ግራ ቀኝ - ክፍል 2

  Рет қаралды 461,950

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@Medhanemichael-k1i
@Medhanemichael-k1i Жыл бұрын
ጠንቋዩ በጣም አሪፍ አክተር ስለሆነ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶት ይቀረብ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
እንዴ አታቁትም እንዴ በጣም ጎበዝ አክተር ኮ ነው ...
@Medhanemichael-k1i
@Medhanemichael-k1i Жыл бұрын
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ዳንኤል ሙሉነህ
@andnetmelaku3384
@andnetmelaku3384 Жыл бұрын
ጋላክቲኮ ማለት ይህ ስብስብ ነው ዋው👌
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhhhh😂❤
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 10 ай бұрын
ጋላክቲኮ ማለት ምን እንደሆነ አልገባኝም
@andnetmelaku3384
@andnetmelaku3384 10 ай бұрын
ጋላክቲኮ ማለት የምርጦች ስብስብ ማለት ነው ብሮ
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ብሎ ወደ ውሳኔ it's so funny even I can't stop laughing 😎🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 Жыл бұрын
Me too 😂😂😂😂
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר Жыл бұрын
ትወና እዚህ ነች ሀበሻውያን የሰዎች አለባበስና እስታይል ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ናቸው ፈጣሪ ስጋ ለባሹ ሁሉ ሰላም ያድርግ 🙏🏾
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ድራማ : : ቁርጥ ደርግዬን::አብዮት ጥበቃዋ ተመችታኛልች :: በናታችሁ ደግሞ እንዳታቋርጡት ::
@beti5498
@beti5498 Жыл бұрын
እነዚህ አስገራሚ ሰዎች ለዘላለም ይኑሩ።አሜን!
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
The real talent is shining in this drama! Thank you "ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ!"🤣
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
😊
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
Jjj
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
Jjj
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
J😊j
@FNeway
@FNeway Жыл бұрын
ይህንን ተከታታይ ድራማ ውዱ አባታችን ጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ሀይለማሪያም ይከታተሉታል ብዬ አምናለው!
@meserettesfaye2802
@meserettesfaye2802 Жыл бұрын
ዳኒ ከረጅም ጊዜ በኃላ!!! እንኳን በደህና መጣህ
@amderufaelzemu
@amderufaelzemu Жыл бұрын
''ጥበብ አዚህ ቦታ ፈገግ ብላ ነበር!'' ማለት አሁን ነው 😍😍
@kingteddy8136
@kingteddy8136 Жыл бұрын
በሚገባ❤❤
@fekerekebedemamo5368
@fekerekebedemamo5368 2 ай бұрын
Very true. Always new me
@yonihareg5656
@yonihareg5656 Жыл бұрын
ግሩም ዘነበን ከእያዪ ፈንገስ ፌስታሌን በኋላ ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል።
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
የሆነ ድራማ ተለቆ አይቼ ነበር እረኛዬ ያስንቃል ይላል ግን እርሱ ጠፍኝ
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
አረ በማርያም ስደት ነው ያለውት ምንም ጊዜ የለኝም ጭራሽ ይሄ ድራማ መቶ መተኛት አቆምኩ። እንዳላቋርጥ ወደድኩት። ምክንያቱም በመንጌ ጊዜ ስለተወለድኩ ድራማው ጣፋጭ የልጅነት ጊዜዬን እንዳስታውስ አደረገኝ። ግን እንቅልፍ ባጣም አይቆጭኝም። እወዳቹሀለው ሁላችሁንም
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x Жыл бұрын
እኔየም የዛኔየ ደርግ መጨረሻላይ 1ክፍል ገብቼ ከዛ ጦርነት ሲጀመር ተቋሰጠ ሀሁ እያልኩኝ አቋረጥከኝ ከዛ ጁታ፡ትግሬ ገባች ከዛ የቀበሌየ እስኪብርቶ ህብረት ሱቅላይ ያለ ጫማ ደብተር ዘርፈዉ ሲሰጡን ልጅ ነን ናይ ይዘን ቤታችን እናታችን አስመለሱን ደርግ ።ተመልሶ ከመጣ ታስገርፉናላችሁ ብለዉ አሶመለሰን ያልመለሱት ድጋሜየ ደርግ ሲገፋ ትግሬየ አፈገፈገ የዛኔየ ብዙ አባቶች እናቶች ተገረፉ ቀበሌየ ኑ ተባሉና ደርግ ገረፋቸዉ ያነሳችሁ ተብሎ እኔየ ስለመለስኩ ቤተሰቤየ ሳይገረፍ ቀረ😅😅😅
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
@@Lubaba-t3x ይገርማል። ሰላም ጊዜ ያምጣልን አምላካችን
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x Жыл бұрын
@@mesidesign1136 ትክክልልል
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x Жыл бұрын
@@mesidesign1136 ግን ደስ እሚለዉ ዉጭላይ እቃ ብታስቀምጪይ እሚሰርቅ የለም ምግስተ ይፈራል ደሞ የቀበሌየ አስተዳደር ሲመረጥ የኖሪዉ አብ በሙሉ በስብሰባ ይናወጣል ተሰብሰቡ ይባልና ምረጡየሚሆናችሁተብሎ አድ ሰዉ ቤት መቅረት አይታሰብም አ40፡ያልሞላት አራስ ብቻ ናት እምትቀረዉ አሁን እኮ የሌባ መጋ ነው የተጠራቀመዉ እሚሾሙት ህዝብ አያቃቸዉ እስበሳቸዉ ሹም ሽር ሲረጉ ይዉላሉ ባዘን ሰአት ትንሽ ትንሽ ማወቄየ ደስተኛ ነኝ ግን አድ የደርግ ወታደር ከትግሬየ ደብቀን 2፡አመት እኛጋር ተቀምጦል ትግሬየ አድሳባ ገብቶ ሲረጋጋ ወደ ቤተሰብ ላክንዉ ወሎየ ለደግነት አይባልም አባቴ ሲጠየቅ ልጀየ ነው እና የትግሬን ወታደር መለሳቸዉ ልጁ ዉራጌየ ነው ነግሮናል እኔንም ይከባከበኝ ነበር በጣም ነው እምንወደዉ ሲሄድ ተላቀስን ግን የስልጣኔየ ነገር ስልክም አልተቀበልንዉም አሁን ባገኘዉ የዱሮዉን ጫዋታ ባወጋን ስሙ ታደስ ይባላል ግን ትንሽ ሱሱ ሲጋራ ያጨስ ነበር
@henokmercury
@henokmercury Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሲትኮም አይቼ አላውቅም፣ ቀጥሉበት?!
@danny14mkmekonen32
@danny14mkmekonen32 Жыл бұрын
ዳንኤል ሙሉነህ ከረጅም ጊዜ ቡሃላ👍
@danielworku8874
@danielworku8874 Жыл бұрын
Wow, exceptional Acting and dialogue. Very happy to see Daniel Mulenue after long absences.
@eskendirhailegorgis1002
@eskendirhailegorgis1002 Жыл бұрын
ማንነታችንን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ድራማ ነው ምርጥ አቀራረብ ይመቻቹ
@Getamesay-AB
@Getamesay-AB Жыл бұрын
1973 አላችሁ ልበል? ይህ 2013 ብትሉትም ይሰራል ከርዕዮተ አለም፣ ከመፈክሮችና ከፓሥተሮች ውጪ ያለንበት ነበራዊ ሁኔታ ይኸው ነው፡፡ ተዋናዮቹን በሙሉ አድንቀናል፡፡ ምርጥ ነው፡፡ አንድ ነገር ግን በርግጠኝነት እነግራችኋለሁ፣ ከጥቂት ክፍሎች በኋላ በሳንሱር ይቆማል 😂 የሶሻሊስቱ ጠንቋይ በሉኝ፡ ሠውየው አይወዱትም!
@meronkuma4616
@meronkuma4616 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ምንም አልገባኝም great work God bless you
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትውና ምርጥ ድርሰት❤ጥበብ እዚህ ቤት ናት 👍
@tirhassetegn4469
@tirhassetegn4469 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እጅግ እናመሰግናለን። ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ።ዳኒ በጣም ናፍቆናል እባክህ ከጥበቡ አትራቅ በሉት።።።።።።።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የትኛው ነው ዳኒ😔
@tirhassetegn4469
@tirhassetegn4469 Жыл бұрын
ዳንኤል ሙሉነህ መሰለኝ ተከሳሽ ሆኖ የተወነው። ምነው ተሳሳትኩ ወንድሜ?
@selmelf3294
@selmelf3294 Жыл бұрын
ልክነው እሱ ነው
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
ግሩም እንደ ስምህ የሆንክ ድንቅ አርቲስት ነህ ከእያዩ ፈንገስ በኋላ ስላየሁህ በጣምምምም ነው ደስ ያለኝ
@Mame-b6n
@Mame-b6n Жыл бұрын
genuine work of art ሌላ ምንም አልልም፡፡
@djbekiethiopia3103
@djbekiethiopia3103 Жыл бұрын
ግሩሜ ቤሄራዊ ባለህ ግዜ ያልከኝን አረሳውም ሲኖርህ ኖረህ ነው ።ለኔ የኑሮ መሰረት ሆኖኛል ፈጣሪ ምገሱን ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@muidennegash3729
@muidennegash3729 Жыл бұрын
በቃ አሁን ድራማ መስራት ጀምረናል ብሎ በድፍረት መናገር ይቻላል!
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 Жыл бұрын
ድራማ አስተማሪ ወይ አዝናኝ መሆን አለበት ይህ ድራማ ለኔ የፍርድ ቤቶችን ትክክለኛ ፍርድ የማታገኝበት በማይረባ ነገር በጭቅጭቅ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ በጠቅላላው ህዝብ ለፍርድ ቤት ያለውን አመኔታ የሚሸረሽር ሆኖ ነው የተሰማኝ እውነት ቢሆን አንድ ነገር ነው በየትኛውም መንግስታት በእንዲህ የወረደ የፍርድ ቤት አሰራር የለም ።
@kibruyisfawtesfaye6048
@kibruyisfawtesfaye6048 Жыл бұрын
What an amazing dialogue,efficent proffestionals.Keep going!
@endyzema
@endyzema 5 ай бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም Men this is Hilarious
@genuineethiox0914
@genuineethiox0914 Жыл бұрын
በመመለሳችሁ ደስ ይላል። እስኪ ከቀጠላችሁ እናያለን።ግሩም ነው🌫😁 ተዋናያዎች ሰቅለዋል Wow.
@FebenHussen
@FebenHussen Жыл бұрын
Etv የቀድሞ ስሙን ለመመለስ እየተጋ ነው ለዚህ ደግሞ አስተዳደሩ ና ባለሙያዎች ሊደነቁ ይገባል❤❤
@abck23
@abck23 Жыл бұрын
LOL
@eyatelihun6146
@eyatelihun6146 Жыл бұрын
yes
@GadiloMeda
@GadiloMeda Жыл бұрын
Yeqedmo simu man yibalal???
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 Жыл бұрын
የተዋናዎች ምርጥስብስብ ምርጥስራነውበርቱልን
@habeshawm
@habeshawm Жыл бұрын
ምነው አጓጉታችሁን ጠፋችሁ እኮ 😮 ለማንኛዉም እንኳን ተመለሳችሁ 👍 ገረሚ ስራ ነው !👍👍
@henokassefa6847
@henokassefa6847 Жыл бұрын
በተመስጦ የጨረስኩት ድንቅ ትወናና የተዋንያን ተሰጥዖ!!!
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ምርጥ ድርስት ምርጥ ትዉና!!
@nuradinemam9548
@nuradinemam9548 Жыл бұрын
Watching for morethan five times. 😂😂😂
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
4 ግዜ ነው ያየሁት ደስ ይላል ሽሙጡም ተመችቶኛል ቀጥሉበት።
@senichoseni3148
@senichoseni3148 Жыл бұрын
አልገባኝም ብሎ ውሳኔ 😂😂😂 ኸረ ይመቻቹ 😂😂
@KukuKassa-ex5xy
@KukuKassa-ex5xy Жыл бұрын
ከባድ የፖለቲ ትምርት.....በቅርቡ ይታገዳልጂ ጥሩ አስተማሪ ትወና ነው።
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
የሚገርም ምርጥ ትወና በርቱ
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Жыл бұрын
ሙግታቹህ ምንም አልገባኝም ከላሽ ክላሽ ስትሉ ነበር ተከሳሹን ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ!!!! አይ ዳኝነት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zereadamtadele9454
@zereadamtadele9454 Жыл бұрын
this how we forget our self and feel good thank you for all person who work hard behind the bar for this master peaces
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
እንዳታቋርጡት ፕሊስ 😂😂❤❤❤
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
የምርጥ ተዋናዮች ስብስብ በጣም ያዝናናል የሚኪ ትወና ንግግር 🤣🤣🤣🤣ድሮ እንዲህ ነበር የፍርድ ቤት ችሎት 🤣🤣ምንም አልገባኝም ውሳኔ😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
በአለም ላይ የተከሰቱ አብዮታዊ ስርአቶች ሁሉ አምባገነን ናቸው የተቋም ክፍፍል አያውቁም ሁሉ ነገር በፓርቲው እና በእሪዮቱ ስር ነው የሚተዳደረው ፍርድ ቤትም ቢሆን
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ ብልፄ ነሽ እንዴ?
@nati16tube14
@nati16tube14 Жыл бұрын
ያኔ በተወለድኩኝ በቃ ውሳኔ ወደ ገደለው አሁንማ የኔ ብሔር ቅብርጥሴ 😂😂😂
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Жыл бұрын
ጆሯችን መቀለጃ ከሆነ ከረጅም ጊዜ በኋላ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ እንድመለከት ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ። በርቱልን
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግሩም ስራ ነው
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 Жыл бұрын
የዘወትር ምኞቴ ግሩም ዘነበ ሳያረጅ ውብ ገፁ አስገምጋሚ ድምፁ እና ግርማሞገሱ ከእርሱ ሳይሸሹ ብዙ ፊልም ሰርቷ ማይት ነበር በመጨረሻም ምኞቴ የተሣካ ይመስላል !!! ዶቃን እስካየው ....
@felekeberhanu8176
@felekeberhanu8176 Жыл бұрын
ስራን በእውቀት ስትሰራው ግራ ቀኝን ይመስላል 👌👏
@habeshawm
@habeshawm Жыл бұрын
ጥበብ እንደዚህ አንገቷን ቀና አድርጋ ስትሄድ ማየት ደስ ይላል !!
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 Жыл бұрын
ድራማ አስተማሪ አዝናኝ አለፍ ሲልም ለሀገር ግንባታ አስተዋፅኦ ማድረግ አለበት ። ይሄ ድራማ ግን የፍርድ ቤት ዳኞች የግል ህይወታቸውን የማያፀባርቁበት በማይረባ በትንንሽ ጉዳዮች ጊዜያቸውን የማያጠፍ በጠቅላላው ፍርድ ቤቶች ታማኝነት የሌላቸው ትክክለኛ ፍርድ አገኛለሁ ብሎ የማያስብ ህዝብ የሚፈጥር ነው ።
@solomon035
@solomon035 Жыл бұрын
ሳይገባን እና ሳይገባን ወንበሩ ላይ ለተቀመጥነዉ ፣ መድሃኔአለም ይድረስልን ።
@idrisbilal8355
@idrisbilal8355 Жыл бұрын
😂....😘
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
አቦ ሚካኤል ይበልጥ አከበርኩህ 🙏 🙏 👏 🙌 👌
@fanosastat657
@fanosastat657 Жыл бұрын
ደስ ይላል!! ምርጥ ስራ(ትወና ነው) ግን ሶሻሊዝም በጣም ብዙ ችግሮ ቢኖሩበትም 100% መጥፎ አይደለም!! ቻይናን እና ቬትናምን ካየን በቂ ነው በአግባቡ ከተጠቀምንበት ሁሉም politics ያስኬዳል ምንም አይነት ነገር የማይሠራው አፍሪቃ ውስጥ ነው ምክንያቱም ባንዳ ስለሞላባት ያውም መንግስታዊ ባንዳነት
@melaasmare7335
@melaasmare7335 Жыл бұрын
It's the most interesting drama I've ever seen. But the uniform of commerad Capitan began to be worn after 1977 Ethiopian calendar. In 1973 every member of derg used to wear suits.
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ራሳቸዉኮ እዉነት ናቸዉ 😂😂
@aseffaguta8444
@aseffaguta8444 Жыл бұрын
after saw la saw drama this one is the best drama
@SamuelLiben-q6y
@SamuelLiben-q6y 8 ай бұрын
I am watching this movie for the second time and I think this move is the reflection of the current situation
@simabiruk7161
@simabiruk7161 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ቀጥታ ወደ ውሳኔ !!!! ትውና አብዳለች እዚህ ቦታ😮😮😮😮
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ሶስት አድባሮች 👌❤️
@reditetigistu781
@reditetigistu781 Жыл бұрын
ጓድ ሺአለቃ ዳኛ: አስተማሪ አብዮታዊ ውሳኔ ነው!!!😂
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 Жыл бұрын
Thanks wow good tewna
@chaltuabebe4233
@chaltuabebe4233 Жыл бұрын
ታዓምር ማለት ይህንን ድራማ በETV መዝናኛ መተላለፉ ነወ::
@dr.zerubabelfantaye7207
@dr.zerubabelfantaye7207 Жыл бұрын
Maybe "ዕስካሁን ዐልገባቸው" ይሆናል።😂
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው አብዮቱን እንጂ ብልጽግናን አይተች
@biratuolika574
@biratuolika574 Жыл бұрын
Hama Tuma (Eyasu Alemayehu) ethiopian chigir wusit yeketetat andu sewu bihonim, his poetry, short stories, political satire, scripts...is so amazingly brilliant
@TopMusicEthiopia
@TopMusicEthiopia Жыл бұрын
በሳቅ ገደለሉን እኮ😂😂😂😂😂
@elijahda6424
@elijahda6424 Жыл бұрын
'Kesu befit huleshimim lik endalasgebash' hahahahaha. This is the freakiest layered funny shit I have heard in a long time.....a palpable arrogance from a cadre and a guilty verdict before even the trial started. I'm loving this.
@NekatibebTeferi-fg5nr
@NekatibebTeferi-fg5nr Жыл бұрын
ምርጥ ትወና
@abialex5321
@abialex5321 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ከደርግ ይልቅ ለብልፅግና፣ ከመንግስቱ ይልቅ ለአብይ ይቀርባል።
@danimul5709
@danimul5709 Жыл бұрын
የትወና ብቃት አቤት ጉድ ነዉ ብቻ ❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ዋውው የምርጦች ስብስብ🙏ግን ትጠፋላችሁ😊😍😍😍
@michaelteklu7907
@michaelteklu7907 Жыл бұрын
"Ante tamales atamnm"😂😂😂
@binaini2553
@binaini2553 Жыл бұрын
ሂወት ያለው ስራ
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
ግሩሜ ❤
@DileTube
@DileTube Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ድራማ።
@kignetband7428
@kignetband7428 Жыл бұрын
Betam arif sibesibe new arif derama beretu
@lometube-i2g
@lometube-i2g Жыл бұрын
እኔም ምንም አልገባኝም !!!!!😁🤣😂🤣😂🤣😂🤣
@elnene3505
@elnene3505 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ድራማው በጣም ጥሩ ነው ግን ወቅታዊ በሆነ ጎዳይ ላይ ቢሆን ኖሮ በጣም ጥሩ ይሆን ነበረ ኢቢሲም አያሳየውም ነበረ
@jagamakelo286
@jagamakelo286 Жыл бұрын
“ Hama Tuma “ one of the greatest authors of the time …
@AbduBero-i3d
@AbduBero-i3d Жыл бұрын
ጥብቦ በራሳ አፍ አውጥታ ብትናገር ከነሱውጭ እዳይተውንኝ ትልነበር
@Kaa-fs6jf
@Kaa-fs6jf 6 ай бұрын
Yen Hali sila mengist wartachut ba salam manorachu Rasu yi mengisti ye hiwa new❤❤❤ hunta ye duro mengisti bihon wed isirbet new yemiwarawrachu
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq Жыл бұрын
Wow its the best
@elsases8756
@elsases8756 Жыл бұрын
ምርጥ ስብስብ.
@hahu3881
@hahu3881 Жыл бұрын
Beautiful!
@eniyewasmare243
@eniyewasmare243 Жыл бұрын
one of the best
@Sami-Arsenal
@Sami-Arsenal 3 ай бұрын
Woww❤
@Man-y2k
@Man-y2k 8 ай бұрын
ምርጥ ናቹ !
@bemnetzegeye8904
@bemnetzegeye8904 Жыл бұрын
Thank You, what an entertainment
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ለምን ይህን ያክል ትቆዩብናላችሁ ምናለበት ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን በተረፈ ይመቻችሁ በርቱልን
@selmelf3294
@selmelf3294 Жыл бұрын
አልገባኝም ደስ ይላል
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Betizita wede kedimo Abyotawiw sirat wesedegn ❤Daniel❤👍🇨🇬
@Qagnew
@Qagnew Жыл бұрын
wow, this is the perfect irony. love it
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ስራ ነው
@obsinealemayehu611
@obsinealemayehu611 8 ай бұрын
"ጠንቋዩ በጣም አሪፍ አክተር ስለሆነ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶት ይቀረብ" Sure, let him be given another appointment
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
Well done. Now srart about BELTSEGINA haha
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Жыл бұрын
ትልቅ አቢዮታዊ መረዳት ነው በእውነት😂😂😂 የከባድሚዛን ስብስብ
@abahabteselasa
@abahabteselasa Жыл бұрын
That's perfect 😂😂😂
@Sami-Arsenal
@Sami-Arsenal 3 ай бұрын
Wow🎉❤❤❤
@NaulSmart
@NaulSmart 7 ай бұрын
Wow endezih aynet bqat yigermal . Qetay kifil please?
@EphrameElyas
@EphrameElyas Жыл бұрын
ገራሚ ነው 🎉
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 Жыл бұрын
Gobezochll❤❤
@TawaGebre-jo1mp
@TawaGebre-jo1mp Жыл бұрын
Film aymeslm jegnoch emigerm twena
@nebilzekarias3174
@nebilzekarias3174 Жыл бұрын
"Kirikirachu algebagnem gn Tifategna hono agignichewalew" temechitognal😂😂
@nathanandmycountrie
@nathanandmycountrie 3 ай бұрын
Pls we need more derma, I repeat those daily. Pls new Episode
ግራ ቀኝ - ክፍል 3
40:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 250 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 5
31:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 125 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН