Ethiopia - ጠቅላዩ የቀሰቀሱት ቀጠናዊ ግብግብ | ከወደብ እስከ ግድብ

  Рет қаралды 32,288

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 81
@pokekoala8615
@pokekoala8615 21 сағат бұрын
ተቺዎች እራሳችሁን መርምሩ ጠቅላዩን ከመዘንጠል ይብቃቹ ጠቅላይ ይስራበት እንቅፋቶቸ አትሁኑ
@Tewodros52
@Tewodros52 17 сағат бұрын
ባንዘነጣጥል የጠላቶቻችንን ልክ አናውቅም ነበር:: አብይን የጠላው የለም የተጠቀምንበት ዘዴ ነው: የጠላትን መሰባሰብና ራሳችንን ያዘጋጀንበት መንገድ ነው::
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
Gedel yegeba anefatawem nuro mefenakl yametaw esu naw ansemawem ewnat bazi hager twsfa korchalew Egypt Somalia menamn bel manem ayesemawem saw merotal kaderew yewaga
@Tewodros52
@Tewodros52 10 сағат бұрын
@@esuyebelay ተመከር ያለንበት አለም በልተህ የምታቅረው በርበሬ አይደለም አንጀትሕንና ኩላሊትህን የሚበጣጥስ ነው::: ስለዚህ ጠላት የሚሞርድህ ቦንዳ አትሁን::
@oumumusab5182
@oumumusab5182 22 сағат бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 21 сағат бұрын
አቡቹ ጀግናችን
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
Jegna yahonaw bemafenakel torenat felagi selam mayefelge mabahonu naw jegna yahonaw ashebari naw
@sadaadam1054
@sadaadam1054 21 сағат бұрын
በአንድ ከቆምን ማንም አያሸንፈንም አገር ሲኖረንነው እምንጣላበት ቦታ እንኩዋን ያስፈልገናል አንድ መሆናችን ግዴታችንነው
@betterfilay
@betterfilay 21 сағат бұрын
ለማበድም አገር ያስፈልጋልና እናት አገሬ ለዘላለም ትኑር
@AliAhk-ty2yl
@AliAhk-ty2yl 21 сағат бұрын
ጠላት አበዙ ለሚሉት ተለጣፊ የፖለቲካ አጃዎች እርሳቸዉ ጠላት ያበዙት ለግል ጥቅማቸው ሳይሆን ለሀገር አድገትና ለሃገር ሉዓላዊነት ክብር ተብሎ ነው ይህን የማይቀበልና በዚህ ሰዓት ከጎን የማይሆን የሃገር ጠላትና ባንዴ ነው ከሀገር በላይ የሚቀድም የለም ። በመንግስት ላይ የተለያዪ ችግሮች እንኳን ቢኖሩም ቅራኒያችን ከድል በኋላ በማለት ቢቻል ከመንግሥት ጎን በመሠለፍ የሀገራችንን ዳር ደንበር ማስከበር ኢትዮጵያዊ ግዴታችን ነወ ሁሉም ነገር በሀገር ነውና ።
@aemyay5169
@aemyay5169 20 сағат бұрын
You've forgotten the millions of Amharas p. Mostly Muslim Amharas that've been robbed displaced and massacred in Wolega! First tell your triabalist 0romo king to recall the war he has waged against Amharas, to free the countless number of lawful accomplished Amharas and the honorable truth teller Ato Tadios Tantu he has locked up in prison.., also the unknown day laborer Amharas that've been picked up and locked up in unsanitary Concentration Camps b/c of their ethnicity. Dil le FANO!!
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 20 сағат бұрын
Go out shebya ​@@aemyay5169
@be-liever
@be-liever 15 сағат бұрын
​​@@aemyay5169😂😂😂😂 don't you remember when Amhara wages war on legitimate Government to Overthrow🤔 they have been saying ናና ግጠመን 😂 እንዋጋ እንዋጋ በለው 😂 በ24 ሰአት የጋላን መንግስት እንገለብጣለን bla.. bla🤣 that was Amharas slogan 😂😂😂😂 so then don't cry here በቃ ሂድና ግጠመው 😂😂😂😂
@ጀማልየነጢው
@ጀማልየነጢው 13 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እንያለን በርቱ እኛ ቁጭብለን እንሥቃለን😅😅😅😅😅
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 21 сағат бұрын
ተባረክ ፈታ ደይሊ አፎ ብይሃለሁ አንድ የሚያረገንን ነገር ዘግብ አንድ አገር ነው ያለን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 15 сағат бұрын
نحن دائماً جاهزه لكل شي جاءت من المصريات. المصريات لايخافون الله. إن الله معنا. انالله لايحب الظالمين.
@abdlmejidshure340
@abdlmejidshure340 22 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ወደ ፊት ሞት ለባንዳ
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
Taw enji yatgnawa Ethiopia bedere ma medere hulun ekul yalayeche Ethiopia gadal tegeba saw afenakelo gelo seyabeka Ethiopia Ethiopia manm ayesemam
@rjalmehdi4257
@rjalmehdi4257 21 сағат бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች በብልፅግ መንግስት ዘመን ምጥ ውስጥ ገባን እባክህ መንግስት ሆይ ሁሉም ባንዴ አይሆንም የርስ በርስ ጦርነት ጭንቅ ሳታወጣን ከሌላው ጦርነት
@Alemu-os5fj
@Alemu-os5fj 21 сағат бұрын
ጠቅላይ መኮስተሪ
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 21 сағат бұрын
አሮጌዎቹ ጎረቤት ሀገሮች ለኢትዮጵያ ብዙም አልተቀሙም እንደውም ከውስጥ ለውስጥ ጠላትነት ዎደ አደባባይ ከባቢነት እነት እና አፋኝነት እስከሄዱ ድረስ በመጡበት መንገድ ኢትዮጵያን እናሳንሳለን ብለው እስከሰሩ ድረስ ትንንሽ ሀገር ማዋለዱ አዋጭ መንገድ ነው ልክ እንዴ ሳውዝ ሱዳን ዓይነት
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 11 сағат бұрын
የኢሣያስ እናት በህይወት እንዳሉ ልብ ብለሀል
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 22 сағат бұрын
second comment😂 ኢትዮጵያ ወደፊት💪🇪🇹🇪🇹
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
😂ataskign echin chewata enakatalen chinke seyezachu Ethiopia Ethiopia manm ayesemawem yehe banda
@AmroAmro-t7f
@AmroAmro-t7f 6 сағат бұрын
ጊዜ የማይሽረው ጥልቅ ምስጢሩ የለም እንዴት ቢባል አንቴ ስለሀገር መንግሥት መልካም ነገር መሞከር ነው
@Esraelharika
@Esraelharika 22 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹💥💥💯💯🇪🇹🇪🇹💪💪
@robimassawino
@robimassawino 21 сағат бұрын
አይ ኢትዮጵያውያን መቼ ይሆን ከእንቅልፋቹህ ምትነቁት ከህልም አለም ወጥታቹህ በጋህድ አለም ለመኖር ሞክሩ ኣለበለዝያ አንድም ሳትይዙ እስከ ወዳኝያው እንዳታሸልቡ ።
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 20 сағат бұрын
Wait three years eritrea destory by Abyi Ahmed.
@NesriyaKedir-y9w
@NesriyaKedir-y9w 19 сағат бұрын
ante manh damo ysgra lij baijachin arrgane ensyhalin
@robimassawino
@robimassawino 19 сағат бұрын
@@michaeltesfay4615 😂😂😂 you are so funny, now abiy is under pressure wiz his dipper Egypt, Eritrea, and Somalia destroy the failed state Ethiopia coming soon.
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 11 сағат бұрын
ቁልቋላም እሾህ​@@robimassawino
@ermiastekele5002
@ermiastekele5002 21 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም የሌላት ሃገር ወራሪ ሃገር ኤርትራን 50 ዓመት ገዝቶ ኣሁን ደሞ ወደ ሶማሊያ ትንሽ ጠብቁ ዓሰብ ላይ ግብጽ ምን ኣባታቹ ታመጣላቹ ጉሮኞች
@መፀሐፍ
@መፀሐፍ 21 сағат бұрын
😢😢❤❤❤ Welcome
@WondaJemal
@WondaJemal 13 сағат бұрын
ጠቅላያችን ጀግና ነው ስለሰራ ነው ይሄ ሁሉ ፈተና የተደቀነበት ሰርቆ ቢሆን ኖሮ እናንተም ተችዎች ሆናችሁ ባልመጣችሁ ነበር። ድል ለኢትዮጵያና ለአብይ አህመድ ኢትዮጵያዊያን ከጎኑ ነን❤❤❤❤
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 19 сағат бұрын
ERITREA ✅️ 🇪🇷. Government of ERITREA never stand against abbay Mega project. They do support the project. But. Between ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇷 🇪🇹 politics are getting worse. Thanks 🇪🇷 😊 🫂
@EyoabNegasi
@EyoabNegasi 12 сағат бұрын
Melese hidase gidibin seten abiy demo key bahir betikikil yamtalin endegfewalen🎉🎉🎉
@addismic123
@addismic123 16 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እራሷን በጥብጣ፣ ምስራቅ እፍሪካንም እየበጠበጠች ነው። እውነቱ ይህ ነው። ኢትዮጵያዊ በአገሩ መኖርም አልቻለም። የውስጥ ችግርን ለማቀዝቀዝ በባህር ስም ምስራቅ አፍሪካ የሚያሰጋ ነጥብ አንስታለች። በዚህ ምክንያት ከመላ ጎረቤቶቿ ጋር ግጭት ውስጥ እየገባች ነው። በዛ ላይ ለግብጽም ጥሩ እድል እየሰጠች ነው። አንድ ሰው ስልጣኑን ለማስጠበቅ፣ አገሪቷን አደጋ ውስጥ እየከተተ ነው። ኤርትራ፣ ሱማሌ፣ ሱዳንና ጂቡቲን ከወዳጅነት ወደ ጠላትነት እየቀየረ ነው። በዚህ ላይ የውስጡን አደጋ የምታውቁት ነው። ከሱማሌ ላንድ ጋር የተደረገው ውል በአለማቀፍ ደረጃ ሕገ ወጥ ነው። ይህንን የሚደግፍ አንድም አገር የለም። ባህርን ከጎረቤቶች ጋር በስምምነት መጠቀም ይቻላል።
@berhanebush3921
@berhanebush3921 11 сағат бұрын
ሁሉም ይመታሉ ።
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 21 сағат бұрын
Fight for one country not for Gojam or adwa or welega like 17 centuary style war
@sonymax9699
@sonymax9699 20 сағат бұрын
እስካሁንስ የታለፈዉ መከራ ቀላል ነበር ወይ? ኢትዮጵያ ፈጣሪዋ አላት የአለም ሰዎች ሊጎዱህ ቢሰበሰቡ ፈጣሪ ከልጎዳህ ሊጠቅሙህም ቢሰባሰቡ ከፈጣሪ ዉጭ ምንም ሐይል የላቸዉም በፈጣሪህ ተመካ ነቢዩ መሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐበሻን ካልነኳችሁ በሰተቀር አትንኳቸዉ ብለዋል ምክንያቱም አያሸንፉም እና ነዉ በላህ ፍቃድ ሐይማኖት ማስተማር ፈልጌ አይደለም ዕዉነቱ ግን ይኼ ነዉ
@Yosan12345
@Yosan12345 21 сағат бұрын
Ahuen new Banda ena ewnetgn Ethiopian yemelyehu
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
😂 banda nagn Ethiopia kametel onag nagn bal menaw Ethiopia malet tetalu alenabara ende 😂
@Yosan12345
@Yosan12345 6 сағат бұрын
@@esuyebelay 🤣🤣🤣🤣 engn Ethiopian Bafe ayedlem yeminakat Be Tagebar enje yahu ye Banda net Teftero selalbachu Yedero tize aleh Ayedle Be Italy giza Abatoch Ayferami Mussolini eyalu yasgebuet Banda ye Banda leje
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 9 сағат бұрын
የኤርትራ ህዝብ ሁሉ ኢሰያስ ነው ከኢሰያስ የጠነከረ መሪ አለን የቀን ህልም ነው የሚታሰብ ኢሰያስ ሺይ አመት ይኑር🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hagsjjsusjs9532
@hagsjjsusjs9532 19 сағат бұрын
They are not abeiy enemies but also Ethiopian enemies please u belong to Ethiopian
@Godblsu
@Godblsu 17 сағат бұрын
እንደ ጀማሪ ጋዜጠኛ ሁናቴ ሁናቴ አትበል please በጣም ነው የሚጎረብጠው ከፈለክ ሁኔታ በል ምንድነው ሁናቴ? በዛ ላይ በሁሉም ዜናህ ላይ ትደጋግማለህ አቦ አስተካክል። ሁኔታ ካልክ ትኩረት አስብም ስለዚ አትኩሮታችን ቃላት ላይ ሳይሆን ዜናው ላይ ይሆናል።
@lubaba9148
@lubaba9148 19 сағат бұрын
አንተ ኢትዮጵያ ነህ ? ጯጫታ አታብዛ .... ደግ ደጕን አዉራ
@AkililuHagos
@AkililuHagos 22 сағат бұрын
ፋኖ ይችላል
@abdlmejidshure340
@abdlmejidshure340 22 сағат бұрын
ተው ሀጎስ😂
@AliAhk-ty2yl
@AliAhk-ty2yl 21 сағат бұрын
ህወሓት ትል
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 20 сағат бұрын
😂😂😂😅😅😅
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 20 сағат бұрын
Go out shebya
@amirkadi-to3gc
@amirkadi-to3gc 12 сағат бұрын
ፈታ ወደ አንድ አቅጣጫ የምያዘነብል ፔጅ ነው ስም ብቻ
@HanaKasaye-r5j
@HanaKasaye-r5j 12 сағат бұрын
አንጨነቅም። የሚበጀንን እግዚአብሔር ያውቃል። Dr Abiy le Ethiopia belo enge lela negar ayemeslenyem.የአባይ ግድብ፣ ቀይ ባህር እንፈልጋለን።
@esuyebelay
@esuyebelay 11 сағат бұрын
Seragna mahonun ka bashasha jamero akewalew eska vice president derase koshasha politician atemagni
@HanaKasaye-r5j
@HanaKasaye-r5j 10 сағат бұрын
@@esuyebelay ለእግዚአብሔር እንተወዋለን። ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸውን እናውቃለን so ሮሜ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። ⁵ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። ⁶ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። ⁷ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
@DareBeyena
@DareBeyena 13 сағат бұрын
Ho biye mexawu hobiye bedilih gebtsin lemeqiberi besumaliya mareti enigenagni bedilih.
@chalkao5071
@chalkao5071 20 сағат бұрын
Thanks for sharing! This is Insightful analysis. One obvious fact about the rest of the world is that no group in any country in the world (whether it be of good or bad government) has jurisdiction over country's federal or foreign ministers to discuss about its country's politics while living in the country. This is clear indication of TPLF's uncivilized gangs whose sole purpose is to live in no peace with either a neighboring zones or scratching effort to sprint on aimless political legs to gain sympathy from former sore enemy Eretria. Worst of all, TPLF does not know that Egypt is using it as a tool to gain its resource interest which affects not the Ethiopian government, but Ethiopia's national interest.
@songohan7170
@songohan7170 16 сағат бұрын
ዛሬ ገና የቀጠናውን ሰላም ያናጋውን በግልጽ መናገራቹ ለራስ ሲቋርጡ አያሳንሱ የሚለውን ለጊዜው አለመጠቀማቹ ማነው አሽባሪዊ ቀጠናው ላይ ለማውቅ አስችሏናል ::
@Tewodros52
@Tewodros52 17 сағат бұрын
ያው ወደነበረው የአስመራን መንገድ ለመጥረግ ወያኔ ቢደራደር ይሻለዋል ኢትዮጵያዊ ከመሆን:: 😅😅😅😅😅😅😅
@KhudirChams
@KhudirChams 25 секунд бұрын
የምትናገረውን አታቅም መሰለኝ ርእሱምንይላል ሱማሌም አዳተአይፅፍም ኢትዮ ሰጥቼ ልቀበልነው ጥያቄዋ ሁለተኛው ልከራይነውአለቀ
@Entisarenigusa
@Entisarenigusa 21 сағат бұрын
Ayasasebache laulume abbicuuu laulume zegeju new
@bekrijemal13
@bekrijemal13 12 сағат бұрын
የእውር ድንብር።።። ጭንቅ ቀበሌ።። ልክስክስ። እንዳንሆን,,,, **ድል ለኢትዮጵያ ።ድል ለአብቹ**
@davesimon9908
@davesimon9908 20 сағат бұрын
,,ሕዉሃት ለመውደቅ ሲንገዳገድ ባድሜ ተወረረ ብሎ የአትዮጵያን ሕዝብ ማገደው.. ,, የብልፅግናው አብይ ደሞ በፋኖ, በሽኔ ሲወጠር, አስብን ቀይባህርን በሰላም ወይ በጉልበት አመጣለሁ ሲል ህዝቡ ላሽ አለው.. አሁን ዙርያውን በጎረቤቶቹ አገሮች ሁሉ ታፍኖ ጭንቀት ውስጥ ነዉ.. ሰልጣን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አስርክቦ የወደብ ቅስቀሳ መንትያው መንግስቱ ጋር መቀላቀል ነዉ..😅
@user-ho6lg2ud6w
@user-ho6lg2ud6w 18 сағат бұрын
ሰው ጉደነው
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 17 сағат бұрын
ልብ በል ነብስ በላው የደርግ አገዛዝ የወደቀው መንግስት የሱማሌውን ዚያድ ባሬን ሲዋጋ ኤርትራ እና ህውሀት ጥሩ የመስፋፋት እድል አገኝተው ደርግን ለመገርሰስ አገዛቸው ያ ታሪክ በብልጽግና ላይ ሊደገም የተቃረበ ይመስላል ዳግም በሱማሌ በኩል መንግስት ጦርነት ከጀመረ ፋኖ በተራው ዬህንን እድል መጠቀም አለበት እንጂ አንድነት አንድነት ዲስኩርህን እዛው ጣለው ይህ በሁለቱ ሀገር ጦርነት ቢቀሰቀስ የጦርነቱ ቀስቃሽ ማን እንደሆነ በግልጽ ይታወቃል አንድነትህን ቀቅለ ትበላለህ ሞኝ
@fioritesefasilassie4174
@fioritesefasilassie4174 12 сағат бұрын
ኤርትራዊ ሁሉ ኢሳያስ ሞሆንን አለማወቃቹ ታሳዜናላቹ እድሜና ሽሞት ከግዛአብሄር መሆኑን አታውቁም
@AFRI_TENA
@AFRI_TENA 20 сағат бұрын
Benegerachin lay eyandandu ante yemitakerbewun zene bedemb lastewale sew ante le teklay minister abiy ahmed yaleh tilk tilacha golto yitayal. Mizanawinet yigolehal.
@samiman1498
@samiman1498 20 сағат бұрын
Bezan bezan Tefan Tefan yematel🤣🤣🤣🤣
@AberaKorenel-lp9ct
@AberaKorenel-lp9ct 16 сағат бұрын
እድመ ልክ ያለወደብ እንኑር
@abdiman7785
@abdiman7785 4 сағат бұрын
Anten bilo yekoronel lij wes jil
@eyasutade5890
@eyasutade5890 13 сағат бұрын
Inen .igermegni iski mechi banda honachu inde mitqexilu newu Xaqilayu newu say Ethiopia newu xelati yebezabati kalki demo xaqilayu ye Aba Mala Habite Gorgisi Dinagde zeri newu yiwoxewal inante cuhetachun qexilu
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 14 сағат бұрын
አንተ እራስህ አንድ ችግር ነህ ለሀገራችን
@samiman1498
@samiman1498 20 сағат бұрын
Melakd tajemer wey🤣🤣🤣
@biniam5667
@biniam5667 7 сағат бұрын
😂😂😂 አንተ ኣውሮቶ አደር ኢስያስ ከሞተ ብኋል ኤርትራ ኣቡቁልታል ትላለ! ምን አይነት የህዝብ ንእቅት ኣለክ? 7 ሚልዪን የ ኤርትራ ህዝብ ኢስያስ ነው። እንድያው ለ ኢትዮጵያ ከ ኢስያስ ሞት ብኋል የሚመጣው መንግስት አድገኛ እና ውስኝ ነው። ልክ እንደ ሶሪያ ትፍርስለ። አንተ እኮ መስትያት ቤት ነው የተቅምጥከው።
@emmanueltsegaye5062
@emmanueltsegaye5062 22 сағат бұрын
First comment
@DareBeyena
@DareBeyena 13 сағат бұрын
KZbinrochi goxegnineti kexilacha wetow balachow limidi ye hagerituwan xiqimi yemiyasixebiqu negochi layi liseru yigebal ye wusixachin yetim ayihedim luyunetim man im yemixa Mani yehitefexirow nwu ena ke youtuberochi buzu yixebeqal
@AsAs-u7c4d
@AsAs-u7c4d 20 сағат бұрын
😂😂😂😂
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 86 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 55 МЛН
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 31 М.
Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 57 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 86 МЛН