"የልቤ እንግዳ" አዲስ ድራማ(Yeliba Engida New Ethiopian Dirama 2024

  Рет қаралды 37,465

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 133
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
አቤት ውበት ❤ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይህ የዋህ ህዝቤነው ምንም በማያውቀው እየተገደለ የለው😢😢 እርፈጣሪ በቃችው በለን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 ай бұрын
አማራየ እንግዳ ሲመጣ ከቤቱ እንዲህ ነው ጠብ እርግፍ ብሎ የሚሳድር ከየትነህ ማነህ የለም ❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
ወላሂ አወ ታዳምን ባጠፋንነው የምንሰቃየው ብቻያሳዝናል😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
@@Aminat-nv3cu ❤️❤️
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ወይኔ በጣም የምወዳትልጅ ማዘር እኛእኮ 18 ሞልቶናል ያለችው የከተማም ስትችል የገጠሩንም የሚገርም ስጦታ ንው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
ውይ ያዬሽኮ የናቶቻችን ባህሪ እግዳ አቀባበሏ❤❤❤
@yewubneshbazezew8624
@yewubneshbazezew8624 4 ай бұрын
አይ ባህልና ወግ በጨዋታ ሲደምቅ እንዴት ደስ ይላል❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 4 ай бұрын
በጣም በጣም የሚያስደስተኝ የድራማ አይነት እኔ ሳቄን ማቆም አቃኝ Very funny
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 ай бұрын
ወላሂ ሀገሬ ናፈቀኝ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ እናተ ምርጦች የምር ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ እናተ ጋር ቤንስ አንድ ቀን አብሬ መዋል እፈልጋለሁ
@amanhailu8454
@amanhailu8454 4 ай бұрын
ያየሽ ለተውኔት የተፈጠረች ምርጥ ተዋናይት
@tazeb2978
@tazeb2978 4 ай бұрын
አንዴ ብትቀምሱት ደጋግሙኝ ነው የምትሉ አለ ሱቤ ትመቸኝ አለህ አድናቂህ ነኝ
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 4 ай бұрын
ማሻአላ ልዩነንኮ ወሎዬወች ጎጃም ጎንደር ...❤ውዶቼ በርቱልን❤❤ ደስሲሉ
@user-95674
@user-95674 4 ай бұрын
በጣምነውየምወዳቺሁ
@abayaschale5295
@abayaschale5295 4 ай бұрын
Gojjam land of humble and heroes!
@tazeb2978
@tazeb2978 4 ай бұрын
ታዝናኑኝ አላችሁ ❤❤❤❤❤ ድንች ትዝ አለኝ እና ጠላ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
የሄ ባሕልች በእናተ ነው ተሰፋ የምንናደርገው ሰው እያለ እንግዳ እያለ ዝንት ዓለም የዘከው አየደል የምታደረው እረ ነኝ እረኝ ዝም ብለሸ አንድ ግዜ አቅምሰሸኝ ትመኛለሸ ተመቸኝ
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 4 ай бұрын
እዛ ብኖር ገረመው ነበር ባሌ የሚሆነው 😍 በጣም ነው የምወደው
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ❤❤❤ አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
አሚን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigist19
@tigist19 4 ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ምናለ እግዚአብሔር ነፃ ቢውጣችሁ 😢
@tazeb2978
@tazeb2978 4 ай бұрын
እሱባለው በሳቅ ገደለኝ❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሱባለው
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 4 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ ምንም ያልተጨመርበት የገጠር ባህል ቸቸ አለ እሱባለው😅😊
@user-nz1mo6gl5x
@user-nz1mo6gl5x 4 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን በጣም ደስ ሚል ነው 🥰🥰🥰
@antenehmatiwos9931
@antenehmatiwos9931 4 ай бұрын
አናንተ ምርጡች አና ገብዙች አንዲት አንድምወዳችሁ በረቱ በረቱ ነውአምልችሁ አጀግ አጀገ ደንቅ !!!!!!
@tenamosey7641
@tenamosey7641 4 ай бұрын
አገራችንንን ሠላም ያድርግልን
@sarkihayat7160
@sarkihayat7160 4 ай бұрын
ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-ko6mg6xv1m
@user-ko6mg6xv1m 4 ай бұрын
ወላሂ ደስሲሉ ❤❤❤ይለያል አገሬመቸነዉ ስላም የምቶኝዉ ስወዳቸዉ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 ай бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
አፈር ልብላ እፍፍ የዋሁ የሀገሬ ህዝብ አማራወችየ አይ እንግዳ አቀባበል ስላማችሁ ይመለስልኝ😢😢😢🙏🙏😍😍
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 4 ай бұрын
ኧረ እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂
@almaztaye9712
@almaztaye9712 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እገሬ ናፍቀኝ 😭😭
@almaztaye9712
@almaztaye9712 4 ай бұрын
እቤት ደስ ስትሉ ያየሽ ስወደሽ ትችያለሽ በጣም ጎበዝ ስጦታ ያለሽ ንሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@setxggt2269
@setxggt2269 4 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ እረ ወይኔ የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂😂
@sszz9236
@sszz9236 4 ай бұрын
የገጠር ሰዉ እድህነዉ ከተማግን እካን ማብላት ማጠጣት ለማናገርካን ያቆሻሉ የዋሁ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
አለም ወርቅዬ🌷🌹
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
ይሄ የዋህ ህዝባችንነው በድሮን ሲጨፈጨፍ የነበረው😢😢😢
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 4 ай бұрын
አቤት ደግነት❤❤❤❤❤❤
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 4 ай бұрын
የእኛ የስደተኞች የሳቅ ምንጮች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደጉ ያገሬ ሰው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 4 ай бұрын
ሁሉም ጎበዝናቸው ይችላሉ ከዶቄት እና ከውጊ ነፃ የሆነ ድራማ❤❤❤❤
@user-vu1cq5
@user-vu1cq5 4 ай бұрын
ጎጃሜነቴ ኩራቴ ነው የምለው እኮ ያለምክንያት አይደለም የኔ ፍቅሮችዬ ደግሞ ስትችሉበት ውዶችዩ ግን ኢንተርኔት እንዴት እየሰራላችሁ ነው 😢 ቤተሰቦቸን ካወራሗቸው ስንት ጊዜ ሆነኝ መሰላችሁ😢😢😢 ሀገሬ ሰላም ይመለስ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 4 ай бұрын
በጣም ነዉ እምታምሩት አይቼ አልሠለቻችሁም ማሮች😂
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
ወንድ ዓለም በፈጠረ አንድ ካሴት ሰራ የሄ ውብ ድምፀ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 4 ай бұрын
የኔዉዶችየ ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እርሽንቴን ለቀኩት ከፍርስ ወድቄ አላለም😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
የኔዉዶች❤❤❤🙏⛪️👑🐅
@tigist649
@tigist649 4 ай бұрын
እሱባለዉን ስወደዉ አድናቂህ ነኝ
@mekdes6428
@mekdes6428 4 ай бұрын
Mari eko nachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 4 ай бұрын
ደጉ የአገሪሰው ❤❤❤❤❤
@seadi5
@seadi5 4 ай бұрын
ውሻው ንሳይውሻችንትዝአለኝ እበርላይግትርሲል
@Zack19187
@Zack19187 4 ай бұрын
ትለያላችሁ❤ ጥበብን ከፍፍፍ አደረጋችኋት 🙏
@user-dm6gh4my5c
@user-dm6gh4my5c 4 ай бұрын
መጡመጡ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 4 ай бұрын
This is funny ! Yayesh, talented!
@tayiba4872
@tayiba4872 4 ай бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይሢሣይ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 4 ай бұрын
እኛቤት ያለሁ መሰለኝ ወየው ደግሞ የሰውየው ድምፅ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ንፍሶቼ መጣችሁ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌷🙏🏻🙏🏻👏🏽
@user-km5ot5ug1x
@user-km5ot5ug1x 4 ай бұрын
ስወዳቸው❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@MamiMami-uj1ru
@MamiMami-uj1ru 4 ай бұрын
ሰወዳቸው❤❤❤❤😂😂😂😂❤
@meleseteju7247
@meleseteju7247 4 ай бұрын
ምርጦች ተመቻችሁኝ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ ፍቅር እኮ ነዉ❤❤❤❤❤
@yenenehmiheret7668
@yenenehmiheret7668 4 ай бұрын
የገጠር ሰዉ ፍፁም ደግ ነው ለንግዳ ያላቸው አክብሮት ልዩ ነው
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 4 ай бұрын
ሱባለው ትናንት ድንቹን ሴቆፍር አይቸው ዛሬ በለው ተው ስጠኝ ለኔም
@user-cx7os4oj5n
@user-cx7os4oj5n Ай бұрын
እዉነተኛ የአማራ ባህል እንግዳ መቀበል አወቅን አላወቅን አይልም ደጉ ባላገሩ😢❤
@user-ki1ck1sv4u
@user-ki1ck1sv4u 4 ай бұрын
አፈር ልብላልህ ደጉ ያገሬ ሰዉ ሞሰብ ሙሉ ምግብ አቅርቦ ሰዉ የበላኮ አይመስለዉም ጦማችሁን ማደራችሁ ነዉ አልበላችሁምኮ ይላሉ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 4 ай бұрын
❤❤❤❤Enqan Dena Metachuhhhh
@debrsina
@debrsina 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 ай бұрын
ባህላችን በደብ አቃችሁታል ግን ቤታችሁ ነው እሚመስል ምግብ አቀራረባችሁ
@user-wv3le8my5i
@user-wv3le8my5i 4 ай бұрын
ውይኔ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤ ግንያለምውርቅ እናቴን ትመስላለች🎉❤❤❤❤❤
@halymaaa2042
@halymaaa2042 4 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልን አማራየ የኔ ኩሩ ሠው አክባሪ❤❤❤❤❤ያረብ ሠላሙን ስጠን😊
@minebelgirumgeremew2057
@minebelgirumgeremew2057 Ай бұрын
This is Our culture gojjam.
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
❤❤🎉🎉👍👍
@MariyanaFikir
@MariyanaFikir 24 күн бұрын
ወይኔ እዴት እደምታስቀኑ 😍😍😍
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 4 ай бұрын
በጣም ደሰየሚል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 4 ай бұрын
በትክክል የጎጃምን ብአል ነው እኮ የሚሰሩት የኔ ሰው አክባሪ ህዝብ ደጉን ህዝቤን ምናሹ ከቤት እያስወጡ አስባልቱን በህዝቤ እሬሳ ሞሉት😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
የዛሬውየለያል😂😂😂
@mekdes6428
@mekdes6428 4 ай бұрын
Keferesi wedika alalem
@abahkw7599
@abahkw7599 4 ай бұрын
ሲያምር ባችሁዉዶቼ❤❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@adnaadna8590
@adnaadna8590 4 ай бұрын
የኔማሮቺ፡
@user-jj5je8hx5b
@user-jj5je8hx5b 4 ай бұрын
Desi sitilu
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
እሱቤ በስተመጨርሻ አሳቀኝ😂😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችህን ያብዛው እዴት እንደምታምሩ ❤❤❤
@user-yo2mg5kl5v
@user-yo2mg5kl5v 4 ай бұрын
እኔግን ሑሎችም ጭዋ መስለውኝ ነበር ሴቶች ሱሪ ለባሽ ናቸው አሑንኮ ሱሪ የፍራ ሑኗል አትሸወዱ ሱሪ የሚለብስ ጴጤ ነው ኦርቶዶክስ እመቤታችን በቀሚስ ነው ያሸበረቀች
@tigistdires9064
@tigistdires9064 4 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ሱሱች ስወዳችዉ ውዱቸ❤❤❤❤❤❤
@FinoteselamDamote
@FinoteselamDamote 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ደህ መጣቹ
@sarasesaye
@sarasesaye 4 ай бұрын
ስወዳችሁ ኑሩልን❤❤❤
@asenakufesha7133
@asenakufesha7133 4 ай бұрын
❤❤
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂❤
@ethiodrivers_voice
@ethiodrivers_voice 3 ай бұрын
ዉብ ናቹ❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
አስመስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት እኮ 👍
@tigtig1274
@tigtig1274 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z 4 ай бұрын
አረዉየ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 ай бұрын
እንደናንተ መሆን አማረኝ:;
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬውይለያል
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
ደጉወገኔ❤❤
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 4 ай бұрын
ዊ ሴቶቹ የተኙበት ሲየምር ምን አለ የዲሮ ልጅ ብሆን የዘጠነዎቹ ሆኜ ምንም ተርክ እነ ወግ አመዎቄ ቆጨኝ እንግደውሲ ወደ አማራ ልምጠ በህሉን ወጉን ጠብቀቹ አሲቀምጠቹዋል ❤ አማራ
@abrhamzemene2394
@abrhamzemene2394 4 ай бұрын
ዛሬስ ከዚህ ቤት ባደርኩ😅😅😅
@alem23able
@alem23able 4 ай бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት ምንድን ነው አስሬ መብላት😜 እንደ ወፍጮ🙄🙄
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 ай бұрын
እንደ ከተሜ ስትሆኑ ምንም አታምሩም ለካ ውበታችን ባላገርነታችን ኖሯል። አጓጉል ከተሜነት ነው ውበታችንን ያጠፋው። በለይ እነዚህ ሁለቱ በራዎቹ ልጆች ሻሻቸውን አሰር ሲያደርጉበት ያላቸው ውበት እንጅ ጸጉራቸውማኮ የውሸት ከመሆኑም በላይ ወደሁላ ሸሽቶ ግንባራቸውን አፈጠጠው.... ለከተሜነት የተፈጠረች አንዷ ብቻ ነች ያችው ሞልቃቄ 😂😂😂
@afeweld5291
@afeweld5291 4 ай бұрын
አያእሱ ባለው 😮 በሜዳውም፣ በመኝታውም በእውኑም በሕልሙም መጋለብ ይወዳል! አመሉ ሲነሳ እንደፊጋ በሬ ቤቱን አተራመሰው። አይ አመል!?
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-eu6hw2qc1b
@user-eu6hw2qc1b 4 ай бұрын
ውዶች
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 15 МЛН
ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023
16:00
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 492 М.
አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024
31:18
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 69 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 30 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 54 М.
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 136 М.
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 242 М.
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,8 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 26 МЛН
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 6 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 11 МЛН