Ethiopia - ድንበር አቅራቢያ የተካሄደው ከባድ ውጊያ፣ የአየር መንገዱ ውል ሊፈርስ ነው፣ የመቀሌው አስፈሪ ሪፖርት፣ የእነ ደሳለኝ ጫኔ ፍጥጫ

  Рет қаралды 139,497

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 95
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 ай бұрын
💚💛❤💪🐅🐅🐅😍👍አንድ አማራ አንድ ሕዝብ አንድ ፋኖ. ሞት ለፋሽሽቶች ለገዳዮች 💚💛❤💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅አማራ ያሼንፋል
@AbayMamo-en1ol
@AbayMamo-en1ol 3 ай бұрын
😮😮😮😮😊
@fbeyene91
@fbeyene91 3 ай бұрын
ከጦርነቱ በፊት የነበረችው ባህርዳርስ አለች?😂😂😂😂 አይ አማራዬ😂😂😂
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 ай бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ ብለህ የማትፅፍ ስህተት ወይንስ ንቀት?
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q 3 ай бұрын
ድል ለንጹሀን ኢትዮጵያዊ ሁሉ! ፋኖ❤❤❤
@saved1580
@saved1580 3 ай бұрын
ማቴዎስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ። ² እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው። ³ እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፦ ይህስ ይሳደባል አሉ። ⁴ ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፦ ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ? ⁵ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፦ ተነሣና ሂድ ከማለት ማናቸው ይቀላል? ⁶ ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአትን ያስተሰርይ ዘንድ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፥ በዚያን ጊዜ ሽባውን፦ ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ አለው። ⁷ ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ። ⁸ ሕዝቡም አይተው ተደነቁ፥ ለሰውም እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠ እግዚአብሔርን አከበሩ።
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 3 ай бұрын
የድርድር ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የአብይ ሿሿሿ ኮሚሽን በመሆኑ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ እራሳቸው ተመካክረውና አንድ በመሆን የራሳቸው ሃገራዊ ምክክርና ህዝባዊ ውይይት እንዲደረግ ማድረግ አለባቸውና ቢያስቡበት መልካም ነው በተለይ መሃላቸው አማርኛ ተናጋሪ ፅንፈኛ ኦሮሞዎችን እንቅፋት እንዳይሆኑባቸው ጥንቃቄ ማድረግና ወያኔ ሲያደርግ ከነበረው ተንኮል ትምህርቶች መቅሰምና መጠንቀቅ ያስፈልጋቸዋል
@haileysussfkire8030
@haileysussfkire8030 3 ай бұрын
ሰውን ማክበር የራስ መከበር ነው የተናቀ ነው ሰውን እሚንቅ ሲጀመር አደሳለኘ ብለህ መናቅ ውርደታም ነህ የህዝብ ተወካይ መሆኑ የተከበሩ አሚባል የክብር ስም ሲያሰጠው እውቀቱን ተጠቅሞ ተምሮ የምሁርነት ደግሞ ዶክተር እሚባል ማእረግ ያለውን ሰው ሆን ብሎ ለማቃለል በሚመስል እንዲህ አይነት አጠራር ብልግናነው
@ethiodire8953
@ethiodire8953 3 ай бұрын
አሸባሪው ፋኖ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry 3 ай бұрын
bemegnot ayihonenemaiii lebaw
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 3 ай бұрын
😂😂😂😂ቦቅቧቃ እህኔ ኦረሞነህ
@ethiodire8953
@ethiodire8953 3 ай бұрын
@@ebrahimseid8672 እኔ ወለዬ ነኝ ያውም የመርሳ ልጅ የፅንፈኛ መስቀል አንጠልጣይ አሸባሪ ፋኖ አይወክለኝም ፅንፈኛ ወያኔ እና ሸኔም ከአሸባሪው ፋኖ አይለዪም ከወደድካቸው እዘላቸው
@kassayazie8500
@kassayazie8500 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 ጭብላም
@Heritandchris
@Heritandchris 3 ай бұрын
በዜናው መሃል እንደ መሸጋገሪያ የምትጠቀሙት ድምፅ በጣም ላውድ ነው ልጆች አስተኝተን ዜና እንሰማለን ግን በዚህ ድምፅ ልጆች ከተኙበት ደንግጠው ይነሳሉ . ከቻላችው ቢቀነስ ጥሩነው እላለሁ.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 ай бұрын
ሲጀመር. በኢትዮጵያ. ት. / ት. ለምን. የተማሩት. አገራችን. ሰላም. አጥታ. ለጦርነት. አገዛዙ. እየማገዳቸዉ. ባለበት. ? በዘር. እየተከፋፈሉ. ተማሪዎች. በወጡበት. እየቀሩ. ባለበት. ፣ ሴት. ተማሪ. እሕቶቻችን በማንነታቸዉ. ብቻ. ወደሚማሩበት. በሄዱበት. ታፍነዉ. ደብዛቸዉ. በሚጠፋበት በዘር. መድሎ. ምክንያት. ተማሪዎች. ተጽእኖ. መከራ. እየደረሰባቸዉ. ባለበት ሴት ተማሪ. እሕቶቻችን. ሕጋዊ. በሆነዉ በካፓስ. ዉስጥ. የመማር. መብታቸዉ. ተነፍገዉ. በመንግስት. ታጣቂዎች. ተወረዉ. በቡድን. በሚደፈሩባት. እናም. ተደፍረዉ. እየሞቱ. ባለበት. ስርአተአልባነት. በተስፋፋበት. አገር. ኢትዮጵያ. ት/ት ለምን ??
@Thomas-h2u
@Thomas-h2u 3 ай бұрын
For peace of Ethiopia Abiy Ahmed must be avoided by force because Abiy Ahmed is terrorist prosperity government in Ethiopia.
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@ApAll-yl1uj
@ApAll-yl1uj 3 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
ERITREA LEZELALEM BE LIJOCHWA TEKEBRA TNORALECH
@lulalula7120
@lulalula7120 3 ай бұрын
ለዘላለም ልጆቻ ተስዳ ትኑር ማለት አይቀልም 😂😂😂 አሮጊትና ሽማግሌ አይደል እንዴ የቀረው😂😂😂
@SolomontessemaArgaw
@SolomontessemaArgaw 3 ай бұрын
የእረሧ እያረረ የሰው ታማስላለች
@natanbekele6395
@natanbekele6395 3 ай бұрын
Ye feta daily meshegageriya dimts betam disturbing new endne yikenes mitlu be 👍👍
@assefafeyissa3407
@assefafeyissa3407 3 ай бұрын
ቤተ መንግሥት መሥራቱን አቁሞ የተማሪዎችን ቀለብና የሀገሪቱን የዋጋ ግሽበት ይመልከት ውሽት ይቁም።
@HHh-sm4lz
@HHh-sm4lz 3 ай бұрын
ጀግና ነው ዳግሎ
@naturalworld5006
@naturalworld5006 3 ай бұрын
የተማሪ ብዛት ከመቀነስ ታራሚዎችን ቁጥር መቀነስ ይሻላል ምክንያቱም በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በቅጣታቸው 1/3ኛ ውን ታስረው የጨረሱና የታረሙ ታራሚዎች የመንግስትን በጀት ያለአግባብ እየባከነባቸው ስለሆነ ....በይቅርታ መፍታት ያስፈልጋል
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
MINA ABATIH AGEBA SLE ERITREA 🇪🇷 ANTE YE GALA ZINJERO
@lulalula7120
@lulalula7120 3 ай бұрын
ክክ ኢትዮጵያ ሰፈራችሁ ምን ትቀደዳለህ እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያውያን ላይ ሙጥኝ ብላችሁ የማትላቀቁን
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 3 ай бұрын
ድል ለጄኔራል ዳጋሎ !!!!!! ሞት ለጄኔራል አልቡርሃን !!!!!!!!
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 ай бұрын
ለኢትዮጲያን ምን ይጠቅመናል ለኢትዮጲያን
@davesimon9908
@davesimon9908 3 ай бұрын
ፈታ.. የኤርትራ ጣልያን ትልቅ የልማት ግንባታን ኤርትራ ላይ እየተካሄደ ነዉ.. መቼም ይህን መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ከመናገር የተፈበረከ የውሽት ዜና ኤርትራ ድንበሯ ከሱዳን የመጣ ጦርነት እያጃበባት ነዉ ትለናለህ ግን ይሄ ያንተ, የህወሓትና የብልፅግና ክፉ ምኞት ነዉ..
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 3 ай бұрын
ድንበር አካባቢ ከባድ ውጊያ .... የትኛው ፣ የማን ድንበር?? የአድማጭ ልብን ለማንጠልጠል ? አድማጭ የ suspense film ለማየት አይደለም ዜና ነው ማዳመጥ የሚፈልገው - ስለዚህ "Thumbs Down".
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 3 ай бұрын
በሶሻል ሚድያ የሚወራው ሱዳን ትልቁን ሀይል የተቆጣጠረው ቡርሃን ነው ብለው ያምናል መፈከራቸውም ህዝቡም ወታደሩም አንድ ነው ይላሉ ግን ነገሩ በተገላቢጦሽ ነው
@bezalemdinku1218
@bezalemdinku1218 3 ай бұрын
እባካችሁአማራክልልየተዘጋውመንገድእንዲከፈትተማጸኑልን(መንገደኞች
@NegasiBeyene
@NegasiBeyene 3 ай бұрын
ሰለ ትግራይ አስገድዶ መድፈር ብቻ ሳይሆን ቢጨፋጨፉ እና የሆነ ተአምር መጦ ቢገለባብጣቸው ድስ ይላ
@lulalula7120
@lulalula7120 3 ай бұрын
ክፉ የሚመኝ ለራሱ እንደሚሆን አታውቁም
@absh4628
@absh4628 3 ай бұрын
ትግሬን ለማጥፋት ተነስተው እንደፈጣሪ ቅጣት ሆነና እራሳቸው።
@kassayazie8500
@kassayazie8500 3 ай бұрын
እነሱን ያሳየኝ
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 3 ай бұрын
አውነት አንነጋገር ከተባለ በትግራይ ሌላ የብሔር ተወላጅ አለ ወይ ይሔን ለምን አናሳውቅም ለህዝቡ አማራም አንደዛው ይሔ የታወቅ ይህ ሐሳብ የግሌ ነው
@dtlleye3036
@dtlleye3036 3 ай бұрын
Do you know the meaning for "federal", "nation", "national's, and "tribe"?
@HailemariamGnere
@HailemariamGnere 3 ай бұрын
እነ ጄኔራል ,ታደሰና,,ጄኔራልዲቃነን,, ለሀዝባቸዉ,,ያቨሰከት,,ቨረከተትስሀነ , ,ደሰ, ይበላቸዉ
@desalegnkiros6050
@desalegnkiros6050 3 ай бұрын
ቀደዳ! እየጠቀስክ ያለሀው የሱዳን ቦታና፥ ኤርትራ፣ ፖርት ሱዳን፣ ምን ግን ኙነት ኣላቸውኝ?
@FantuDicha
@FantuDicha 3 ай бұрын
ግን ከማንጋ ነዉ ዉግያዉ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 3 ай бұрын
ደልለአማራፉኖዬ❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@YafisaLegese-zm9fj
@YafisaLegese-zm9fj 3 ай бұрын
ጫኔ ዶክተር ተብሎ ባይጠራ ምን ይሆናል ስላማዊ የሆነ እማራን እያበጣበጠ ስው
@SolomontessemaArgaw
@SolomontessemaArgaw 3 ай бұрын
ቢያንስ የአገር ውሰጥ ዜናን አስቀድም
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 ай бұрын
Abiy seeking recognition for oromia independent country’ because of he don’t want once PP lost power Oromo suffer like Tigray’ after TPLF lost power. Amhara suffered after DERG too.
@markonbini9187
@markonbini9187 3 ай бұрын
ፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 ай бұрын
ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ ያለው ተቃዋሚ አለ ? በየትኛው ጥናት ? ይገርማል ተሰባሰቡና ተስማምታችሁ ለምርጫ እራሳችሁን አዘጋጁ ብንል መስሚያ ጆሮ የለንም ብለዋል ነግ ለሀሜትና ምርጫ ተጭበረበረ ለማለት ነው ።
@fisahaaklilu
@fisahaaklilu 3 ай бұрын
How about the overpayment inimmigration ethiopia they are paying 4 ,195 per person families from Eritrea in 2023 paid , 940 per child and , 3,3200 per person to the nederlands for youare our helper and brother please help us as much as you can
@dawita.225
@dawita.225 3 ай бұрын
ይሄ የጠነባ ሚዲያ ነው። ዶ/ር ደሳለኝ ብለህ ጥራቸው። የ አማራ ልጆች ሪፖርት እያደረጋችሁ ከዚህ ሚዲያ ውጡ።
@gebrumamooshgirmay4514
@gebrumamooshgirmay4514 3 ай бұрын
ገብሩ EZGHIABER Democrat knhew!
@truth3960
@truth3960 3 ай бұрын
Map consult አድርግ.
@truth3960
@truth3960 3 ай бұрын
ስለ ሁለት ሺሕ ኪሜ ነዉ እያወራህ ያለኸው
@surafeltibebu4522
@surafeltibebu4522 3 ай бұрын
ድል ለሀምዳን ዳጋሎ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
ASEB ENA MASSAWA BE DEMACHIN
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 3 ай бұрын
I am prime minister Abiey support 👍
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 3 ай бұрын
wuchet now yemtlow lemn twachaleh yelele were
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 ай бұрын
እነኝህ ሁለቱም ለወገንና ለሀገር ደንታ የሌላቸው ...? የሱዳን ህዝብ ጠንቅ እና ...? እራስ ወዳድ ...!! ድንጋይ እራስ በልልን!!
@birugemechu653
@birugemechu653 3 ай бұрын
ወዝ የሌለው ደረቅ ወሬ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን የምሰማመት ቀን ብያድርገዉ
@Amharawit21
@Amharawit21 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
@Sisay-m1p
@Sisay-m1p 3 ай бұрын
Weshatami hulu
@onesecond4186
@onesecond4186 3 ай бұрын
የንክክር ኮሚሽኖች ዝም ብለው ውሎ አበሉን አይበሉም ምን አሰባሰባቸው
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 ай бұрын
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አቶ ክርስታን ታደለ የአማራ እንቁ ልጆች ለወከላችሁ ህዝብ ለምታደርጉት ትንቅንቅ እጂግ እናመሰግናለን እንወዳችሆለን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ ፋኖ
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Wore ❌ ❌ ❌ ❌ ❌ ❌
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
በጎን ወታደር ማስገባት በጎን ድርድር አይከብድም😢
@danagetu6202
@danagetu6202 3 ай бұрын
የጦጣ ስብስብ! ድንቄም ፓርላማ!
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 3 ай бұрын
Very good job
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 3 ай бұрын
His name is Professor Mesfin Araya, not Mesfin Araya
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 ай бұрын
ባድሙንም ለኡልትትም ሰተናታልም ህዝንንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ምንለዉም። ለኢልራም ሚወጋም ካለም ከኢልት5ኣም ጎንም እንቆማለንም ህዝብንም አማራም ።
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 3 ай бұрын
DEL DEL DEL MEBREKAWEWENE YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅
@DagnachewMelashu
@DagnachewMelashu 3 ай бұрын
የምኝታ ቤት ፓርላማ
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
BOSHASHA ETHIOPIA 🇪🇹 MINILIK TDAR BEGD ADRGO BEHAYL YESERAT MIN AQIM ALAT ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 3 ай бұрын
መጀመሪያ ሰውን በማረጉ ጥራ
@MengistuAbebaw-m9u
@MengistuAbebaw-m9u 3 ай бұрын
ሥናር የኢትዮጵያ መሬት ነው
@Manyazwal
@Manyazwal 3 ай бұрын
ፈታላ ዴይሊ
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 3 ай бұрын
Abiy Ahmed lebetemengistun lekadrew eyateme yatefefoal letemarioch kelel lesu gudayum aydelem ageritoan fersalech eko aygebachum Ende gena hezbun erseberas yebalal bekirb. Mengist mybal yelem Ethiopia Wust hulum fersoal gene yebase adega enayalen bekirb…..
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 3 ай бұрын
Fesam
@SHIMELESYESHITLA
@SHIMELESYESHITLA 3 ай бұрын
Dents
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 3 ай бұрын
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
KEYH BAHRACHIN BE DEMACHIN
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 ай бұрын
ETHIOPIA LEZELALEM TWDEM
@yitbarekk.mariam9411
@yitbarekk.mariam9411 3 ай бұрын
ይህ የሴራ ኮምሽን ትግራይን እንደማይረግጥ አምናለሁ።
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 3 ай бұрын
Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💚💛❤️
@YaaLij
@YaaLij 3 ай бұрын
Horobala
@TadesseGetaye-v4u
@TadesseGetaye-v4u 3 ай бұрын
ጀዝባ ነህ ድል ለፋኖና ዳጋሎ❤❤❤❤
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ አይቅናሽ ለትግራይ ህዝብ ግፍ የፀር ማፅዳት ዘመቻ ወንጀል የፈፀምሽ
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 3 ай бұрын
ትግራይ አይቅናሽ ኢትዬጵያውያንን በዘር ከፋፍለው እርስ በእርስ እንዲጋደሉ ያደረገ ህወሀት የተባለ ካንሰር የወለድሽ ምድር። ዛሬ ትግራይም አማራም ኦሮሞም የሚታየው ግፍ ህወሀት የዘራውን የጥላቻ ዘር ፍሬ አፍርቶ ነው።
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 3 ай бұрын
Abiy tykw. Ethiopia hzb ly wks akm.
@kassayazie8500
@kassayazie8500 3 ай бұрын
አብይን ጠይቂ ሂጂና
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 115 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 115 МЛН