የገናን በዓል በእኛ ቤት እንደዚህ ድምቅ ባለ መልኩ አሳልፈናል | ተመስገን | መልካም ገና

  Рет қаралды 137,974

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Жыл бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzbin.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 458
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን!
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜንንንንንንም
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Жыл бұрын
አሜን
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 Жыл бұрын
Enqwan Aderesachi
@zamzammohammed
@zamzammohammed Жыл бұрын
አሚን
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የፍርዬ እና ዳጊ አድናቀች እንዲሁም በተሰቦች ባላቹህበት መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ለሁላችንም የረፍት እንጀራ ይስጠን💞
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t Жыл бұрын
የምር ስጠብቃቹ ነበር
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Жыл бұрын
ፍሬ የለበሺዉን የሀበሻ ልብስ ዲዛይነር ስልክ ቁጥር ካለሽ እዚህ ስር ጻፊልኝ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤት አላለችም ማሚቶ ይሄ ነው ትክክለኛ የልደት ምሳሌ የገና ዛፍ የምታደርኩ አስተካክሉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@zm3020
@zm3020 Жыл бұрын
እኛም በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን እንዲህ ለማክበር ያብቃን
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ውድዋ
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын
አሜን
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
ስጠብቅ የነበረዉ የባህል ዝግጅት ተለቀቀ ለኢትዬጵያን እና ኤሪትራዊያን እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹ እያልኩ ለፍሬ ለቶንዴ ማሚቱ እደገና እህታችን ቃላት አጣሁላቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ ዝግጅቱ WOOW ነዉ የተባረከ ቤተሰብ ከጠላት አይን ይጠብቃቹ እደገና አስተያየት ልስጥ በእኔ እይታ ነዉ ማሚቱ በግራዋ የምትበላዉን አስተዋት እንደገና ፍሬ ቡና ስተቆይ ጭሱ እደገና ከሰሉ ጥቁር ነዉ በረዳዉን ትንሽ ብትከፍቺዉ ለሌላ ጊዜ ጭሱ እዳያፍናቹ የእጣኑም ስላለ ተጠንቀቁ ሌላዉ የአመት ሰዉ ይበለን በጣም ነዉ የምወዳቹ ለባለትዳሮች አሪያ ናቹሁ እንደናንተ ያለዉን ጨዋ ታማኝ ፍቅር ያለበት ቤተሰብን ያብዛልን ዘመናቹ ይባረክ
@sentayotadelasentayo425
@sentayotadelasentayo425 Жыл бұрын
ሰላም ሰወደቸኳአደረሰቸ
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
በማርያም ይህችን ልጅ የሰው ዓይንውስጥ አትክተቷት ማማዬ እድግ ብይልኝ የኔ ጣፋጭ ❤ጌታዬ መድሐኒቴ መድሐኒያለም ክርስቶስ ያሳድግሽ ከክፉ ይጠብቅሽ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላቹ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በጣም ደስ የምትል ጨዋ ነጂ አለቻችሁ ወይኔ በማርያም ጉልበት መሳም እራሱ ለምዳለች እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ማማዬዬ የኔ ጣፍጪ ልጂ ካሳደጉ አይቀር እንደናተ ነው 👍👍👍😍😍😍❤👏👏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@zxzx5992
@zxzx5992 Жыл бұрын
ልጂ ማሳደግ እንደዚህ ነዉ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
አቤት አስተዳደግ አቤት ስነስርዓት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ የኔ ጨዋ 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@serawitalem2242
@serawitalem2242 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አስለምዳችሁን ጠብቀንጠብቀን ተስፋ ስንቆርጥ መጣችሁልን
@user-oh4gm9ug1o
@user-oh4gm9ug1o Жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደርስን አደርሳችሁ መልካም በአል የመዳም ቅመሞች አይዞን የቤተ ክርስቲያን እጣኑ ቅዳሴው ቤተስብ ጋ በአልን ማክበር የናፈቀን በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ፤ እናንተ ምርጦች አላችሁ? ትላንት ጠብቄ ሳጣችሁ ባለመመቸት ይህን በዓል የተዋችሁት መስሎኝ ነበር፤ እንኳን ደህና መጣችሁ። የዘንድሮ ለዛቢስ ቲክቶከሮች እስቲ ከማሚቶ ተማሩ ውይይይይይይይይይ!😡
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ . መልካም በአል🙏🏽
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@zewsebleyohannes4313
@zewsebleyohannes4313 Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የምታምሩት በዛላይ ደግሞ ያንቺና የማማ ቀሚስ በጣም ያምራል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
ፍሬዳጊፋሚሊ የማርያም መካከል ላይ ነች። እንኩዋን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ። ፍርየ የማየው ሌሊት ስለሆነ ድምፁን አጥፍቼዋለሁ። እንግዳዋ እህትሽ ትመስላለች። ነገ በደምብ እሰማዋለሁ። ፍርየ ይሄን ለመፃፍ የፈለኩት አንድ ነገር ለማለት ነው ። ምንም ነገር ስትሰጪ መጀመሪያ ለባለቤትሽ ስጪ። ማማየም ከዛ ትማራለች ብየ ነው። እናንተ ስርአት ያላችሁና የተባረካችሁ ናችሁ። አሁንም ፍኩ ለምልሙ። እናንተ እርስበርሳችሁም፣ ለቤተሰቦቻችሁም ሆነ ለሀገር በረከት ናችሁ።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አድርጋችሁ ነው ያሳደጋችሃት የአባቷን ጉልበት ስትስም እንዴት ደስ እንዳለኝ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ምግብ ትንሽ ለድሀ ብትሰጡ ደግሞ በአሉም በአል ይሆን ነበር በተረፈ አመት ያድርሳችሁ
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 Жыл бұрын
ፎቶ ከስር ነዉ የሚቀመጠዉ የመቤታ ከላይ ነዉ የሚደረገዉ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችንለየሱስ ክርስቶስየልደት በአል አደረሳችሁ ፍርዬ ዳጊ ማሚቶ የፍርዬ እህት ስታምሩ
@user-lm3wf1iw1f
@user-lm3wf1iw1f Жыл бұрын
Hi ፍሬዳጊ ፋሚሊ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ፋሚሊ ናችሁ:: ዛሬ አንድ ያላሳባችሁበትን ጉዳይ ላሳሳስባችሁ ነው:: ለማሪያም ፍሬ እህት ወይንም ወንድም በጉዲፈቻ ብትወስዱላት ጥቅሙ ብዙ ነው:: 1/ ልጃችሁ እንደልጅ ተጫውታ ታድጋለች 2/ ልጆች ከልጆች ጋር ተጫውተው ሲያድጉ ልጅነታቸውን ይወዱታል 3/ ሲያድጉ ቲን ኤጅ ሲሆኑ እኩያቸውን የሚያማክሩት ጏደኛ ይፈለጋሉ 4/ እናንተም አይናችሁ አንድ ልጅ ላይ ብቻ አይሆንም 5/ የምታሳድጏትን ልጅ ህይወት ትለውጣላችሁ:: አስቡበት
@ababutu903
@ababutu903 Жыл бұрын
መልካም ሀሳብ ነው
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ምርጥ አሳብ
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጣፋጭ ስወዳችሁ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር የስጣችሁ የዘወትር ምኞቴ ነው🙏😘😘😘😘👍😍😍
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የጤና ይሁንላቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😍😍😍😍😍😍
@salmassnae550
@salmassnae550 Жыл бұрын
አረብ ሀገር ነኝ ሀገሮ ስገባ ባገኝሽ ደስይለኛል ከነቤተሰብሽ እግዛቤር ይጠብቃቹ ማሚቶን ሳሚልኝ
@cadistba5885
@cadistba5885 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቤተሰቦች አምሮባችዋል መልካም በዓል ይሁንላችሁ እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ
@hikmabedru4525
@hikmabedru4525 Жыл бұрын
አይ ማሚቶ ክበሪልኝ ጉልበት ስትስም ሳላስበው እንባዬ ድብ ድብ አለ።የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ማሚቶዬ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ስጠብቃቹነበር ለበዓልቪዲዮ አልሰሩም ብዬ ምርጦች እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🌲🌲🌲
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
እውነት በአል እሚመስለው ቤታቹ ነው እንኳን አደረሳቹ 💕💕💕💕
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አድናቂችሑ ነኝ በዚሑ ላይ መዝሙር ቢኖረውማ ባጣም ውበት ነበረው መልካም በአል ማሚቱ
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ልጂ ከስተዳደጉ ይጀምራል ጨዋነቱ በጣም ደስ የምትል ልጂ ነቸ ፈጣሪ ይባርክላቸሁ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካሞች ያመት ሰው ይበለን ካገር ሰላም ጋር ውዶችየ እምር ብላችሆል 💖💖💖💖💖💖💖🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
የኔቆንጆ ጉልበት ልትስም ደስየምትል ፋቅር የሆነችልጅናት እመቤቴ ታሳድግላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን።
@nardosbirihanu4658
@nardosbirihanu4658 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ማሚቶዬ ናፍቃኘ ነበር ... እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ❤❤❤
@mbd8317
@mbd8317 Жыл бұрын
መልካም በዓል የማርያም ስ ጦታ ጣፋጭ ነሽ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አንካን ሰላም መጣቹ አምወዳቹ የማማየይይ ስጦታ ይለያል በስመአብ በጣም ከምላቹ በላይ ነው ደስ ያለኝ ቃላት የለኝም ስለ ስጦታው👏👏👏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ቤተሰቦች አምሮባቹዋል መልካም የገና በሃል ማማዬ ጣፋጭ ውድድድድድ 🥰🥰 እኛም እግዚአብሔር የስደት ኑሮ በቃችሁ ብሎን ከቤተሰቦቻችን ጋር በሃልን ለማክበር ያብቃን የስደት እህቶቼ እና ወንድሞቼ 🥰
@rahwawesena7914
@rahwawesena7914 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እወዳችኋለው ተባረኩ♥♥♥♥
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰እኮን አብሮ አደረሰን ማምቶዬስጦታሽስያምር ያሳድግሽ የኔጣፈጭ እናትአባትሽይጠብቅልሽ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እንኳን ለብረሐነ ልደቱ አደረሰን በጣም ደስ ትላላችሁ 💕🙏💕
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሐገራችን አብቅቶን ከልጆቻችን ከእናት አባቶቻችን ከመላው ቤተሠቦቻችን ጋር በአልን እድናከብር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሑንልን
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 Жыл бұрын
Amen3
@zebibaali1561
@zebibaali1561 Жыл бұрын
ማማያ ለምን ድልቅ ልጆችጋረ አትቀረብም
@user-ll7ei9mp4e
@user-ll7ei9mp4e Жыл бұрын
ፍርዬ በጣም በጣም ባለሙያ ነሽ ያገሬ ልጅ!!🥰🥰
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
ሜሉ እነደማመር በቅንነት
@asterbogalle1143
@asterbogalle1143 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አምሮባችሆል♥️♥️♥️
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ስወዳችሁ ኮ የኔ ቅመም እድግ በይ ፍርዬ ፈጣሪ ሁለተኛ ልጅሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ይሰጥሻልም ተስፋ አለኝ ውድድድ
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
አሜን፡በመዳምቤት፡እደነገሩአሣለፍነው፡ተመሥገንነው
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ማሚቶ ስወዲሺ የነሰማረ እግዛቤረ አምላክ ሺ ያረግሺ ጣፋጭጭጭጭ ነገረ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ሥጠብቃቹ,,እንኳን,ደናመጣቸ,,,እንኳን,አደረሣቹ😍😍😍😍
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወይ ትናት ጠብቄ ጠብቄ ጠፋችሁብኝኮ እኳን ደህና መጣችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@aelunawedey5088
@aelunawedey5088 Жыл бұрын
Best Gena Ceremony!! Lemqtlew Amet demo kezi abzto ystachu ketena gara Egzer ytbqachu!
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Жыл бұрын
እአግዚአብሔር ይመስገን አሜን አኩን አባሮ አድርስን 🌹🌹🌹🌹🌹ማምዬ አድግ ብይልን 🌹❤️❤️
@rreer
@rreer Жыл бұрын
This kid is so mannered. May God the Almighty bless you 🙏🏻
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
አቤት ፍቅራቹ በጣም ነው ምታምሩት 😍😍😍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እህት ቤተሰብ አርጊኝ😍
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዳጊ በጣም እድለኛ ነህ ጀግና ሚስት ነዉ ያለህ ትዳራችሁ ይባረክ ቤት አያያዟ ለትዳሯ ያለትን ክብር ይገልፃል ዳጊ አንተም መልካም ባል ነህ እማማዩ ተለያለች በፀጋ ያሳድግላችሁ
@hanahana2595
@hanahana2595 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ፍርዬ ቤተሰብ 💖🙏እሰኪ ለናቴ ይሄን ጥበብ ልግዛላት ሰጦታ ሰንት ነው😌
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
Wow❤️አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ ዉዶቼ ❤️🙏
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ውዶች
@Banatekle2721
@Banatekle2721 Жыл бұрын
Hey Frie & Dagi I was going to say u spoiled this Little girl too much but I’m not going to complain she deserve more than this mamaye yene konjo ❤❤❤u all the way from 🇪🇷
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ምራቄን አሰዋጣችሁኝ እንጀራ አምሮኛል በርቢ😥
@hshhhjsjjsjhbsk4164
@hshhhjsjjsjhbsk4164 Жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደ ረሰንየኔማርእድግይልኝማማዬበጣምነውአደበትሽየሜጣፍጠዉ።
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ዉዶች አደኛ ነኝ ዛሬ እወዳችኋለሁ በፍቅር ኑሩልኝ ማሚቶዬ የኔ ማር❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
አሜን የኔ ጣፋጭ እንኳን አብሮ አደረሰን
@helenhelen2823
@helenhelen2823 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@astukebede2238
@astukebede2238 Жыл бұрын
Amen enkon abro aderesen enkon dena metachew🙏🥰🥰🥰
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ በማርያም በናትሽ ልብሱን ያሰራሸበት የሀበሻ ቀሚሱን አድሬስ ስልክ ካለሸ በናትሽ በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤ኮሜቴን አይተሸ እዳታልፊኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ በጣም ነው እምወዳችሁ🥰
@berhanemogestaye5779
@berhanemogestaye5779 Жыл бұрын
Gin ahun tinsh aydelem tiliq new isu. Tiliq melikt amen 🙏 🙌 mamaye Egzabher yasadigish Muuuaaa inkuwan adersachihu.
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Ashiy Ashiy 👏 notre Éthiopien Familles spécialement petit princesse 👸 Mamayhe Edge Mendeg beylen konjy 🥰 Tebarkiy . Melkame Gena 🌿🌲🥂🍾🍞🎂🏑🏇🌲🌿 pour vous tous 💚💛❤️
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ደስ የምትሉት እሰይ ተወለደ ያለም መድሀኒት ያለም መድሀኒት ያለም መድሀኒት ያለም መድሀኒት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እህቴ ደምሪይ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን።
@destawork5301
@destawork5301 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፍርዬ :ማሚቶ :ሼፍቶንዴ ሁላችሁም ❤❤❤❤ፈጣሪ ሁላችንንም የከርሞ ሰውይበለን!❤❤❤❤ ፍሬዬ ደግሞ እንኳን በሰላም ተመለስሽ ❤❤
@millionayaliw211
@millionayaliw211 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በተለይ ገርገሙን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እንኳን ፣አደረሳችሁ 🤲🙏
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን አሜን፫
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ላይ አቅርቧት በእናታችሁ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Ezesh kemem lay yale sensreat geta yebarkachu best family
@samiabera9766
@samiabera9766 Жыл бұрын
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።
@nebyattafere9800
@nebyattafere9800 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Mamaye temelseshi yewu kehitsaninetishi❤️❤️❤️❤️yaleshatini neger becherefita simichalewu
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን ስዕል አድኖ እባካችሁ ቦታው አይደለም አንሱት
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ቤታቹ በእግዚአብሔር ፀጋ ይባረክ
@lidiyaeyasu8739
@lidiyaeyasu8739 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም በአል😍😍😍😍
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን በጣም ታምራላችሁ ዉብ ናችሁ እሠይ ማማየ እዉይ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@iui44i22
@iui44i22 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይድጠብቃቹሁ።።።👏👏👏👏👏👏👏👏💘💘🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🍓🍓💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤🌷🌷🌷
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔውዶዶች በጣም ደሰትላላቹ ያመቱሰው ይበለን አገራችን ሰላም ይሁን
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን💝💖
@mariamzozo2580
@mariamzozo2580 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውብ ቤተሰቦች ስታምሩ😘😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@noahsolomon885
@noahsolomon885 Жыл бұрын
i like this families. I love mamaye
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ማሮች ፍርየ ሽፍ ቶዴ ማሚቶ ማር
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሚቶ ቆንጆ እድግ በይልን የኔ ቆንጆ
@genettuku4951
@genettuku4951 Жыл бұрын
Fireye yene konjo toni to loss weight what hapen nafikoshi eindayhon well came back your country merry Christmas to all family and friends ❤️ 💙
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 Жыл бұрын
Yene chewa tebarekesh edeg beyelegne
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
The dress is beautiful love it ❤👍
@birtukandemeke3585
@birtukandemeke3585 Жыл бұрын
betam new yemiwedachihu tebareku
@asmashafi6372
@asmashafi6372 8 ай бұрын
የኔ ማረ እድግ በይ ማሻ አሻ አለህ ስትማር ወለሂ
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Жыл бұрын
ማምቶየ እግዚሀብሄ ያሳደግሸበጣምነዉ የምታምሩት
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ማሚቶዬ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ቃላት አጣሑላችሑ 🎂🍾🍺🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥂እንኳን አብሮ አደረሰን ♥️🌷
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ፍሬ በበረራዋ ቀን ፓስፖርቷ ጠፋባት | አበደች
24:38
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
21:38
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት
29:12
Frie Dagi Family
Рет қаралды 67 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН