ገንዘብ የለንም ባለቤቴ ኩላሊቷን ልትለግሰኝ ፍቃደኛ ነች /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 30,769

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv​​​​​​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​

Пікірлер: 77
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ የተጨነቀዉን ሁሉ የታመመዉን ሁሉ አንተ ፍረጃህን አቅረብላቸዉ ያርቢ አንተ ሁሉን የምታሟላ ጌታ ነህና እረዳታህን አቅረብላቸዉ😢😢☝️☝️☝️☝️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@جمالحبشي-ب5ح
@جمالحبشي-ب5ح 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የታመሙትን ሁሉ አፈያቸውን መልስላቸው እኛንም አፈያ አድርገን ያረብ
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Amin yareb
@seidisalih1794
@seidisalih1794 3 жыл бұрын
Allahuma ameen 🙏
@لاتخزن-ص4ل
@لاتخزن-ص4ل Жыл бұрын
አሚን
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 3 жыл бұрын
እንደ ዮናስ የለ ቅን ልቦና ያለ ሰው ያብዛልን
@belaymengesha1735
@belaymengesha1735 3 жыл бұрын
ሲሳይ እውነት የኢትዮጵያ ህዝቡ ሊያግዘው የሚጋባ ወንድማችን ነው እኔ ነፃ ትራንስፖርት ከምሰጣቸው ወንድሞችና እህቶች አንዱ ነው በማቀዉ በጣም ችግርተኛ ከሚባሉት አንዱ ነወ እባካቹ እኛ ኢትዮጵያዊ ያን በመረዳዳት የሚደርስብን የለም እና ባላቹ አቅም እርዱት
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
በፊት የኩላሊት በሽታ ህዝቡን አያጠቃውም ነበር። አሁን ደረጃውን ያልጠበቁ ምግቦች ለገበያ እያቀረቡ ህዝብን ለበሽታ እየዳረጉት ነው። መንግስት አንድ ነገር ሊያደርግ ይገባል።
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 3 жыл бұрын
በትክክል
@yafet1012
@yafet1012 3 жыл бұрын
ምህረቱን ይላክልህ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
የኔ አባት ድንግል ማሪያም ጨርሳ ትማርህ ከዚህ በሽታ ሰውርን የታመሙትን ሁሉ የተጨነቁትን ሁሉ ወገኔን ማርልኝ አድንልኝ ቅድስ ገብርኤል እርዳቸው
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 3 жыл бұрын
8582 A ነው ያላችሁት አስኪ ልክነው ኮሜቶች እስኪ ንገሩኚ ውዶቸ
@amarechaschalew
@amarechaschalew 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ እህህህ መነዉ ህዚባችን ፈተናዉ በዛበት ሀምሳ ሎሚ ለአድ ሰዉ ሸክሙ ነዉ ለ ሐምሳ ሰዉ ጌጡነዉ ያቅማችንን አሲር ብርም ሀያ ብርም ሲትሰበሰብ ነፍሲ ታድናለች የቻልነዉን እናግዚ ኮመቶች
@naimarayali7977
@naimarayali7977 3 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ አፍያ ያድርግህ አይዞህ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይማርክ አይዞህ ለመድሀኒያለም የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም ለሰው የማይቻል ለእግዚሐብሔር ይቻላል
@aliialjhgg3540
@aliialjhgg3540 3 жыл бұрын
አላህ፡ያሽርህ፡ወንድሜ፡እኔም፡በሰው፡ሀገር፡እየተሰቃየሁ፡ነው፡በጣም፡ይከብዳል፡
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ
@ethiethi9669
@ethiethi9669 3 жыл бұрын
Amnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 жыл бұрын
ያአላህ እሱ በእዝነቱ ጤናህን ይመልስልህ
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ 3 жыл бұрын
እህ ድምፅህ እራሱ ያስታውቃል አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 3 жыл бұрын
😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ባሪያህን ጎብኝዉ
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
ወይኔ ኤልያስመልካጋር ተመሳስለብኚ ወንድሜየድግልማርያም ልጅክርስቶስ ይድረስልህ የሱ ይበልጣል።
@sofiyaparween3829
@sofiyaparween3829 3 жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድሜ ትንፋሸህ ቁርጥ ቁርጥ ይላል ሥታሣዝን
@alo2428
@alo2428 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ ወዲሜ
@ምህረትየናትዋልጅ
@ምህረትየናትዋልጅ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርክ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም በመዳም ቤት ጠጠር እያሉ ልሞት ነው ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ
@hanamaryam4537
@hanamaryam4537 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ አይዞህ
@babebe850
@babebe850 3 жыл бұрын
God be with you 🙏
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ
@አባቴኩራቴእናቴአለሜ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አሜን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ ውንድምይ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ከደዚህ ያለ በሺታ ሰውረን የታመሙትንም ፈውስልን እባክህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
የረብ አንተእርደን በጠሞ የሠዞነል አየዘሸ ወንድሞችኗ አለህ አፉየህን ይመልስልሃ የረብ ♥️🤲☝️
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Egzihaber be xebebeh meheretun yaawurdeleh🤲🤲🤲
@Brandproduct505
@Brandproduct505 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማር ሲስ አይዞን
@hayat3338
@hayat3338 3 жыл бұрын
ወድሜ፣አላህ፣ያሽርህ።
@seidseid4445
@seidseid4445 3 жыл бұрын
አላህ ያሺርህ ወንድሜ ያርብብብብ
@tybazenb1306
@tybazenb1306 3 жыл бұрын
አላህ ይማርህ
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርበምህርትእጅይዳብስክ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ያረብ የታመሙትን አንተ አፊያቸውን መልስላቸው ያረብ አላህ አፊያ ያርገህ ያረብ_
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እሄ ክፉ በሺታ ምንአለህ እግዚአብሔር አምላክ ከምድራችን በጠፋልን
@tigidabia20
@tigidabia20 3 жыл бұрын
Egzabeher yemarehe wendema 🙏🙏🙏
@alemlema657
@alemlema657 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ አይዛክ
@twinshs8517
@twinshs8517 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማር ወንድሜ
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
የምር ግን የምስቱን ባይወስድ ጡሩ ነው ቢገኘ ከውጭ ሂዶ እዛው ቢሰሩለት ጡሩ ነበር ለምን ብዙ አይነት ህመም ስላለበት እሷ ለልጃቸው በጤና ብቆይ ጡሩ ነበር ይህ የኔ አመለካከት ነው ይቅርታ
@emutyu7395
@emutyu7395 3 жыл бұрын
እእግዚአብሔር ይምስርህ
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 жыл бұрын
የሡካርና የኩላሊት በሽታ በጣም እየተሥፍፍ ነዉ የኔም አባት በዚህ ህመም ላይ ይገኛል 😢😢የሥኳር ህመም ከያዘዉ 7አመቱ በዛ ላይ ዶክተሮች አግባብ ባለዉ ሁኔታ ህክምና አይሠጡም አሁን በቅርብ ግዜ የኩላሊት ጠጠር እዳለበትም ነገሩን 😢😢 ብቻ ኢትዬጽያ ዉሥጥ ዶክተሮች ቸልተኝነት አለባቸዉ ደሤ ለህክምና ሢሄዱ ቀጠሮ ሠጥተዉ ይመልሳሉ ይሄ መሆን የለበትም ብቻ በሥደት ላይ ጭንቅ ብሎኛል አባቴን ሣሥብ ሁሌ በለቅሶ ነዉ😢😢😢😢😭😭😭አላህ ሆይ አደራ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አይዦሽ እናት ፀሎት አርጊአግዛቤር ይማራቸው ጨርሶይማርልሽ።
@semirabintbaba1424
@semirabintbaba1424 3 жыл бұрын
አሚንንንን ማሚዬ ክበሪልኝ😘🌹
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Alah yrdah wendmi
@munamunaa3127
@munamunaa3127 3 жыл бұрын
Egzabiher yimarih abate ayizoh bexam kebad new gin faxari yirdah
@seblewolde844
@seblewolde844 3 жыл бұрын
Egziabher yimarih wendeme. Ayzoh tidenaleh
@akberqtr1046
@akberqtr1046 3 жыл бұрын
Allah yezenelek aye tawaki almhon man yastebaberelet
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 жыл бұрын
ወይኔ እዬን በሽታ ስፈራው አይዞክ😭😭
@t0783
@t0783 3 жыл бұрын
አላህ የታመሙትን ሁሉ አሽራቸዉ ያረብ
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.........
@haymanotgetnet6286
@haymanotgetnet6286 3 жыл бұрын
Egziabher yemarhe yarrfhe
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Egzabher bemayalkew mihretu ymarh 😔
@terrythomas8693
@terrythomas8693 3 жыл бұрын
E/r ymarhe wondima ayzoh gin phone nambrachwn laqulig thinikw
@namproductdesign5798
@namproductdesign5798 3 жыл бұрын
09 12 63 49 59 Sisay Tesfaye
@mer2222
@mer2222 3 жыл бұрын
ታዲያ ቁጥሩን እንካን ብታስቀምጡልን
@namproductdesign5798
@namproductdesign5798 3 жыл бұрын
09 12 63 49 59 Sisay Tesfaye
@youssefreda6260
@youssefreda6260 3 жыл бұрын
Fatary yemarhi 🙏
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 3 жыл бұрын
Egazebher yemarehe wendam
@alemtaye3164
@alemtaye3164 3 жыл бұрын
Egzeabhire yimarhe wendeme
@jackyabreha6593
@jackyabreha6593 3 жыл бұрын
Fetari cherso yemareh wendeme
@addishiowt4032
@addishiowt4032 3 жыл бұрын
Fetari yemarhe
@sebletesfaye14
@sebletesfaye14 3 жыл бұрын
E/z yemarke 😥
@elsabetgirma1275
@elsabetgirma1275 3 жыл бұрын
Egzaber yasbk
@tigsit9674
@tigsit9674 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@namproductdesign5798
@namproductdesign5798 3 жыл бұрын
09 12 63 49 59 Sisay Tesfaye ሲሳይን ለመርዳት የምትፈልጉ ከላይ ባለው ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ።
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 3 жыл бұрын
አላህ ይማርክ ውንድም
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 22 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН