እግዚኦ!!! ጊዜው ከፍቷል ትላንትስ ተረፍኩ

  Рет қаралды 75,474

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 942
@kesishailemelekotgirmatube7285
@kesishailemelekotgirmatube7285 4 жыл бұрын
በወንጀል አድገናል አባቶች የጠሉት - መጣና እርጉም ቀን፤ እሳት፥ ውድመት እያልን - ለካስ አጥፊዎች ነን፤ በወንጀል አድገናል - በተጣለው ዘመን፤ ሠው አጥተን ሠው ጠፍቷል - ኖረናል በመምከን። አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው ከጎንህ ነኝ!
@-haddiszema
@-haddiszema 4 жыл бұрын
ቀሲስ እውነት ነው ክብር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@kesishailemelekotgirmatube7285
@kesishailemelekotgirmatube7285 4 жыл бұрын
አይዞህ እንረዳዳለን!
@ethiophia3378
@ethiophia3378 4 жыл бұрын
በከመ ሲመቱ ለመልከ ጼዴቅ አንተ ካህኑ ለዓለም ቀሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እውነት እጅግ ደስስ ብሎናል ወንድማችን ሐዲስ አይዞኝ ነገ ይተካል አንተ በርታ እንዳልከው ልቦና ይስጣቸው እንጂ ሌላ ምን ይባላል የእውነት እኝህም ምስኪን አባት በድጋሚ ቀርበው ሊረዱ ይገባል በዚህ ጊዜ ማዘንና ማልቀስ ነበረባቸው? አይ ምን አይነት ዘመን ለይ ደረስን እግዚኦ
@haze-hs4wi
@haze-hs4wi 4 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል።
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 4 жыл бұрын
@@kesishailemelekotgirmatube7285 አዋ እንረ ዳዳለን ይሄን ነው ከ አ ባታችን የተማርነው እኔ 5500 ለ መርዳት ፍቃደኛ ነኝ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት ቀኑ ሳይሆን ሰው ከፍቷል ልቦና ይስጣቸው,,,
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
እግዝቤሔር።እኩንአዋጣኪ።ዬዋሣዳዉንሚልቦናዪሢጣዉ❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 4 жыл бұрын
በጣምያሳዝናልአውነትቀኑሳይሆንሰዎከፋቷልልቦናይስጣቸዎ
@molumolu3625
@molumolu3625 2 жыл бұрын
@@werkitazarra4338 አይፔይይይያሳዙናል
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
አይዞን ሐዲስ ፡ ዋናው ጤና ፡ጎበዝ ነህ ሰርተህ ሁሉንም ድጋሚ ታገኘዋለህ፡፡
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
ገሪዛን ቻናል በመግባት ምነዉ ቀደም ብዪ ባወቁት ሚያስብል ቻናል ነዉ እናሳድጋቸዉ
@tigstmekonn2568
@tigstmekonn2568 3 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ዋና ጤና ነው ነገ ት ተካዋለህ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ 2 жыл бұрын
እኳን እናተ ተረፋቹሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጣቸው ማስተዋሉን አድላቸው ምነው ግን ሠው ለሠው እዲህ መጨካከኑ አቤቱ አምላኬሆይ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ መገን ሀገሬ የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ ኦፍፍፍፍፍ ሀዲስዬ ወንድሜ
@AaAa-xy8ij
@AaAa-xy8ij 4 жыл бұрын
Bewnet betam yasazinali ye Ethiopia negeri egzahaber yisirachewun sitachewu abatachin ayizoti egzahaber yedotali libi yistachewu
@beltugonederi671
@beltugonederi671 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እንኳን አንተን እግዚአብሔር አተርፈህ ወንድሜ አይዞሕ ለበጎ ነው
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 4 жыл бұрын
❤""ውይ እኔን እባቴ ኡፍ ሲያሳዝኑ እንኳን እግዚአብሔር አተረፍችሁ ዋናው እናንተ ደህና መሆናችሁ ነው ❤❤❤
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እቃ ነው ይገዛል እንኳንም እሱላይ ጉዳት አላደረሱ በት እሱን ገለው ቢወስዱት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን
@ሙናወሎየዋ
@ሙናወሎየዋ 4 жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ሲያሳዝኑ😢😢 እንኳን እናንተ ደህና ሆናችሁ
@zd5125
@zd5125 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አይዞችሁ ሁሉም ነገር ለበጎነው አድስ እዳይሰማህ ወድሜ እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸው ሁሉም ለቦጎነዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማለም ምነው?? የኔ አባት እኔ ላልቅስ 😭😭😭ወንድማችን አይዞህ እንኳን አንተ ደና ሆንክ ኧር ጊዜው ሳይሆን ሰው አውሬ ሆኖል ኧር በአዛኝቷ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭አይዞህ ወንድማለም እንገዛዋለን ዋናው ጤና የኔ አባት አታልቅሱ አባቴ ትዝ አለኝ 😭😭😭ለበጎ ነው ወንድማለም የሰው ንብርት የትም አያደርስም መንገድ ላይ ያስቀራል! ጀነነቴሮን ስትከፍቱ ይፈንዳባቹህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ያቃጥላቹህ! ምክንያቱም የሰው ንብርት ነው አይጥቀማቹህ አባታችን አስለቅሳቹህ አሳቃቹህ የወሰዳቹህት እሳት ይሁንባቹህ ይሄን ስል ሀጢያት ከሆነብኝ ንስሐ እገባለሁ የእውነት እንዴት የሰው ንብርት ይወሰዳል!?
@መቅደስተ
@መቅደስተ 4 жыл бұрын
አይጥቀማቸው ያሰቡትም አይሳካላቸው አታልቅሱ አባቴ በርታልን ወድማችን ሑሉም ነግር ምክንያት ይኖረው ይሑናል
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
@@መቅደስተ እውነት ነው እህታለም ምክንያት አለሁ!
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ባክህ አምላኬ በቸርነት በጣም ነው የሚያሳዝን የኔአባት እንኳን አንተ ደናሆንህ አባቴ ወንድማችንም እራስህን ጠብቅ ቤተክርስቲያን ስራ ስለምሰራ እመብርሀን ትጠብቃችሁ በጣም ይገርማል ልብ ይሰጠን ገንዘብ ከሰው በሁአላ ነው
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 4 жыл бұрын
አባቴ ሲለቅሱ አጀቴ ተላወስ አይዞን 😭😭
@abebechtaye9871
@abebechtaye9871 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በጣም ይልቅ አስተዋይ ነህ
@mesiabate9144
@mesiabate9144 4 жыл бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስልህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ቀርቶ ሲከፍው አልችልም 😭😭😭😭😭😭
@AaAa-wd9ht
@AaAa-wd9ht 3 жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋችሁ እንኳንም እግዚአብሔር ከናተጋር ሆነ በዚሁ በቃይበል የእኔአባት የእኔ እባ ፍስስ ይበል አድስየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስክን ጠብቅ እዉነትነዉ አድስየእግዚአብሔር በወጣ ይተካ እግዚ አብሔር ያላሰብከዉን የበለጠዉን ይስጥህ አይጊዜ በጣም ያዛዝናል
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን ምን ተፈጠረ ግዜ እጅግ የከፈ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይተድግልን ይጠብቅልን እንኳን እናንቴ ተራፈችሁ እቅ ይመጣል ዋና ነገር እናንቴ መኖር አይዟችሁ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ኦ እግዚኦ ተሳሀለነ ፫ ይገርማል በስመአብ ይህን ያህል መጨካከን መዛ እርስ በራስ እንዳው ለበጎ ነው አይዞአችሁ ላልፋል
@sarayedinglmariamlije184
@sarayedinglmariamlije184 3 жыл бұрын
አይዞዎት የኔ አባት አድስዬ ጠንካራ ሰዉ ጦስህን እዞ ይጥፋ አይዛዋችሁ
@selamyemariyamleji823
@selamyemariyamleji823 4 жыл бұрын
አባቴ እኔ ላልቅስውልዎት እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዝዎት ወንድማችን አይዞህ እውነት በመከራ ያለፈ ክርስቲያን ፍሬ አለው ይሄንን ሰርተህ ትመልሰዋለህ ለነሱ ይብላኝላቸው እንጂ ደግሞ የሚያስፈልግም ከሆነ ከጎንህ ነን እኔ አባቴ ያለቀሰ ያክል ነው የተሰማኝ
@tsedkenemariam6381
@tsedkenemariam6381 4 жыл бұрын
በስመአብ የኔ አባት በጠም አሳዘኑኝ አይዞህ ወንድሜ እግዝአብሔር ይከፍለችወል
@kongoet9717
@kongoet9717 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው በጣም ያሳዘናል እውነት ምን አይነት ጌዜ ነው
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይፈርድማችዉ የሰው ሀቅ የትም አያደርስም በጣም ያስዝናል ወንድሜ አይዞህ ዋና እናተ ደና መሆናችሁ ነው😥
@kebibushkebebush6815
@kebibushkebebush6815 2 жыл бұрын
ለበጎነው አይዞህ ወዲም
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 4 жыл бұрын
😭😭😭እግዚአብሄር ጠላትህን ይያዝልህ❤️
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
😭😭
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወድም ሐዲስ ሰው አውሬ ሆኗል አተ ደግና ቅን ሰው ነህ የምታደርጋቸው መልካም ስራህን አይቶ እግዚአብሔ ይተካልሀል ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ሰው አትመን ብዙም
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
አይዞህ አድሥየ ሁሉም ለበጎ ነዉ ዋነዉ ጤና ሠርተህ ታገኘዋለህ ወድማችን ሠላምህ ይብዛልን ተክፉ ሁሉ እመብረሀን ትጠብቅህ ትጠብቀን
@messirahmania3391
@messirahmania3391 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን
@የበለጠአሠረ
@የበለጠአሠረ 3 жыл бұрын
እግዚሀቢሔር ልቦናይስጣቸው እናተም አይዟችሁ ለበጎነው የተዋህዶ ልጆይ እኮ ፈተናችነ ቡዙነው እና ገዘብ ተተኪነው ግን የምልህ ነገር ለወደፊት ጥንቃቄ እድደረግ አስተላልፍ በጣም የከፋ ግዜላይነነ ወድሙ በወድሙላይ የሚጨካከንበት ሥአት ደርሰናን እግዚሀቢሔር ዋጋቸውን ፅፎላቸዋን የሌቦችም እናተ እዳታዝኑ ዝበሉት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሄር እናንተን አተረፍችሁ ወንድማችን እግዛብሄር የቀደመ ፍቅራችንን እና መተሳሰባችንን ያምጣልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
ሰላም አዲስዬ እንኳን መድኃኔዓለም አባታችን አተረፋቸው እንኳን አንተም አልደረስክ ወንድአዲስ አይዞህ ዋናው ጤናና ሰላም ነው ላንተ እግዚአብሔር ብዙ አለው አይዞኽ
@hanahaiul9812
@hanahaiul9812 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን ያዉጣ ኧረ ሰዉ ምን ሆነ ልባቸንን ይመልሰልኝ
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
ውይ ወንድማችን እንኲን እግዚአብሔር አወጣህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዞህ ወንድማችን
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ምን ተፈጠረ በጣም ደነገጥኩኝ ሰላም ያርገው
@ትርሲትወስኔ
@ትርሲትወስኔ 4 жыл бұрын
ወይኔ ያሳዝናል ምንም አይደል አዲስዬ አይዞህ ሁሌም እኮ መልካም ሰው ፈተና አያጣውምና ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው ጤና
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ አይዞኝ ወንድሜ ግን ምን አይነት ጌዜ ላይ ነው የደርስነው ያማል ውድ ወንማችን ታተርፍበታለህ ይብላኝ ለእነሱ ገንዘም ለጌዜው ነው እና በመድኃኔለም እዳታዝን ይሁን ለበጓ ነው
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ እግዚአብሔር ያክብርህ በእዉነት ትህትናህ እንደት ደስ ይላል በሰዉ ንብረት እንደፈለጉ የሚሆኑ ለፍርድ ያቅርባቸዉ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅ ዱስ 🙏🙏🙏
@genetg733
@genetg733 3 жыл бұрын
ዋና መትረፋቹ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋቹ የኔ አባት አታልቅሱ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
ወይይ በስመአብ በስላሴ ስም አዲስዬ አይዞህ ፈተና ያለ ነው እግዚኦ ማረን ጥበቃው አንጀቴን በላው ኡፍፍፍ😭
@ganimar5853
@ganimar5853 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ እንኮን እሳቸዉንአተረፍቸው እቃ ይተካል
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 4 жыл бұрын
ጊዜው ከፍቷል አድነን ነው 😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልብወና ይስጣቸው አደስየ በጣም ይገርማል እደት ጎረቤት ሲዘረፍ ዝም ይባላል አባየ አይዞወት ሌላሰው ቢሆን ሊሳስረወት ወይም ከፈለኝ ሊለወት ይችላል እደለኛ ነወት አድስየም ለበጎ ነው ወድሜ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ን ተረፍችሁ እኔ ን አታልቅስ በእዉነት ሰው ከፍቱል
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 жыл бұрын
አድስዬ አይዞህ እሽ ይጥፍበት አንተ ደህና ሁንልን ብቻ አባታችንንም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልን ይገዛ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 жыл бұрын
ይገርማል እኛ በስው ሀገር እደፍለግን ስንኖር በገዛ ሀገራችን በነፃነት መኖር የተፍራበት ጌዜ ታድያ ምን ሀገር አለን😭😭😭😭
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 жыл бұрын
እንኳን እናንተ ተረፋቹ እቃ የምገዛ ነገር ነው አይዞን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ የጭካኔያችን ጥግ ለማውራትም ይከብዳል ምህረቱን ይላክልን
@harag6561
@harag6561 4 жыл бұрын
ወይ መድሀኒአለም አንተ ጠብቀን እንኳንም እግዚአብሔር ጠበቃችሁ በጠፋ ይተካህ ዉድ ወንድማችን
@tesfayeshiferaw7631
@tesfayeshiferaw7631 4 жыл бұрын
Ayzoh wondeme genzeb betefa temeleso yetekal
@sbelemelake3899
@sbelemelake3899 3 жыл бұрын
እመቤታችን ለኢትዮጵያ ስላም አምጨልን ስው በስውር ጨክኗል እግዞዮ ማህረነ ክርስቶስ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ወንድማችን 😭😭😭
@lassddf2180
@lassddf2180 2 жыл бұрын
እንኳን እናንተን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ወድማችን ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@ትግሰትየማርያምልጅ
@ትግሰትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ሐዲሰዬ የኔ እቁ ወድም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን አባቴ የእኔ እንባ ነ ይፍሰሰ 😭😭😭😭
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ሌብነት ዓይን በዓይን ተጀመረ ወይ ሀገሬ የኔ አባት አይዞት እንኳን እሮሶ ደህና ሆኑ ቢገድሏችሁስ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ አይዞህ አዲስ እሳቸውን አፅናናቸው
@AhAh-et1kc
@AhAh-et1kc 3 жыл бұрын
ወድሚ ሰኞ ይገባልሀል የሚልክልኝ ልጅ ካምስት ሰዉ በስተቀር ማስገባት ስለማልችል ነዉ በሳምት ብሎኝ ነዉ ሰኞ ጠዋት የወገባልሀል
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካልን የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 3 жыл бұрын
አዲስየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ተጠንቀቁ አንተም የሰራሀዉ እንዲባረክልህ በንፅህና ስራ
@mobilezone7158
@mobilezone7158 4 жыл бұрын
እንኳን ተርፍክ አድስ የኔ አባት አይዞወት ይገርማል
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ግዜ መጣብን እንኳን እናተ ተረፋችሁ አልሀምዱ ሊላህ ይዉሰዱቱ ለበጎ ነዉ።
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 4 жыл бұрын
መንፈሱን የማይቆጣጠር ሰው እንደፈረሰ ከተማ ነው። እኛም እንደዛው ነው የሆነው ። እግዚአብሔር ይታረቀን በምህረቱ
@hwfeuet3037
@hwfeuet3037 2 жыл бұрын
ፈጣሪይ ልባና ይሰጣቸው እንኳን እግዚያብሔር አተረፍችሁ
@yesumiste8795
@yesumiste8795 4 жыл бұрын
እውነት ሀገራችን በጣም የተስፋፋው ልብነት ነው ጓደኞቼ ከስደት ሄደው ብዙ ተዘርፈዋል ምን እንደሚያስነኩ አላቅም
@masmasimasarat3316
@masmasimasarat3316 3 жыл бұрын
Hayizo abate sewu be hiwoti kale mayalifi negere yelemi egizabere yiferidali😭😭😭😭
@helenhylvhelenhylv7833
@helenhylvhelenhylv7833 3 жыл бұрын
ፍጣርየሆይ ምን አይነት ግዜነዉ ያለንበት እግዚ አብሄር እኳን እናተን አተረፊቺዉ በስማም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እናንተን አተረፋችህ አባታችን አይዞት ወድማችን በርታልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ አውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@hiwot5310
@hiwot5310 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን
@asna3332
@asna3332 2 жыл бұрын
ሐዲስዬ አንተ መልካም ወንድም ቸሩ እግዚያብሔር በሁሉ ነገር ዪባርክህ እንዴት አይነት ቅንነት ነዉ ግን ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነዉ ጌታ ሆይ ድረስልን ያስፈራል
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን እንኳን እናተ ደህና ሆናችሁ በዚህ ጊዜ ከሰው በላይ ገንዘብ ሁኗል 😭 የኔ አባት እንኳን ደህና ሆንክ እንገዛዋለን 👍
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 4 жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር እንኳን አተረፍክ እንኳን በዚክ አለፍ የሰው ህይወት አላለፍ ለበጎነ አይዞክ የድግል ማርያም ልጅ ደጋፊ ይሁንክ
@abelbegena
@abelbegena 4 жыл бұрын
ወንድሜ አዲስ በጣም ያሳዝናል አብረን የገዛነው ጀነሬትር 1ወር አልሞላውም አግዝሀለሁ በምችለው ከ ወንድሞች እና እህቶች ጋር ተባብረን 5000 አምስት ሺ ብር ሰብቤያለሁ ሌሎቻንምእናግዘው እናበርታው
@-haddiszema
@-haddiszema 4 жыл бұрын
ወንድሜ አቤል በጣም አመሰግናለሁ ክብር ያድልልኝ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 4 жыл бұрын
እኔም አግዛለው ወንድም
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 4 жыл бұрын
EGZIABHER yibarkachhu yagezachhut
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ 4 жыл бұрын
አቤል ወንድማችን ተባረክ ገሪዛን ቻናል በመግባት በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ያስተምራሉ እናሳድጋቸው ተባረኩ
@yesumiste8795
@yesumiste8795 4 жыл бұрын
ተባረክ አቤል በወጣ ይተካ ሁላችንም የቻልነውን ብናግዝ ይገዛል
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
እውይ አባታችን አለን ችግር የለም እንገዛልሀለን እናዋጣለን አለን ሁሉም ለበጎ ነው ውዳችን
@sosetg1
@sosetg1 4 жыл бұрын
ካሜራ ግጠም ዉንድሜ ቢያንስ በሩን እስኪሰብሩት ተጨማሪ ሰው ይመጣል . እረባካችሁ እንተባበር .
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 4 жыл бұрын
እንኳን በህይወት አተረፎት አባቴ ድህነት ከባድ ነዉ እኝህ አባት ሽምቅቅ አሉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በከፉ ሳታይ አንተዉ አፅናናሀቸዉ ቢቻልህ ግን የጥበቃ መሳሪያ እንዲይዙ አድርጋቸዉ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጠን 😭😭😭 መተዛዘን ጠፋ ያሳዝናል
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ውድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መታደል ወድማችን
@-mahlet6883
@-mahlet6883 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን አንተ ሰላምም ሁን ጦስህን ይዘው ይድልህ ነገ ትገዛዋለህ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@maryammaryam1171
@maryammaryam1171 3 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ይፍረድ የኔ አባት እንኳንም እናተ ተረፋችሁ ገንዙብ ነገ ጠዋት ይገኛል ወይይ ግዜ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 4 жыл бұрын
ኣይዘካ እግዚአብሔር የፈረድሎም ህወት ንፅህ ህዝቢ እኮ ይጠፍእ አሎ እንኮዕ ብንብርት ኣሕለፈልካ ዘሓወይ ኣምላኽ ሰላሙ ይልኣክልና ሰብ ጨኪኑ አዩ ዘሎ😢❤️💛❤
@tsion-xc3md
@tsion-xc3md Жыл бұрын
በፈተናየሚፀና ሰዉ እርሱ የተባረከ ነዉ አዲስ ጦስክን እሽ የኔ ወንድም አይዞህ አንተ ማለት ቅን የዋህ ታዛዥ ሰዉ አክባሪ ነህ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ ምንም እንዳይሠማህ ይብላኝ ለሌባ "!
@hiwottube12
@hiwottube12 4 жыл бұрын
ንብረት ኃላፊ ጠፊ ነው እንኳን እናንተ ተረፋችሁ
@-haddiszema
@-haddiszema 4 жыл бұрын
እሺ ሂዊዬ አመሰግናለሁ
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
እኔ ላልቅስልህ የኔ አባት የድሮውን የኢትዮጵያ ሰዉ ይስጠን እግዚአብሔር ተጨካክነናል ልባችን ከድንጋ ይልቅ ጠጥሯል እኒህ አባተ ሲጮሁ ሲደበደቡ ያስችላል አበስ ገበርስ!!!! አይዞህ አዲስ መልካም ሰዉ አላማዉ የተዋህዶን ነገር የሚያጠነጥን ስለሆነ ለበጎ ነው ፈተና ነው
@yutube-gc9yb
@yutube-gc9yb 4 жыл бұрын
Iski wedimachin adisn "inerdawu intebaber metbaber yemtfelgu" ihetoche wedimoche " y orthodes a yequrx lijochi" inem merdat ifelgalew belu inerdawu !!
@እግዚያብሄርመልካምነው
@እግዚያብሄርመልካምነው 3 жыл бұрын
በእውነት ያሣዝናል በእውነት ሠው ቀን በቀን ዝርፊያ ሠውም ጨካኝ ሆንን ልብ ይሥጠን
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
አይሱዙ ይዘዉ መተዉ የዘረፉክ በደንብ አንተን የሚያቁ ናቸዉ የሚመሥለኝ አቤት የሠዉ አጨካከን
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኤግዚያብሔር አምላኬ አንካን አተረፋቹ አይዞህ ይፍርዳል ኤግዚያብሔር ለቦና ይስጣቸው አንተ መልካም ስው ነህ መልካም ኤግዚያብሔር ይስጣሃል
@hayatmuhe1505
@hayatmuhe1505 2 жыл бұрын
አብሽሩ አዲስ እንኮን አባታችንን ያተረፍቸው ገንዘብ ይተካል ኢንሻ አላህ ዋናው ትግስትነው
@kalkidan1973
@kalkidan1973 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል 😢😢😢 እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ የኔ አባት
@bellabella4618
@bellabella4618 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸዉ በሰማም ወልድ በመፈሰ ቅዱሰ መጨረሻዉ ዘመን ደርሰናል😭😭😭
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ
@ሁሉምያልፋል-ጐ3ኰ 4 жыл бұрын
ውይ ወድሜ እማምላክ ትተካልክ በእውነት ሰዎች በራሳችን እስኪደርስ ዝም ይላሉ በእውነት ነግ በኔ ነው አይዞክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ
@merongm5989
@merongm5989 2 жыл бұрын
አይዞህ እዲስዬ ፈጣሪ አምላክ ይተካልህ ወገን ግን መጨከንህን አስብበት
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረንየኔ ጌታ አሁን ማንም ተዘናግቶ የሚቀመጥበት ግዜአይፈለምእራሳችሁንጠብቁ
@የፍቅርእናት-ለ7አ
@የፍቅርእናት-ለ7አ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የእዉነት ምን አይነት ጊዜ ላይ ነዉ ያለነዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድማችን እባህ እመአምላክ ታብሰዉ
@5555-b2x
@5555-b2x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ይጠብቅልን
@nayia2047
@nayia2047 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለማንኛውም እነተ ደናሆናቹህ
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ 4 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው እናተንም እንኳን አተረፋችሁ
@rt5fghh652
@rt5fghh652 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን. አዲስየ አይ ሰዉ ሰዉመሆንኮ እየተወነዉ ብቻ ቸሩመድሃኒአለም እርሱ ይጠብቀን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አድስየ እንኳን ደና መጣህ ክፉህን አልስማ ላይ አይቸ ደነገጥኩ እመብርሃን ትጠብቅህ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 жыл бұрын
እግብሔር አምላክ ልቦናይሥጣቸው🙏 እዴት ሠው በሠውላይ ተጨካከነ🥺🥺🥺
@fikirtewoldeyes6832
@fikirtewoldeyes6832 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አባባ ያሳዝናሉ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አባዬ አይዞት
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቦና ይስጣችው እንኳን ስላም ሆናችሁ እነት
@አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
@አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከስደት ሐገር አለን ብለን ለማሰብ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው
ዜማ ተሸለመች !!! |  ክፍል ሁለት!!! | Comedian Eshetu 2022 |
27:30
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ለቃል ዳይመንድ ገዛውላት
26:02
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 212 М.
ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አዲስ መስፍን New Ethiopian Orthodox Mezmur
8:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2
Рет қаралды 1,2 МЛН
ልጃችንን ጥለን ወጣን
19:18
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 165 М.
እዮብ እና አቤልን እበት አስለቀለቅናቸው ፤ የጭቃ ሰው ሰሩ
31:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 207 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 169 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН