ጋብቻ በተጋቢዎች ንብረት ላይ ስለሚኖረው የሕግ ውጤት

  Рет қаралды 10,545

Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር

Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@sopheniaseworede2115
@sopheniaseworede2115 Жыл бұрын
ከስራ በመሰናበቴ የማገኘው የአገልግሎት ካሳ የጋራ ነብረት ወይስ የግል ???
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Жыл бұрын
Balemawek alzemzegebkum ghen aberen nuren anakem Eni weci selemnore ahun yegel neberte bey mazemezgheb ecilalhu????benatehe melselgi cenkogial
@Mነኝየድንግልማርያምልጅ
@Mነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
አሁን እኔ ሰሙን ትዳር ተብሎል ግን ገንዘብ በአንድ የለነም ይሱም የራሱ ነው እሚሰራው እኔም እንደዛው ግን አልፈታም ብሎ እንቢ ብሎል በቃ ይወስዳል ማለት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭መልሱልኝ ለፈጣሪ እሆናችኋለሁ ከመበላቴ በፊት 😭😭😭😭
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 жыл бұрын
እባክህን ከቻልክ ጥያቄን ብትመልሰልኝ
@HayathHyath
@HayathHyath 29 күн бұрын
እባክህ ወድሜ መልስልኝ በትዳር ሁኘ ስደትመጥቸ ያፈራሁትን ንብረቴን ወስዶ ፈታኝ አሁንም ስደት ነው ያለሁት አገር ስገባ በህግ መጠየቅ እችላለሁ ወይ አሁን ቤቱን ሽጦታል😢😢😢😢😢😢
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 20 күн бұрын
@@HayathHyath 0910895414 ይደውሉልኝ
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 2 жыл бұрын
በኮንዶሚኒየም ያላገባ የቤት ሻጭ ላይ በጠየኩህ ጥያቄ ላይ በቂ መረጃ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል confused ስለሆንኩ ብዬ ነው ለመወሰን ። አመሰግናለሁ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
0910895414 call me
@-tube2930
@-tube2930 9 ай бұрын
​@@chelotfreelegaladviceethio8563ሠላም
@ikramieb9401
@ikramieb9401 2 жыл бұрын
በሌሉበት መፋታት ይቻላል ማለቴ ከተለያዮ ቦታ ቢሆኑ አንድ ሰዉ ፈትቻለዉ ብሎ መፍታት ይችላል
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል። ይህንን ለማድረግ የተለየ ውክልና መስጠት እንደሚቻል አሰራሩ ይፈቅዳል ። ለበለጠ መረጃ በ 0910895414 ይደውሉልን ። ጠበቃ አሚን : በፌደራል ማናቸውም ደረጃ ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የሕግ አማካሪ
@SileshiAlamrew-su6km
@SileshiAlamrew-su6km 6 ай бұрын
ባልና ሚስት ተፋተው ንበረት በሚከፋፈሉበት ጊዜ ልጆችም አብረው ይከፋፈላሉ?እባካችሁ መልሱልኘ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 6 ай бұрын
No.
@sopheniaseworede2115
@sopheniaseworede2115 Жыл бұрын
ባልና ሚስት በፍላጎታቸው ተፋተው እንደገና ያለምንም የጋብቻ ውል አብረው ቢኖሩ የህግ ተፈፃሚነት ምን ይመስላል??
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 Жыл бұрын
ጋብቻው የጸና ይሆናል። ድጋሚ የጋብቻ ውል ማድረግ አይጠበቅባቸውም። ፨ ሰ/መ/ቁ 216512 ፨ በአንድ ወቅት በጋብቻ የኖሩና የተፋቱ ባልና ሚስት በሚታረቁበት ጊዜ ባልና ሚስት ለመባል በድጋሚ ጋብቻ ለመፈጸም አይገደዱም። ፨ የተፋቱ ባልና ሚስት ታርቀው የቀደመ ትዳራቸውን በመቀጠል እራሳቸውን እንደ ባልና ሚስት እንደሚቆጥሩና ቤተሰቦቻቸውና ኀብረተሰቡም ባልና ሚስት ናቸው በማለት ከተቀበላቸው በቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 96 መሠረት በመካከላቸው የትዳር ሁኔታ መኖሩን የሚያስገነዝብ ነው፡፡ በመካከላቸውየትዳር ሁኔታ መኖሩ በዚህ መልኩ ከተረጋገጠ ደግሞ ጋብቻ መፈጸሙ በቤተሰብ ህጉ በአንቀጽ97/1/ መሠረት ግምት መውሰድ የሚቻል ነው። t.me/LawyerAminT 👉t.me/LawyerAminT ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ #ጠበቃ_አሚን_ታደሠ 📲+251910895414 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 жыл бұрын
በእምነት የተጭበረበረን ሰነድ በምን አግባብ መከራከር እችላለው እባክህን መልሰልኝ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
0910895414
@andushimels7929
@andushimels7929 2 жыл бұрын
@@chelotfreelegaladviceethio8563 በ
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ያሳዝናል ወይኔ ለፍቼ ተወሰደ በቃ እረ እኔ እንዲህ አይነት እንዳለ አላወቅሁም አሁን ምን ላድርግ ውይ ውይ አቶ ሳሙኤል እኔ ሃረብ ሃገር ሰርቼ የገዛሁት ኮንዶምኒየም አለኝ እና የግሌ ብየ አላስመዘገብሁትም እና ይወስዳል ማለት ነው ማለት ነው በሞትኩት እረ እራሴን አጠፋለሁ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 3 жыл бұрын
0983581653 call
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ
@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ 3 жыл бұрын
እሺ እረ በጣም ጭቀት ውስጥነኝ አቶ ሳሙኤል ውይ ፈጣሪ ሆይ ምን አድርጊ ነው ግን እረ ምን ልሁን ውይ ውይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ ምመፍትሄ ስጠኝ ውይይይይ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 3 жыл бұрын
@@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ Thank you. gin ene ato Samuel aydelehum
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
@@ወለተማሪያም-ጐ8ጰ ኧረ እህቴ ተረጋጊ ራስን ማጥፏት ለማንም ኣይጠቅምም በሰማይም በምድርም ራስን ሆን ብሎ መጉዳት ነው የውድቀት ጥግ ነው 😢
@ኢትዮጲያዊ
@ኢትዮጲያዊ 2 жыл бұрын
@@chelotfreelegaladviceethio8563 እኔም ቤት ነበረኝ የግሌ ብዬ ሳላስመዘግብ ነው 6 ወር ሞልቶኛል ትዳር ከያዝኩኝ ምን ትመክረኛለክ???
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 2 жыл бұрын
ሰላም አቶ ሳሙኤል የጨርቃ ቤት ወይም ካርታ የሌለው ቤት እንዳይሸጥና እንዳይለወጥ ማድርግ ይቻላል? እንዴ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
Tebeka Amin Tadesse....0910895414
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
Awo. Document yelelew bet ayshetm.
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 3 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ጥያቄ ብዙ ጊዜ የኮንደሚኒየም ሽያጭ ላይ ገዢዎች ያላገባ ከሆነ ለመግዛት አይደፍሩም (ይፈራሉ ) ለምንድነው ? እንደ ግሌ ዶክመንቱ የተሟላ ከሆነ ምን ችግር ያመጣል ? ብታብራራልኝ ? kindly advice 🙏
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
0910895414
@samrilovelove1221
@samrilovelove1221 Жыл бұрын
በህግ ሳይጋቡ መታወቂያ ላይ የገባ ብንል መልሰን ያላገባ ወረቀት ማዉጣት እንችላለን እባካችሁ መልሱልኝ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 Жыл бұрын
Fichi kefetsemsh yalageba mawtat yichalal.
@meselealemu1349
@meselealemu1349 2 жыл бұрын
እባከወን አባቴ ከትዳሩጋር ሲኖር የሚኖርበቱን ቤት በሚስቱ ስም አማቱ አወረሰች ግን ባልና ሚስት ከስልሳ አመት በላይ ነው አብረው የኖሩ የጋራነው ወይስ
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
0910895414 call
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
Dewul yihin lemawek andand litinegregn yemigebu ena gilts mehon yalebachew netboch alu.
@solomontadesse5751
@solomontadesse5751 Жыл бұрын
የሱፍ እንደምን አለህ፣ በርታልኝ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው፣ አኔ የገጠመኝ ነገር ከመጋባታችን 8 አመት በፊት በመኖሪያ ቤት ማህበር ቦታ ወስጄ 3 ክፍል ያለው ኤልሼፕ ሰርቪስ ቤት ሰርቻለሀ፣ ከተጋባን በኋላም በቀሪ ቦታ ላይ G+1 እንስራ ብለን ኮለንና እስላብ ሰራን ፊኒሺንንግ ጣሪያ ወዘተ ይቀራሉ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግጭት ተፈጥሮ ወደፍቺ እያመራን ነው ፣ ንብረቱን እኩል ልካፈል ተብዬ ተከስሻለሁ ፣ ምን ይመስልሀል፣ ምን ትመክረኛለህ፣ አመሰግናለሁ።
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ። እኔ ግን ጠበቃ አሚን ነኝ።
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 Жыл бұрын
0910895414 ይደውሉ
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 Жыл бұрын
imo ትጠቀማላችው ላማክረህ ፈልጌ ነበረ ንብረቱ የእኔ ነው አረብ አገረ ሰረቸ ልገዛ ነበረ ና ጓደኛ አለኝ እኔ በራሴ ስም መግዛት ፈልጌ ነበረ ምን ትመክረኛለህ ??
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 Жыл бұрын
0910895414
በሕጋዊ መልኩ ቤት ከመግዛታችን በፊት ማረጋገጥ ያለብን 8 ነጥቦች
11:08
Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር
Рет қаралды 5 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች
40:54
ደረቅ_ቼክ ወይም በቂ ስንቅ የሌለው ቼክ - Cheque without cover
9:59
Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር
Рет қаралды 3 М.
ውክልና - የውክልና ሥልጣን እና ሕጋዊ አተገባበሩ-በኢትዮጵያ ሕግ
32:37
Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር
Рет қаралды 7 М.
የውርስ ችሎት ምንድን?
18:39
Fana Television
Рет қаралды 15 М.