ገነት ወይንስ ሲኦል | ወራሽ መሆናችንን የሚያስረግጥ ትምህርት | Hell & Heaven

  Рет қаралды 2,433

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@joeking2028
@joeking2028 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Elelelelllllllllll ❤❤❤❤❤ GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እናንተን በመንፈሱ ኃይል ያበርታችሁ ደግሞም ፀጋውን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ያብዛላችሁ ደግሞም እነሆ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን ።
@user-ds8yf5ix2y
@user-ds8yf5ix2y 2 ай бұрын
ኢየሱስ የኔ ጌታ❤
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
ጌታም አብዝቶ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር መንግሥት ከዓለም የመጀመሪያው ነው
@Ethio-film
@Ethio-film 2 ай бұрын
ወንድሜ ሜሎስ ጌታ እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን ተባረክ የጌታ ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ🙏🏾❤️
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት በኩል ወራሾች ነን
@RUHAM-no6ho
@RUHAM-no6ho 2 ай бұрын
AMEN......medane kefeture selalhone keber .......lesemu yehun🥰🥰🥰
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰውና ፍጹም አምላክ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ነገር አብዚቶ አትረፍርፎ ይባርክህ ሜላዬ ዘመነህ ይለምልም ❤❤❤❤❤
@elisakora1059
@elisakora1059 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ በርታ የእግዚአብሔር ወራሽ ነኝ።
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ
@Hiwot210
@Hiwot210 2 ай бұрын
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ሜላ።❤👏
@eleni311
@eleni311 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ሜላዬ 🙏❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@bekaluGizaw
@bekaluGizaw 2 ай бұрын
ወንድማች በጣም እንወደሀለን በርታ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 ай бұрын
በክርሰቶሰ ሆኜ የእግዚአብሔር ወራሸ ነኝ።።።።
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 ай бұрын
ሜሎሰ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
ለሁሉ እንደስራዉ ልከፍል ዋጋዬ ከእኔ ጋር ነዉ'' ብሏል ጌታ በቅዱስ ቃሉ ,ታዲያ ሰዉ በስራዉ አይጸድቅም በክርስቶስ በማመን ብቻ እድናለዉ ለሚሉት ይህ ቃል ምን ይላል
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
እኔ በኢየሱስ በኩል ወራሽ ነኝ 100%
@lifelove1621
@lifelove1621 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-ds8yf5ix2y
@user-ds8yf5ix2y 2 ай бұрын
Melos❤❤❤❤🎉🎉
@user-nw5zw2xs9t
@user-nw5zw2xs9t 22 күн бұрын
Amen geta tsgawen yabzalik melose ❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 ай бұрын
ኢየሱሰ ያድናል❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 2 ай бұрын
wenidme begeta beyesus sim tebarek ygeta tsega ybizalih🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 ай бұрын
ፈጣሪ በቸርነቱ ካልማረኝ ምንም ስራ የለኝም so የምህረት ቸር አባት , ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሀ ሞት ያብቃን። ፃድቃን በጭንቅ የድናል አጥአን ወዴት ነው ያለው የላልና። Upon his mercy።
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y 2 ай бұрын
Mela tebareek
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 2 ай бұрын
Mela Tebarek xega ybzalh❤
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
ዕለት ዕለት ልብሳቸውን በበጉ ደም የምያጥቡ ብጹዓን ናቸው
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 2 ай бұрын
Melos ❤❤❤
@user-tj6ou7ek2n
@user-tj6ou7ek2n 2 ай бұрын
እነዚህንን የጠቀስካቸው ጥቅሶ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን ላመኑና ትእዛዛቱን እና የአባቱ ህግጋት በመተግበር ፀንተው በመኖር ለሚያልፉ ክርስቲያኖች ተብለዋል እጂ ለእንዳንተ አነቱ እዉር መራሃእዉራ አደለም እያለያለው:
@hopetube5084
@hopetube5084 2 ай бұрын
Wendim melos tebark berta
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊🎉🎉
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 2 ай бұрын
ተባረክ
@user-vk2on6ze8o
@user-vk2on6ze8o 2 ай бұрын
ዘኍልቁ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@user-yk4me4cv7i
@user-yk4me4cv7i 2 ай бұрын
ተባረክ 😍👏🏼
@desta9900
@desta9900 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@EzekielMicheal-qp8eh
@EzekielMicheal-qp8eh 2 ай бұрын
ደና ትመስለኝ ነበር ለካ በመስተዋል ላይ የለህም. ........!!!
@user-lx9nr4os6x
@user-lx9nr4os6x 2 ай бұрын
በክርስቶስ ማለት በአካሉ በኩል ማለት በስጋው በኩል እንጂ እንናንተ እንደምትሉት ሁለተኛ አምላክ መጥቶ ሞተል አይደለም ዕብራውያን 10:19-20፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ ኤፌሶን 2:18፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። ኤፌሶን 3:12፤ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን። ዮሐንስ 14:6፤ ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 2 ай бұрын
ማስተካከያ ሁለት አምላክ አለ አላልንም መፅሐፍ ቅዱስም 3ት አምላክ አለ አይልም አንድ አምላክ አለ እራሱን በሶስት አካል ተገልጧል::
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 2 ай бұрын
መቼም ይሄንን ሁሉ ጥቅስ ጠቅሰህ ይሄን መቀበል አያቅትህም👇🏽 ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። … ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። “ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤” - ቲቶ 2፥13
@ZenebeHiwot
@ZenebeHiwot 2 ай бұрын
ንስሀ በፓሊስ አስይዛችሁ ማስገባት ጀመራችሁ ይሔኔ ነው ማምለጥ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@RUHAM-no6ho
@RUHAM-no6ho 2 ай бұрын
behualagneaw zemen siol kemtegeba ahun neseha gebteh getan tebek........keldu yekoyhe
@ana8712
@ana8712 2 ай бұрын
keldu yeker mote meto kemewesdu befete eyesus ne tekebelu nesha gebu. medane ahun newe. mote semeta keledo geneten mewerese yelm eyesus alawekachehum endaylachehu kelde yelm weyolachehu
@user-tj6ou7ek2n
@user-tj6ou7ek2n 2 ай бұрын
አንተ ማነህ ትምህርትህ የመናፍቅ ነው
@YonasYonas-bu9pn
@YonasYonas-bu9pn 2 ай бұрын
አንተ ለማስተማሪ የደረስክ አይመሰለኝም ይቅሪታ ደፍረት ከመሰለ 👉ቋንጆ ስለሆንክ ምዲዪ ላያ መውጣትህ ጥሩ ነው 👈
@user-qy5mw8ho3r
@user-qy5mw8ho3r 2 ай бұрын
አንተ ማ አርዮስ ወዳለበት ነው ምትሄደው።
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
አንፈራም!! የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu
32:16
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 7 М.
እውነተኛ አማኝ በድካሙ ምክንያት ይጠፋልን?
33:17
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 61 М.
1 July 2024
10:04
Aba Tewhado Haymanot(አባ ተዋህዶ ሐይማኖት)
Рет қаралды 938
ገብርኤል በኢየሱስ ተቆጣ
35:21
Melos
Рет қаралды 3,7 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН