖች ቢደርሳቸው ጥሩ ነበረ፣
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
የኢትዮጵያና ሩሲያ ግንኙነት በደምም የተሳሰረ ነው እናመስግናት ማመስገንን እግዚአብሔር ይወደዋልና
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ለኛ ሩሲያና ኤርትራ ታሪክ አይረሳም ያደረጉልንን ነገር ውስጤ ናቸው
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
Eritrea eko hagerachin nat eneza metifowoch askeyemuachewu enji
@user-xd5ki7td4m
@user-xd5ki7td4m Жыл бұрын
ዋውውውውው ከፍ በይ ሀገሬ ፈታየ ስሰማህ ውየ ባድር የማይሰለቸኝ አቀራረብ አጀብነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ይበል ይበል ወዳጅነቱ ይጠንክር ይጎልብት ለበጎ ሊሆን ይችላልና እስቲ የአሜሪካና የአውሮፓዊያን ሴራና ወጥመድ ተንኮል ምን እንዲያሚያመጣ ዕድሜ ሰቶን ያሳየን ይቺ ሀገረ እግዚአብሔር የሴጣን መጫወቻ ሆናለችና የሰው ደም እንደ ጎርፍ እሮሮና መከራ የመለኮታዊው እግዚአብሔር ምስጋና ፀሎት የሚፈልቅባት ፈረሃ እግዚአብሔር ፍቅር የሞባት የነበረች ሀገር ትንሳኤዋ በዚህ ፈጣሪ ምክኒያት ያርግላት ደሞም ለማየት እንናፍቃለን ፈጣሪ ብቻ አይለየን ቸር ሰንብቱ።
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
ፑቲንን ሞቼ ነዉ የምወደው ግን በምክንያት ነዉ ፩ ኦርቶዶክስ ነዉ ፪ ኢትዬጲያየን ሁሌም በፍቅር ስለሚወድ ነዉ 👍👍😍😍😘🇪🇹
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
ቅዱስ መፅሐፍ ቅዱስ በክርስቶስ መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ ኦርቶዶ ክስ ስለሆነ ጴንጤ ስለሆነ ካቶሊክ ስለሆነ ተዋደዱ አይልም ለምን ክርስትና ሁሉንም እንድንወድ የሰው ጠላት እንደሌለ ጠላታችን ዲይብሎስ እንደሆነ ነው ታላቁ መፅሐፍ እንደሚነግረን እንግዲህ መውደድሺ መፅሐፍቅዱ አይደለም ማለት ነው አሁን ያንቺ መውደድ የአርሰናል ደጋፊ የቡና ደጋፊ የጌዮርጊስ ደጋፊ በሚለው ደረጃ ይምደባል ኦርቶዶክስ ውስጥ ፑቲን መገ ኘቱ እንጂ የምትወጂው በክርስቱ በሆነ ፍቅር አይደለ ማለት ነው የምትወጂው የእንቺን ፑቲንን መውደድ ያየሁበትን እይታ እንዴ ትመለከቺዋለሺ ? ተባረኪ እህቴ
@saragebayahu9831
@saragebayahu9831 Жыл бұрын
T5n1m7
@mulukenalli6892
@mulukenalli6892 Жыл бұрын
THANK YOU!
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምርን አቀራረብህ ድምጽህ አሪፍ ነው::🙏👍 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እነመስግነለን እሩስያን
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw Жыл бұрын
Ethiopia 💚💛❤️ 🇪🇷 🇷🇺 💪
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እሩሲያ 🇪🇹🇪🇷🇷🇺
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
ወዳጅ ማለት በችግርህናበጭንቅህ የሚደርሰልህ ብቻ ነው ።
@addisunegeyaa2048
@addisunegeyaa2048 Жыл бұрын
Feta daily you are so best tnkk you
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 Жыл бұрын
የሚጣፍጥ አቀራረብ። እንመሰግናለን።
@mekubekele7144
@mekubekele7144 Жыл бұрын
A highly enlightening and a well designed presentation of the first kind thanks !!!!
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ንቁ
@hubionetube8078
@hubionetube8078 Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለአለም
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@aminaa8788
@aminaa8788 Жыл бұрын
❤🇪🇹❤🙏
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
የክፉ ቀን ወዳጅ ሩሲያ💖💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🙏
@anwaradem6189
@anwaradem6189 Жыл бұрын
አባት ሀገር ሩሲያ ኑሪልን
@semiryusuf6335
@semiryusuf6335 Жыл бұрын
እናቴ በጣም ነው የምትወዶቹ በዚ ቀጥሉ
@yemanesiltan4268
@yemanesiltan4268 Жыл бұрын
Best explanation ever
@Geo-politic
@Geo-politic Жыл бұрын
I am excited to hear such explanation:I like your voice very much!!!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
ውድ ጋዜጠኛ አነባበህ ደስ ይላል እንደ ፍሰት ነው የምታነበው እውነትን እንዲህ እየተከታተልክ አቅርብልን ; እውነት ምንጊዜም ያሸንፋል እንደ አቶሚክ ተቆጥሮባት አንድ አባይን እንዳንገባ ግድባችንን ጥርሳቸውን እንዲህ እንደመሆናቸው ይገርማል ስንት ሃገር ስንት እና ስንት ግድብ ; መንገድ ; ኤሌክትሪክ ወዘተ የልማት ስራ እየገነባ ከቶ ምን ሆነው ነው ከኛ ላይ ዲያብሎስ የበረታብን ከቶ ምን ይሆን ሚስጥሩ ይገርማል !!
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
ሩሲያ እናመሰግናለን 🙏
@leylaethiopia7699
@leylaethiopia7699 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@kassahunfikre552
@kassahunfikre552 Жыл бұрын
The real analysis
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊ በፈጠሪያምነሉፈጠርይጠብቃልሀገሬ።
@zekerya2
@zekerya2 Жыл бұрын
ታንክስ ብሮ
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gosagona64
@gosagona64 Жыл бұрын
Thank you
@fatumajehadjehad6752
@fatumajehadjehad6752 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹yaa Allha Ethiopian
@AliAli-hv4ul
@AliAli-hv4ul Жыл бұрын
🇪🇷
@getanehf4019
@getanehf4019 Жыл бұрын
በ2oo8 በአማርኛ የተተረጎመ ኢንፌርኖ የተባለ መፀሀፍ ፈልጋችሁ አንብቡ።መሉ የምራባውያንን ጭካኔ ታያላችሁ።
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
Good reporting with analysis! Keep it up FETA DAILY!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
በዓለም ላይ ካሉ ሃገሮች ውስጥ ረሱያ ለኢትዮጵያ ግዜና ፖለቲካ የማይለውጣት የልብ ወዳጃችን ናት!!
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 Жыл бұрын
ከፑቲን ጋን ነን ድል ለፑቲን ለ ለ ኢትዮጵያ
@wosenberhanu3377
@wosenberhanu3377 Жыл бұрын
ewnet new. tks
@kalu9008
@kalu9008 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@henokzion800
@henokzion800 Жыл бұрын
Viva Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 russia 🇷🇺 chania
@qwer5235
@qwer5235 Жыл бұрын
ሩሰያ መከታችን
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
የሩሲያን እና የቻይናን ግስጋሴ የመግቻው የምራባውያን ግዜ የእዛ የኢራቅእን እና የሊቢያን መንግስት ሲያፈርሱ እና የህዝብን ደም ሲያፈሱ ተላልፎባቸዋል
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 Жыл бұрын
ድህ ምን ይራዳል 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🥰🥰💪🙏
@hamuzy
@hamuzy Жыл бұрын
ሩሲያ እናመሰግናለን
@Thehayabebe209
@Thehayabebe209 Жыл бұрын
I think they have both gone 4 good!!
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
💚💛❤🕊🇷🇺
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Жыл бұрын
እውነት ልገራችሑ ኢትዮጲያንም እኛ የምንፈልገው እውነት ሳይመጣ አማራን እየገደለ ኢትዮጲያዊ ነኘ የሚባል መመስረት
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Жыл бұрын
Input and output 🌈
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
እሩስያ ከጥት ጀምሮነው አደዋም ዘምተውልናል።እኮ እሩስያወች ጥትወዳጂናቸው እምነትም እደዛው።።
@yonatandesalegne9855
@yonatandesalegne9855 Жыл бұрын
በይ በይ ታሪክ አታዛቢ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😳😂😂😂 demo manewe yalese yehen tu bey bey tariki atazbi ho gud eko newe xaliyan semxa beher bersbu ecan semagela enatoce ehtoce zemtewale qidemewe yetegafexuti gen oromo newe ezawe yaltecafe tariki ataweri delu 86 beher newe semase abdisa aga xalyan derso yetemelse gegena ye oromo lige newe
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
@@rozazouba7538 ለከፍት ህፃናት አራጂ ቦታየለንም !!!!!!
@user-rs1xc5nv2k
@user-rs1xc5nv2k Жыл бұрын
🌻😍🌹
@nabilteha4432
@nabilteha4432 Жыл бұрын
The support of Russia to Ethiopia and ethiopian people is unforgettable. Kef bey Russia, Kef bey Ethiopia.
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
የኢትዮጰያ መንግስት ነው ውለታ ቢስ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ የሩስያን ውለታ በጭራሽ አይረሳም ሩስያንም ከልብ ይወዳል።
@annahayle6296
@annahayle6296 Жыл бұрын
Warenga
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 Жыл бұрын
Thank you Mr. Putin you are king.
@ifviwiivzkqvi7620
@ifviwiivzkqvi7620 Жыл бұрын
Rusia wow wow
@abdugumataw7995
@abdugumataw7995 Жыл бұрын
በመጨረሻም አሜሪካም ሩስያም ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ይላል
@user-er5gc9hs6u
@user-er5gc9hs6u Жыл бұрын
ተመስገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇳🇱🇳🇱🇳🇱🇳🇱🇳🇱
@medlna4465
@medlna4465 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ላም ብያለሁ ወድየአገሬልጅች በያላችሁበት የአላህ እራህመት እዝነቱ አይለያችሁ ሰላም ለእናት አገራችን ሰላሞን ይመለስልን በስደትያላችሁ ውድእህትወድሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሠላም ለእናት ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በቅንነት ቤተስብአድርጉኝ አበረታቱኝ ፎሮፋይሌንበመጫንቤተሰብይሁኑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emamseid8991
@emamseid8991 Жыл бұрын
እሩሲያ ከጥንት ጅምሮ እስካሁን ደርስ የኢትዩጽያ ወዳጅ ናት አቋሟን የማትቀይር ጅግና ሀገር ናት አንደነን
@wondetadesse3584
@wondetadesse3584 Жыл бұрын
Ye Ethiopia Amlake alen
@abdisaga5616
@abdisaga5616 Жыл бұрын
ቪቫ ሩሲያ
@umerferhad5688
@umerferhad5688 Жыл бұрын
መሳጭ!
@fasilorionorion5466
@fasilorionorion5466 Жыл бұрын
WEEK UP AMHARA THE TIME IS RIGHT NOW
@berhanu1631
@berhanu1631 Жыл бұрын
Yes, right on the nail!!
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Жыл бұрын
Erusiyeee batame naw emewdachhehu enamasagenalani🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
@adanekumel4278
@adanekumel4278 Жыл бұрын
ይለመልማል ገና
@efaabera7602
@efaabera7602 Жыл бұрын
ፍርማዉ ምስጥራዊ ከሆነ አንቴ እንዴት አወክ?
@abejegeta7284
@abejegeta7284 Жыл бұрын
አሁን የኢትዮጵያ ዋና ችግር ራሱ የኢህአዴግ ተረፈ ምርት የሆነዉ ብልፅግና ነዉ፣ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ከመለማመጥ ይልቅ ከህገ መንግስት እስከ ፌደራል መንግስት አወቃቅሩ ጠረጴዛ ላይ አምጥቶ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ድርድር ማድረግና በዉጭ ፖሊሲዉም ላይ መወሰን ይኖርበታል።
@Kibatu_Tellele
@Kibatu_Tellele Жыл бұрын
የማያልቀው የሽግግር መንግስት ናፊቂ ከሆንክ እርምህን አውጣ።
@papilion9906
@papilion9906 Жыл бұрын
እንዴት ነዉ ግብጵን ምንበቀለዉ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
ከፑቲን ጎነን
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
thanks Russia ❤️🙏
@alemayehubogale6173
@alemayehubogale6173 Жыл бұрын
በጣም የሚታመን ሚድያ
@mamefaris4820
@mamefaris4820 Жыл бұрын
Etihopia hagere
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
Russia is an honest and friendly nation for ethiopia. we, ethiopians will stand with russia. America is like shadow. america has been waged so many proxy wars against ethiopia. ethiopia must stand firmly with russia
@ETHIOTECHJ
@ETHIOTECHJ Жыл бұрын
100% true
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
russia hulme ke gonacen edhonce hulu ename balen aqeme ke erusiya gone nene exari erusiyan yexbeqe ethiopianme cemer putin gegenawe meri abcu aten qoce newe💖😘
@muluhailemariam5035
@muluhailemariam5035 Жыл бұрын
Abeyeye telatocheh defet yebelu jegnaneh Egzeabeher yemereteh bertalen
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын
Russia were helping Ethiopia by building a big Hospital in Addis Ababa for money years
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын
It is true be blessed Russia and your people.
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የበለጠ መወዳጀቷ ግድ ነው!!! ሩሲያ ባትኖር እነዚያ የሰይጣን ፈረሶች ብዙ አልመው ነበር!!!አሁንም በፊትለፊት ልምምምጥ የሚመስል ነገር ያደርጋሉ በጀርባችን ለመጥፋታችን ለመበታተናችን ሴራቸውን ይጎነጉናሉ!!!ተንኮላቸው ለእኛም ለተቀረው አለምም መቼም አያቆምምም!!!ስለዚህ ኢትዮጵያችንን ጠላቶቻችን በሚያውቋትና በሚፈሯት ልክ እንወቃት!!! ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ብቻ እንኳን የተደረገብን መከራ ይህንን ያሳያል!!!የሚመጥነን ቦታ እናስብ ከተራ መንደርተኝነትና ከተልከሰከሰ አስተሳሰብ እንውጣ!!!ኢትዮጵያ ሚስጥር ነች!!!እግዚአብሔር ስላደረገልን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግነዋለን!!!ልብ ማስተዋል ፍቅር አንድነት ጥበብ ይስጠን!!!💚💛❤️!!!
@RasEthiopia
@RasEthiopia Жыл бұрын
ሚዲያዉ ካወቀዉ እንዴት ሚስተር ሆነ
@abedekidane175
@abedekidane175 Жыл бұрын
Mejemerya enante miselu sile Rasha menegaraxhiw
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 59 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН