ግፍ ሽልማት በመሆኑ ለመሞት እኔ የመጀመሪያው ሰው አይደለሁም”

  Рет қаралды 4,529

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 Ай бұрын
ልብ ኮርኳሪ ጥንቅር።ተባረኪ።
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Ай бұрын
የኔ ጋዜጠኛ አንች ነሽ ! ትዝታ ተባረኪ !!! መስኪ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ " ታውቂያለሽ ትሁቷ እህቴ ድሮ ነው የማውቅሽ በምትሄጅበት ሁሉ እየተከተልኩ ነበር የማዳምጥሽ በምችለው ሁሉ ። ታውቂያለሽ ጎረቤቴ ሁነው ሁሌም እያገኝኋቸው አብሬ እየበላሁ እየጠጣሁ እየተጫወትኩ ብኖር የማልሰለቻቸው ሰውች አንዷ አንች ስትሆኚ ሌላኛው ሰው ድያቆን ሄኖክ ሐይሌ ነው ። ታውቂያለሽ እህቴ ለጓደኞቼ ሁሌም ገንዘብ ሳገኝ ሶስት ቤት ተከታታይ ገዝቼ ለሄኖክ እና ለመስኪ ገዝቼ ሁሌም አብሪያቸው እየተጫወትኩ እኖራለሁ እላለሁ ! አክባሪ ወንድምሽ❤❤❤❤❤
@yaredassefa5107
@yaredassefa5107 Ай бұрын
መስኪ ለምታነሻቸው አጀንዳዎች ትልቅ አድናቆት አለኝ፤በርች! ዛሬ ያቀረብሽው ግን እስከዛሬ ካቀርብሻቸው በተሟላ መረጃዎች የተደገፈ ነው ብየ አላስብም በተቃራኒ በኩል ያለውን ያካተተ አይመስለኝም። እንደምታውቂው የዚህ መፈቅለ መንግስት ጉዳይ ሰው ራሱ እንደፈለገው ነው እየተጠቀመበት ያለው። መቸም የመፈንቅለ መንግስቱ ዋና ጠንሳሽነት እና ተዋናኝ እነሱ ብቻ እንዳልሆኑ እና የግብፅ እንዲሁም የ አሜሪካ ቀጥታ ጠንሳሽ እና ተባባሪነት እንዳለበት መረጃ እንደሚኖርሽ እንዲሁም እንዳነበብሽ አልጠራጠርም፤ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ጉዳዮችን እንደ ጋዜጠኛ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በሁለቱም በኩል ያሉትን መረጃዎች በማቅረብ ፍርዱንም ሆነ ሌላ ለ አድማጮች ብትተይው መልካም ነው ባይ ነኝ! ሰላምሽ ይብዛ!
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pIuZZauhi9ljqpYsi=FKKmN5wRe0thF6tf
@dktube21
@dktube21 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የማከብርሽ ጋዜጠኛ መስከረም እንኳን ወደግልሽ ቻናል በሰላም መጣሽ በርቺ ከልብ አከብርሻለሁ። በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በብዙ ስራዎችሽ ከልባችን ቀርተሻል💚💛❤
@TigistNigussie-z6b
@TigistNigussie-z6b Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት Ай бұрын
There is a saying "with great power comes great responsibility" - ማወቅ ዕዳ ነው!
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 Ай бұрын
👌👋❤️🙏👍🎉
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Ай бұрын
መንሴዎቹ ተጣርተው ተመሳክረው ቢሰነዱ ጥሩ ነው የውጪ ግፊት አሜረካ ግብፅ..
@yesufhassen1409
@yesufhassen1409 Ай бұрын
ይሄ መፈንቅለ መንግስት ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር።
@undermysaviour
@undermysaviour 16 күн бұрын
ችግሩ ንጉሱ አልነበሩም እሳቸውም ይቸገሩ ነበር ከስር የነበሩት ናቸው።
@yesufhassen1409
@yesufhassen1409 16 күн бұрын
​@@undermysaviourሀይለስላሴ የጨቋኞች ቁንጮ የነበረ ሰው ነው።
@Aryam21_Media
@Aryam21_Media Ай бұрын
ማጀቢያ የዜማ መሳሪያ እኔ እልክልሻለሁ መስኪ፣ይህ ዋሽንት የልመና ዋሽንት ነው የሚመስለው😂😂😂
@DaniManjus
@DaniManjus Ай бұрын
😂
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx Ай бұрын
በሁለቱ ብቻ የተጀመረ አይደለም ሌተናል ኮሎኔል ወርቅነህ ነው ዋናውን ሚና ከመንግስቱ ጋር የሰራው። አስተካክይ ታሪክ አታበላሹ
@undermysaviour
@undermysaviour 16 күн бұрын
አይደለም ግርማሜ ነዋይ ነው
@teta8527
@teta8527 Ай бұрын
Lej yabokaw le Erat ayebekam Ageritun le Tefat darguat
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 285 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН