"አገልጋይ ነኝ እያልክ አታሰቃየን! መድፈሩ ሳያንሰው በሀሰት ኑዛዜ ቤታችንን ሊቀማን ነው" | እሁድን በኢቢኤስ/ Seifu on Ebs

  Рет қаралды 29,356

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 111
@messiadwa7656
@messiadwa7656 9 ай бұрын
የፍቅር ንጉስ አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ አማኒኤል ሆይ ቶሎ ና ድረስለን ዋጋ የከፈልክለት የሰው ልጅ ከአውሬ ክፋት በልጠዋል ምድር ለእውነት ጨልማለች ....የእውነት እባክህ ተሎ ና ድረስልን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 9 ай бұрын
Betam ysazznal / lemanngawm Allah yirdachihu/ ayatsh keslmnna tilo metta kezza leortodokx and wancha tella alsetm bilachihu pentte honachihu durye bellachihu
@hanasolomon3435
@hanasolomon3435 9 ай бұрын
​@sahirsanam1551 😮
@asmamawamsalu2724
@asmamawamsalu2724 8 ай бұрын
​@@sahirsanam15519
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ወነት አርነት ያወጣል ጌታ ኢየሱስ ይርዳቹ❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 ай бұрын
Seytanoch..be eyesus sim ye seytan sera tiseralachihu
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 9 ай бұрын
ላንቺ ደሞ የትኛው ነብይ ወይም ፖስተር ነው ውሽማሽ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 9 ай бұрын
ሂሩት እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለእውነት የቆምሽ በርች አይዟቹ እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም
@hailesilase
@hailesilase 9 ай бұрын
ሂሩቴ ንግግርሽ ምክርሽ ባያልቅ ብዬ ደጋግሜ የሰማሁሽ በጣም የተረጋጋሽ አስተዋይ ነገሮን የምትመለከቺበት መንገድ አንድ ሰዉ ቆም ብሎ እንዲያስብና የመጣበትን የሂወት መንገድ ዞሮ እንዲመረምርና ከፊቱ የሚጠብቀዉን እያሰበ በጥንቃቄ እንዲኖር የሚረዳ ነዉ። አንቺ እንደገለፅሺዉ ሰዉ ስንባል ተሰባሪዎችና መቼ እንደምንጠራ የማናዉቅና አንድ ቀን እንኳን ዞር ብለን ምን እንደሚመስል አይተነዉ በማናዉቀዉ እሬሳ ሳጥን ዉስጥ እንደምንገባ ለክተነዉ በማናዉቀዉ አቡጀዲ የምንጠቀለል ደካማ ሰዎች እንደሆንን እንድናስብ የሚያደርግ ነዉ እና ካናዳ ያለኸዉ ቆም ብለህ አስብ የምትጠራበት መንገድና ቀኑን አታዉቀዉም ቤተሰብና ልጆች ካሉህ የነዚ ሰዎች እንባ እቤትህ እንዳይገባ የማስጠንቀቂያ ደዉል ነዉ። ሂሩቴ ለብዙዎች የምትቆሚ ያድርግሽ።
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
ቅድሰት ኪዲ የምትባል ካናዳ ያለች KZbin የምትሰራ ፈልጋችሁ አነጋግሩዋት ጥሩ ልጅ ነች
@mesibrhane78
@mesibrhane78 9 ай бұрын
የሚገርም ነው ሰዉ ምን ሆኖ ነው ስግብግብ የሆነዉ እዉነት ቀን አላት 😊
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 9 ай бұрын
እህቶቼ አይዟችሁ የምድር ህይወት ለጊዜው ነው አይበላውም ይህ እርግማን ለበዳዩ ሳይሆን ለልጆህ ነው የዘላልም ቤት እላይኛው ነው ውንድሜ ብር ሰርተህ ታገኛለህ ይህን ቤተስብ ግን መልስህ አታገኝውም ውንድሜ ሁሉንም ተተህ ከቤተስብህ ጎን ሁን ይህን እንባቸውን ጠርግና ወደደስታ መልሳቸው
@Jocy939
@Jocy939 8 ай бұрын
ዮናስ አይን ይብላህ ቸርች ውስጥ ምን ታደርጋለህ: እግዚአብሄርን በእዚህ ልብ ነው የምናገለግለው???
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 8 ай бұрын
እህቴ መልካምነትሽ ይቀጥል ባለታሪክዋ በርግጥ. አቃታለው እግዚአብሔር ይግባበት ❤አይዞዋቹ
@hirutwobe7021
@hirutwobe7021 9 ай бұрын
አይ ጊዜ አንቺስ አምላክ ይክፈልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@moviegallery4757
@moviegallery4757 9 ай бұрын
ኸረ ውይይይይ ምን አይነት ክፉ ሰው ነው ግን በጌታ ኸረ በኢየሱስ ስም እግዚያብሔር ይቅር ይበለው ሲሆን ሲሆን ለእህቶቹ ሰርቶ መስጠት ሲገባው የወላጆቻቸውን መቀማት ምን አይነት ዘመን ነው በጌታ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
እገዚኦ በየቤታችን የምናለቅሰው
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 9 ай бұрын
ባለበት ሀገር ይከሰስ
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 9 ай бұрын
የሰውዬው ወንጀል በዝርዝር ቢጠቀስ ካናዳ ህግ ያለበት ሀገር ስለሆነ በወንጀሉ እንዲጠየቅ ማድረግ ይቻላል:: ከቶሮንቶ ቢጠፋም የካናዳ መንግስት ከጉድጏድ ውድጥ ያወጣዋል:: የሰይጣን እንጂ የእግዛብሄር አገልጋይ አይደለም የተገለፀው አንድ አስረኛው ቢሆንም::
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
እህቴ እሱ አልገባዉም ኢየሱስየገባዉ ከግፍ የነጻነዉ ምናልባት በስሙ ይነግድ ይሖናል ኢየሱስ ያድናል ጌታነዉ ❤❤❤
@zenuzenu290
@zenuzenu290 9 ай бұрын
sijemer ende pente acheberbarie kehadi leba be alem lay yelem
@SenitGesese
@SenitGesese 8 ай бұрын
የዮናስ አቃጣሪዎች የእግዚአብሄር ቁጣ መቅሠፍት ያግኛችሁ።
@felenuna8034
@felenuna8034 9 ай бұрын
ሰው የጊዜውን ማለቅ አልተረዳም ለየትኛው ጊዜ ነው በንብረት የምንባላው እግዚአብሔር ትእቢትን አይወድም ኧረ እግዚአብሔርን አስቡ በስምምነት ቢካፈሉ ጥሩ ነው ልቦና ይስጣቸው
@BeziBe
@BeziBe 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏 ሞት ላይቀር ለዚህ ጠፊ አለም ለገንዘብ ተስገብግበን የት ልንደርስ ነው?
@selamgirma2828
@selamgirma2828 9 ай бұрын
እግዘብሔርን ይባርክሸ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 8 ай бұрын
Egzbher yafrdel kane Alaw
@NaimaFaris-p9e
@NaimaFaris-p9e 9 ай бұрын
ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ነህ የነዚ እናቶች እቧ ይፋረድህ እድሜህ አጭር ነው
@Fetiya224
@Fetiya224 9 ай бұрын
እናንተም ሰው ችግሩን ሊነግራቹ ሲመጣ አውርተው የራሳቹን ቢዘነስ ከምትሰሩባቸው እሰኪ እንደ ዜጋ መጠቀማቹ ካልቀር ጥቀሙሀቸው አውርተው ብቻ እንዲሄዱ አታድርጉ የሆነ ተሰፋ ሰጪ ነገር ፍጠሩ እሰኪ
@abrahamashaherano3569
@abrahamashaherano3569 9 ай бұрын
Egziabher yibariksh yihun melkam sira qexiyibet. . beegzabeher fit aklill alesh. yonas gin yegeta sew new sil yasafiral. nisiha galgeba waga yikefilibetal
@sarasesaye
@sarasesaye 8 ай бұрын
አይይ 😢😢😢😢😢
@raha6120
@raha6120 9 ай бұрын
ሰርቶዋል የተባለ ቤት ለዝቺ ሴት ካሳ ይሰጣት እሱም አይበቃትም
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 ай бұрын
I. have. the. same. story. But. God is good
@fw4209
@fw4209 9 ай бұрын
አይ ሀገሬ! ይሄ በየቤታችን ያለ ክፋት አይደለም በአብይ በአባቱ በዲያቢሎስ ባያስገዛን ነው ሚገርመው....አምላክ ወደልቦናችን ይመልሰን።
@warkwark6096
@warkwark6096 7 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ😱
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 9 ай бұрын
አምላክ ይፉረድባቸው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 ай бұрын
God. Is. good.
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 9 ай бұрын
ይሔ ሁሉ ጉዳችን ለካ የተደበቀው የሚዲያ አክሰሱ ስለሌለ ነበር የሚዲያው እድል ሲገኝ ለካ ከጥንቱም ነውራችን ይህው ነበር?????
@tsionshibiru1463
@tsionshibiru1463 8 ай бұрын
እዝህ ቤተሰብ ውስጥ ግን የሆነ ከባድ መንፈስ አለ መፀለይ ያስፈልጋል
@adadnech122
@adadnech122 8 ай бұрын
ፍርድ ከሰማይ ነው ቶሮቶ የለቹ ሰዎች ይህ ሰው አውሬነው አንድ ነገር በሉት
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 9 ай бұрын
ፀበል ብትጠመቁ የግድ ሀይማኖት መቀየር አይጠበቅብሽም በእምነት ትድኛለሽ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ጸበሉ የማነዉ😂 እኛ የተሰቀለዉ የሞተዉ የሚመጣዉ እናመልካለን ኮተት ቀራቅቦ አፈልግም ኢየሱስ ለሑሉ በቂ ነዉ።
@PurpelGirl-p3n
@PurpelGirl-p3n 9 ай бұрын
ቂጣ የቀደደዉን አፍህን/ሽን ሰብስቢ .....ከሶፍት ጸበል በስንት ጠዐሙ😂😂
@asnawb4341
@asnawb4341 8 ай бұрын
​@@لينامحمد-ك4ف ያመነ የተጠመቀ ይድናል ተብሎሽተፅፎዋል ፀበሉ ለአንቺ ለመናፍቋ ቅራቅንቦ ከሆነ ለኛ በስሙ ለተጠራነው መዳኛችን ነው አንብብ እሺ ማንበብ ሙሉ ያረጋል
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ 9 ай бұрын
እረ የምንሰማው ነገር ሁሉ እንዴት ያሳዝናል በየቤቱ ዲያቢሎስ ገብቶ ይጫወታል ፈጣሪ ሆይ ድረስልን
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 9 ай бұрын
ሕጉ የሞተ ነው ለዚ ነው ይህ ሁሉ ወንጀል በ ነጋ በመሽ ቁጥር ይሚሰማው::
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም እረ ሁ ሁ ምን አይነት ግዜ ነው የመጣብን
@girmakassaya5496
@girmakassaya5496 9 ай бұрын
ihen iye sema kebela fetari igide yisetewal yesirawun
@naddy6205
@naddy6205 9 ай бұрын
የ ዘንድሮ ጴንጤዎች ሌብነት ውሸት ማጭበረርን ማምታታትን ተያይዘውታል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
ሁለት በደል ነውሩ እንኳን አያሳፍረውም በጣም ተጎድታለች ስለ እውነት
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 9 ай бұрын
Abiy yembalew sewye megedel alebet
@aynalemshebru123
@aynalemshebru123 9 ай бұрын
እመነት መቀየርን መዘዙ ይሄ ነው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ባላወቅነዉ 😂ነገር እኛ የሓይሜኖት ውርስ አንወርስም😂😂መጻፍ ቅዱስ አብበን እቀይራልን ተረት የድሮ አባት የተረቱት ተረት አፈልግም😂😂
@ቾምቤ
@ቾምቤ 9 ай бұрын
​@@لينامحمد-ك4فፈሳም የአረብ ገረድ 😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 6:47 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 8 ай бұрын
መሲ ጋ ብትሄዱ መፍትሄ ታገኛላችሁ
@sifen5
@sifen5 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢🎉🎉
@HABTAMUTAMENE-v4m
@HABTAMUTAMENE-v4m 9 ай бұрын
ትልቁ ችግራቹሁ የተሳሰተ እምነታቹ ነው
@tibkatolla2829
@tibkatolla2829 9 ай бұрын
Ere aybalem tewu
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
የተሳሳተ እምነት ማለት??
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 9 ай бұрын
እናንተም ቤት ያለው አይብስም ? ድግምቱ መተቱ ሟርቱ ስንቱ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
እምነት ማለት ኢየሱስነዉ ኢየሱስ የሌለበት እምነት የለም😂😂
@16Titi
@16Titi 9 ай бұрын
​@@لينامحمد-ك4فትኛው የሱስ ነው ጥያቄው የውሸቱ እየሱስ አፋቹ ላይ ብቻ ያለው እደዚ መጫወቻ ያረጋቹ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 9 ай бұрын
እሱ ስራዉን ሰራ እናንተ ለምን ስራችሁን አትሰሩም? Just defend yourself. ምነዉ ህዝቡ ፈዘዘ፣ አንዱ ከአንዱ አይማርም?
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
ይሄ ሰው ግን ? የሴት እንባ የእናቶች እንባ እየፈሰሰ የሚቀናው ይመስለዋል? በተለይ ልጆች ካለው? ለልጆቹ ግፍ አያስቀምጥ? የሰራው የመድፈር ወንጀል? ህግ ባለበት ሀገር ያስከስሳል ያስጠይቃል::
@MulukenYohannis-b2n
@MulukenYohannis-b2n 9 ай бұрын
We can sue here in Canada
@ethiofynnyvideos
@ethiofynnyvideos 9 ай бұрын
Photo photo photo photo photo bedenb yemitay photo likeku
@lidyawo4575
@lidyawo4575 8 ай бұрын
አቤት ስንት አይነት ቤተሰብ አለ አንተስ ካናዳ እየኖርክ እነዚህ ዘመዶህ አያሳዝኑህም ማንም ዘላለማዊ ህይወት አይኖርም እፈርበት🫢 ኪዲ ካናዳ እያለች በጉስራ የምትሰራ ልጅ አለች እስዋን እስኪ ፈልግዋት
@LidyaLidya-fk8nq
@LidyaLidya-fk8nq 9 ай бұрын
Tekefafelu
@nuale23
@nuale23 9 ай бұрын
ጴንጤ ነው
@GihonFeeds
@GihonFeeds 9 ай бұрын
አይ ሂሩት በእውነት አንቺ ነሽ ግን?ወይ ጉድ አንቺ አይደለሽም ሰውየምታሰቃይው ተይ ማስመሰል ሀጥያት ነው
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
Ere ehe newerena nate tebedye hona setawera yeyonasene seme setatefa bekerebe selelale newe balegawohe nahewe letekeme belewe seme matefate yegeremale🙄🙄
@SenitGesese
@SenitGesese 8 ай бұрын
​@@MSs-kp3heአንቺ አቃጣሪ ህሊና፣ሀይማቶኖት የለሽም።
@SenitGesese
@SenitGesese 8 ай бұрын
​@@MSs-kp3heበማታውቂው ነገር ገብተሽ በአፍሽ ትቀዝኛለሽ።እበት በክት የሠው ግማሽ አስፈንድዶሻል መሰለኝ።
@SenitGesese
@SenitGesese 8 ай бұрын
የሂሩትን ጦስ ውሠጂ አተላ ጋፊ
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
@@SenitGesese anhe geme tenbeansa yetabashe takataleshe lenesu tebeka leune alsesa komata ena ko gorebate nene ok houluneme negere kazune enawekalene medylaye wetewe seleteboterefu aysakame kegebashe kosasa akatarey kazeneshe erejahewe ok alela menederetna berenda adarey🤧🤧🤧
@millionmekonnen8207
@millionmekonnen8207 9 ай бұрын
Way ethiopia endaze monshi
@GihonFeeds
@GihonFeeds 9 ай бұрын
ሂሩት አለሙ አስመሳይናት
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
Eweneteshen new balegawohe letekeme yesewe seme matefate yonase bekerebe selelale seme matefate
@selammaru4702
@selammaru4702 8 ай бұрын
እሱ ባይኖር እናንተ አላቹ አይደል እውነት ካላችሁ እሱም ባለበት ሆኖ እውነቱን መናገር ይችላል እናንተም እውነት ቢኖራቹ ቀርባቹ እውነቱን ትናገሩ ነበር ስም ደብቆ ኮመንት የሚያደርግ ሰው ከመሳደብ ጎላ በሙሉ ሰናይት ላይ ያረገውን እናንተም የምታረጉትን ያውቃል እግዛብሄርን ፍሩ
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
@@selammaru4702 demo gola bemulu mesedebe mene asefelege sewe ne beadema newe yemetesedebute mafereyawohe 🤫🤫🤫
@elianahaile3233
@elianahaile3233 6 ай бұрын
It's true she is a mafia 😂
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 9 ай бұрын
ምን ክርስቲያን አለ በነሱ ይብሳል የዲያቢሎስ መጫወቻ ናቸው የነዚህ እርግማንና እንባ በልጅ ልጆችህ ይደርሳል የሰው ሀቅ አለም ከንቱ ናት
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል መገድም ሕይወትም እኔነኝ ይላል መጻፍቅዱስ ኮተት አምላኪ አትሑኑ😂😂
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 9 ай бұрын
ልጅ ልጆቹ ምንም ጥፋት የለባቸውም:: ለራሱ ይሁን::
@sarabekele6589
@sarabekele6589 9 ай бұрын
ካና ዳ አሰጠግታ እያኖረችው እናቶችን ሴቶችን ማምለቀሰ አምላክ ይፈረዳል አንተህ በወገንህ ከጨከንክ ነጮችን እምነት የላቸውም የሚባሉት ካናዳ ምግብ ቤት ሰታ ከፈላው እያኖሩ ለዚህ ነው የውሸት አማኝ አቁሙ
@Fetiya224
@Fetiya224 9 ай бұрын
አይ መፍትሄ የሚሰጣቹ ቢያንስ አውርታቹ ብቻ የማትሄዱበት ሚዲያ መሄድና ቢያንሰ ጠበቃ ይሆኑሀቹ ነበር እነ እንዳልክ ጋር ሄዳቹ ቢሆን መላ አይጠፋቸውም እዚ ግን አውርታቹ ብቻ ነው የምትሄዱት
@PurpelGirl-p3n
@PurpelGirl-p3n 9 ай бұрын
ባለፈው አንድ አሮጊት እንዲ ስታስለቅስ ፎሮፌት😂😂ዛሬ ደግሞ ሌላ ምን ጉድ ናችሁ ቁስ ማምለክ😮😮
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
Atesemuahewe ena akahewalewe betekeme newe yemetalute leju selalefelete semune matefate jemetu balegawohe nahewe holame seferune edebetebetu ahune degemo medeyalaye mzebareke
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
ፎቶውን በደንብ ልቀቁት
@Nuria-m8h
@Nuria-m8h 4 ай бұрын
ድሮ ዲያስቦራ ለውንድም የእህት ልጅ ቤት ይሰራ ነበር የአሁኑ ዲያስቦራ ግን ሌባ ጨካን ነው ይገርማል
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 9 ай бұрын
Ayyyyy Protestant gefachu ayalkem
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አይብስም ? ድግምቱ መተቱ ሟርቱ መገዳደሉ!
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
Eneze yesewe yesewe seme matefate amelahewe newe yeseferu alebeka belo bemedeya metu yemegeremu
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 9 ай бұрын
ምን አይነት አረመኔ ነው ይህ ዮናስ ተስፋማርያም የሚባለው ሰው? ቶሮንቶ የምትኖሩ ኢትዮዽያውያን ይህን አርመኔ ከማሀከላችሁ ማውጣት አለባችሁ:: በተለትም ሰው ደፍሮ መሸሹ ተጠያቂ መሆን አለበት::
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
Sataku atekebateru wanawe betebahe enesu aydelu seferune betebetewe ahune bemedeya laye asemesayohe
@ritab316
@ritab316 8 ай бұрын
@@MSs-kp3heምነዉ ወራሽ ነኝ አልክሳ
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 8 ай бұрын
@@ritab316 werena sebelu yelakuse ahuneme yafege wera tanekalahewe kazenahewe bate gezulate okasekabahe🤫🤫🤫
@Abel-s4u
@Abel-s4u 9 ай бұрын
Lmao
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 9 ай бұрын
Shame on the person who lives in Canada( Yonas). It is being greedy to share property from those who live in Ethiopia. Please leave them alone and make them happy. I would like to give instead of taking a penny from others, that makes me happy.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 21 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 21 МЛН