No video

Ethiopia - መንግስት መፈንቀለ መንግስት በማሴር የጠረጠራቸው ማሲንጋ ማን ናቸው ?

  Рет қаралды 47,046

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 95
@user-zc3oq4lj2w
@user-zc3oq4lj2w Ай бұрын
ወገኖቼ ያገራችንን ችግር እኛው እራሳችን መፍታት ነው ያለብን. አሜሪካ አሁንም ያገራችንን ወደ እርስበርስ እልቂት እየጋበዙን ነው. አሜሪካ ማለት የራሱዋን ፍላጎት ማሳካት ብቻ ነው የምትፈልገው መቼም ቢሆን ለኛ ሕዝብ አታስብም እኛው እራሳችን ካላሰብን.
@SofiaKeren
@SofiaKeren 25 күн бұрын
ኣሜሪካ የገባቹው ሃገሮች ወደሙ ኣፍሪቃኖች ልብ መግዛት ኣለብን
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm Ай бұрын
የኛ የኢትዮጵያ ችጊሪ በኢትዮጵያ መጌሰትኛ ህዚብ መፊታት አለበት ለላ ሀገረ መሪ አት ቀለቀሉ Fells❤
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 Ай бұрын
አብቹ ማሲንጋን አባረው
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
ከሁሉም ሀገር መፍረሶች እና ቀውሶች ጀርባ የተረገመ እና የረከሰ ስውር እጅ ያላት ሀገር ናት አሜሪካ !!!
@zenidechu9551
@zenidechu9551 Ай бұрын
ማሲጋ የአሜሪካን አምባሳደር ሳይሆን የአሜሪካን ጋጊስተር ነው ይባረር
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Ай бұрын
በሀገር ዉስጥ ጉዳይ የሚያገባው ነገር የለም ካልሆነ ኤምባሲዉን ዘግቶ ማባረር ነዉ ከዚህ በፊት ያደረጉት ይበቃል ዉስጡን እየቦረቦሩ መንግሥት ደካማነዉ ማለት አይችሉም ማነዉ የሚያበረታታቸው አሜሪካን አይደለችም ወይ ይሄን ሁሉ የምታደርገዉ በ ብሪክስ ምክንያት በጣም ስለተናደ ዱ በዚህ ሊበቀሉን ነዉ የሚፈልጉት ።
@zenidechu9551
@zenidechu9551 Ай бұрын
ማበረር እኮ ነው የምን አባቱ መለማመጥ ነው‼
@user-zj9lo4gf4m
@user-zj9lo4gf4m Ай бұрын
kikiki
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Ай бұрын
ማባረር ነው ብልፅግና ለዘላለም ትኑር❤
@zenidechu9551
@zenidechu9551 Ай бұрын
ማሲጋ የሚባል ጭንጋፍ ከየት አባቱ ነው የመጣው
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በሕብረት ሆነን መንግስትን ከድርጊቱ ባለማቆማችን የኛ ስራ የውጭ ዜጎች እየሰሩልን ይገኛሉ፣ ይኸውም በየብሔራችን እንዲከፋፍሉን እድሉ የሰጠናቸው እኛው ነን። ይህ ለኛ ውድቀት ነው።
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 Ай бұрын
Good job masinga
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 Ай бұрын
Ambassador Masinga! Thank you for your honest, comment or opinion, whoever thinks in a right mind will understand you . Thank you again .
@aquagal8645
@aquagal8645 Ай бұрын
alkerebihm...Jil
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
የሚገዙን አሜሪካኖች ናቸው ዝም ካልሆነ ክንዳቸውን ያሳዩሀል።
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
በአሜሪካ በየግዜው የጅምላ ግድያ የሚደረገው መንግስቱ ደካማ ሆኖ ነው?
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v Ай бұрын
ማሲንጋ ትክክል ነው ለሰብአዊነት የቆሙ ናቸው👏👏👏💪
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
ቀላቢክ አደል
@TolaAlemu
@TolaAlemu Ай бұрын
መስንገ.የእበሰ.ስራ.ይሰራ.ነገር.ግን.ከልሆና.ለቆ.ይህድ
@abejedaba
@abejedaba Ай бұрын
ህግ ለማስከበር ሲሞከር ሰብአዊ መብት ንፁሀን ብለው ይመጣሉ እናንተም ታሰተጋቡታላችሁ ,,,
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 Ай бұрын
በልፅግና መቼም ቢሆን ጥፋቱን አይቀበልም።
@mahlettade6229
@mahlettade6229 Ай бұрын
PP government can fire Masinga from the country he can't critique GoE
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Ай бұрын
Your PM need money to fill full his childhood dreams.
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 Ай бұрын
አሜሪካን እጇ ብዙ ነው ሀገራችን ለማፈራረስ ነው እንጂ ለመጥቀም አይደለም
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n Ай бұрын
እኔ አውቅላሃለሁ በውጭም በሀገር ውስጥ ያሉ ብዙ ናቸው፡፡
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg Ай бұрын
ማሲንጋ ልክናቸው💪💪💪
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Ай бұрын
ማሲጋ ለሰባዊነት የቆመ ጀግና❤❤❤❤❤
@tsegagebermedhin7620
@tsegagebermedhin7620 Ай бұрын
😢ሀሀ
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 Ай бұрын
እናመሰግናለን ማሲንጋ።
@kidusmulugeta6254
@kidusmulugeta6254 Ай бұрын
Ambassador stands for truth
@mesfinyotor5747
@mesfinyotor5747 Ай бұрын
Mirit zegeba 🎉 le addisu gazetegna
@LemmaMijena-xw9rs
@LemmaMijena-xw9rs Ай бұрын
God's utterance is by this way or another but man being won't remember!!!
@EndalkachewDejene-en3eo
@EndalkachewDejene-en3eo Ай бұрын
wonder fuel ambasader
@pathfinder101
@pathfinder101 Ай бұрын
ኢትዮጰያ ብሪክስ ስለገባች ይሆናል አሜሪካ ምትነካካን
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ደፋር አልከው ህግ እየጣሰ
@ASHENAFIAssefa-eb2cm
@ASHENAFIAssefa-eb2cm Ай бұрын
Asimasyi hula biltsgina yikatilali manim minim yibali
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
fano
@Gelana-dy6xr
@Gelana-dy6xr Ай бұрын
666 am...naw
@dagnetadesse
@dagnetadesse Ай бұрын
ሞሶሎኒን ነፃ የለቀቁ ናቸው, አሜሪካኖች።
@user-zr7je7sj2i
@user-zr7je7sj2i Ай бұрын
አባሳደር ማሳጋ ለእውነት የቀመ ሰው ሰለሆነ ልጄን ማሲጋ ብየዋለሁ
@soaad8481
@soaad8481 Ай бұрын
😂
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
ክክክክክክ ሚስትክንም ማሲንጋ በላይ ከርሳም
@mekdiznabu6255
@mekdiznabu6255 Ай бұрын
Fetwoch yet hedachu tikim atalachu ingda dimts anfelgim ibakachu huletachu nu nu
@abiyoteabiyote5750
@abiyoteabiyote5750 Ай бұрын
ማሲንጋ ወይስ የአሜሪካ ፡መንግስት???
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Honestly Ethiopian lifeline is American donations especially USAID. Let us not forget America is Ethiopia creator 20 century. If America stops donating no more Ethiopia
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Ай бұрын
ምን አገባው ሲጀምር ። ዲፕሎማት ከሆነ የዲፕሎማሲ ስራውን ይስራ እንጂ ። ካልሆነ ይጠረጋታል ። አሜሪካ ከመላው አፍሪካ ለቃ እንደምትወጣ አልገባውም ማለት ነው ።
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 Ай бұрын
ነጭ በጥቁር ማስክ ሊበጠብጠን እነሱን ብሎ ለሰዉ አሳቢ ቁማርተኞች🤔
@destalencho9106
@destalencho9106 Ай бұрын
ቀዳዳው ጨቅላ ተመቸህ? እገታ ተመቸህ? ዋጋ ንረት ተመቸህ? ትጥቅ ፍቱ ጭፍጨፋ ተመቸህ? ችግኝ ኮሪደር ፓርክ ተመቸህ? ማሲንጋ ምን ያርግህ
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
አትረዱን አታግቱን አማራ ባማራነቱ አይታረድ ሞት በቃን
@user-wo8hr7vu7e
@user-wo8hr7vu7e Ай бұрын
Wushoch ya amercane ambsader meydamex
@kenasakalbesa1898
@kenasakalbesa1898 Ай бұрын
ቁማርተኞች ቁማርተኞች ቁማርተኞች ቁማርተኞች ቁማርተኞች ቁማርተኞች
@ESRAEL_TEFFERA
@ESRAEL_TEFFERA Ай бұрын
የማሲንጋ መንፈስ ይወጋ 😁😁
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex Ай бұрын
መስንጋ ይተባለ የአማርካ አባምባሳደር በ 24 ,ሰዓት ከእግር መባረር እልባት ቅድም አያቶችን ታሪክ ማስታወስ አለበት።
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 Ай бұрын
የአምባሳደሩ ጀርባ ይጠና
@HgdHyt-im8uj
@HgdHyt-im8uj Ай бұрын
ትክክል ነዉ አብይ መወገድ አለበት
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
የህዝብንም ልጅዎችም። እያንጋጋም ሚሸጥንም የኦሮንም ግማታም ኦህደድዉንም ድርጅትም ተማሪንም እያፈንዉንም ይሻጥልልዉ ባርነትም ተጣጡፋልም በገንዘሽንም ህዝብንም አፍነዉም እያስከፈለም ያለም የኦሬንም ክልልንም ህዝብንም እያፈንዉም ሚሸጥዉትም ያለም የኢርዮጵያም ህዝብንም ልጅዎችንም ተማሪይዎችንም በገንዘብንም በመሸጥም የባእያም ግዝየም በገንዘብንም ማስከፈልም ክልልንም ኦሮንም አመራሮችንም መሪይዎችንም ሚያስፈፅሙትም ድራማንም ።
@FitiwiGere
@FitiwiGere Ай бұрын
@ዳግማዊ ማንዴላ ። ይሄ ግን የአሜሪካ አቋም ነው ። አሜሪካ ማሲኔጋ በጠቅላይ ሚንስተር አብይ ስሌጣን ማምጣት ።አቋማ ግልፄ ነው ከጅኖሳይደር መሪ አለ ማበሯ ነው ።
@FitiwiGere
@FitiwiGere Ай бұрын
@ዳግማዊ ማንዴላ ማለት ነው ማሲንጋ ።
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
ክክክክክ
@zmoh6624
@zmoh6624 Ай бұрын
@zenidechu9551
@zenidechu9551 Ай бұрын
ይሄ ደናቁር ሰውዬ ከየት አባቱ ነው የመጣው ማሲጋ ደደቡ!
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p Ай бұрын
ሞት ለአብይ ድልለማሲጋ ድል ለፋኖ
@yemegnushal
@yemegnushal Ай бұрын
ማሲንጋ ላይ ሰላማዊ ሰልው ይወጣበት ። ምክንያቱም አሜሪካ ምን ጊዜም እድገትዋን አትፈልግም ።የተገኘውን ነዳጅ ወያኔ ቢሾም ለአሜሪካ እሰጣለሁ ስላለ ይህ አምባሳደር ረብሽ በማንሳት በግርግር ወያኔን ለማምጣት የሚያደርገው ትግል ነው። ስለዚህ በዚህ አምባሳደር ተቃውሞ ማንሳት ተገቢ ነው ። የኢትዮጵያ ህዝብ የጨረሱትን ፋኖና ሸኔን መደገፍ ጦርነት መቀስቀስ ስለሆነ ያገኘነውን ሰላም ወደ ጦርነት ላለመለወጥና ነዳጃችንን ለአሜሪካ ላለመስጠት እንቃወማለን ብለን ኮመንት እናድርግ ።የኢትዮጵያን ሰላም እንጠብቃለን !!! የአሜሪካንን አምባሳደር እንቃወማለን ። ሼር ሼር አድርጉ !
@yemegnushal
@yemegnushal Ай бұрын
እንቃወማለን
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 Ай бұрын
Long live etio usa
@berhanuberhanu7032
@berhanuberhanu7032 Ай бұрын
❤አብይ ደከማና ዉሸታም በማሆኑ ከሲልጠን ይወጋድ ጐሰኛ ነው ድልለፋኖ❤❤❤
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Ай бұрын
ይሄንን ማየት ተስኗቸዋል አብይ ዘረኛ ደካማ ውሽታም ፈሪ ግፍኛ ነው
@Mohammed-tg8mp
@Mohammed-tg8mp Ай бұрын
ድፍረቱ ልክ አጣ
@HussienOumer-v1l
@HussienOumer-v1l Ай бұрын
😂
@bilalmerkato9433
@bilalmerkato9433 Ай бұрын
It does not mater what the Ambasador said but government shoud provide security and food for his people. If that is not the case it is weak government.
@TioumAmha
@TioumAmha Ай бұрын
ማሲንጋ መስሚያው ጥጥ ነው ነቢዩ ኤልያስ ነው የዘመናችን አክአብ ዓቢይን ይገስፃል
@Deganet
@Deganet Ай бұрын
Chekilawu yawured
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b Ай бұрын
ይባረር የምትሉ Ppዎች አሜሪካን ከፈለገች አቢይን ነገ ጠዋት ከስልጣኑ Fire/በጠረባ ብላ እንደምታባርረው አታውቅምን ? ሀገሪቷ ሳትፈርስ ተፈናቃይ ሳይኖር እንዴት ልጫረው ብላ እያሰበች ስለሆነ ብቻ ነው አስከዛሬ በወንበሩ የቆየው ።
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Ай бұрын
አብይ የሚባል ጭራቅ ያየውን ሁሉ ሰው ሊፈነቅለኝ ነው ነው የሚለው ዝናሽንም አንድ ቀን ልትፈነቅለኝ ነው ማለቱ አይቀርም ።
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
አብይ አለምንም ይመራል ገና
@tady325
@tady325 Ай бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ! ትንሽ ኮሽ ሲል መፈንቅለ-መንግስት ይላል። ፈሳም ብልጽግና!
@destalencho9106
@destalencho9106 Ай бұрын
መፈንቅለ መንግስት ሳይሆን ያሳሱበን ቀዳዳውንና ጨካኙን ጮርቃውን አብይ እስከመቼ እንሸከማዋለን ነው ። ማሲንጋ ምን ያርጉህ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Ай бұрын
የምገርም ነው ፡ በዝህ ዘመን እትዮጵያ ቅኝ ትገዛለች ብየ አስበ አላውቅም ፣ ወደድንም ጠላንም ጥቁር የአፍርካ ዘር የሆነ አሜርካዊ እንደዝህ በአሜርካ ስም ስደፍር ያሳዝናል ፣ በልፍስፍሱ በአብይ ምክንያት ገና ብዙ እናያለን
@super__star6823
@super__star6823 Ай бұрын
Abiy is mad at Masinga because Masinga told about 167 students kidnnaped , while Abiy and shemelis keep quiet .
@alemabebe2398
@alemabebe2398 Ай бұрын
በደንብ ስራችሁን ስሩ ማሲንጋ እና አብይ እጅ ለእጅ ተያይዘዉ አንድ አይነት ለብሰዉ በግልጽ ታይተዋል ስለዚህ ምን ይባላል እኔ ዉሸት ነዉ የምለዉ።
Ethiopia - “ሥጋት ውስጥ ነኝ”  ጌታቸው
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 55 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 118 М.
ፓርላማ ላይ የቀረበው ጥያቄ እና የጠ/ሚሩ ምላሽ | PM Abiy Ahmed
29:30
Ethiopia - መቀሌ የመሸጉት ጄኔራሎች
10:44
Feta Daily
Рет қаралды 93 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН