|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

  Рет қаралды 987,825

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girmaዠ

Пікірлер: 942
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ፈጣሪ መካሪ አስተማሪ ጥበበኛ አባት ስለሰጠን አብዝተን እናመሰግነዋለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tsehaineshwoldegebriel5423
@tsehaineshwoldegebriel5423 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen be Edemena be Tena Yetebekelen
@konjitbelete9412
@konjitbelete9412 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nn3sq7jv5c
@user-nn3sq7jv5c 2 ай бұрын
Amennn
@entyew3204
@entyew3204 Ай бұрын
አሜን🙏🏼💚💛❤️
@AXUMOLOGY-
@AXUMOLOGY- Жыл бұрын
በሀገራችን ሁኔታ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ የእርሶ ትምህርት (ስብከት) በሰማሁ ጊዜ ለምድራዊ ህይወት መጨነቅ እንደሌለብኝና መንፈሳዊ ህይወቴን እንድመረምር ዕድል አግኝቻለሁ። የአገልግሎት ጊዜዎ ያርዝምልን፡ በረከትዎ ይደርብን ። 💒🙏🙏🙏
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TigistTshome
@TigistTshome 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-vs7ni3nw2x
@user-vs7ni3nw2x 4 ай бұрын
አሜን
@user-ne1bm4cm6h
@user-ne1bm4cm6h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cl4sk1ej2h
@user-cl4sk1ej2h 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🎉 እኛም በሰማነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን እሱ ይርዳን
@user-tn6tv7zg5z
@user-tn6tv7zg5z Жыл бұрын
እያለቀስኩኝ ነው የስማሁት አባታችን እድሜና ጤና አገራችንን ስላም ያርግልን።
@tiztamamo1120
@tiztamamo1120 10 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማለን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋው ይብዛሎት ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት🥰🥰🥰
@user-hp4vq9si6c
@user-hp4vq9si6c 9 ай бұрын
አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን ብረክቶዉ ይደረብን ቅድሰ ሚካኤል አባቴ ዓየኒ ልቦናየ ክፈተልኝ🙏😢😢😢
@Gebriela19
@Gebriela19 10 ай бұрын
🙏አባታችን መዳኒያለም ያክብርልን🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@user-dj4sl3wp6h
@user-dj4sl3wp6h Жыл бұрын
አባታችን በጣም ነው እምወድህ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 100#
@hayathayat1006
@hayathayat1006 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-jn9co1xl2m
@user-jn9co1xl2m Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስማለን ኣባቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ❤️
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@lluvakay
@lluvakay Жыл бұрын
በቀን ቀን ስምቸ የምልስለቻቸው አባት በእድሜ ፀጋ ያቆይልን ይኔ አባት
@zamzam4778
@zamzam4778 Жыл бұрын
የኔ ባት ቃለሔወትን ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን❤🙏🙏🙏🙏
@milenamehari2256
@milenamehari2256 Жыл бұрын
✝️✝️✝️አባቴ የእርሶ በረከት ይደርብን!!!!✝️✝️✝️ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏼😇✝️ ትልቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ የሰጠን እርሶን!✝️😇🙏🏼ክብር ምስጋና ዘልአለም ለፈጣሪ ይሁን!!!✝️🙏🏼😇የእርሶ ትምህርት ልብ ይነካል😢 በተግባር እንዳውለው ፈጣሪ ይርዳኝ!!!😢😢
@BamlakGedefaw-fq4pe
@BamlakGedefaw-fq4pe 5 ай бұрын
አመብርሃን ትጠበብቅልን በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ
@user-ic1bz2kt3r
@user-ic1bz2kt3r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 👏👏👏
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Betekekl Abtachen edemna tena yesetelen
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እንደዚህ ልብን የሚመስጥ የነፍስ ምግብን የሚመገቡን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እኒህን አባት ለሰጠን
@saraa840
@saraa840 Жыл бұрын
አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት እኛም የስማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን ፫
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
አባታችንቃለህይወትያስማልን
@bogalefentie1436
@bogalefentie1436 11 ай бұрын
ጤናዎን«ፈጣሪይስጥልን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ቃል ሂውውት የስማዓልና ኣባየ 💐😭😭😭😭😭💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕊️
@samrikoltafit
@samrikoltafit Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ማርያምን በጣምየምወዳቸው አባትናቸው እኔንበደንብ ከትምህርቱ አግንቸዋለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እንደእነኚህአይነትአባቶችስላሉን
@azebtekle27
@azebtekle27 Жыл бұрын
አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባሀል እንዲህ አይነት መምህር ስለሰጠኸን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋን አብዝቶ ያድልልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን ምልጃ አይለየን በረከታቸውን ያድለን አሜን!!!
@AmeneNguse
@AmeneNguse 6 ай бұрын
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸዉ ይደረብን
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከነሱ በመማሬ የወደፊት ሕይወቴን እንዳስተካክል እረድቶኛል አሜን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫
@fhhghhg1179
@fhhghhg1179 Жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድለን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን 💖
@kdsofa
@kdsofa Жыл бұрын
ልብን በሚነካው ስብከትዎ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@addiskifle2129
@addiskifle2129 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቶሆ ለትውልዱ አጅግ ጠቃሚ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w Жыл бұрын
አኔቱ ታሪኬን ቀይረው ከሀብት ንብረት ቀድመህ ሀይመኖቴንና ጤናየን ጠብቅልኝ
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን///🤲
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣንሜ ኣሜን ኣሜን
@yeabsirayeabsirazemedkun8303
@yeabsirayeabsirazemedkun8303 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ motivation የለም የእግዜር ቃል ነብስን የሚያነቃ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-be3cx7wz8g
@user-be3cx7wz8g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹
@mulukenamsalu15
@mulukenamsalu15 7 ай бұрын
jj😊jiiiiu😊uuiiiiiiiiiiiiiuiu
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habtemeskelsema7578
@habtemeskelsema7578 Жыл бұрын
የኔታ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አባታችን በ እውነት በ እምባ ነው ያድመጥኩት 🤲🤲🤲😭😭😭❤ ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ኑሩልን !!!!
@user-hp4vq9si6c
@user-hp4vq9si6c 9 ай бұрын
አባቴ ተክልሃይማኖት ዓየኒ ልቦናይ ክፈተልኝ ፆሎት በረክቶት ከኛ ጋራ ዩኩን🙏🙏🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባየ ቃልሂወትን ያማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@hawiitube1003
@hawiitube1003 Жыл бұрын
Betasabi inihun ihitee💒💒
@user-fb1gt5pe3q
@user-fb1gt5pe3q Жыл бұрын
አባታንን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እርሰወን የሰጠን ቸሩ መድሀኔ አለም ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫
@shiwashiferaw5245
@shiwashiferaw5245 Жыл бұрын
ኣባታችን እርስዎን የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን!
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
🇻🇳☝️⛪🖐️🖐️👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌አባታችን፡በጣም፡እወዶታለሁ፡ሒወቴን፡ለወጥኩኝ፡በእርስዎ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@alemsegedtmichael5505
@alemsegedtmichael5505 Жыл бұрын
እናመሰግኖታለን መምህራቸን
@Bini_soak
@Bini_soak Жыл бұрын
😂uh
@shehanshehan5811
@shehanshehan5811 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
@@Bini_soak ምን ያስቃል
@nahufetene306
@nahufetene306 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አሟልቶ ረጅም ዘመን ያቆይልን ይህ የመሰለ ዕውቀት የሰጠዎት እግዚሐብሔር ይመስገን
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቴን ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲እግዚአብሔር ንፁህ ልቡና ስጠኝ አማኑኤል ሆይ 🤲🤲🤲😭❤️❤️❤️
@trfdftykjgx3476
@trfdftykjgx3476 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን💒
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን!!
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን♥👑
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት💚💛❤👏
@lemlemtikuey926
@lemlemtikuey926 11 ай бұрын
Amen amen amen
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 Жыл бұрын
ፍሬ የሌለው ዛፍ ሰይፍ የሌለው ሰገባ መና የሌለው መሶብ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው? ቃለ እግዚአብሔር በውስጡ የሌለው ማንም ባዶ ነው! እግዚአብሔር አምላክ በውስጣችን አንዳች እንዲቀመጥ ቃልህን በውስጥህ ሳልብን አሳድርብን ፍሬ ማፍራት የሚቻለው ቃልህን በመስማት ነውና! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@kidusyohannes2334
@kidusyohannes2334 Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልን ህጻን ራዕይ ዮሐንስ
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@zed5064
@zed5064 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠውት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruterute3445
@ruterute3445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን። ልቦናችንን ያብራልን ።
@zerudegu3703
@zerudegu3703 7 ай бұрын
አባታችን ብዙ ሰዉ እያስተማርክ ብዙ ሰው ተለውጧል እድሜዎት ይርዘም ልጅ መባ ዘሩ ነኝ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
በእውነት የማትጠገቡ አባታች ናችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤🙏
@brhane90
@brhane90 Жыл бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ፡ኣባታችን ናይ ኣጎልጉለት ዘመንኩም እግዚኣቢሔር ኣምላኽ ይባርክ ኣሜን፡እግዚኣቢሔር ይቅረ ይበለልና ኣሜን(3)
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛ እንቁ አባታችን❤❤❤❤
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤና ዘወትር ይስጥልን አባ ።
@zenebbihonegn277
@zenebbihonegn277 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያድሎዎት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት አባቴ አይነ ልቦናየን ክፈቱልኚ አሜን አሜን አሜን አባታ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ashenafiassefa469
@ashenafiassefa469 Жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለ እግዚአብሔር እነዚህን አባት ስለሰጠን ! እንደነ አባ ያሉትን ያብዛልን እኛ እሄን እነቁ እል እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር አምላክ ልባችን ይክፈትልን
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ይኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገንልን👏
@SARASARA-qi8dv
@SARASARA-qi8dv Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዛብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን ✝️❤❤❤🙏
@kllllk8550
@kllllk8550 Жыл бұрын
ኣባቃህይወት ያሰማል በድሜበጠጋይጠብቅልን
@maryamenate8406
@maryamenate8406 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ያድልልን
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን
@user-lt3hv9wh8i
@user-lt3hv9wh8i Жыл бұрын
አባታችን ሽ አመት ይኑርልን ከኔ እድሜ ከፍሎ ይስጠወት በጣም በጣም እጅግ በጣም ነው የምወደወት የሚያስተምሩት ትምህርት ልቤን ሰርስሮ ነው የሚገባዉ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ⛪️🙏🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sabalasabal
@sabalasabal Жыл бұрын
እንኳንበደህናመጣችሁ አባታቺንበረከታችዉ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤ በዐል በሰላም አድረሳችሁ የተዋህዶ ልጀች
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንን የሰማነውን በልባናችንን ያሳድርብን የናተን ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ እኔ እየሰማው ማፍስስ ብቻ ሆነብኝ. በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s Жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 5:5 የማቴዎስ ወንጌል 18:5 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እንደርስዎ ያለ አባት ያብዛልን እድሜና ጤና ያድሎዎት አባታችን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል አሜንንንንንንን
@AsAs-lz6bh
@AsAs-lz6bh Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስማልን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላኽ እድሜ እና ጤና ያድልልን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን አምላከ አበው የተመሰገነ ይሁን
@user-ss2hl2mb3r
@user-ss2hl2mb3r Жыл бұрын
አሜን፫ ፫ ፫ በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የፃድቁ አባታችን የቅዱስ ተክለ ሀይማኖት ጥበቃቸው አይለየን አሜን
@user-ut1tc9vv2n
@user-ut1tc9vv2n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@milliontadesse9835
@milliontadesse9835 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@gizewerkamogne3409
@gizewerkamogne3409 Жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡልን 💖💖እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ፀለት ልመናችሁ አይለየን🙏🙏💔💒💒💒
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@lydiaylydiay5192
@lydiaylydiay5192 Жыл бұрын
Very true! Egzabher libe yesten amen!
@Orthodox888
@Orthodox888 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዘመናችን ሁሉ የአባታችን ክፉ አያሰማን🙏🙏🙏 ✞ እንኳን አደረሳችሁ ✞ መልካም የልደት በዓል!!!
@abaargawbuje
@abaargawbuje Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። መልካም የልደት እና የጥምቀት በዓል ይሁንልዎ።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Etalemahu-eu3fx
@Etalemahu-eu3fx 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Жыл бұрын
አባ የልባችን ነው እኮ የሚናገሩት ብቻ ቸር አምላክ ይቅር ይበለን ይማርን እንደቸርነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚👏ሁሌም በትምህርቸወ እራሴን እፈትሻለው
@user-db5hu8wh3f
@user-db5hu8wh3f Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን የኛ እንቅ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰይሰጥልን
@daltaxz3385
@daltaxz3385 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏 የኔ ውድ አባት ❤❤❤
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን አመሰግናለሁ በእውነት
@sarataye8812
@sarataye8812 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚🙏💛🙏❤️🙏
@aleph7070
@aleph7070 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀት አላትበእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፁጋውትን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያድልልን
@terunehha604
@terunehha604 Жыл бұрын
Q
@brhanafutwi911
@brhanafutwi911 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 ай бұрын
Qalhewot yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln amen 🙏 ❤❤❤❤
@user-vk6ec4vz6u
@user-vk6ec4vz6u 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዶት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት😢😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌟🌟🌟✨✨✨✨✨✨
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏💐 ሰለ ድንቅዬ ትምህርትዎት አምላክ ይስጥልን🙏ያገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን🙏🥀💚💛❤
@mesfinwassie21
@mesfinwassie21 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን።መጨረሻዎን ያሳምርለዎት!!
@AsefuTerefe
@AsefuTerefe 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-iz6xf5se9z
@user-iz6xf5se9z 6 ай бұрын
ናይ ኣቦና ስብከት ሂወተይ ከም ዝፍትሽ ኢዩ ዝገብረኒ ፡ ጸሎቶም ጸሎት ቁዱሳንን የሐልወና🎉🎉
@mimiamen851
@mimiamen851 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ ይስጥልን
@luwamaraya6851
@luwamaraya6851 Жыл бұрын
መምህርና ብዕድመ ጥዕና የንብረልና ኣሜን። ነዓና ውን መደብ ኣዳልውልና ኢኩም። ብዙሕ ኢልና ንክታተለኩም።
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l Ай бұрын
አሜን❤❤አሜን ❤❤አሜን❤❤የሁላችንንም ይችላልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
😭♦️አሁንስ ደከመን‼️👉የተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ አዲስ ስብከት
48:26
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 72 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 35 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,8 МЛН
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 72 МЛН