KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመጨረሻ ክፍል- ግራ ቀኝ ድራማ - አስገራሚዋ ተከሳሽ!
46:12
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
Рет қаралды 308,656
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 418 М.
EBC Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 277
@madotube3523
Жыл бұрын
ኑሮችን ግራ ፍርዳችን ግራ አስተሳሰባችን ግራ ቀኙን ፍለጋ የባዘንን ማስኪን ህዝቦች ግሩም ድንቅ ነዉ በርቱልን
@debashabebaw8653
Жыл бұрын
እሄ ድራማ እሚያስጠላው part ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ❤
@elshaddai7086
Жыл бұрын
እንዴት?
@yenuendale
Жыл бұрын
Sra fet
@debashabebaw8653
Жыл бұрын
@@elshaddai7086 የምር የትወና ብቃታቸው ደስ ነው አሚለው/ ደሞም ስለተዝናናሁበት ነው
@debashabebaw8653
Жыл бұрын
@@yenuendale ድራማውን አይተሀው ነው ኮሜንት እምታደርገው ወይስ ኮሜንት ለምንበብ ነው እዚ የመጣሃው
@seifutilahun1204
Жыл бұрын
የ1970የሕብረተሠባዊነትኢትዮጵያን😢የሕግአካሄድ የተሣለቀየአንድ የኢሀአፓአባል ድረሥትእንደሆነውየማቀው😢ተዋንያኖቹግን ብቃትግንአደንቃለሁ
@ffg1354
Жыл бұрын
በጣም ናፍቃችሁን ነበር አበበ ባልቻ ምርጥ የጥበብ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@abelmelkamu8836
9 ай бұрын
10:31 የተከሳሽ ፈገግታ😂
@beta2503
Жыл бұрын
ደሞ ይሄ ዘመን አልፎ እንደዚ በፊልም ሚሠራው መቼ ይሁን
@gelaadaz2515
Жыл бұрын
"..የናፈቁትን መድፍ እንዲያስትውሱ ስላደረኩወት ደስ ብሎኛል..😂😂
@minewerabdulwahid1303
Жыл бұрын
ሚኪዬ እንደዛሬ አሳዝነኸኛ አታውቅም 😅😅😅😅😅😅 የሚገርም መሰለል ነው ያሳየኸው አሳዘንከኛ
@peledosantos
Жыл бұрын
አራት አይነት ድምፅ እኮ ነው ያወጣው
@melesemelye1652
Жыл бұрын
ስንት ደርሶ እስካየው የሚናፍቀኝ ድንቅ ትዕይንት ከድንቅ ትወና ጋር አመሰግናለሁ።😂😂😂
@blackman4581
7 ай бұрын
እረ እረ እረ ተዉዉዉዉዉዉ በማርያም ምን አይነት ጥምረት ነው ግን በእግዚአብሔር ስም ጉድ እኮ ነው እናንተ እያላችሁ ነው አይደል ማንም የሚጫወትብን እግዚአብሔር ስለ ጥበብ ስራችሁና አክብሮት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሚገርም ብቃት ዋው አሁን ሳየው ስምተኛዬ ነው ማርያምን
@th-ef6me
Жыл бұрын
በጣም ለየት ያለ እጅግ መሳጭ ድራማ ነው የተዋንያን ጫፍ የደረሰ ብቃታቸው ለመግለፅ ቃላት የሉኝም
@eskindiksolomon9772
Жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ የማየው ምርጥ ትወናዎች ንግግሮች በጣም አሪፍ👍👍👍
@isaac6241
Жыл бұрын
የደብዳቤዋ ፓርት አንደኛ ነች😅
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ተስፋዬ ገብረሃና ምርጥ ምርጦቹን ኣርቲስቶች የያዘ እጅግ ምርጥ ድራማ የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ዶክተር! እያሱ አብርሃም ምርጥ ስራ ሃማቱማ
@mekuaninitdemessie9367
Жыл бұрын
“ምንድን ነው እንዲህ የሚያንሲያርርህ?” የምትለዋን ምፀታዊ የተከላካይ ጠበቃ ጥያቄ ሆዴን እስኪያመኝ ድረስ አስቆኛል😂😂😂 I love the entire episode 😂😂😂
@ZimareTube4Christ
Жыл бұрын
"የምጨነቅላቸው ልጆች ስለሌሉኝ😭 አመሰግናለው" ስትል ሁለት ልጆቿ የተገደሉባት እናት የምስጋና ደብዳቤ እና 😭 "ለመራመድ የግድ ሁለት እግሮች እንደማያስፈልጉኝ ስላሳየኸኝ አመሰግናለው" የሚለውን ስሰማ አልቻልኩም😭😭😭ወይኔ ኢትዮጵያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭
@kidus-cw5ly2bl6q
Жыл бұрын
ጋሼ አቤ አንተ እኮ የዚህ ተከታታይ ድራማ አድባር ንህ! ❤
@DHT2721.
Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ምረጥ ሲትኮም ተዋናይ፣ ድርሰት ሁሉ ነገሩ የተጣጣመለት ስራ በርቱ። ETV Thanks
@Michaelzeaman
Жыл бұрын
"ብቅሉን ያበቀሉት ተገንጣዮች ናቸው " 😂😂😂😂😂 i like this show a lot
@fitsumtegegn369
Жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ እረ ፋኖ ፋኖ እስቲ ይችን ድራማ በኦነጋውያን አረመኔነት ላይ እንድንሰራት ፍቀድልን
@bisratbelay8735
8 ай бұрын
"አይዞህ" is the only word he can say ምርጥ ጠበቃ 😂😂😂
@FearLess-kj3qb
Жыл бұрын
ድራማው ድሮም ኬክ ነበር አሁን ደሞ ክሬም ጨመረ _ ተስፋዬ ገብረሀና Well come ❤🙏 you put a crame on the top of the cake 🔥🔥
@samsongetachew7647
Жыл бұрын
ፍሬንድ ኬክ ቤት አስተናጋጅ ነሽ እንዴ???
@rahelalelegn6473
Жыл бұрын
@@samsongetachew7647የፈለጉትን ሀሳብ መስጠት ይችላሉ
@peledosantos
Жыл бұрын
ኬክ መብላት የፀረ አብዮተኞች እና የቡርዣዎች ተግባር ነው
@FearLess-kj3qb
Жыл бұрын
@@samsongetachew7647 ሸገር ዳቦሽን እየተሰለፍሽ ኬኩ ጋርማ እኛ አናስጠጋም አንተ መጋኛ
@Horn_of_Afrika
Жыл бұрын
አብዮታዊ ኬክ መሆን አለበት:: 😅😢😂
@etatumama3538
Жыл бұрын
ተውኔት መሆኑ ትዝ የሚለኝ በቴሌቪዥን እንደማይ ትዝ ሲለኝ ነው እንጂ የእውነት ነው የኖሩት ምርጥ ብቃት
@yaredabiy7783
Жыл бұрын
ድንቅ የትወና ብቃት የታየበት ክፍል ነው ይሄን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 😊
@addis251
Жыл бұрын
ግሩሜ የመጨረሻዋን ደብዳቤ ስታነብ ያሳየከው የሀዘን እና የቁጭት አክቲንግ ሰው ለይ ይጋባል የምር የጥበብ ሰው ነክ ሁላችሁም ድንቆች ናችሁ ።
@geremewnega6598
Жыл бұрын
የታምሬ ልጅ በጣም ያስቃል ድምጹን ስቀያይር ያምርበታል
@passenger8683
Жыл бұрын
23:36 30፡25 ላይ ያለችው የአቃቤው (ሚኪ) impression በጣም ነው የተመቸችኝ 😄😄😄
@yonasabera1659
Жыл бұрын
"ድምጹ ከመቅጠኑ ሌላ ......."😂😂😂
@ethiopiahagere8973
Жыл бұрын
😭😭😭የምጨነቅላቸው ልጆች ስለሌሉኝ😭 አመሰግናለው" ስትል ሁለት ልጆቿ የተገደሉባት እናት የምስጋና ደብዳቤ
@abebawerkneh4627
Жыл бұрын
እረሚኪዬ ቦቅባቆች😂😂😂😂😂የኔምስኪን እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢😢እንደዚ ጭንቅ አክተር አትስጡት😂😂😂የኔዶቦጭ😅😅
@jemalmm2756
Жыл бұрын
ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ሚኪን አስያጨናንቁብን ካጠፋሁ እታረማለሁ ጌታዬ😂
@realitymedia9115
Жыл бұрын
ገራፊ ይመር ያሬድን እንዳይልኩብህ😢
@EthioGurageTube
Жыл бұрын
በህዝብ ሀብት የተገዛ አረቄ ባክኖ ቀረ 😅😅😅😅😅
@Elisabeth-g6z
Жыл бұрын
ወይ ሚኪ የምትገለባበጠው ነገርስ😂😂😂❤
@natnaeltesfaye796
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትወና አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤
@WassHope
7 ай бұрын
እኔ ብቻ ግን በየቀኑ ባየው አልሰለችህ ያለኝ!? ምን አይነት ትወና ነው!? ምን አይነት መግባባት ነው!? ትችላላችሁ 😮👏👏👏
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ለአዲሱ አመት ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንኳን ስጋቸውን ነፍሳቸውን የሚገርፍ ይስጥልን በማለት ምኞቴን እገልፃለሁ::
@kalokalo9361
Жыл бұрын
የተከሳሽ ጎረቤት ግን አቃቤው ነበር እንደ😂😂😂😂
@1_B_3_D
Жыл бұрын
የአረዳድ ጥግ😊
@tesegaanley4072
10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 እኔራሱ አቃቢ ህጉና ተከሳሽ የሆነ ቦታ ተገናኝተዋል መሠለኝ😂😂😂😂😂
@israeldu3876
Жыл бұрын
ብቅሉን ያበቀሉት ተገንጣዮች ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተስፋዬ ገብረሀና ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@chimelak
Жыл бұрын
ተስፋዬ ነው 😮
@israeldu3876
Жыл бұрын
@@chimelak አዎ በጣም ተቀይሯል
@TheDadeyom
Жыл бұрын
what a performance, what an acting... simply purest and finest!
@kuku4856
Жыл бұрын
Can't imagine what our fellow citizens went through and it's really sad to see history repeating itself 😢😢😢😢😢😢......#humanity1st
@merhabatube219
Жыл бұрын
Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator
@merhabatube219
Жыл бұрын
Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator
@merhabatube219
Жыл бұрын
Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator
@merhabatube219
Жыл бұрын
Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator
@Black-lioness
Жыл бұрын
No difference now, to the person who never step a foot in judicial proceedings or politics
@gashawmengste118
Жыл бұрын
የዝናቡ መቆም ሴራ ነው❤❤ወይኔ ሆዴን አመመኝ
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
ተስፋዬ ድንቅ ተዋናይ ነህ እኮ አቤት ከነባለቤትህ ብፅእትዬ ስንወዳችሁሁሁ ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጣችሁ :: በገራፊንትህ ደግሞ ኩራትህ 😂😂😂😂 ጏድ ጠበቃ ዳኛ ጌታዬ ቀልድ አያውቁም የፈለገ ብትገርፍላቸው ብትገድላላቸው ወዳጅ አያውቁም ነፍሴ!!😂😂😂 ውይ አቤ እዚህ ድራማ ላይ አቤት አለማወቅህን ስትትውነው እንኳን አለም አቀፍ ጠበቃ ሀሁንም በብሯ ያለፍክ አትመስልም ታድለህ :: ሚኮ እዚህ ላይ አንተም ድንቅ አላዋቂ ነህ :: ጠበቃው ግሩም ደርግዬን ቁርጥ :: አብዮት ጥበቃዋማ ውይ ስወዳት ::
@ethiogondarmedia8706
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እናመሰግናለን
@SeidKhalid
Жыл бұрын
ያልቅብኝል ብዬ ቆጥቤ እያየሁት ነው ።ጥበብ የተለካበት ብቃት ።ኢትዮጵይዊያን ወገኖቼ ተባረኩልኝ
@AbdurahimNesire-bs8ov
Жыл бұрын
ከኤርትራ ነው ማየው ወድጄዋለሁ
@samuelbeshah1597
Жыл бұрын
Ere Mickey zare alchalkuhm😂😂😂😂
@tsionadmassu9865
Жыл бұрын
ክዚህ ድንቅ ድራማ በላይ ኢቲቪ መሆኑን ሳይ የአብዮቱ ዘመን ላይ ያለው መሰለኝ።
@AKIA-X-MAN
Жыл бұрын
የዛሬው የተለየ ነው በጣም ነው ዘና ያልኩበት በተለይ ደሞ ሻለቃ ዳኛ😂😂
@bereketbere4443
Жыл бұрын
ሻለቃ ዳኛ ጌታየ በሳምንት 3 ጊዜ አድርጉት በጉጉት ልንሞት ነው
@AroraEntertainment13
Жыл бұрын
የሚሳዝነው፡ የመጨረሻው ክፋሉ፡ በሚመጣው እሁድ ያልቃል፡ ቆምጆ ሲትኮም ነው ከዚ ቦሃላ ሌላ ኣላይም
@AdonayEnu
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ያስቃል የዛሬው
@fitsescollection
Жыл бұрын
ተገራረፉ እንዳትለኝ!😂😂😂😂
@ayshuwolde9265
Жыл бұрын
ትልቅ ምንጊዜም ትልቅ ነዉ ለዚህ ድራማ ቃላት የለኝም ጥሩ ያልሆነው በሳምንት 2 ጊዜ አለመሆኑ ነው
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
5 ай бұрын
ጀግኖች ናቸዉ ❤❤❤❤
@fuadhayredin
Жыл бұрын
ይሄን ሴትኮም አለማድነቅ ከላሽነት ነው 😅😅😅
@PROFESSOR_sami_16
16 күн бұрын
ስለህግ ያለኝን እውቀት ጨምሮልኛል
@nuryahya4223
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 "አንዴ ጌታዬ !! ሽንታቸውን ከነ ምናምኑ ላያቸው ላይ ኮ ማስለቀቅ የኛ የስራ ድርሻ ነው "
@tibebewagaye4203
Жыл бұрын
አቃቢው የሆነ ፓርት ላይ ወደዚህ ገራፊ የሚላክ እየመሠለኝ ነው😂😂😂
@muradfasil
Жыл бұрын
መራር ሀቅን በቀልድ 😂😂😂
@kaprino
8 ай бұрын
U see እናንተ እንደዚ ናቹ ጌታየ😂😂😂😂
@simretuzeleke6404
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ !
@zekariyasfikadu4035
Жыл бұрын
የአቃቢ ድምፅ ቢፃፍ ኖሮ😮😢😮😢😮😂😅
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
እውነት ዘና ፈታ ያደርጉኛል 😀😀😀😀
@user-cu7b14
Жыл бұрын
እረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@michaelkassahun2532
Жыл бұрын
በህዝብ ሀብት የተገዛ አረቄ 😂😂😂
@NanaMedia-xf4rb
Жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ።
@againhope9751
Жыл бұрын
Very nice talent!!!❤
@endyzema
6 ай бұрын
the only program on ETV
@Balewegtube
9 ай бұрын
ለማስቀነስ ነው😂😂😂😂😂
@ethiodan11
Жыл бұрын
I'm happy to see Tesfish...He's super..
@solomonadamu2910
Жыл бұрын
የዛሬው አቀራረብ ጣፍጦ ለወጥ ብሎ ቀርቧል .እንደው ግን ተከሳሹ /ገራፊው/ አካሉ የገዘፈ አስፈሪ ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢሆን ጥሩ ነበር
@AbiynewMule
Жыл бұрын
Yeleyal bravo 👏👏👏👏👏👏
@hanydereje3343
Жыл бұрын
ክቡር ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ለካ የአካል ግርፋትን እየፈሩ በነሱ እናዳይበረሱ ነው አቃቤዎቻችንንም ሆነ ለእና የሚከራከሩት እራሳቸውን ለሕሊና ግርፋት እኛን ደግሞ ግርፋት እና ለሞተ አሳልፈው ሚሰጡን... 😢
@Gopo661
Жыл бұрын
" ሳጅን ተሾመ " በደርጉ ዘመን "ሳጅን" የሚባል የማዕረግ መጠሪያ አልነበረም። "ሳጅን" በዘመነ ወያኔ የመጣ ነው።
@tewodroscherenet9230
8 ай бұрын
ይሄንን ዘመን ብቻ ለሚያውቁ በማሰብ የተደረገ ነው 😊
@merhabatube219
Жыл бұрын
Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator
@SamiraSamira-vx4br
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ❤እንዲሁ ለእምየ ኦርቶዶክስ❤ ይሁንልን😊
@super12star
Жыл бұрын
ምርጥ ሲትኮም ነው 👍 ደራሲው የተከሳሽን ስም ሲገልፅ ከጭብጥ የራቀ ይመስላል።
@emptyy_y
Жыл бұрын
😂😂
@mystoe9261
Жыл бұрын
😂😂አይ ሻለቃ የእርሶ ነገር😂😂
@eyobasefa5314
Жыл бұрын
ተከላካይ ጠበቃ የገራፊውን አረመኔነት የአብዮቱ ጀግና አስመስሎ ያቀረበበት ድንቅ ተውኔት ነው አይ ብልፅግና መጨረሻህ ይኸው አየነው
@geminimars7704
Жыл бұрын
OMG I was laughing the whole time. The prosecutor is so scared of the ገራፊ man, he couldn’t even articulate why the government is suing him 😂😂😂 አይ የደርግ ዘመን!!! እንኩዋንም ልጅ የነበርኩ በዚያን ግዜ🙏🏼
@ashuadem2136
Жыл бұрын
የሚገርመው የቃል እና የአማረኛ ለውጥ ብቻ መሆኑ ነው ፣ አሁንም ከዚህ አዙሪት ውጭ አለመሆናችን ነው
@unboxingtube708
Жыл бұрын
💯 Best drama 🎭 I 💗 you all
@አልኬቡላን-Alkebulan
Жыл бұрын
ከፍለንም ብናይ አይቆጨንም። እንደውም ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ፣ ወይ ከባድ የጉልበት ስራ ይፈረድብንና ድራማው በየቀኑ የሚታይበት አብዮታዊ ውሳኔ ይወሰን። የርሶው ተገራፊ😅
@genetrobel2980
Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ በጣም ወድጀዋለሁ ❤❤❤
@sisayechemeda9464
Жыл бұрын
ያናድዳል በጣም አጠረ በተለይ ከውሳኔው በኋላ የአቃቤ ህጉን ሁኔታ ማየት ነበረብን
@dera112
Жыл бұрын
ከ6 ወር በፊት ማነቆዉ የት እንደሆነ ባላዉቅም የተገራፊ ቁጥር ቀንሶብናል 😅
@searomgaim9466
Жыл бұрын
Ende zarea skea alakem 😂😂😂😂😂 miki miki
@yaredjare5295
Жыл бұрын
አንደኛ
@yadefyonas9385
Жыл бұрын
Best of best sitcom
@MesaTesfay-qg5mt
Жыл бұрын
Much More Respect 🙏🙏🙏🙏😍
@genetyitafer5637
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ 🎉 በፍቅር ሆናችሁ እንደምትሰሩት አቀራረባችሁ ይናገራል።ሁላችሁንም ሰለምወዳችሁ ክብረት የሰጣችሁ። ግራ በገባን ግዜ ደሰ ብሎን በናፍቆት የምንጠብቃችሁ እንቁዎቻችን !!!
@AhmedAli-os2pk
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዞቦቿ❤
@minewerabdulwahid1303
Жыл бұрын
በሐሀል ቤት መወጠር እንዴት ከባድ እንደሆነ ተመልከቱ 😅😅😅😅
@Bigbrotherhoods
Жыл бұрын
ቀጭኗ ድምፅ ተመችታኛለች
@Kidus-b9t
Жыл бұрын
ይቀጥል የምትሉ
@comcell4351
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሰቅ አቀብ
@sosiesosie9162
Жыл бұрын
@30:19 @31:52 33:04 🏆😂
@fitihzegeye5418
Жыл бұрын
Selam Selam yezih dink Ethiopyawi drama Beteseboch 🙏🇨🇬
@ayenachewmeserat783
Жыл бұрын
እንዴ............🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆 ወንኔ ድምፁ ባንዴ መቀየር
@kaprino
8 ай бұрын
ይሄ ንጉሰ የሚባለው ኣቃቢ ህግ ግን ምን ሁኖ ነው ምርበተበተው ቦቅቧቃ😂😂
@jamesabebe5909
Жыл бұрын
ጓዶች እስክ ገባ ገባ በሉ ትንሽ ፈታ እንበል.
@tibebuzeleke4531
Жыл бұрын
ሁለታችንም ሞራል የለንም 👍👍👍ምክንያቱም ሕሊናቸውን ሽጠዋል 😢😢😢
@Wandemu23
Жыл бұрын
I can’t stop laughing 😂😂 it’s so good
46:12
የመጨረሻ ክፍል- ግራ ቀኝ ድራማ - አስገራሚዋ ተከሳሽ!
EBC Entertainment
Рет қаралды 251 М.
42:09
ግራ ቀኝ ክፍል 7
EBC Entertainment
Рет қаралды 282 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
28:51
ትረካ - የ1966ቱን አብዮት ያቀጣጠለው - Amharicaudiobooks - Ethiopia2024
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 8 М.
41:08
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
EBC Entertainment
Рет қаралды 326 М.
44:44
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
EBC Entertainment
Рет қаралды 321 М.
14:22
ሰበር ዜና | ፋኖ፣ትግራይ፣ኤርትራ የቱፈራው ጥምረት! ዘመነ ካሴ አበሰረ! አብይ...ክው....| Ethiopian news February 3, 2025
Ethio Seber
Рет қаралды 250
35:30
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
EBC Entertainment
Рет қаралды 264 М.
1:10:30
ትረካ - የእኔ እና የመንግስት ግንኙነት ከድጡ ወደ ማጡ | ጀዋር መሀመድ | አልፀፀትም | #tireka #ትረካ #amharicbooks #አልፀፀትም
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 83 М.
2:46:36
Bewketu Seyoum | የበውቀቱ ስዩም አዝናኝ ወጎችና ትረካዎች | Bewketu Seyoum new 2022 | በእውቀቱ ስዩም | tereka |
ETH Music World
Рет қаралды 512 М.
44:51
ግራ ቀኝ - ክፍል 2
EBC Entertainment
Рет қаралды 461 М.
34:15
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 8 የቂመኛዋ እናት መዝገብ እና የዶሴ ፈልፋዩ ቡድን መሪ ጉብኝት
EBC Entertainment
Рет қаралды 132 М.
1:12:38
"ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 441 М.
25:18
Директордын баласы / қазақша кино 2022
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.
0:50
ТТ 15 в действии 🐀💀 #shorts #lovedeathandrobots #films #сериалы
an4ous
Рет қаралды 817 М.
18:55
ДЖЕКИ ЧАН НЕГЕ ҰЛЫНА ҚАРАМАЙ КЕТТІ? ДЖЕКИДІҢ ҚИЫН ӨМІРІ
KHAMIT OFFICIAL
Рет қаралды 112 М.
30:44
ДЕНЬ РАСПЛАТЫ | QOPY: КОПЫ | 4 СЕЗОН | 9 СЕРИЯ #комедия #сериал #qopy667
OYBOY
Рет қаралды 218 М.
19:51
Гүлназым Даниярға Не Деп Жауап Береді?| QosLike | Кослайк | Косылайык Бүгінгі Эфир
Qoslike joined
Рет қаралды 234 М.
1:45
Аппақ келін 2 маусым | Ресми трейлер | Тұсаукесер 14/10/22 + КОНКУРС
SALEM EPISODES
Рет қаралды 68 М.
14:48
КОМАНДА РАЗВАЛИЛАСЬ! КТО БУДЕТ НОВЕНЬКОЙ ТЕННИСИСТКОЙ? ДЕВОЧКИ УСТРОИЛИ КАСТИНГ В КАМПУСЕ
KiKiDo
Рет қаралды 2,2 МЛН