ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 565,594

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@firetekalign193
@firetekalign193 Жыл бұрын
ደራሲው በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች ግሩም ዘነበ ምንም ያልተወራለት ምርጥ ችሎታ የሰለው ተዋናይ ብዙ ልታይ ልታይ የማይል ብዞች ጋር የሌለ የተለየ ችሎታ አለው ግሩሜ እባክ አትጥፋብን ችሎታህን ተጠቀምበት!!!!
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 Жыл бұрын
Exactly
@ቃለአብአለሙ
@ቃለአብአለሙ Жыл бұрын
#@Grum_Zenebe🙏🙏🙏
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
ድምፁም ትወናውም በጣም ምርጥ ነው የሶደሬ በጎች ሲጫወቱብን ይሄን የመሰለ ድንቅ ብቃት ያለው ተዋናይ የት ቆይቶብን ነው?
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 Жыл бұрын
We don't like ABEBE BALCHA
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Жыл бұрын
በደርግ ጊዜ አባቴ ዳኛ ነበር ችሎት ሲያስችል አሁን ሻለቃ ዳኛ የለበሱትን ሰማያዊ የኢሰፓ ልብስ ይለብስ ነበር ልጅ ብሆንም ብዙ ጊዜ ሲያስችል ፍ/ቤት እሔድ ነበር አሁን ደግሞ ጠበቃ ሆኜ ይህን ተውኔት ሳየው የተዘበራረቀ ስሜት ተሰማኝ በጣም ገራሚ ነው ብቃት ያላቸው ተዋንያን ብቁ ድርሰት...ድንቅ ነው
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 Жыл бұрын
yenem abet dega neber lebsu tez alge😅
@MrDiklink
@MrDiklink Жыл бұрын
በጣም በጣም ግሩም ድራማ ነው ። ቅንጅቱስ ቢሆን ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች። ❤❤❤❤
@alazara.ltube200
@alazara.ltube200 Жыл бұрын
ay real nw ena kera nw sefera lejun akewalew yonasn ateboretefe
@lemma4223
@lemma4223 Жыл бұрын
Thank you, ለኛ የደርግ ዘመን ልጆች ይሄ በጣም ስሜት ይሰጣል
@nebil45
@nebil45 Жыл бұрын
ትወና እንዲህ ነው። Bravo 👏🎉👏👏
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው! ከምር በሳቅ በዓሉን አደመቀልኝ። ተመልካቹን ያከበረ ውብ ድራማ ስላቀረባችሁም እናመሠግናለን!
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ደራሴዉም ተዋናዮቹም በጣም እናመሰግናለን✅💚
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
😁😁ወይ አስናቀ he is real actor👌watching only for him አቤዋ💪እና ለሚኩ ግን በETV ለምን መጣችሁ? ሰው የዚህ ክፉ ገዢው ብልጽግናዊ ሥርዓት አካል ካልሆን በቀር በETV መምጣት የለበትም etv ብልጽግና ራሱ ደርጋዊ ሥርዓት ነው ብሎ ነው እኮ ያስተላለፈው እሱ ግን ከዚ ይብሳል ይሄ አውሬ ሥርዓት😁 and welcome ግሩም ዘነበ ግሩሜ😍😍
@samuelbi2941
@samuelbi2941 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው የሶሻሊዝም ስርአት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አይተንበታል ግን ከእነሱ መማር ያስፈልጋል የቀደሙት መሪዎቻችን ሆነ ያሁኑ ትልቅ ራዕይ ነበራቸው ራዕያቸው የሚያስፈጽሙ ግን ደም በማፍሰስ ነው!! ደም መመፍሰስ ያለበት ጠላትን ስንዋጋ ብቻ መሆን አለበት! ሀገር ለመገንባት መፍሰስ ያለበት ላብ ነው!! ሀገር ለመገንባት ዋነኛው ጠላት ዘረኝነትና ደሀን መበደል ነው!! አለበለዚያ ግን የሚመጣው መሪ ልክ እንዳሁኑ አይነት ድራማ ወደፊት ይሰራባችሀል
@solomongugsa9825
@solomongugsa9825 Жыл бұрын
እንደ ሀገር እንዲህ ከፍ ያሉ ስራዎችን የመወጠን ብሎም የመጀመር ችግር የለብንም የመጨረስ እንጂ። ብዙ ድንቅ ነገሮች ተጀምረው አላለቁም ። በእናንተ ብቃት ባልጠራጠርም በሆነ ምክንያት ይህ ስራ ሳይቋረጥ ዳር ከደረሰ ቆሜ አጨበጭባለሁ። ጅምሩ ምርጥ ነው።
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 Жыл бұрын
ምርጥ ተውኔት ምርጥ አርቲስቶች መልክቱም ዉብነው ድራማው ቀጣይነትቢሆን
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ Жыл бұрын
ጋሽ አበበ ባልቻ ሚኻኤል ታምሬ ግሩም ዘነበ ትችላላችሁ ክብረት ይስጥልን ምርጥ ድርሰት ደሞ የዚኛውን እንዴት ይሆን እረ በሰንቱ ጉዳይ ከየት ነህ ዘር ከኛነው ጌታዬ ከኛ ወገን አይደለም የኬፋ ነው የዚህን ቋንቋነው የሚያወራው እረ ስንቱን የ40 ቀኑን አርባ ዘመን እንዳረገው 5 አመቱ 50አመት የማይፈጠር አይናችን አየ በብሌኑ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ተዘቅዝቆ ተሰቀለ ይለናል እኛም አየን 3 ህፃናት ወደ እሳት ተጣሉ ይለናል በእሳት ሲቃጠሉ አየን ምርጥ ዘር ያሎኑት በገጀራ በሰይፍ ጌታሆይ አንተ የሚጮሁትን የሚያለቅሱትኖ እንባ ተመልከት ታሪክ በየ እጃችን ያለውን እውነተኛ ፊልም ደሞ የሚተወንበት ቀን ይመጣል ብለን ተስፋ እናረጋለን
@xvytfr45
@xvytfr45 Жыл бұрын
የሐማ ቱማ ድርሰት የሆነው "The Case of the Socialist witch man" "የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" ብላ ሕይወት ታደሰ (ሂዊ ታዴ) የተረጎመችው መፅሐፍ በዚህ መልኩ ሳየው በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል።
@flstudio6506
@flstudio6506 Жыл бұрын
እኛም አንባቢነትክን እንደዚህ በቅኔ ስለነገርከን በጣም ደስስስ ብሎናል😅
@mindinew
@mindinew Жыл бұрын
Did they give credit? To the writer or translator
@yonihareg5656
@yonihareg5656 Жыл бұрын
ግሩም ዘነበ ጠፍተህ ነበር። እንኳን ደህና መጣህ። ድራማው አጀማመሩ መልካም ነው። ጥሩ ድርሰት እና ጥሩ የተዋናኝ መረጣ ነው። በርቱ!!!
@henok2127
@henok2127 Жыл бұрын
ነፍሴ ዛሬ የእውነት ሀሴት አረገች። ይሄን አስባቹ ለሰራቹ ባለሙያዎች በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ።
@tvv-tv
@tvv-tv Жыл бұрын
ምርጥ ተውኔት ምርጦች ተዋናዬች ሰራችሁት ድንቅ ነው በርቱ 👏👏👏👏👏
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ጅማሬውን በሳቅ ጀምረነዋል እስኪ ከጨረሳችሁት
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን የውስጤን ነው ያየሁበት የምር አሁን ሀገራችን ያለንበትን ሁኔታ ይገልፃል
@mikamiky4031
@mikamiky4031 Жыл бұрын
ድንቅ የትወና ብቃት። Really 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wub19
@wub19 Жыл бұрын
እሚገርም ተውኔት ነው ከመመሰጤ የተነሳ በመሀል አቤ ፀጥታ......የሚለው ጩኸት እኔም ክው እያልኩ እመለሰላሁ ግሩሜን እና ሚኪንም ሳላደንቅ ማለፍ አልችለም ኧረ ወይኔ✿ ችሎታ ♥♥♥ ሸንት ሸናህ ተብሎ ፍርድ ቤት መገተር አብዮቱን ወደድኩት ምነው በዛን ጊዜ በነበረኩ መሰጠኝ ...አቶ መንግስታች ይቅርታ ክብር ሰጠሁት 666ወይንም አውሬው ማለቴ ነው ሰው ሲያስገድል ሲገደል ህፃኑ እናቶቻችን አባቶቻችን ኧረ እኔ ስንቱን ላውራ ፍርዱ ቀርቶ መቼ ደነገጠ የኔ ጠንበለል አሁንም አሁንም እንደካፓስ አስተማሪ መሰሎቹን ሰብስቦ አሁን ስናየው አራት ማዕዘን ነው ስንነቃ 3ማዕዘን ይሆናል እያለ ማውራቱን እነሱም መማራቸው ተያይዘውታል የኢትዮጵያ ህዝብ ግማሹ እየተራበ ግማሹ እየሞተ ግማሹ እየተገዳደለ በውሸት ፕሮፖጋንዳ እኔ ስለሀገሬ በጣም ነው የሚያንገበግበኝ እኔ በዘ90ዎቹ የተወለድኩም ቢሆን እንደዚኛው መንግስት ግን መሀይም አለ ብዬ አላምንም ሸንጎ እንኳን ያቆማችሁት ይበልጠዋል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አብይ ስምህን ቄስ ይጥራው
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Жыл бұрын
Konjo sira new. Bravo artists and writer(s), directing and bravo EBC
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
ያ ሌላው ክፉ ቀንን አስታወሰኝ።I m proud of our artists
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው። ሁሉም ደቂቃ የሚሰማ ነገር አለው
@lizelelewayesew5538
@lizelelewayesew5538 Жыл бұрын
በጣም የተለያየ ነው
@yesaksarheze4885
@yesaksarheze4885 Жыл бұрын
ይህ ጊዜውን ያላማከለ ህዝብን ማደንዘዣ ነው አሰቀያሚ
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
@Tamking72
@Tamking72 Жыл бұрын
ግዜውን የጠበቀ ምርጥ ድራማ😅
@raheldangahew2069
@raheldangahew2069 Жыл бұрын
ሸንት ሸናህ ተብሎ ፍርድ ቤትስ መገተር የአሁኑን ትዉልድ ነበር:: የድሮ የፍርድቤት ስርዓት እንደዚህ ከነበረ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ:: የጭብጨባዉ ነገርስ................
@destadagne4533
@destadagne4533 Жыл бұрын
the only problem of this show is it is broadcasted on EBC
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp Жыл бұрын
Why is it a problem???
@ermiasfentaye5033
@ermiasfentaye5033 Жыл бұрын
so or later they will cancel it due to political issue
@shineyoutubechannel6915
@shineyoutubechannel6915 Жыл бұрын
you're right 😂😂😂 i hati
@keneanalemayehu6832
@keneanalemayehu6832 Жыл бұрын
it is a problem because EBC's main purpose is to spread propaganda :)
@dmx3674
@dmx3674 3 ай бұрын
@@shineyoutubechannel6915 መጀመሪያ ተማሪ አንቺ መሀይም ጸረ አብዩተኛ ! መንግስታችን እና አብዩታችን የመሰረተ ትምህርት ተቋም ያቋቋመው እኮ እንደዚህ አይነት የአጻጻፍ ግድፈት እንዳይኖር ነው።
@michaelkassahun2532
@michaelkassahun2532 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ . . . ሸገር fm ከመምጣቱ በፊት የነበረው የጨዋታ ፕሮግራም ላይ የነበሩትን ድራማዎችን የማዳምጥ ነው የመሰለኝ
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ወቅቱን የጠበቀ ያው መንግስት በስራዪ እና በአሽሙር ተናገራችሁኝ ብሎ ካላስቆመው ቤቀጥል ድራማው ደሥ ይለኛል
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 Жыл бұрын
Good start, let’s see where we are heading
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ የአብዮቱ ግዜ ማንም አላዋቂ ጉልበተኛ እንደ ድኛው ነበር ስውን የሚያስበረግጉት አይ ኢትዮጵያዬ አሁንም እዚህ ደርስናል ጥሩ ድራማ ነው❤
@mistreslase
@mistreslase Жыл бұрын
The most grateful word
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ትልቁን ነገራችንን በጨዋታ ለስለስ አድርጋችሁ ጀምራችሁታል😂😂😂😂 ስለ መቀጠሉ ግን እጠራጠራለሁ!!
@befkadujio4377
@befkadujio4377 Жыл бұрын
ድራማውን እንዳይቀጥል ግብአት እየሰጠህ መሆኑ ነው😂
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
መንግስት ተብየዉን የሚነካካ ከሆነ እንኳን በመንግስት ሚዲያ በግለሰብም ቢሆን የመቀጠል እድል የለዉም
@NATHAN-os4ub
@NATHAN-os4ub Жыл бұрын
የደርግ ዘመን ላይ ያጠነጠነ ድራማ ነው። ይቀጥላል
@sulimans8297
@sulimans8297 Жыл бұрын
Maneh someone be tetameme chekelateh ataseb this is called art...i like it 👏👏👏
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
ልክ🙌
@Peaceallways
@Peaceallways Жыл бұрын
Wow enameseginalen 👌👌👌👌
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
የተማርክ ሰዉ አይደለህ እንዴ አገናኘዋ😂😂😂😂😂😂ገራሚ የሆነ ድራማ ነዉ ይቀጥል❤
@simabiruk7161
@simabiruk7161 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ትውና እዚህ ቀረች!!!!
@henokmercury
@henokmercury Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው።
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
Class ያለው ምርጥ ስራ!!!!!
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 Жыл бұрын
ግሩም ዘነበ በጣም ድንቅ የትወና ብቃት
@ErmiyasAngasa
@ErmiyasAngasa 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድራማ ነው
@kimothomassankara7995
@kimothomassankara7995 Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነው ግን በሳምንት አንድ ቀን በዚህ ዘመን ስንት ነገር ባለበት አይከብድም
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ በርቱና ቀጥሉበት!!!
@yehnawyeade
@yehnawyeade Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው በርቱ😊😊😊
@kalebsolo824
@kalebsolo824 Жыл бұрын
በ እውነት ደራሲውና ዳይሬክተሩ አድናቆት ይገባቸዋል ባጣም ምርጥ ነገር እምጥተዋል
@Seyoumberihun
@Seyoumberihun Жыл бұрын
Art is being cared of here. Thank you
@mindinew
@mindinew Жыл бұрын
Girum sira new…. Endetelefabet yastawukal!!! 👍👏
@mightywarrior1677
@mightywarrior1677 Жыл бұрын
ይህ ድራማ ለ EBC ይበዛበታል። I wish በሌላ ቻናል ቢቀርብ።
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 Жыл бұрын
የሚይችል ሰው ሲሰራ : ባለሞያ የነካው ነገር እንዴት ያምራል :: በርቱልን በርቱልን
@rasmo4739
@rasmo4739 Жыл бұрын
አይቀጥልም ውይ
@jenenuu
@jenenuu Жыл бұрын
Masterpiece! Kudos to all our mega actors, author(s), and director. I'm deeply satisfied.
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 Жыл бұрын
hero of Ethiopia, Ethiopian people revolutionary party. the emergence of Ethiopian development still rise the question of power for majority people of Ethiopia.
@wendesenterefe3676
@wendesenterefe3676 Жыл бұрын
ልዩ ትወና !!
@nassirkedir971
@nassirkedir971 Жыл бұрын
መልካም አይበረክትምና! ! መቀጠሉን እንጃ!
@kidistdawit444
@kidistdawit444 Жыл бұрын
Welcome back girumay you are different leza new endalwe artist rekashe yalhonkew
@tewodrosgebra9309
@tewodrosgebra9309 Жыл бұрын
የአርቲስቶች ጥምረት እዲህ ሲዋሃድ ድራማም አንዴም ሁለቴም ሶስቴም እደቡና ተደጋ ግሞ ይታያል! I hope many more episodes are yet to come!
@atranoshabtom1690
@atranoshabtom1690 Жыл бұрын
ተደጋ ግሞ😂😂😂
@helenatilahun9718
@helenatilahun9718 Жыл бұрын
What an art....excellent work 😊
@binyamwered6093
@binyamwered6093 Жыл бұрын
እውነት ሚገርም ነው ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት 🎉🎉🎉
@gechDeniber-bc4rk
@gechDeniber-bc4rk Жыл бұрын
etv ymechewu adadis program eyasayehn slehun etv yetemechewu like yarg❤
@DileTube
@DileTube Жыл бұрын
ሁሉንም ክፍል በሚገርም ሁናቴ ደጋግሜ እያየሁት ነው።
@sfgdsdffds1930
@sfgdsdffds1930 Жыл бұрын
በጣም የተማሩናቸው እስከ6 ነው😂😂😂😂😂😂😂አይ ሚኪ 😂😂
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@fahmiali9171
@fahmiali9171 9 ай бұрын
Really I like this show
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 Жыл бұрын
ገራሚ ስራ...ምንም ብፅፍ ለማድነቅ ስለማይበቃ
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez Жыл бұрын
ይህ ሚዲያ ስሙ እንጂ ተግባሩ ኢትዮጵያን አይገልጽም
@simenehhmichael5183
@simenehhmichael5183 Жыл бұрын
የምር ገራሚ ትወና እና ታሪክ🙏🙏🙏
@danihialu
@danihialu Жыл бұрын
Congratulation dre so proud of u dear
@Sam-xx3tu
@Sam-xx3tu Жыл бұрын
I couldn't stop laughing 🤣🤣🤣🤣 no 1
@derejegetachew7013
@derejegetachew7013 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ የደርግን መንግስት እንደ መቼት የተጠቀመ ቢሆንም አሁን ያለንበትን የፍትህ መዛባት ማሳየት ቢችል ወቅቱን የሚመጥን መልህክት ማስተላለፍ ይቻል ነበር። ለማነኛውም ምርጥ ተውኔት ነው ይመቻቹ።
@melatbashaw
@melatbashaw Жыл бұрын
ገራሚ
@fentayebenjamin4977
@fentayebenjamin4977 Жыл бұрын
Ebc In Another Level 🔥🔥 Mrt Drama New
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
"ዝግ ስብሰባ ሲባሉ በር ይዘጋሉ" ዛሬም ወቅታዊ ችግር ነው 👍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ውስጠ ወይራችሑ ጉልቻ ብትቀይር ወጥሕን አያጣፍጠውም እናም ሻለቃ ዳኛ የሚባል ነገር የለም በደርግ ጊዜ እነኛ ዳኞች civil court or Cremenal court ውስጥ የነበሩ ዳኞች አለም አቀፍ ዳኞች ኢትዮጽያኖች ነበሩ ለማንኛውም ተውኑ 😅
@elyasamin9634
@elyasamin9634 Жыл бұрын
temsche new yayhut wow arif sra new bertu👌
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@ashenafisolomon8590
@ashenafisolomon8590 Жыл бұрын
አረ ወይኔ የናፈቀኝ ምርጥ ነገር ሁሁሁሁሁሁሁሀ
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Жыл бұрын
EBCን እያያችሁ አራጁን ቡድን የምታደልቡ ኢትዮጵያዉያን በናንተ እጅግ እናፍራለን። 00:1-00:28
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@kalebsheleme5693
@kalebsheleme5693 Жыл бұрын
This was very funny and interesting. I expect this to be a good social critic for the time to come. Keep it up!
@kasenq9141
@kasenq9141 Жыл бұрын
ብልፅግናም እኮ አይ ደርግ እያለች አብራን እያየች ይሆናል እኮ:: ETV እንኳን ከዘመነ ካድሬ ደስኳሪነት ለትንሳያችሁ አበቃቹህ:: ምስጋና ለኮነሬል ዶክተር አርክቴክት ሎሬት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ጌታዬ ይሁን ይል ነበር ዐቃቤው
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
Arfesh drama eye wey hedna sera werega doma
@kasenq9141
@kasenq9141 Жыл бұрын
@@etenukeyo2654 weregna yemeslegne neber leka werega new backish! ይህ ድንቁርና በዘር እዳይተላለፍ ከወሊድ ይቆጠቡ ያውም ካላረጡ!
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 Жыл бұрын
Good good work tanks !!!
@biratuolika574
@biratuolika574 Жыл бұрын
love yo all, Michael is just amazing,
@AdefrisAklilu
@AdefrisAklilu Жыл бұрын
This is a very good ❤
@makbelmakye1802
@makbelmakye1802 Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢
@EthiopiaLove-y6m
@EthiopiaLove-y6m Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ድራማ ነው የበለጠ ጎድ መንግስቱ አይለማርያም የበለጠ እደግመዋለው የበለጠ እንወዳችዋለው ኢትዮጲያ ማለት ጎድ መንግስት ናቸው ከእንደ ገና በዚ ድራማ ላይ በጣም የማከብራቸው አርቲስቶች 1አበበ ባልቻ 2 ግሩም ዘነበ 3ሚክያስ እናመስግናለን
@afomiyaafomi
@afomiyaafomi Жыл бұрын
ቀጥሉበት
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
ዋውውው ብያለው ምርጥ ስራ ዋውውውውወ
@lulsegeddemissie9806
@lulsegeddemissie9806 Жыл бұрын
That was very impressive
@tinaabe2390
@tinaabe2390 Жыл бұрын
መንግስት የሚሸነቁጡና የሚያስተምሩ ሥራዎችን ማቅረብ የብልፅግና ፀር ሊሆን አይችልም።የመረጥነዉ መንግስት ስህተቱ ሲነገረዉ የሚያጓራ ሳይሆን የሚማር መሆን አለበት።
@AdefrisAklilu
@AdefrisAklilu Жыл бұрын
This is great
@AdefrisAklilu
@AdefrisAklilu Жыл бұрын
I’m very happy with this
@kidansime
@kidansime Жыл бұрын
እንዲህ ተመስጬ አላውቅም ፡፡ ይመስለኛል!
@mickyyimerb
@mickyyimerb Жыл бұрын
ይሄ ህዝብ ግን ስንቱን አለፈዉ🙆🏾‍♂️ ድራማዉ ግን ምንም የማይወጣለት ነዉ። acting , camera , makeup, location, the entire setup was exactly like it was in the 70s! ……simply epic!
@Amhara-tube9051
@Amhara-tube9051 Жыл бұрын
ቪድዮ ኤዲትንግ ትምህርት እየወሰድክ ነው መሰለኝ ... ቆጠብ አድርግ እንጂ ሁሉን በአንዴ
@suzy1523
@suzy1523 Жыл бұрын
😂😂😂 ምርጥ ስራ😂😂
@mickyyimerb
@mickyyimerb Жыл бұрын
@@Amhara-tube9051 በዚዉ cv እያስገባዉ ነዉ።
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
አበበ ባልቻ 🙏🙏🙏
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
😂😂😂 ያለንበት ሁኔታ ከመድፈኛ ወደ ፍርድቤቱ ዳኛ የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ😂😂😂
@senicake
@senicake Жыл бұрын
omg this is so amazing 👌
@girmatayachew8261
@girmatayachew8261 Жыл бұрын
ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ዋዉ አንደኛ። ደራሲውም ተዋናዮችም ተጣጥመዋል
@ethiopiawolde2415
@ethiopiawolde2415 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk thank you so much 💓
@omertadesta
@omertadesta Жыл бұрын
ፀሐፊው የፈጠጋር (አርሲ) ሰው ነው በሉኝ ሌላውን ከድራማው ፍፃሜ በኃላ ገንቢ ሃሳብ እንሰጣለን። አንድ ግሩም ሚስጥር ግን ብቅ ብላለች ደርግ (አብዮት ) ልክ እንደዛሬው ከአማራ ትግል ለይ ነበር የቀማው ስርአተ ንግስናን በአፄ ሚኒልክም ና ኅይለ ስላሴን ከበው የነበሩት የዛሬዎቹ ሽግግርን ከጅብ ወደ ቀበሮ ይዘው የመጡት።
@tsege9049
@tsege9049 Жыл бұрын
እንደዚ ለዛ ያለው ድራማ ነበር የናፈቀን እናመሰግናለን እንቁ ተዋንያኖቻችን ብሶባቹ ነው የመጣቹት
@NATHAN-os4ub
@NATHAN-os4ub Жыл бұрын
ድንቅ👍
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Betam Dess yilal bertu
ግራ ቀኝ - ክፍል 2
44:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 461 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
44:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 321 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 128 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 5
31:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 125 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
41:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 326 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН