መንገድ ላይ ብር ጠይቄ ለሰጡኝ ሰዎች የሰጡኝን 100 እጥፍ ሰጠዋቸው

  Рет қаралды 181,140

Aser Tad

Aser Tad

Күн бұрын

#asertad #aser #asergifts

Пікірлер: 401
@hamdihassen2738
@hamdihassen2738 2 жыл бұрын
Thanks
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
@@sitratube1193 ደምሪኝ ውዴ
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i 2 жыл бұрын
አርኩህ ብራክ እያሉ ስለሚያስጠሉኝ አላይምነበር መልካም ሠውነህ ባወጣኸው ይተካህ
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
Beratalign bro 🙌🏾 Egziyabhir yasebikewin yasakalih
@ibrobahru4722
@ibrobahru4722 2 жыл бұрын
abrsh antem melkam sew neh endezih aynet video btsera tsede new
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ከጠበከው ያልጠበከው ሰው በተለይ ምስኪኖቹ የሚሰጡት ነገር በእውነት ይገርማል ሀብታም የተባሉትም መቼም ብዙ ፈተና ችግር አይተው ነው የእዚ የደረሱት ግን ለምን እንደሚጨክኑ እንጃ አንተ ግን ፈጣሪ ይባርክህ በወጣ ይተካ ያላሰቡትን ማግኘት ያስደስታል
@meseretasfaw8458
@meseretasfaw8458 2 жыл бұрын
የኔ ወንም ለእናትህ ባደረከው ነገር ፈጣሪ ብርክ ያድርግህ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ፕራንክ እየሰሩም የተቸገሩን መርዴት ቀጥልበት ወንድማችን
@AvollaMedia
@AvollaMedia 2 жыл бұрын
ችግርን ፊት ለፊት በጥረትህ ተጋፍጠህ በድል ስላሸነፍህ ሳይህ ሁሌም እደሰትብሐለሁ። ለዛም ነው አዳዲስ የሚደንቁ እና ለየት ያሉ ሐሳቦችን ይዘህ የምትመጣው ደግሞ የሰውን ነባራዊ ሁኔታ በተግባር ያንፀባርቃሉ። በርታልን ብሮ።
@zeusapollo14
@zeusapollo14 2 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ሰው ክክክክ አሁን ይሄ ጥረት ነውያሣዝናል
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 2 жыл бұрын
ሚሥኪኖቹ በጣም ቸር ናቸው ከምር ደሀ አይሠሥትም 😭😭 ቀጥልበት ወንድሜ ጥሩ ሥራ ነው
@lamrotdreij7612
@lamrotdreij7612 2 жыл бұрын
ዉሸት መሆኑን እያወኩ እርቦኝ ነዉ ስትል አስለቀስከኝ 😭😭😭 ጥሩ ስራ ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@likeehabbesha8597
@likeehabbesha8597 2 жыл бұрын
አሴርዬ የመቶኛ ቪድዮ መፖሰት አታከብርም ወይ እንኳን ለመቶኛ ቪድዮ መልቀቂያ በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሰን ASER💘💘💘
@scienceine
@scienceine 2 жыл бұрын
በጣም እምትገርም ሰው ነህ ጎበዝ ራስህን ብቻ ሳይሆን በእውነት ከምንም በላይ ሰዎችን ጭምር እየቀየርክ ነው ።
@kona_studio
@kona_studio 2 жыл бұрын
አሴር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
የኔ አባት ከሁሉም ሊስትሮው ውስጤ ነካው በደብ
@Starboyendaxprank
@Starboyendaxprank 2 жыл бұрын
Keep up 😍
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
አሴርዬ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካል በርታል መስጠት ያስደስታል እመብርሃን በህይወት ዘመንህን ትባርክ
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በተለይ ለእናቶች ያደረከው ነገር ልዩ በርታልን ብራዬ
@abdurazakeshamedin556
@abdurazakeshamedin556 2 жыл бұрын
The kindest person that i know on KZbin good job keep going
@mohamedali-np1zs
@mohamedali-np1zs 2 жыл бұрын
አቦ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ እውነቱ ይህ ነው ኩላችንም ብንሆን የሚሠጥ ነው የምንወደው ግን እውነቱ ይህ ነው ከመቀበል ይልቅ መሥጠት ያሥደሥታል እየተደሠትክበት እንደሆነ ተሥፋ አረጋለሁ እና ትመቸኛለህ ግን ሁሉንም ነገር ባግባብ ተጠቀም እረጅም እድሜ ይሥጥህ ከቻልክ እኛንም ሸልመን ለነገሩ ለመሸለምም ሥራ ሊኖረን ይገባል ሥራ ደግሞ ታቃለህ እንደት እንደሚገኝ እና በዚህ አጋጣሚ ሥራ የለኝም ፈልግልኝ
@user-lx1ej2mg7o
@user-lx1ej2mg7o 2 жыл бұрын
Wow betam des yemil Sera new yemit seraw berta
@mermaidaklilu450
@mermaidaklilu450 2 жыл бұрын
ewnet lene tleyaleh ASER fetari yitebkih
@user-gg7uk7qr4z
@user-gg7uk7qr4z 2 жыл бұрын
አርፋ ስራ ነው በርታ 👍👏❤❤
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
ላተ ቃል የለኚም ወድሜ እመብርሀን በረከት ይዛ ትግባልህ ከይቱበሮቺ ትለያለህ እመቤቴን
@metukebede7690
@metukebede7690 2 жыл бұрын
Good job 👍
@thdshf755
@thdshf755 2 жыл бұрын
ዋውውው አሲሮ በጣም ጥሩ ነው የሰራሄው እዝጋቤሄር ሁለታህ ይስጥህ🙏🙏😘
@user-tr3wn3kf9s
@user-tr3wn3kf9s 2 жыл бұрын
ይመቺህ ያራዳልጂ
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x 2 жыл бұрын
ውይኔ ባለድንቿ ባለቆሎዋ ደስ ሲሉ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርታ👌
@mayatube5745
@mayatube5745 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@GEZEMIDIYA
@GEZEMIDIYA 2 жыл бұрын
Nise aser
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Berta wandimachin melkaminatik antem qexil egzabher melkam saw Argo faxirokal Ena 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hadiya3761
@hadiya3761 2 жыл бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ግን በጣም አሪፍ ስራ እየሰራህ ነው በርታ👍👍
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዛሬ ደስ አልሀኝ ዛሬ ገና አሁን ሰብሰከራይብ አደርጋለሁ ቀጥለበት
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
በርታ አሪፍነዉ እሸ በጣም ጎበዝነህ🥰🥰🥰
@husN_creation
@husN_creation 2 жыл бұрын
GOOD JOB
@armatube9305
@armatube9305 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው በርታ ብሮ
@binyamkerenso6016
@binyamkerenso6016 Жыл бұрын
እንደዚህ ነው ፕራንክ እየሰሩም የተቸገሩን መርዴት ቀጥልበት ወንድማችን nice job brooooooo
@nikodimos3003
@nikodimos3003 2 жыл бұрын
Keep going vro , 💪💪
@ephremabera4328
@ephremabera4328 2 жыл бұрын
በነግርህ ላይ አሴር በጣም ትመቸኛለህ እናም በርታ የድምፅ ማስታወቂያም ብትጀምር
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምን ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ❤
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አሴሮ እንደው መች ይሆን የማገኝህ ሰምተሀል
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
አሲርየ የኔ ደግ አብዝቶ ይባርክህ
@biniblack1853
@biniblack1853 2 жыл бұрын
እስኪ ባህርዳር መጣህ ስራ 🙏🙏🙏🙏 ለምን ሁሌ አዲስ አበባ የአንተ subscribers የአዲስ አበባ ብቻ ናቸው ?????
@zelalemgatachew2987
@zelalemgatachew2987 2 жыл бұрын
Respect brother ይመችክ ያራድዬዋ ልጅ
@solitube3393
@solitube3393 2 жыл бұрын
ምርጦቹ ፋም እንዴት ናችሁ አሴሮ ቀጥልበት ትመቸኛለክ man💚💛❤️
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን በቀንነት
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 2 жыл бұрын
Esty megeb latu sewoch eyzorek erda
@edendawitkidane4910
@edendawitkidane4910 2 жыл бұрын
Oooohh betam des yelal Egziabhare yebarkeh ❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️👍🏼🇪🇹
@marewyirtaw6965
@marewyirtaw6965 2 жыл бұрын
WOW BETAM ARIF NEW mnm malet aychalm endesetehachew lantem egziabhier chemro yisth 💚💙💜
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l 2 жыл бұрын
ወጣቱቹ የተመቱ ናቸው እንዴት ሂሳብ ይጠፋቸዋል
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የሚል ሥራ ነው በርታ 🥰🥰🥰
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Good job spread love 💘❤. I love James with this kind of amazing programs. Thanks bro.
@Tomar_tube
@Tomar_tube 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@Mrsubb
@Mrsubb 2 жыл бұрын
First second
@ribikawondweson2812
@ribikawondweson2812 2 жыл бұрын
Aserow betam new dase yemilaw. Betlay dagmo lemisarut enatoche mabertatah
@agerenatlene3846
@agerenatlene3846 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ መልካምነትን ፍለጋ መስዋትነት ከፍለሀል
@nigatyeemebirehanelij8185
@nigatyeemebirehanelij8185 2 жыл бұрын
Enkuwane dena metah ye sake mnchi ❤❤❤❤❤❤
@hanikesete1377
@hanikesete1377 2 жыл бұрын
ኣሴር ምርጥ ኢትዮፕያዊ I'm Eritrean 🇪🇷🇪🇷
@user-pk9ww4ll4w
@user-pk9ww4ll4w 2 жыл бұрын
አሪፍ ሥራ ነው በርታ ወድሜ
@merkebetube1342
@merkebetube1342 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማለም እንኳን ደህና መጣህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ መልካምነት ለራስ ነው የኔ ወንድም
@lidetalemayehu6499
@lidetalemayehu6499 Жыл бұрын
egziabiher yibarkih genzeb eskaleh yihen sira edmehin mulu siraw endatitewew tebarek
@hizkiyasAssefa
@hizkiyasAssefa Жыл бұрын
Egziyabher endante aynetune yabzalen
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
I feel extremely so happy. Nice job Bro
@kukku6769
@kukku6769 2 жыл бұрын
❤️❤️
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 2 жыл бұрын
Very touching poor people have A more beautiful heart!!! Very Amazing
@maki2166
@maki2166 2 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል ብሮ በርታ
@cabdiabaadircabdiabaadir5712
@cabdiabaadircabdiabaadir5712 2 жыл бұрын
Wow that's good pro keep going from Somalia
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርመዉ ነገር ምስኪን የተባሉ ሰዋች ነዉ ሚሰጡት
@tinsu1880
@tinsu1880 2 жыл бұрын
አባቴ በርች ብሮየ
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ ሠዎች የሠዎችን ረሀብ ችግር ይረዳሉ ከላይ ሢታዩ አለባበሣቸው ሠጪ ባይመሥሉም ልባቸው ግን ሠጪ ነው አለባበሣቸውን አሣምረው የሚሄዱ ከብዙው ትንሹ ነው ሠጪ
@zuleykasefa6747
@zuleykasefa6747 2 жыл бұрын
Like 👍 kmadereg weda hola a anlem Asr
@biniam-Selam
@biniam-Selam 2 жыл бұрын
Aser cool work i am 1st
@mekditube4748
@mekditube4748 2 жыл бұрын
ስጡ ይሰጣችዋል አሰርዬ ትለያለክ
@Binanu
@Binanu Жыл бұрын
Aser jegena wetreshal brother ...
@bezaashenafi6006
@bezaashenafi6006 2 жыл бұрын
በማርያም በጌታ እስኪ ለኔ ብሬስ አሰራልኝ pls ያው ካላስቸገርኩህ
@ramuseahemed5165
@ramuseahemed5165 Жыл бұрын
ይመችክ ብሮ ፈጣር ይርዳክ
@mercytasssew1612
@mercytasssew1612 Жыл бұрын
Keep up the good work🙏🙏🙏
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 2 жыл бұрын
Tebarik wandime
@tesfayeyimer4920
@tesfayeyimer4920 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ አሪፍ ነው ቀጥልበት
@tsiontadesse7386
@tsiontadesse7386 2 жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@nanatochannelofficial7883
@nanatochannelofficial7883 2 жыл бұрын
From somalia 🇸🇴 You are good person
@abdalle7191
@abdalle7191 2 жыл бұрын
የትኛው ጎሳ ነህ?😂😂
@getamesayking2053
@getamesayking2053 2 жыл бұрын
misatawun Zim Bilah Sit Basinit Sibaza Minamin Atibal
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
በጣም ትመሰገናለህ ።
@aynalemgrima2706
@aynalemgrima2706 2 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላቅም ዎንድሜ ኪዳነምህረት ትጨምርልህ
@user-xi9hz7qm3x
@user-xi9hz7qm3x 2 жыл бұрын
tleyaleh bro dingl mariyam yasebkewun tasakalh
@fatimamuham
@fatimamuham 2 жыл бұрын
የምር ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@fantagirma315
@fantagirma315 2 жыл бұрын
Betam asitamre temrete new wondeme Egzabher yesitke kazaha yevaleta nagre
@selamawetabebe9677
@selamawetabebe9677 2 жыл бұрын
አስርየ በርታ ጎበዝ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ስራ ከተማችን በደግ ሰዉ ተሞልታለች
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
ማንኛዉም የኢትዮጲያ ህዝቤ እኮ የዋህ እሩሩ መልካም ህዝብ ናችሁ እንኳን የናንተ ዘር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሆንኩ ታድዬ በህዝቤ ሁል ጊዜ ደስተኛ ነኝ ህዝቤ ክፉ አይንካችሁ😘😘😘
@swae8930
@swae8930 2 жыл бұрын
🧢🧢
@absartsin3d676
@absartsin3d676 2 жыл бұрын
በእውነት ሳላስበው ነው ያለቀው
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 2 жыл бұрын
Fetari hulem yasibik abakiya aserye yemir balelistirow betam new license yenekaw
@amirgill7170
@amirgill7170 2 жыл бұрын
Mashalla.mashalla..rabbi.sirra.haa.jalatu
@sajagetachew5985
@sajagetachew5985 2 жыл бұрын
አሴርዬ። ይማችክ ቀጥል። መልካም ስረ ነው። የምት ሰረሁ።
@zebutitube4305
@zebutitube4305 2 жыл бұрын
ዋው ደስወንድማችን በርታበወታ ኢተካ ውድ የሀገሬ ልጆች አበረታቱኝ አዲስጀማሪ ነኝ ስወዳቹ
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 2 жыл бұрын
Harif new betam deham eredahbet
@ziya4548
@ziya4548 2 жыл бұрын
አሴር ምርጥ ሰው
@___Christian
@___Christian 2 жыл бұрын
አሴር ምርጥ ሰው በርታልን
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
ውይይይ አንተልጅ ቃላት አጣሁልክ ተባረክ
@ribikawondweson2812
@ribikawondweson2812 2 жыл бұрын
Aserow arif new bro berta.,
@axmedcabdi5696
@axmedcabdi5696 2 жыл бұрын
God keep going from jigjiga
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
ላንተ ደግሞ ማለቴ ለኢትዩበራችን እግዚአብሄር ይስጥህ በጣም እምከታተልህ ነኝ ኢትዩብህ ሁሉም ያምራል እምትሰራዉ ቪድዮህ
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 43 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
From Old to Dream: Room Setup Transformation!
11:22
Aser Tad
Рет қаралды 46 М.
ድጋፋችሁ ያስፈልገናል 100 ብር ቻሌንጅ
10:34
ለመንገደኞች የበዓል ስጦታ ሰጠን
13:44
Aser Tad
Рет қаралды 91 М.
ያሬድ ነጉ ቁርጥ ጋበዘኝ
11:45
Aser Tad
Рет қаралды 214 М.
ዶሮ በነፃ
12:21
Aser Tad
Рет қаралды 112 М.