Ethiopia - የፋኖ ሃይሎችና የመንግስቱ ቤተሰብ | ሰሞኑን የወጣው ሚስጥር

  Рет қаралды 242,161

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 6 ай бұрын
ሁላችንንም ኢትዮጵያዊ ነን ሁላችንም ለሀገራችን ፋኖ ነን ቤሔራችን አይገድበንም ፋኖ ከመሆን
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
በሚገባ ድል ለፋኖ
@dagneabbazinab2492
@dagneabbazinab2492 6 ай бұрын
ethiopia የብሄር ብሄረሰቦች አገር ናት እንጂ የአማራ ብቻ አይደለችም ስለዚህ እዚህ ላይ ያላችሁ ባካችሁ ስለ አንድነት ብትሰብኩ ይሻላል።
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 6 ай бұрын
Fano የ አማራ ነዉ ብሄር ብሄረሰብን ሊወክል አይችልም ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ልንሆን እንችላለን ግን ሁላችንም ፋኖ አኖንም
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
@@dagneabbazinab2492 እና አማራው መጥፋት አለበት ነው ምን ለማለት ነው
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
@@FiraolBeharu-md6rt ሁኑ ያለ የለም
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 6 ай бұрын
መንጌ ዘር የለውም ጀግና ኢትዮጲያዊ ለትውልዱ ኢትዮጲያዊነትን ያሰረፀ🙏👏👏👏❤
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 6 ай бұрын
የመጀመሬያው የአማራ ጥላት
@AssamenewKassahun
@AssamenewKassahun 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሆነ መረጃ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@wase-Kaza
@wase-Kaza 6 ай бұрын
ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው።
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 6 ай бұрын
እንዴት ነው የኢትዩጵያ የሚሆነው እሰልምናን የማይቀበል ሌላ ክልል ጦር አያቀላቀለ እንዴት ነው ኢትዩጵያ የሚሆነው ዘረኞች ናችህ 👎👎👎👎👎👎👎👎
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 6 ай бұрын
ምን እዳ አለበት
@sadahussen-cm3pi
@sadahussen-cm3pi 6 ай бұрын
እንጃ❤እደዚህ እሚሉሰወች ሲውቃቸውነው ለግድያው ግን በደንብ ለይተውያውቁናል​@@زينبمحمد-ن2ح
@FantawYilma
@FantawYilma 6 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ደጋፊ የአማራ ህዝብ
@dagneabbazinab2492
@dagneabbazinab2492 6 ай бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አለው ሁሉም ተጎጂ ናቸው ስለዚህ ለአንድ ብቻ ማገን አያስፈልግም
@vhgu1589
@vhgu1589 6 ай бұрын
ድል❤ለፋኖ❤❤❤❤
@mesfinyilma7381
@mesfinyilma7381 6 ай бұрын
ልክ ነው ዶ/ር ትዕግስት ---
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 ай бұрын
የትኛው ፋኖ አማራን የሚገለው ፋኖ ? ለራሱ ወገን የሚያሰቃየው ፋኖ ? እባክሽ ንቂ ተኝተሻል መሰለኝ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 ай бұрын
እልህ ድል አያደርገውም ኢትዮጵያን የካደ ሁሉ ባንዳ ነው
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 6 ай бұрын
@@pokekoala8615 ከእናንተ በላይ ክሀዲ ና ባንዳ የለም ፋኖ የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያ ብሎም አፍሪካ ነፃ አውጪ ነው ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 6 ай бұрын
መንግሰቱ ሙሉ ኢትዩጵያዊነት እንጂ በቢሔር ጨርሶ አያምንም ጊዜ ናፈቀን አንድነት ኢትዪጵያዊነት ነበር ሰርዓቱ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 6 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል 🥰 አማራንም ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል
@Dagmawii
@Dagmawii 6 ай бұрын
🇪🇹 ታሸንፋለች. ስለ ፋኖም ሆነ ስለ ብልፅግና መጨነቅ ያለብን አይመስለኝም.. አንድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ታሸንፋለች ብንል የሚሻል ይመስለኛል
@fikadugessese7949
@fikadugessese7949 6 ай бұрын
​@@Dagmawii😊
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
በሚገባ ፋኖ ያሸንፋለ
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 6 ай бұрын
በምን ኦዳው ነው ነፃ የሚያወጣው
@Beredukko
@Beredukko 6 ай бұрын
በቅልፍሽ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
እንኩዋን ዶክተር ትእግስት መንግስቱ ሐይለማርያም እኔ እንኩዋን ህፃን ልጅ ሆኜ ኢትዮጵያ ትቅደም የሚለው ነው ትዝ የሚለኝ እንጂ የምን ብሔር ነበር፣ ኢትዮጵያ ትቅደም❤🎉
@Beredukko
@Beredukko 6 ай бұрын
👎
@MelakuShewaye
@MelakuShewaye 3 ай бұрын
መንግስቱ እውነተኛ እትዮጵያዊ ናቸው ረጅም እድሜ ይስቸው ጌታ
@getugebre
@getugebre 6 ай бұрын
አይ መንጌ ኢትዮጵያዊ ነት ባንተ ጊዜ ቀረ ❤❤❤
@userashu-d8l
@userashu-d8l 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ 😢❤❤
@EteneshAmera
@EteneshAmera 6 ай бұрын
ድልለተገፈውለአማሪፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pokekoala8615
@pokekoala8615 6 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@Melese123melese
@Melese123melese 2 ай бұрын
ፍኖ-ያሸንፋል
@soyegerado6831
@soyegerado6831 6 ай бұрын
ጥሩ ብለሻል ዶር ትግስት፣የጀግና ልጅ ጀግና!!!
@Bokona-o8i
@Bokona-o8i 6 ай бұрын
ትክክል ፡ናዉ፡ዶክተር
@MehamedAbdu-dh6on
@MehamedAbdu-dh6on 2 ай бұрын
ፈታ ሠላም ላተና ለህዝባችን ይሁንና ጅቡቲ ላለነው አንድቀን ዘግብልን እየተሰቃየንነው
@BirukGetachew87
@BirukGetachew87 6 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️
@AkmelBederu
@AkmelBederu 5 ай бұрын
ድል የኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤ ፈኖ ያሸንፍል አማራ ኢትዮጵያ ነፃ ያወጣል። 💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@DunamoLambamoLankamo-jx5yq
@DunamoLambamoLankamo-jx5yq 6 ай бұрын
Yehelem enjera nw
@Beredukko
@Beredukko 6 ай бұрын
ፋዶን፡እዘቀዝቀዋለነን
@AsefaDalalo
@AsefaDalalo 6 ай бұрын
ፍኖ።ትግል።ለእቶጲይነ።ብፃግ።ኦኔግናው።
@BelayHaile-s7s
@BelayHaile-s7s 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉
@blog-zl4nq
@blog-zl4nq 6 ай бұрын
አማራ ፉኖ
@saradessalegn9308
@saradessalegn9308 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 ай бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ፋኖን ይደግፉ አይደግፉ ያ የራሳቸውን አመለካከት የሚጠይቅ ነው፥፥ ፋኖን የመደገፍም የመቃወምም መብት አላቸው፥፥ በዛ ብዙ ማውራት አያስፈልግም፥፥ የ ኮሎኔሉ ልጅ ዶክተር ትግስት ራስዋን የቻለች በራስዋ አስተሳሰብ የምትመራ ዜጋ ነች፥፥ ሁላችንም ወደን ሳይሆን በግድ ወደየ ብሄር እንድገባ እያደረጉን ያሉት ስልጣን ላይ ያሉት አናሳዎች ናቸው፥፥ ስለዚህ ዶክተር ትግስት የሱዋን አቁዋም ተናገረች ማለት ያባትዋን አቁዋም በሱዋ የተናገረችው ማለት ደንቆሮነት ነው፥፥ በ ዜግነትዋ በ አማራነትዋ ፋኖን ብትደግፍ መብትዋ ነው፥፥ የ ኢትዮጵያ ሰላም እሱዋንም ይመለከታል አንደ ዜግነትዋ፥፥
@TageneMokierya
@TageneMokierya 6 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው ዶ/ር ትግሰት መንግሰቱም መርጥ ኢትዮጵያዊ ነች ።
@AdaneTiru
@AdaneTiru 6 ай бұрын
ተባረክ ትንታጉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ShanbelFantaw
@ShanbelFantaw 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@KelemuKelemu-bv1hm
@KelemuKelemu-bv1hm 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤የ
@DestawGebeyehu
@DestawGebeyehu 3 ай бұрын
እኛንም ማራነታችን ኢትዮጵያዊ ከመሆን ሊገድበት አይችልም
@Dawit9203
@Dawit9203 5 ай бұрын
ድል ለኢትዮጲያ
@halemayhu6530
@halemayhu6530 6 ай бұрын
እናቷ ጎጃሜ ናት አባቷ ተጠያቂ መሆኑን ታውቅ ይሆን አሁን ላለንበት ቀውስ
@KasahunDoctor
@KasahunDoctor 6 ай бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ኋ/ማርያም አባታቸው ሀምሳ አለቃ ኅ/ ማርያም ኦሮሞ ናቸው በደንብ እናውቃቸዋ ለን ። ጋዜጠኞች በግምት አታውሩ እባካችሁ ።
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 6 ай бұрын
ይቅርታ አርግልኝ እነሱ አማራ አደሉም
@selam1624
@selam1624 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ!💚💛❤️
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 6 ай бұрын
ድልለፋኖ
@mesfinyilma7381
@mesfinyilma7381 6 ай бұрын
ልክ ነው
@AniwariJameli
@AniwariJameli Ай бұрын
ዲልለኢትዩጲያ❤❤❤❤
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 6 ай бұрын
አሁን ለምንንድነው መንግስቱ የሚባል ያልአንድ ፍርድ ያንን ሁሉ ሰው በጭካኔ ደም ያፈሰሰ ሰው ወሬ ብለህ የምታቀርበው ፤ የምታቀርበው ካጣህ ጣቢያህን ዝጋው።
@mikiyassolomon
@mikiyassolomon 6 ай бұрын
ኢትዮጲያዊ ነኝ❤❤❤
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 6 ай бұрын
King fano❤❤❤🎉🎉🎉
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 6 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@LeyeletGetahun
@LeyeletGetahun Ай бұрын
ፋኖ!!!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 6 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ውድቀት ያደረሳት ኢትዮጵያ መንግሥቱ ሐይለማርያም ነው።
@beki620
@beki620 6 ай бұрын
💚💛❤💪
@nigusasmare3954
@nigusasmare3954 6 ай бұрын
FANO for all Amhara Amhara for all Blacks particularly Amhara politics is the essential for East Africans
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 6 ай бұрын
የዘር ፓለቲካ በህግ ይታገድ
@HananHanan-b5p
@HananHanan-b5p 5 ай бұрын
ትክክል ዶ/ር ትዕግስት 👌👍
@HussenAli-z8j
@HussenAli-z8j 2 ай бұрын
Yes
@BigLove-sk8cm
@BigLove-sk8cm 6 ай бұрын
ድልለፉኖ
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 4 ай бұрын
ብሔር ኢትዮጵያ ናት። ኢትዮጵያውያን የሚታወቁበት 75 ነገዶች አሏት። 75ቱን ነገዶች ነገዶች ያደረጋቸው ቋንቋ ነው።
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 6 ай бұрын
መጌ መጋ ጨፍጫፊ አሬወስ የአማራ ጥላት ይህንን አማራ መረዳት አለበት
@mekabeyene4453
@mekabeyene4453 6 ай бұрын
Lovely voice. Please be always you
@YaredAdema
@YaredAdema 6 ай бұрын
ፋኖ ይችላል
@gezegeta923
@gezegeta923 6 ай бұрын
ለምን ኢትዮጵያን እንደሚጠሏት እኛም ተቼግረናል አልገባንም በልልን ዶክተር ትዕግስትን፥፥
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 6 ай бұрын
❤❤❤ልክ ነሸ ቲጂ
@abdellakemalmohammed6296
@abdellakemalmohammed6296 6 ай бұрын
Peace is the only solution!!!
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 6 ай бұрын
ወይ አታምር ወይአታፍር አሉ እቺ ትግስት ተብየ የነብሰ ገዳይ ልጅ አባቷ 17 ዓመት የስንት ወጣት ደም እንዳፈሰሰ ስንት ወጣት እንደረሸነ አታውቅም ማፈርያ መንግስቱ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ኢዲአሚን ዳዳ ማለት ነው
@EyuelYegebawal
@EyuelYegebawal 6 ай бұрын
እሷኮ ፋኖ ኢትዮጵያዊነትን ነው የሚደግፈው ለዛ ነው ምደግፈው አለች እንጂ እኔ አማራነትን እደግፋለሁ አላለችም
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 6 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤ አማሃራ ያሸንፋል 💚💛❤ ድል ለፋኖ💚💛❤ ድል ለተገፋው አምሃራ 💚💛❤
@daadhigd893
@daadhigd893 6 ай бұрын
ማሸነፍ እያማረህ ይቀራል!!! ቅዘናም ዘረ ቅዘናም!!!
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 6 ай бұрын
@@daadhigd893 እርሱን በቅርቦ እናያለን ከምር
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 5 ай бұрын
​@@daadhigd893ቅዘኑያተነውፋኖቀዝኖአያውቅምያስቀዝናሀል
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 3 ай бұрын
የት ነበረሽ ፋኖ ጋላን ሲሸናው😂😂😂
@ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው
@ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው 6 ай бұрын
አሁን አንተ ይኸን ዘገባ ያጠናቀርከው ለአማራ ጥላት ለማስፍት ነው ምክንያቱም አፋር ደርግ ጨፍጭፎናል ይላሉ አሁንም አንተ ልክ አማራ ነው ጨፈጨፈን ብለው እንዳምኑ ነው ያቀረብከው እንጂ መንግስቱሀይለማሪም ኦሮሞ ነው
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 6 ай бұрын
እኔም በጓደኞቼ ጫና ማንነቴን በግድ እየፈለግኩ ነው
@HussenAli-z8j
@HussenAli-z8j 2 ай бұрын
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 6 ай бұрын
ምነው በአማራነታችን ተገደልን ለዚህ ነው ነፍጥ ያነሳነው ሲሉ አልሰማህም? ኢትዮጵያዊ ስለሆንን አላሉም።
@zionMoges
@zionMoges 6 ай бұрын
Long live Ethiopia! Down with ethnic nationalism in Ethiopia!
@debebea7669
@debebea7669 6 ай бұрын
ፋሽስት የፋሽስት ልጅ አንቺን ብሎ ኢትዮጵያን ወዳጅ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 4 ай бұрын
ምስጢር ሚስጢር ተብሎ አይጻፍም።
@HannBennie
@HannBennie 6 ай бұрын
Love you my sister ❤❤❤❤❤
@BekeleYadata
@BekeleYadata 2 ай бұрын
ብሔረተኝነት ለዘላለም ይለምልም።
@salusalu-f9g
@salusalu-f9g 6 ай бұрын
ትግስት የገዳይ ሃይለማርያም ገዳዮች በተሰብ እዝግብሀር ጠራርጎ ያጥፋቸው
@super-star3
@super-star3 6 ай бұрын
More people got killed during your Abiy time by Kore Negna gang member
@GtachewTirago-ns1dg
@GtachewTirago-ns1dg 6 ай бұрын
ወደ ኋላ ሄዶ ሕዝብ ቁሥል ላይ እንጨት መሥደድ ለጨፍጫፊዎቹ ፖለቲከኞች ሕዝብን ለገበያቸው እንዲሆን ከማዘጋጅት ውጪ ማንንም አይጠቅምም ዘረኞች እሠካለንበት ደረጃ የደረሡት እያረዱና እንዲሠደድ እያደረጉ እንጂ ቅቤ እየቀቡ አይደለም ።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 6 ай бұрын
Tebeda shutam galla/Agame
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 ай бұрын
​@@gheremewaraghaw4993 ምን ዓይነት ባለጌ ነህ አለማዳመጥ መብትህ ነው
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 6 ай бұрын
ፋታዎቹ መንግስቱን ለምን ስባችሁ ለማምጣት የፈለግችሁበት ምክንያቱ ውሃ አይቋጥርም "" ቀበሮ የበሬውን ቆለጥ እያየች ስትከተል ዋለች "" እናንተም
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 6 ай бұрын
Mengestu Hayelemariam and his father fammily are Very beautiful and blessd by the Grace of Jésus christ öur lord and savoir amen according to the truth peoples❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 6 ай бұрын
ራሳቸው መንግሥቱ ኦሮሞ ነኝ እያሉ ልጃቸው በትርጉም አማራ ነን አለች ብለህ ራስህን ታሞኛለህ። ሁሉ የእኛ ነው ፓሊስን በተለሳለሰ ድምፀት አታሰራጭ።
@sarabelhugebre3809
@sarabelhugebre3809 6 ай бұрын
Heger wedadu kolener mengisitu heilemariam ina dr tigist mengistu kibir yigebachual💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 6 ай бұрын
ፋኖ ብሔርተኛ ዘረኛ አይደለም ኢቶጲያ ጠሎች ብሔርተኝነትን አቀንቅነው ሞት ፈረዱበት እንጂ በፋኖ ኢቶጲያ ትቅደም ድል ለአማራ ፋኖ
@danielnegash7763
@danielnegash7763 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ አሁን በጣም በጣም ብተሻለ መሪ እጅ ነው ያለችው ሰለዚህ የመንግሥቱ ልጅ ብዙ ባትደክሚ ይሻልሻል በመጀመርያም እዚህ ውስብስብ ወስጥ ሀገራችን የገባችው በአባትሽ ምክንይት እንደሆነ ስላሳለፍነው የመንግሥቱ ግዜ አንቢ ህብረተሰባችን ጨዋ ስለሆነ ዝም አል እንጅ ሰውየው ምን እንዳደረገ እረስቶ አይደለም
@hazardtube6569
@hazardtube6569 3 ай бұрын
ግን ማረሚያ ክእፍሪካ ብቸኛ ፊደለ ላልሽው የ ኤርትራ ትግርኛም ተመሳሳይ ነው ❤❤🎉 አመሰግናለው
@Hsjs-m4h
@Hsjs-m4h 2 ай бұрын
Hi
@musaamsalu824
@musaamsalu824 6 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነሸ ደክተር
@LeykunKassa
@LeykunKassa 5 ай бұрын
ልብ በሉ የጀግና መታወቂያው መቀበሪያው ብቻና ብቻ ነው ። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@AregaKebede-o4i
@AregaKebede-o4i Ай бұрын
I like you too
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 5 ай бұрын
የፋኖን መሪ ጃንሆይን የገደለው መንግሥቱ ምን ከፋኖ ጋር አገናኘው?ዝምድናቸው በበላይዘለቀ ነው?
@nahomashbeir9938
@nahomashbeir9938 6 ай бұрын
ታዲያ ለምን ፋኖን አትቀላቀልም በሰዉ ሐገር ሆኖ ማዉራት ምን ይሰራል ..!!??
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 6 ай бұрын
Deli lafano ❤❤❤❤❤
@alpha13769
@alpha13769 6 ай бұрын
አማራ ነን ስንል ለምን እንደሚከፋችሁ አናውቅም. ኢትዮጵያ ተከብረን ልንኖርባት ካልቻልን መበተኗ አስፈላጊ ነው.
@TigsitTsidu
@TigsitTsidu 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@ZenebeTadese-v3z
@ZenebeTadese-v3z 6 ай бұрын
አኔ ኢቲዮጰያዊነኝ ብሎ የሚታገል አሁን ከምናያቸውልዩነቶች ስልጣን ለመያዝ ይቺን ሀገር እኔ ካልመራዋት በማለትእንጂ አውነትም ለኢቲዮጰያ ህዝብ አስበው አይደለም ሁን ሀገራችንን እያመሱት ያሉ ቤሄርተኞች፡፡ ይሁን ያም እናራምድ ቢሉ የሚሆነው በምርጫናበምርጫ ነው ህገመንግስቱን በመናድአይደለም የህግ የበላይነት ሳይከበር ስለጣንለመያዝ የሚያስቡ ከሉየኢቲዮጰያ ህዝብ አይፈቅድም ችግርች ካሉ መነጋገር ጊዜ መስጠት ያዋጣናል እርስበር እየተኗቀርን የትም አደርስም ሀገራችን ከመጉዳትውጪ፡ እባካቹ ቆም ብለን አስበን ከመሪው ኘርተመጋርእንነጋገር፡፡ሀገራችን ኢቲዮጰያ ፈጣሪ ይጠብቅልን!!
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf 6 ай бұрын
ፋኖ
@AshenafiSabasankoura
@AshenafiSabasankoura 3 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያ አሮንጓድ ቢጫ ቀይ ነው ስሟ ኢትዮጵያ???
@merontezera7899
@merontezera7899 5 ай бұрын
Every country have their own language, letters,...not only Ethiopia
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 6 ай бұрын
የአህያ ልጅ ውርንጭላ ክክክክ ። እና መንግስቱ በከንፈሩ በረከቱ ከሰው ነውንዴ የሚመደበው?
@Beredukko
@Beredukko 6 ай бұрын
ትግስት፡መንግስቱተደበቂ
@Dagmawii
@Dagmawii 6 ай бұрын
ብሄርተኝነት ከካንሰር በላይ ሆኗል. እንዴት ማጥፋት እምንችል ይመስላችሁአል???
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
ያንተ አይነቶቹ፣ ናቸው፣ የጀመሩት ያጀለቡት።። ጅራፍ እራሷ፣ ጮሀ ተጨጮሀ ትላለች
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
የጠፈር ሳይንቲሰት መሆን አይጠበቅም።። ለአመታት፣ አማራ ላይ የለሀጭ፣ ማዝረክረክ የውሸት፣ ፓለቲካ።። ንሰሀ ግቡ!! ምድረ ሀገር አፍራሸ፣ የሰፈር አይጥ።። ሰው ቁጭ ብሎ ጭንቅላታችሁ ላይ ካልቀዘንን፣ ሆነ እኮ የእናንተ፣ ጨዋታ
@Dagmawii
@Dagmawii 6 ай бұрын
@@ETBeMore እርግጥ ነው :: ኢትዮጵያ ማለት በራሱ ዘረኝነት ነው, በአፍሪካዊነት ስርም መጠለል እንድሁ... ስለሰው ማንነት ሳያቁ ማውራት ደግሞ ከዘረኝነትም በላይ ተራ ትቢያ መሆን ነው( ከእንስሳም ማነስ )
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
@@Dagmawii 🙄🙄 ያንተ አይነቱ ጠባብ፣ በቂጡ ተቀምጦ፣ ነገር ሰንጣቂ።።። መጀመርያ ሀገረ ማንነት መለያ ነው። ፈረንጆች patriotism ይሉታል። God bless America ብነው ይዘምሩለታል ባንዲራቸውን ይዘው።።። "ዘረኝነት" ሳይሆን ሀገርን ማክበር፣ "መውደድ"" ነው።።። ብዙ አትንጠራራ፣ አፍሪካኖች፣ በራሳቸው፣ ሀገር የሚኮሩ፣ በሰፈር ዘር የማይባሉ ናቸው።።።።። ኢትዮጵያዊነቴ ያኮራኛል።። ማንነቴ ስለሆነ።። ያንተ አይነቱ፣ ቅል እራስ፣ ሰፈሩን ያላፀዳ፣ ስለ አፍሪካ ሲያወራ፣ በሳቅ።።።። ስማ፣ ድሮ ወንዶቹ፣ አፍሪካ ህብረትን ያቋቋሙ ናቸው።። አንተ ስለአፍሪካ፣ ልትነግረን????
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
@@Dagmawii ችግሩ፣ የአንተ አይነቱ ዠዋዥዌ፣ ሆዱ፣ ኪሱ ሲምላ "ሰለ ሀገር". የሚያወራ፣ ሆዱ ሲጎድል፣ የሰፈሩ ሰው አራት ኪሎ ከሌለ፣ ኡኡኢኡሐ ተጨቆንኩ፣ ብሎ ሀገሩን የሚሳደብ፣ የሚያንቋሸሸ፣ መብዛት ነው።።።
@YuohfRtu
@YuohfRtu 2 ай бұрын
ሀይ
@fathimaasd6384
@fathimaasd6384 6 ай бұрын
ፈታ ይችላል ፍትፈታ 👍
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
እንደ አብይ ዘረኛ የለም በህይወት😢😢😢😢😢😢 በታሪክ. ያመነው ህዝብ ገደለ
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 2,8 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,8 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
Ethiopia - የተፈራው ህዘባዊ ማዕበል
8:57
Feta Daily
Рет қаралды 68 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,8 МЛН