የመጨረሻ ክፍል- ግራ ቀኝ ድራማ - አስገራሚዋ ተከሳሽ!

  Рет қаралды 252,350

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

የመጨረሻ ክፍል- ግራ ቀኝ ድራማ - አስገራሚዋ ተከሳሽ! #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 290
@NatnaelKassa21
@NatnaelKassa21 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ታሪክ,ተውኔት እንዲሁም ዳይሬክቲንግ አይቁም ይቀጥል የምትሉ Please 🙏🙏 like like
@tewodrostshegaye6982
@tewodrostshegaye6982 Жыл бұрын
ለሰጣችሁን ምርጥ የማይጎረብጥ ታሪክ +የትወና ብቃት +የምስል ጥራት +ሳቅ🙏🙏🙏🙏አቤ ግሩም ሚኪ ትለያላችሁ በቃ
@desalegnalemayehu6080
@desalegnalemayehu6080 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው። መፅሀፉ ቢያልቅም በተመሳሳይ ታሪክ ቀጥሉልን።
@basha-369
@basha-369 Жыл бұрын
What is the book's title
@jerryget47
@jerryget47 Жыл бұрын
​@@basha-369 ሶሻሊስቱ ጠንቋይ
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Жыл бұрын
እንዲህ ከእግዜር በታች "ለበጎች" ጠበቃ የሚገኝበት ዘመን ያምጣልን!! ለንፁሀን መቆምንና መታገልን በዚህ አዲስ አመት እግዜር ያድለን!!
@noahsemere848
@noahsemere848 Жыл бұрын
Snt dedeb sew new leka yalew
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Жыл бұрын
@@noahsemere848ደደብነት ደደብ ብሎ መሳደብ ነው አዋቂው 😆
@alemuseyum
@alemuseyum Жыл бұрын
ምርጥ ትወና ! በምንወዳቸውና በምናከብራቸው ዕንቁ አክተሮቻችን።
@NatiiBoss-hk7zd
@NatiiBoss-hk7zd Жыл бұрын
ክላሽ አያረግም
@nionshare6308
@nionshare6308 Жыл бұрын
​@@NatiiBoss-hk7zdthe Ii
@ismaileagraw5876
@ismaileagraw5876 Жыл бұрын
እረ ባካቹ ቀጣይ ክፍል ይኖረው በጣም የምንወደው ድራማ ነው
@yohanns6310
@yohanns6310 Жыл бұрын
I have seen many tv shows in my life but this one is one of the best the writing, directing and most of all the stores are really good so I say to anyone who's involved in this show thank you very much. I expect season 2 with Great expectations
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Жыл бұрын
ሱስ ሁናችሁብኝ ደግሜ ያየሁትን እያየሁ ነበር 2016 ሰላም ፍቅር የሚወርድበት የተበደሉ የሚካሱበት መልካም ነገር ሁሉ የምናይበት ያርገን😢😢😢ሰልችቶናል ከፍቶናል ደክሞናል አመናል ጦርነት በቃችሁ ይበለን😢😢😢Happy new years for Ethiopia 🇪🇹
@tewoderosadare
@tewoderosadare Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ከአይን ያውጣችሁ አቦ፣🙏👌👋 no words could explain these magnificent show!!!!🙏 @አቤ፣ሚኪ፣ግሩሜ u all are amazing!! u all done well above. thank you thank you thank you for your outstanding performance!!! Much #Respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Adeymedia0
@Adeymedia0 Жыл бұрын
የመጨረሻ ክፍል የሚለው ግልፅ አይደለም? ደራማው በጣም አዝናኝ ነው ይቋረጥና አብዮታዊ ጠላቶቻችን ጀምረው መጨረስ አቃታቸው ብለው ይሳለቁብናል። ብዙ ፀረ አብዮተኞች በጓድ ሻለቃ ችሎት ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው።
@israeldu3876
@israeldu3876 Жыл бұрын
እሁድ ዕለት ሳጣችሁ ሆድ ብሶኝ ቀኑ ደብሮኝ ቲቪ አስጠልቶኝ እሁድን እሁድ አልመስል ብሎኝ ነበር። ዛሬ እውነትም በዐል ነው❤❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት
@yosinaximportandexportplc4783
@yosinaximportandexportplc4783 Жыл бұрын
አበበ ባንድ በኩል ሜካኤል በሌላ በኩል ግሩምም ገራሚ ነው።እጅግ አዝናኝ ስራ ነው።ያብዬቱን ዘመን መንፈስ ዘና በሚያስብል አኳሀን ያየንበት ነው።ግዜ ያልፋል ሁሉም ያልፋል መጥፎም ይሁን ጥሩ ታሪክ ትዝታ ሆኖ ይቀራል።እናንተ ድንቅ ተዋንያን ነገ የምትሰሩት ደግሞ በጣም ይናፍቃል።እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
@maeregsolomonz4972
@maeregsolomonz4972 Жыл бұрын
እሁድ ስትጠፉ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር። Welcome 😊😊😊 !
@robelamare15
@robelamare15 Жыл бұрын
😢ያው አሁንም የመጨረሻው ክፍል ነው ካሁን በሃልስ የለም😢
@wrkk6525
@wrkk6525 Жыл бұрын
ለምን ይቋረጣል?
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
​@@wrkk6525😂ገመዱ ስለተበጠሰ😂😂😂😂የኔ ዥል😂
@amanafrica
@amanafrica Жыл бұрын
ይህንን የሚያክል አስተማሪ,ለዛ እና ታሪክ የያዘ በፉፁም አማርኛ ድራማ አልተመለከትኩም።🎉
@biruknegash2749
@biruknegash2749 Жыл бұрын
በታሪኬ እንደዚህ ያለ የትወና ብቃት አላየሁም ❤❤❤
@mesfinkebede2004
@mesfinkebede2004 Жыл бұрын
😂😊
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
የእናተ የትውና ብቃት ድንቅ ነው። እንደ ማንኛውም ድርሰት ተጠንቶ የሚቀርብ አይመስልም የቃላት የእንቅስቃሴችሁ ጥምረት ያላችሁን የሙያ ብቃት እጅግ በጣም ከፍ ብሎ እንዲታይ አርጎታል። በዚህ መልኩ ደምቆ መታየት መታደል ነው። ክፉ አይካችሁ ኑሩልን እናመሰግናለን።
@josi252
@josi252 Жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
@abck23
@abck23 Жыл бұрын
ምን አመጣው ይሄን 😅
@kaladmasu9396
@kaladmasu9396 Жыл бұрын
The best episode, ever ❤❤❤ A true reflection of the heinously vicious cycle of our political system !!! ነባራዊውን ሁኔታ (እያደር ቃሪያነት የተጠናወተው የፖለቲካ እሳቤያችንን) ማንፀባረቁ እጅጉን ቢያስደስትም ዘንድሮም ከአዕላፍ አመታት በኋላ እንኳን ቆሞ ቀር የሆነ ኧረ እንደውም እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ የሚንደረደር እሳቤ ፤ ዘይቤና አካሄድ ላይ መገኘታችን ግን በእውነት በእውነት በእጅጉ ያሳዝናል ፤ ልብንም ይሰብራል 😢😭😢😭😢
@yidnekachewtizazu7431
@yidnekachewtizazu7431 Жыл бұрын
በእዉነት ምርጥ የትወና ብቃት የታየበት ድራማ ነው። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን፤ ይሁን እንጂ የደርግ ዘመን ታሪክ ገና እየተፃፈ ያለ ነው፤ በጣም ባታርቁት ሌላ ባታደርጉት። ትወናዉ ምርጥ ስላቅ በተለይ ግሩሜ። አቤም ሚኪም በእውነት ምርጥ ተዋኒያን። ለቀጣይ ተዓማኒነት ላይ...
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ጋሽ አቤ ፥ ሚኪ ፥ ግሩሜ እንኳን በደህና በጤና ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ አዲሱ አመት ያንን ክፉ ዘመን እያዋዛችሁ የምታሳዩን ያደርጋችሁ ዘንድ በጤና ያቆይልን
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Жыл бұрын
ስንት የዋህ ኢትዩጵያዊያን ምንም በማያውቁት ታሪክ በተፈበረከ ትርክት በዚህ 30 አመት ውስጥ ፤ምንም ሳይናገሩ እንደ በግ ታረዱ እህህህህ!!
@prophetamanuelwarku3838
@prophetamanuelwarku3838 Жыл бұрын
Eree next
@lemihirpa5879
@lemihirpa5879 Жыл бұрын
I have been following from its starting! amazing, educated! please don't stop it!
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የታሪኩ ፍሰት:የተዋናዮቹ አስገራሚ ብቃት አስተማሪነቱ...የመቀጠል ሀላፊነት አለባችሁ❤❤❤
@kibrutamerat7113
@kibrutamerat7113 Жыл бұрын
ልጆቼ በ 2070 ዎቹ በዚኛው መንግሥት ችሎት ሲዝናኑ ታየኝ ::
@khalkhalushe
@khalkhalushe Жыл бұрын
😅😅😅
@abzdeg8923
@abzdeg8923 Жыл бұрын
😂😂😂
@esmulive22
@esmulive22 Жыл бұрын
የመጨረሻ ካላቹሁ ኢቲቪን እንደገና እንረሳዋለን እወቁ😅
@samsongirma7811
@samsongirma7811 Жыл бұрын
ዋው.ድንቅ.ነው.ፖለቲካ.ያደነቆረውን.ጭንቅላታችንን.ፈታ.አደረጋችሁልን.እናመሠግናለን.
@biniselam
@biniselam Жыл бұрын
ART. ABEBE BALCHA .... WHAT A WONDERFUL ARTIST YOU ARE ? I LOVE YOUR WORK TOO MUCH !!!!
@Bigbrotherhoods
@Bigbrotherhoods Жыл бұрын
ይገርማል ደረግ እግዚአብሔር የለም አይነት ጨዋታ ተጫውቶ ነበር፡፡አሁንም ያለው ስርአት መልኩ እንደዛ ነው
@tadeleedea5014
@tadeleedea5014 Жыл бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ አባኮት አንድ ሁለት ተገራፊ ማለቴ ክፍል ይመርቁልን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Жыл бұрын
ሁለተኛው ክፍል ግዳጅ ላይ ሳይሆን አይቀርም(ግምት ነው) ከዚ በላይ ድንቅ ትወና እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ። ሶስት ምርጦች!!!
@bisratbesir
@bisratbesir Жыл бұрын
Marvelous ! Thank you team Gira-Kegn drama.
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
አቤት የቀድሞ ወታደር ኮስታራነት በሴቷ ወታደር ፍቷን ያዬ
@henokfitsumberhan9857
@henokfitsumberhan9857 Жыл бұрын
ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና እናመሰግናለን ❤❤❤ ሠናይ በዓል!
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ሃማቱማ እያሱ አለማዬሁ ምንም ያልተነገረለት እጅግ ታላቅ ሰዉ❤የጆርጅ ኦርዌልን The Animal Farm's በሚገርም ተዉኔት አስቀምጣችሁታል። አድናቆቴን ከልቤ እገልፃለሁኝ❤
@EthiopiaUpdate
@EthiopiaUpdate Жыл бұрын
ድንቅ ድርሰት! ድንቅ ትወና! ከደርግ ቀጥሎ የመጡትን የአገዛዝ አንጓዎች የሚያሳይ አድርጋችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፋ አለኝ:: ሐማ ደግሞ ብዙ የፃፋቸው/የሚፅፋቸው መሰል ሥራዎች የሚኖሩ ይመስለኛል::
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
ወገኖች ባለፈው በሚኪ ቃለመጠይቅ ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ክፍል ነው የተዘጋጀው ብሎ ሲናገር ነበር። ቶሎ እንዲመለሱ ይቅናቸው ማለት ነው። እየደገምኩ ሳየው የማይሰለች ምርጥ ድራማ። ያው በጀርመንኛ ድገሙት ብዬ ምክር ብጤ ሰጥቻለሁ። 🙈🙈🙈🙈 አንድ ሰው እንዳይናገረኝ 😡😡 ፈጣሪያችን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🌻🌻🌻🌻🌻
@sabitzakir-ww9ic
@sabitzakir-ww9ic Жыл бұрын
What if " germanyw" madegamu le Ethiopia positive impact kaleww
@Everythin12
@Everythin12 Жыл бұрын
ድራማው ፣ ታሪኩ ፣ ዳኝው ፣ አቃቢው ሁሉም የ Ethiopia 🇪🇹 ጠቅላዩና አቡረዋቸው የሚሰሩትን ካቢኒያቸውን ይመስላሉ።
@sisco5590
@sisco5590 Жыл бұрын
ሳልኖርበት የሚናፍቀኝ ዘመን ❤
@ben39124
@ben39124 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀ/ማርያም ከ ዚምባብዌ ይህን ድራማ ሲኮመኩሙት…..😜😜
@kaprino
@kaprino 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@kaprino
@kaprino 8 ай бұрын
ይላል ብለክ ነው?
@AMER0521
@AMER0521 Жыл бұрын
ይህ ትእይንት ወይም ድራማ በሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሞ መቅረብ አለበት ባይ ነኝ በጣም ሚገርም ስራ ነው
@eyasugensa
@eyasugensa 4 ай бұрын
እያንዳንዱ ስንኝ ዉስጡ የያዘው መልክት ተአምር ነው,,, በኔ እድሜ እንዲህ አይነት የተዋጣለት ድርሰት እና ተውኔት አይቼ አላውቅም, ቢያንስ እስካሁን አልገጠመኝም
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
እሁድን ስገባ ስወጣ ነበር እንኳን ደህና መጣቺሁ❤🎉 መልካም አዲስ አመት ውዶቺ🌻🌼
@Melaku-D
@Melaku-D Жыл бұрын
ደርግ በቀልድ ሲገለፅ እንዲህ ነው። በማይረባ ምክንያት ዜጎችን ማሰር መግረፍና መግደል መለያው ነበር። ደሞ ሀገር ወዳድ ስርዓት ነበር ይባልልኛላ 🤧
@AtoMedia
@AtoMedia Жыл бұрын
ይሄንን ድራማ ማነው እንደ እኔ የሚወደው 😍
@premierhighlights1
@premierhighlights1 Жыл бұрын
the best i ever seen in ethiopian history
@bethlehemmekonnen3512
@bethlehemmekonnen3512 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ብያለው ሀገሬ ይህን ሁሉ ማሳለፏ(የዛሬውን ክፍል እንጃ እንጂ) እና እንዲ አይነት ጥበብ ሰሪዎች መኖራቸው
@merkebwamanuel9540
@merkebwamanuel9540 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትወና
@Aresama987
@Aresama987 Жыл бұрын
ድብን ትላላችሁ እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ከአፋችሁ አይጠፋም
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
እኔ ሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ አቤን ግን በኛ ዘመን ችሎታውን በማየታችን እድለኞች ነን::
@Girum_difek
@Girum_difek 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው🙏
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ድንቅ ነው ጥበብ ነብስ ዘርታ ትችላላቹሁ ሀማ ቱማ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
ለምን የመጨረሻ አላችሁት ተመልካች አላችሁ የሚውደድ ድራማ ነው ለምን አትቀጥሉም እኛ ግን ማነው የረገመን ጥሩ መዝናኛ አይገባችሁም ብሎ😢
@dagimawiephrem1668
@dagimawiephrem1668 Жыл бұрын
season 2 yinorewal
@AradaMedaOfficialyoutube
@AradaMedaOfficialyoutube Жыл бұрын
ይሄ ምዕራፍ ፩ ነው...ምዕራፍ ፪ የሚቀጥል ይመስለኛል
@bettyBre
@bettyBre Жыл бұрын
መፅሀፉ አለቀአ ምን ያርጉ አዳብት የተደረገ ስለሆነ በራሳቸው መቀጠል አይችሉም።
@AradaMedaOfficialyoutube
@AradaMedaOfficialyoutube Жыл бұрын
@@bettyBre እርሱማ አዎ ከመጻህፍ ላይ ነው የተወሰደው ልክ ነሽ
@chronixxrasta
@chronixxrasta Жыл бұрын
ይቀጥላል ሚካኤል ታምሬ ሰሞኑ ያደረገው ኢንተርቪው አለ ::
@lemihirpa5879
@lemihirpa5879 Жыл бұрын
Like pp how our people suffering under derge regime, the exact indicator of drama! long live for actors
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ድራማውን ሳይ እየሳኩ ነው በተለይ ሚኪ እንዴት አርጎ እንደተወነው በጣም ያስቀኛል ለማንኛውም ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏🤣🤣🤣
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
The best one! It also looks like the Sheep is interested with the hearing of her case too.
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Жыл бұрын
EBC ይህንን ድራማ ያገደው መስሎኝ ትላንት ስራገም ነው ያመሸውት ግን ትሞክራትና በራሠስህ ፈርደሀል
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 Жыл бұрын
ጒዋድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ! ያዝናናል ።
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 Жыл бұрын
ewnet teleyalchihu beteley m/a ararsa yimechengal
@beaklukas869
@beaklukas869 3 ай бұрын
Ejeg betam wub drama new. Tefacihubn eko
@mamok3479
@mamok3479 Жыл бұрын
አሁን በደርግ ጊዜ የተደረገ ብዙ እውነተኛ አስገራሚ ነገር የጠፋ ይመስል ።
@th-ef6me
@th-ef6me Жыл бұрын
ይመቻቹ የተዋጣለት ለየት ያለ አዝናኝ ድራማ በሚገርም ትወና እናመሰግናለን
@legeseasefa66
@legeseasefa66 8 ай бұрын
የሚደንቅ የአብዮቱ ፍሬ እና ሒደት በነዚህ ታላላቅ ተዋናያን መተግበሩ ለወደፊት ለሚመጣው ትውልድ አጭር ግን እጅግ ሰፊ ማሥታዎሻ ያሥተላልፋል።
@habtutesfaye7634
@habtutesfaye7634 Жыл бұрын
ምንአልባትም የጊዜውን/ወቅታዊውን እውነታ በውስጠ ወይራ ያሳይ ይሆንን ? አልገባኝም ?በፍጹም የዘመነ ደርግ የፍትሕ ስርዓት ይሄንን መምሰሉን ግን እጠራጠራለሁ።
@YHC123
@YHC123 Жыл бұрын
Today's episode is so hilarious 😅
@gameru.h2331
@gameru.h2331 Жыл бұрын
this series is 100 pure talent for me please work for season 2
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 Жыл бұрын
ኣወይ ትወና ኣጀብ ነው! አቦ እንዲ አይነቱን ጨማምሩልን!!!
@ካቡ
@ካቡ Жыл бұрын
የእኔ ናፍቆቶች እንኳን መጣችሁልኝ እንኳን አደረሶት ሻለቃ ዳኛ😂
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Жыл бұрын
ምንግዜም ደግሜ ባየው እንኳ የምወደው
@DileTube
@DileTube Жыл бұрын
ለምንድነው የመጨረሻ ክፍል የሚሆነው? ይሄኮ ረጅም የ17 ዓመት ታሪክ ነው እኮ።
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አለቀ ትላልቅ አርቲስቶች እንደዚህ የሞት ወቅቱን ያልጠበቀ አንድ የተሸነፈ ኢህአፓ ፅፎ የረሳውን ነገር በዚህ ወቅት ይዛችሁ መምጣታችሁ ገርሞኝ ነበረ አሁን በዚህ ጊዜ ደረግ ላይ ለማላገጥ መሞከር ምን ይሉታል ደግሞ ኢሕአፓ ነች ደረግን ሞኝ አድርጋ ለማቅረብ የምትሞክረው ማታ በየግድግዳው ስትለቀልቁ አድራችሁ እጃቸውን ሳትታጠቡ ከነቀለማችሁ የምትያዙ የገብሬ ሚስት ለመሆን ቀሚስ በስኒከር የምታደርጉ።በገዳይነት እና በጭካኔ ኢሓፓን የሚያከል ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሮ ያውቃል ።የገዛ ጓደኛቸውን ጌታቸው ማሩን ከትፋችሁ በማዳበሪያ የጣላችሁ ሰዎች በደረግ ሊቀለድ ? የሕይወት አተላውች ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
እውነት በመሬት በጊዜ ያልተሣከለት በጥበብ በብዕር የመጣየኢህአፓ ትንኩሣነው ጠመንጃውን ቀምሠውታል😢😢
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 Жыл бұрын
Really beezan zemen yeneberew yefth srat endih neber wey?yeneberachiw ngeruna.
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 Жыл бұрын
አይሽሙጥ ጉርሜ አልተቻልክም የጥበቃ ዘቡዋን ፊት በማድያት ምክንያት ጠቆር ስላለ በስመ ዋንኬ እሱም እንዳትወነጀል ያረከው ተጋድሎ እሱዋ መች ተረዳት ውለታቢስ ዛሬም ትገላምጥካለች😢😢😢😢
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Yihe ye sitcom drama letarik ykemetal,hayal hasab be-ewik artistoch yetesera bemehonu❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
መጸሀፉ ቢያልቅም በተመሳሳይ ታሪክ ይቀጥላል ብዬ አስቤ ነበር ሚኪ አስብበት እንጂ likewise ጋሽ ሀማ ቱማ ጋር ሌሎች ተመሳሳይ ድርሰቶች እንዳአለ እና እንደሚስጣቹሁ ሚኪ ተናግረህ ነበር........
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw Жыл бұрын
I am not much into our movies. This one is different though. You guys did it well! I hate to see it stopped.
@Gigi_love2377
@Gigi_love2377 Жыл бұрын
የ አቢዮቱ ወዳጆች መልካም አዲስ አመት❤
@addisashebir1579
@addisashebir1579 Жыл бұрын
እስኪ ደግሞ ከደርግ ወደ ኢህአድግ ከዛም አሁን ያለንበት ብታሳዩን ባይ ነኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
“Bale_kine” tewinet!👍❤️❤️❤️👍👍👍👍🇨🇬
@AbelAlemayehu-n6b
@AbelAlemayehu-n6b Жыл бұрын
የመጨረሻ ክፋል ስትሉ አልቆ መስሎኝ ነበር ለካ😂😂😂
@tesegaairborne9976
@tesegaairborne9976 Жыл бұрын
ይሔን ክፍል 5ጊዜ ደጋገምኩት ሁሌም ብቻየን እስቃለሁ።በተለይ ነጪ እሚለው አካባቢ
@DileTube
@DileTube Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል አይኑረውና ወየውላችሁ ውርድ ከራሳችሁ! ለጋድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ነው ምከሳችሁ።
@eskendirhailegorgis1002
@eskendirhailegorgis1002 Жыл бұрын
የአዲሱ አመት ቆንጆ ስጦታ ቆንጆ ቀን
@ቀዳማዊ-ነ9በ
@ቀዳማዊ-ነ9በ Жыл бұрын
የመጨረሻ ክፍል ....ማለት እልገባኝም።
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
No way don’t end the film I love it
@surafelyilma2130
@surafelyilma2130 Жыл бұрын
ማለቅ ይሌለበት የከዋክብት ስብስብ ገራሚዋች ተዋናይ በጣም
@FilmonWoldesilase
@FilmonWoldesilase Жыл бұрын
I love this Dram
@bisetmekonen8870
@bisetmekonen8870 Жыл бұрын
እደዛሪ ስቄ አላውቅም እባካችሁ ቀጥሉበት❤❤
@mikyaswakuma7012
@mikyaswakuma7012 Жыл бұрын
Hulachum betam betam nw metchelut
@selamtilahun1886
@selamtilahun1886 Жыл бұрын
Yhegnaw😂😂😂yemir 😅betam new miyaskew miyaznanaw ymechachu yleyal ejg betam...
@ffg1354
@ffg1354 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ለጥበበኞች😢❤
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
" ጸረ አብዮተኞችን እያጮሁ ያስመለጡት ውሾችን በሙሉ ደምስሰናል!"
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 Жыл бұрын
ወድጄው የማየው ድራማ
@besu1219
@besu1219 Жыл бұрын
ይህ ፓርት በደርግ ጊዜ ለፋሢካ የተገዛ በሬ ደንብሮ ሢሮጥ ሠው ወግቶ በፖሊሥ ተይዞ መታሠሩን አሥታወሠኝ😂😂😂😂😂 ዋንኬ ትገርማለች
@mekereselaseeshete6225
@mekereselaseeshete6225 Жыл бұрын
እንዴ እረ የበጎች ጠበቃ የሆናችሁ ይታይችኋል
@tesfayizengaw-py6kp
@tesfayizengaw-py6kp Жыл бұрын
እና እንደዚ አይነት ነገር እያለ ነው በደርግ ጊዜ ዴሞክራሲ የለም የሚሉን!!!!
@jebatube1604
@jebatube1604 Жыл бұрын
ቀጣይ የወያኔን ከዚያም ያብይን ስሩልን😂
@kalchoabye
@kalchoabye Жыл бұрын
please continue don't stop
@ebrujemal485
@ebrujemal485 Жыл бұрын
Yemecheresha kefel mendenew? Please ene 1de behiwote medesechaye enante kemetachu behuala new yemecheresha endayhon
@danyatube7892
@danyatube7892 Жыл бұрын
አለመሳቅ በፍፁም አይቻልም የምር ልዩ ናቹ
ግራ ቀኝ ድራማ የጀርባው ምስጢር እና የቀጣዩ
1:01
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 309 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"
46:16
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,6 МЛН
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 4
27:51
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 208 М.
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 242 М.
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 335 М.