ገንዘቡ የባለቤቴ ነው የእናት ያባቴ ቤት በእዳ ተይዟል ውይይት ከታዳሚያን ጋር /ቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 8,860

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@godisgood9376
@godisgood9376 3 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ብዬ አላምንም። ምክንያቱም ካላቹኝ 3 አመት አረብ ሀገር ሰርታ ኑሮ ልትመሰርት 😂😂 አንተ እዚህ ኮመንት ላይ ጠይቅ በትንሹ 5_____ 15 ከዛም በላይ ይሆነናል ስለዚህ እነዚህ ሁሉ እህቶቼ ለቤተሰብ ብሎ ነው እድሜያቸውን ልጅነታቸውን የጨረሱት ስለዚህ በ3 አመት ብር ምንም አይሰራም 🙈🙈🙈
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
እስኪ ንገሪልኝ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው የግምት ወሬ ነው ሚያወሩት በሶስት አመት ምንም አያረግ እኔ አሁን አስር አመቴ ነው ግን ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው ግን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@merilove9397
@merilove9397 3 жыл бұрын
ፈጠራ ነው ያስታውቃል
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
እኔ ከሆነዉ ይልቅ ግርምምም ያለኝ ሶስት ዓመት ነዉ የስራችዉ ቤተስብም እርድታ ምን ያህል ተቀማጭ አድርጋ ነዉ እንዴ ወደሀገር እራሱ ሲገባ አንዳንድ ነገር ለመግዛት እንኳን የአንድ አመት ደሞዝ ግድ ነዉ ነዉ ልጅቷ ዘርፍ ነዉ የመጣችሁ ገርሞኛል ነዉ ልጁ ካርታ ያህል አሲዞ የተበደርዉ አምስት ስድስት ሺ ነዉ ታሪኩ ዉነት ቢሆንም ሶስት አመት ስርታ የተባለዉ አደለም ሀርብ ሀገር አሜሪካ ብስራ የማይመስል ነገር ነዉ እስኪ ጠይቁልኝ እኔ ብዙ አመቴ ነዉ ስዉ ሀገር
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ባሏ መኪና ሸጦ ከላካት ሰርታ ብር መላክ ያለባት ለቤተሰብዋ ሳይሆን ለባልዋ ነው: ምክንያቱም መጀምሪያ እዳዋን ነው መክፈል ያለባት እንደገና ወንድሟ ባጠፋው ብር እስዋ እዳ ከፋይ ?? ባልዋስ ?? ገንዘቡ እኮ የስዋ አይደለም የባልዋ ነው ወንድሟ ነው ሰርቶ ብቤቱን ከመሸጥ ማዳን ያለበት
@ሠላምለሐገሬ
@ሠላምለሐገሬ 3 жыл бұрын
ወዱባለው ሀሳብ እስማማለሁ
@rediatgebru8431
@rediatgebru8431 3 жыл бұрын
ቅድሜያ ቤተሰብ ነው እናም ቤቱን ትመልስ አብሮ ማደግ ይችላሉ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
ቤቱን ትመልስ
@እማኑርልኛ
@እማኑርልኛ 3 жыл бұрын
እኔ 9 ዓመት ሳውድአረቢያ ሰርችያለው አሁንም እየሰራሁ ነው ለራሴ ያስቀመጡት ምን አልባት የሶስት አመት ነው ቢሆንም ደስተኛ ቤተሰቦች የ ብቻ ሰላም ይሁኑ።
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 3 жыл бұрын
እናቴ እና አባቴ ይብሳሉ
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 3 жыл бұрын
እነ መኪና ሽጠ አረብ ሀገረ ሆደች ነው ምትሉኝ ደፍረ ነቹሁ የውሸት ድረማ ነው እኔ አረብ አገረ ስሄድ በሰላሳ ሺህ ብር ነው እኔ መኪና ሽጭ አረብ ሀገረ ልሄድ ይቅረነ በረ አልውጠም🚷🚷🚷
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.......
@merilove9397
@merilove9397 3 жыл бұрын
ሀይ
@michaelmoses6836
@michaelmoses6836 3 жыл бұрын
she can buy the house in her name then her parents can stay in the same house
@merilove9397
@merilove9397 3 жыл бұрын
ስክሪፕት ነው የምታነቡት አ ፀጊ
@toyba8814
@toyba8814 3 жыл бұрын
ቤተስቡብ ይቅደም
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይቅደም
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
ቤተሰብን ማስቀደም የሚደገፍ ቢሆንም ግን በሰው ገንዘብ አይደለም ገንዘቡ የባልዋ ነው ገንዘቡ የሚገባው ለባልዋ ነው
ሐረግ ( ክፍል 24)
48:39
ለዛ
Рет қаралды 357 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 10 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 117 МЛН
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 283 М.
ምንድነው የመመትፈልገው አንተ ውሸታም
10:10