Ethiopia - የቲክቶክ መንደር ገመናዎች! የቴሌግራም ሊንክ እና መዘዙ

  Рет қаралды 47,997

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@hussenyesuf-h6k
@hussenyesuf-h6k 5 күн бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሴቶቹም ልቦና ይስጣቸው ወንዶችንም ልቦና ይስጣቸው
@getsolomon
@getsolomon 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ ፈጣሪሽ አንሺ!!!
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 5 күн бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ ወቶ ተመቅረት ተክፉ አላህ ይጠብቃችሁ
@SadaAhmed-n5e
@SadaAhmed-n5e 10 сағат бұрын
🎉🎉🎉እናመሠግናለን
@btelhem
@btelhem 5 күн бұрын
ተገርሜ ልሞት ነው ሴቱ ሰክሮል እግዚኦ😢
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 5 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን ያረቢ አንተው ጠብቀን 😢😢😢😢😢
@SemiraAkmel-l3r
@SemiraAkmel-l3r 5 күн бұрын
Thank you 👍
@BilalSeesay
@BilalSeesay 5 күн бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ
@GedaAnl
@GedaAnl 5 күн бұрын
ግን እውነት ነው ያደረጉት ሰው ባያየውም ፈጣሪ ያየዋል ፈጣሪ የሚያየው ሰው ቢያየው የሚደንቅ አደለም የሆነ እውነት ነው።
@godisgood5915
@godisgood5915 5 күн бұрын
ፈጣሪ ያየዉ እና ሰዉ ያየዉ ፈፅሞ አይገናኝም ፈጣሪ ሊምርሽ ይችላል አሳልፎም ለሰዉ አይሰጥሽም ሰዉ ግን አሳልፎ ይሰጥሻል ልክ የ ቴሌግራሙን ቅሌት እንዳየነዉ ማለት ነዉ
@YosefAshore-m1e
@YosefAshore-m1e 4 күн бұрын
Respekt ኢትዮጵያ ፕለሰ ❤❤
@YasinMohammad-w7i
@YasinMohammad-w7i 4 күн бұрын
feta daily tanks ate mert sew neh
@AbrehAbnia
@AbrehAbnia 4 күн бұрын
ልዩ እኮ ናችሁ 💝🥰 ማርያምን 🙏🙏🙏🥰
@AnetenhAssefa
@AnetenhAssefa 3 күн бұрын
ብቻ ፖለቲካ ካላረከው ጥንቃቄ ምክርህን በእጅጉ ተቀብያለሁ ግን በሁልም ደህረ ገጽ ባይደረግ ደስ የሚል ሀሳብ የመችህ።
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 4 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ የለኝም
@hewotat2147
@hewotat2147 4 күн бұрын
Aygermm enem
@SEIDTUbe-t8k
@SEIDTUbe-t8k 5 күн бұрын
ጉድድድድ 😱😱😱😱😱😱
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 күн бұрын
እደው ሴቶች አደራችሁን ለወንድ ምንም ነገር አትላኩ
@HailemariamAlula
@HailemariamAlula 4 күн бұрын
ትክክል ብለሻል! አንቺ መጠበቅ ያቃተሽን ምስጢር ሌላ እንዲጠብቅልሽ መሞከር የዋህነት ነው!
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 5 күн бұрын
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@mohmedab1209
@mohmedab1209 5 күн бұрын
አይ ፈታ ዴሊ በቃ ተራ ከናተ የማይጠብቅ ነገር የምታመጡት እርእስ ትሽ
@mustafamhammd-r3n
@mustafamhammd-r3n 5 күн бұрын
ምነዉ አንዱ ነሀ ወላ አንደኛዋ ነሽ
@AfiyaRedi
@AfiyaRedi 5 күн бұрын
Min atefa ? ihe iko tilk timhrt new
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 2 күн бұрын
የሚሊክ ሰው ኮሜት ነው
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቶ እራሴንጥለዉ ሴትናቴን ምን አይነት ጊዝነወግን
@DfghhDryyy
@DfghhDryyy 5 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ
@hussen755
@hussen755 4 күн бұрын
👍👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 күн бұрын
አቤቱ አድነኝ ማረኝ ጌታዬ
@edenhabtu2097
@edenhabtu2097 4 күн бұрын
You should see a documentary called The Nth room
@AyeleMeka
@AyeleMeka 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 5 күн бұрын
እዚህ ላይ ግን በጣም የገረመኝ ቢኖር ስንት ዜና ለመስማት እዚህ ቻናል ለመሰማት እንዳልጠበኩኝ አሁን ላይ ግን የመንደር ወሬ ማውራያ ሲሆን አስጠላኝ የቀራቸው እኮው እማማ ተስፉነሺ ጋ ር ቁጭ ብላችሁ ቡና እየጠጣችሁ ማውራት ነው የቀራችሁ በዚህ ደረጃ ወረዳችሁ አትገኙ ፈታ ይስጠላል ስንት እሚውራ እያለ አንተ ጠብቀኝ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 күн бұрын
ውዴ ስላላየሺነውጉድብታይየአላህንትግስትባየሺ😢
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 5 күн бұрын
@ አኡዙቢላህ ገብተሽ አይተሸው ባልሆነ አንችሽ ምን ተነነስሽ ይህንን ያላችሁትን የለቀቁት ስውች ጋር ዝም በይ ለማየትም ትጋብዥለሽ
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 4 күн бұрын
የመንደር ወሬ ነዉ የሴቶችን ስነልቦና መግደል ታዳ ግህን ካላቀረበ ምኑን ሚዲያ ሆነ
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 4 күн бұрын
እውነቱን ነው የዋህ ሴቶች በየወንዱ ቤት ሲዝረከረኩ ተቀረፀው እየተለቀቀ ነው። የሰው ነውር የሚከታተል የራሱ ነውር አደባባይ መውጣቱ አይቀርም
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 4 күн бұрын
@@ዜድነኝየወልድያዋ በህግእኔአልጋበዝኩሺም
@frezewdtadesse9724
@frezewdtadesse9724 5 күн бұрын
ከሳምንት ወረት ውሬ ብላቹ እራሳችሁን አትጉዱ..ያልፋል እህቶቼ
@seyoumgethaun76
@seyoumgethaun76 5 күн бұрын
መንግስት በአስቸኳይ ቲክቶክን መዝጋት አለበት
@enyewworku2029
@enyewworku2029 Күн бұрын
metahi metahina tereti abezahi
@loveanimals9368
@loveanimals9368 2 күн бұрын
Sejemere lemen erkutuwan tebelaketaleche sijemere adebabayi layi eyaseeyasetachew yemin gemenanew mitaweraw deneze
@Saafo
@Saafo 4 күн бұрын
Please everybody dont believe you phone dont open any link sending from even from your family or friend please dont open any link and dont take photo of you. Dont believe the Internet
@jemvodMan
@jemvodMan 5 күн бұрын
ምን ብዬ ልጀምር የመጀመሪያው ተመልካች ነኝ
@yonyyony4561
@yonyyony4561 5 күн бұрын
ይገርምሃል ዝም ይሻለናል እንደው ዝም
@AddisuAsfaw-gn4vf
@AddisuAsfaw-gn4vf 5 күн бұрын
You know how to express details
@hebshawit
@hebshawit 5 күн бұрын
መቼ እሱ አስጨከነን የሀገሬ ነውጂ
@photography6969
@photography6969 2 күн бұрын
Deyasporaw naw setun yefjaw yechawtbachaw ganzabi eyayu photo video wechi yiwesedgal bela 😂😂😂😂
@abdimustefa456
@abdimustefa456 5 күн бұрын
ቁቅ ለመጀመሪይ ጊዜ ተጠቀምክ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 күн бұрын
ወላሂ ቴሌግራምያሳዝናል ወላሂ ቴሌግራም የጨለማውአለምአስጠሊታ አላህይሄንአይቶእኛንአለማጥፋቱ😢😢
@BilalHabesha-u5s
@BilalHabesha-u5s 5 күн бұрын
tiktok bsal
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx 5 күн бұрын
Eree qoitowal iko saw ahun ayew ijnji sewoch😂😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 5 күн бұрын
TikTok is thing is getting crazy 😂😂
@سعيدمحمد-خ6ث7ت
@سعيدمحمد-خ6ث7ت 4 күн бұрын
😁😁😁😁😁
@terefgeneti
@terefgeneti 4 күн бұрын
እርባና ቢስ ወሬ