KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውዳጅህ ነኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedadjh Negn Bila) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:50:28
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
6:04
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
00:31
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
እያደረ ባሰ አዲስ ሙሉ ፊልም(Eyadere Base) New Film 2024
Рет қаралды 22,933
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Күн бұрын
Пікірлер: 150
@rak7888
2 күн бұрын
ማታማታ,ቢለቀቅጥሩነውየምትሉ,ላይክአረጉእሲ,ሰአቱይቀየርልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@BigJ6765
2 күн бұрын
እንዴ በነጋታው ወይም ሢመች ማየት ይቻላል እኮ ውሃ ቀጠነ ነው😂
@rak7888
Күн бұрын
@@BigJ6765 ነውእና,ለይታውምጥሩነውብየነው
@SinamawMensur
2 күн бұрын
የኔ ምርጦች የኔ ኩራቶች ❤❤❤❤ ፆሙን በሰላም እንዳስጀመረን ለፍፃሜ ያብቃን
@marya-fo2en
2 күн бұрын
Amen
@BigJ6765
2 күн бұрын
እሡባለው መልከ መልካም ነው አይኖቹ የተኳሉ ይመሥላል ቆንጆ አማራ💚💛❤️
@ላምሮት-በ8ኈ
2 күн бұрын
ሰካራ ሰው ቤትን ያፈርሳል መታሰቢያነቱ ሰክረው አምሽተው ለሚመጡ መጥተውም ለሚረብሹ ወንዶች ሁሉ ይሁንልን😓
@MubarekMahmud-wq1yx
2 күн бұрын
ወንድ ልጅ አረቄ ካልጠጣ ጥርሱን በጩቤ ታልፋቀ ታንክ ተደግፎ ሽንቱን ካልሸና ምን ወንድ ነው
@Mekdes-jf4kc
2 күн бұрын
@@MubarekMahmud-wq1yx😂😂😂😂ወይ በመጠን ይሁን
@ላምሮት-በ8ኈ
Күн бұрын
@@MubarekMahmud-wq1yx እረ ባክህ😂ሁሉንም በልኩ ነው ማረግ አለበሰዚያ መሳቂያ መሆንና ራስን ማውረድ ነው ብርፉ
@madinaendre1634
2 күн бұрын
አይይ እነዚህ ሠወች ፍቅር አሲያዙኝ ስወዳችሁ❤❤ የምር የኛን ሠፈር ሁኔታ ነው የሚያሳዩት ❤❤
@OmarDema-o9u
2 күн бұрын
እንዴዉ የፈለገ ነገር ብትሰሩ ሁሉም ያምርባችሁአል 😂😂ዛሬ የስካር ቀን ነው ❤❤😂
@kidusyared-s4p
2 күн бұрын
ምረጥ አዲስ ሀሳብ ነዉ በዚህ ሀሳብ ብዙ መስራት ትችላላችሁ እወዳችዃለሁ
@neima7539
2 күн бұрын
እሱቤ የት ሄዴ ይሄን ሳምንት እሱማ መውጣት የለበትም የዲራማው ድምቀት ነው❤❤❤
@tigernemr782
2 күн бұрын
አለ መጨረሻው አካባቢ
@marya-fo2en
2 күн бұрын
Ale alayeshiwum
@neima7539
2 күн бұрын
@@marya-fo2en አወ አይቸዋለሁ ሰሞኑንም ስላላየሁት ነው እንደዛ ያልኩት
@SelamTarku-p7h
2 күн бұрын
የውብ ዳር እርጉዝ ናት የምትሉ
@yesharegchernet8589
2 күн бұрын
እኔምገምቼነበር፣ባቄላውጣለች፣መሠል❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
ቁንጅናቸው እኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
2 күн бұрын
አያ ታዴ ዛሬ በሳቅ ገደልገኝ 🤣🤣🤣🤣🤣አያ ገረመው 🤣🤣🤣እረረረ እረረረ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አያ ሲሳይ 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraamharawitethiopia
2 күн бұрын
Welcome ተወዳጆች ያለምወርቅ ግን ምንም character ቢሆን ከንፁህ ጋር እንዴት እንዴት ነው ምትመላለስው ለዛ ቢስ እየሆንሽ መጣሽ እረ ምነው እቴ😳ሲሳይ አንደኛ❤😂ውብዬ ወፈር ያለችው አርግዛ ነው ደብቃችሁን ነው እንጂ፣ እሱቤ we miss you😢 ያዬሽና አታጓጅ ናቸው ነገረኝነት የሚችሉበት😂❤ "ደግሞ ስትሰሩ ስካር ሲሆን ሁላችሁ በአንዴ ትስክራላችሁ፣ ቅናትም ሲሆን እንደዛው ሌላም ነገር በአንድ ቪድዮ አንድ አይነት ገፀ ባህሪ አትስሩ እንዴ😳😳😳
@AregashAdugnawchekole
2 күн бұрын
ድማችሁን እንወደዋለን ግን ሰአት ማታ ማታ ይለቀቅልን
@grbu1121
2 күн бұрын
እሱቤ ፀጉሩን ተስተካክሏል እደኔ የታየው. የኔ ሸበላዋ
@EtholoveSeewt-cj9rj
2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የ ያዬሽ ሳይንስ ለካ ይሰራል። ወይኔ ወይኔ እኔም የሻይ ሱስ አለብኝ ለመተው ያላረኩት ነገር የለም የእውነት ፀሎት ሁሉ አደረኩ ልምድ በጣም ከባድ ነዉ
@beza-n4d
2 күн бұрын
ሚገርመው እኮ ሰክረው መተው ደግሞ መጨቃጨቅ አይተኙም እኮ ውይይ የቀመሰ ያውቀዋል ማርያምን ስካር ትዳር ይበትናል 😢
@HayuEmureyanamharawit
Күн бұрын
የኔ ወርቅ አማራወች ውበታሞች ስወዳችሁ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕🔥🔥🔥😘😘😘😘😘💐💐💐💐
@tsehaybayileyegne8086
Күн бұрын
ያየሽ ቆንጆ ያየሽ ያየሽ ያየሽ 😂😂❤❤ ስወድሽ የኔ ማር
@Helimadagna
2 күн бұрын
ዛሬደም ቅናቱን ጨርሣችሁ..በሥካር.መጣችሑ😂😂😂
@SamsungA55-w3s
2 күн бұрын
አያልቅባችሁ የሰካራም ቀንነው ዛሬ 😂
@AbebuAdeme
2 күн бұрын
የኔ ሱሶች ሁሌም ክፉ አይንካችሁ
@abayabay3382
2 күн бұрын
😂😂😂አየ አታጓጅ 😂😂😂አቃራሪ ፎክሬ ዝፈኝ እያለ ሲሳይ 😂😂😂እሱ ለጠጣው አንች ተሰቃየሽ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ጫን ያለውነው አያታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳችው እኮ ሁላችውም በጣም ታምራላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asuasu-zn7ne
2 күн бұрын
የኛ ምርጥ ተወዳጆች ❤❤❤❤❤
@askar149
2 күн бұрын
ውበት እንደናቴ ናት😂😂😂😂😂የተኛችው ልጅ እንደኔ
@Alimet-s6p
2 күн бұрын
ዛሬ በጣም ነው ፍታ ያርጋችሁኝ እናመስግናለን
@siltube2735
2 күн бұрын
እናንተ እዚህ ቤት አላችሁ😢 እኔ የምለው ደመራችሁኝ ወይይይ?
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
እሽ እደምርሻለሁ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
ሚስቶቻቸው ስብሰባ ማድረጋቸው ጥሩ ነው😂😂😂😂
@bizu-e4g
2 күн бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ❤❤❤❤
@MekiyaEndris-w5g
2 күн бұрын
አርሰናልን ሳደግፉ እንዳትሞቱ❤❤❤🎉🎉
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 күн бұрын
ይህ ፈስ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሆን ጉሉ አሜን
@Zack19187
2 күн бұрын
መሞት ሲፈልጉ ቢደግፉ አይሻልም 😜
@EbroSeydi
2 күн бұрын
የሰከራ ቀን ነው ዛሬ😂😂😂
@ZahraMahmood-q9x
2 күн бұрын
ለምድነዉ በየቤቱ አንድ አይነት ትወና የምታረጉት እንድ ቤት ሰካራም ቢሰራ አንዱቤት ደማ ሌላ እናተግን የርግዝናም ስትሰሪ ሴቱን ሁላ ታሥረግዛላችሁ ስትድሮም ስታፋቱም ስታፋቅሮም በቃ ሁሉንም አንድ አይነት ነዉ የምሠጡት ለምን ይደብራል
@marya-fo2en
2 күн бұрын
Atyiwu
@mayatube1107
2 күн бұрын
ጥሩ ነው አስተማሪ ነው እኔ ወድጃቸዋለሁ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
አያ ታዴ ሁሉም ነገር ያምርበታል
@askidesta4271
2 күн бұрын
በዚህ vido የስካር መንፈስ የተወጋ ይሁን😂
@chuchumike3286
2 күн бұрын
እሱቤ እንደዚህ ንው የሚያምርብህ ፂምህን ሁሌም ተስተካከለው👌👍
@tsehaybayileyegne8086
Күн бұрын
አታጓጀ ታደሰ ያለም ወርቅ ያየሽ የድራማዉ ጌጦች 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
2 күн бұрын
ወይ ያዬሽ ንፍሴሴሴሴሴሴ አገር በቀል አለች😂😂😂😂😂
@AlemuMulate
2 күн бұрын
ምርጥ ስራ
@WerkituAyanu
2 күн бұрын
ስሰክሩ አንድላይ ስትቀኑ አንድላይ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😄😄
@AbayneshTeshome-s9w
2 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅ታዲ የኔወድ አስቂነህ
@Ekramadem-o7z
Күн бұрын
አሠላም አለኩም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት የአሏህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ🎉
@dessalegnetelele7553
Күн бұрын
Ethiopian whiskey Areqi medahaint but not too much just a little bit drink.❤❤
@mebratayele5193
Күн бұрын
ውበትየ ታዴን እንዳታገቢ ውበት ቆጆ አበጀሽ ወይም እና ያየሽ ያየሽ ይደብድብልኝ❤❤❤❤❤
@Frgy-i1g
2 күн бұрын
ምርጦቹ
@MekiyaEndris-w5g
2 күн бұрын
😂😂ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም ቶሎ አይገባም 😂😂ሰካራም ስፈራ 😂
@GfG-s2k
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ እሱባለው አየሰረባም
@tesfayberhanu5674
2 күн бұрын
የያየሽ የሰካራሞች መድሀኒት ሰራ
@mesertalem8272
2 күн бұрын
የውብዳር ወፍራነው እርጉዝ ናት
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
ላይክ የማታደርጉ የምር ክፉ ናችሁ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
ያየሽ😂😂😂😂😂
@سميرهحبشي-ث7ث
Күн бұрын
ስሙኝማ ዮርዳን የውበትልጂነትደ ይመሳሰላሉ😢
@GdHs-v1w
2 күн бұрын
ውበቷ፤ውበቷ፤እይታያተነገር😂😂😂😂😂😂😂😂
@fe4743
2 күн бұрын
😮የዛሬውይለያል😁😁😁😁😁😁😁
@askar149
2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ደሞቸ እንደት እንደምትመቹኝ ወይ ስደት ሁሉም ይናፍቃል ድል ለፋኖ
@HayuEmureyanamharawit
Күн бұрын
ምስኪን አታጓጅ😂😂😂 በርቱ አለሞቸ❤❤🎉🎉
@SauntSaunt
2 күн бұрын
❤🎉
@מולומלסה-י8ק
2 күн бұрын
እይ ይ ታዴ እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
የእህቴን ባል አስታወሱኝ😂😂😂
@מולומלסה-י8ק
2 күн бұрын
ተንኳተት ኑሮህም መንኳተት ነው ታዴ😂😂አንደኛ😂😂
@GdHs-v1w
2 күн бұрын
ላይክ፤አርጓቼው
@melatgirma9609
2 күн бұрын
ውይ እሱቤ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤
@GdHs-v1w
2 күн бұрын
የታዴለቅሶ፥ስማቼው
@AbayneshEndalamaw
2 күн бұрын
እረ አታጓች የቀረርቶው ሲአስቀኝ ደግሞ የአትክልት ማጠጫው ይባስ😂😂😂😂
@alainfef176
2 күн бұрын
😂😂😂😂🙆🙆🙆🏃🏃ህዝቤ. ዛሬ ሰክሮአል.
@WerkituAyanu
2 күн бұрын
ታዴ አደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@WeweLaLa-jq6gd
2 күн бұрын
አረ ሞትኩኝ ዛሬስ አልተርፍሁም 😂😂😂😂😂
@EfrataEfrata-uz3xk
2 күн бұрын
ዛሬ የሰካር ቀን ነው 😂😂😂😂
@TayeTessema-cs5lr
2 күн бұрын
ውበት መች ይሆን ጥሩ ባል የምታገኚው ?
@ZahraMahmood-q9x
2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yesharegchernet8589
2 күн бұрын
የኔምስኪን😂😂ውበትዬ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
😂😂😂😂
@FarisAbdulhamid
2 күн бұрын
መጠጥና ቁማር የሰይጣን hእኛ ማዳከሚያ ሰራው ነው
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
አያ እሱቤ😂😂😂😂😂
@UmReyan-nv7em
2 күн бұрын
ወዮ ዛሬ 😂😂😂😂 ደሞ የኛ ሰፍር ነው የሰራቹህት 😅😅😅😅😅
@GdHs-v1w
2 күн бұрын
ያየሽን፤ወንዶችን፤ገዳፊናትበነሱድርድርየለም😅😅😅😅😅😅😅
@Meron872
2 күн бұрын
Yene miretoch ❤❤❤❤❤❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 күн бұрын
ያየሽ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@Omar-x5y8d
2 күн бұрын
እኔምለው እነሱ አገር መጠጥ ግዴታ ባህል ነው እንዴ
@Hgjmh-y2x
2 күн бұрын
ዛሬ ያልሰከረ የለም😅😅😅
@Iacen
2 күн бұрын
አረየዛሬውስካር😂😂😂😂
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 күн бұрын
እረ ኡኡኡ የትየ አልማዝ ቤት ቃውጤ ሆነ😂😂😂😂
@wyimam9103
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rak7888
2 күн бұрын
የዛሬውዴሞ😮😂😂😂😂😂😂😂
@TrHg-c7x
2 күн бұрын
Er yezariew yileyal😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 betam betam betam nw yemwedachiuh 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadaSeid-i2z
2 күн бұрын
በሳቅ ወሏ😅
@SolomeGera
2 күн бұрын
ሁሉም ቤት ተመሳሳይ ባታረጉት ምን አለበት አህ። ለመደባችሁ አስተካክሉ ! 4 ሰው ቤት ሰካራም መካሪ እንኳን አትጡ አታስጠሉን
@hayathayat1618
2 күн бұрын
የኔምርጦች😂😂😂😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
መላቅጥ ወየው😂😂😂😂
@mebratayele5193
2 күн бұрын
ታዴ ታዴ ዛሬ ደግሞ ውበት አገባ ያየሽ እና አብጀሽ ዝም አትበሉ እርእረእሮ እሮ እሮ
@BirhanBirhan-y8o
2 күн бұрын
ፖፖፖፖፖ በቃ# ❤❤❤❤❤❤:: ከውሽማ የፀዳ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 күн бұрын
የሴት ጠጭ ወይ አይነአበባ😂😂😂😂
@Hrhg-sq2vs
2 күн бұрын
ወይ ስካር 😂😂😂
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
2 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች ናችሁ እኮ😂 የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ እንደራረግ 😊
@SalamSalam122-p9y
Күн бұрын
አድ ጎረቤቴ ሰክሮ መቶ ሚስቱ ለምን ብላ ስትናገረው ለምን ተናገርሽኝ ብሎ መሶብ ሙሉ እጀራ ላይ አድ ጀሪካ ውሀ የጨመረበትን መቸም አረሳው
@هلا-ن4غ
2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistT-e4i
2 күн бұрын
ኤጪ ስካር😮😓😂
@MuluEyayu
2 күн бұрын
😂😂🎉🎉 እታጉ የስካር መዳኒት በያሽው ዱላ ነበር ማንቆራጠጥ 😂😂😂
@rakeb6029
Күн бұрын
ቢራራ እስካሁን ምን ይስራል አላለም አያታዴ😂😂😂😂
@madinaendre1634
2 күн бұрын
ሲሳይ ቆፍጣና አልሰከርኩም😂
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
2 күн бұрын
ለምድነው ጧጧት የምለቁት
@tcxjhvc2190
Күн бұрын
አያ ተደሰ ችሎታው ይገርማል❤❤❤❤😂😂😂😂
@MULUNESH-n9c
2 күн бұрын
እጅ,አረቂነዉ,ነዉዉሀ,እረ,😂😂😂😂😂😂ጠጡአለች
@kadijamohammed2530
2 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አታጓጅ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@anchinalutegegne9899
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:50:28
ውዳጅህ ነኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedadjh Negn Bila) New Full Length Ethiopian Movie 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 24 М.
6:04
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 13 М.
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 39 МЛН
00:31
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
Skitsters
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 20 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
52:18
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove #challenge #strugle
Donkey Tube
Рет қаралды 32 М.
1:09:32
ከቀመሰ ወዲህ አዲስ ሙሉ ፊልም(Kekemese Wedih)New Ethiopian Film 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 25 М.
22:04
Betoch | “ የካልሲው ፖለቲካ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 488
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 68 М.
58:27
የሻገተ ዳቦ አይበላም ያለው ማነው?! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove
Donkey Tube
Рет қаралды 136 М.
22:41
ሰው በገዛ ሐገሩ አዲስ አውዳመት ዝግጅት( Sew Begeza hugeru) New Ethiopian Awdamet 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 73 М.
30:13
Betegna Season 01 Episode 06: ቤተኛ ሲትኮም ድራማ ክፍል 06
AMN-Entertainment
Рет қаралды 47 М.
1:16:14
የህይወቴ ህይዎትን የ አባቴን የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ህንድ ሃገር በህንደኛ ዘፍኛለው/ የጥላሁን ገሰሰ ልጅ ዳነኤል ጥላሁንና ያለምወርቅ ጀንበሩ በ ዋሸው እንዴ
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 58 М.
1:23:11
حصريا .. فيلم قصة حياة الامام البخاري | Imam Bukhary’s Life Story
Cartoonile
Рет қаралды 11 МЛН
1:06:29
ተገኘሁ በአመሌ አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegegnahu Bamela New Full Length Ethiopian Movie 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 26 М.
53:47
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 262 М.
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 39 МЛН