KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በ2015 የፍቺ ቁጥር የበዛበት ምክንያት| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial
23:16
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
1:07:33
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
03:13
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
የክፉ ቃላት መዘዝ በትዳር ውስጥ| Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial
Рет қаралды 9,090
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 42
@የራያዋወጣት
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም ክፉ ቃል ላለ መናገር እሞክራለሁ ስናደድ ምንም መናገር አልፈልግም ከዛ ትንሽ ቆይቼ በደንብ አስብበት አለሁ ከዛ ንዴቴን ይጠፋል እግዚአብሔር ይመስገን
@umeman3175
Жыл бұрын
waw metadel new inem indaza neberku ahun gin lemin indehone alawukim tolo inadedalehu 😢
@aserpwpworlt3082
Жыл бұрын
ፍቅር ከበቀል ጋር አይሆንም ፍቅር ሁሉንም ያሽንፋል ንግግርን በዝግታ ሲሆን መከባበር ይኖራል 🙏😘😘😘ተባረኩ
@selamademsung5995
3 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ምላስ እሳት ነው❤
@omrmobile2678
Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ቆጆ ነው
@barkotbarni2445
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን♥ እናመሰግናለን!🙏
@samrikane6551
Жыл бұрын
ምን አለ የኔ ባል ቢሰማው አይይይ ስድብ ከልቤ የማፈቅረውን የምሳሳለትን ባሌን ከልቤ አውጥቸ እንድጠላው አድርጎኛል
@abrahamwayna6263
Жыл бұрын
ምርጦች ! ፀግሽና ቅድስቴ ስወዳችሁ በቃ ተናባችሁ ነው የምትሰሩት በመቀጠል መፅሐፍ ሲናገር ህይወትና ሞት በአንደበት እጅ ነው ያሉት ይላል እዛው ክፍል ላይ የሚጠብቁት ፍሬውን ይበላሉ ይላል ስለዚህ ስለ አንደበት የምታወሩትን ሀሳብ ወድጄዋለሁ ተባረኩ !!!
@habetamuabente2880
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ተባረክ ትክክል ነዉ የተናገርከዉ
@kalekidanwoldesenbet8199
9 ай бұрын
Thank you for what you do as always ❤❤❤❤
@የኔእናቴማሪያምናት
2 ай бұрын
የሚገርመው ያነሳችሁት አዱ ሀሳብ የኔም ታሪክ ትዝ አለኝ አድላይ መሆን አልቻልም በቃ በፍቅር ተለያየን ሰንለያይ እደ ለምን እደዝህ ሁናችሁ የምትለያዩት እያሉን ነው የተፋታሁት አሁንም ሰላምታ እንለዋወጥ አለን❤
@MdenaMohamed
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fikrteregasa488
Жыл бұрын
😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ተረክ ነው 💔💔
@asegedechalemayehu6539
Жыл бұрын
እኔ ቻይ ፣ታጋሽ፣እሱ አስቀይሞኝ እኔ ይቅርታ የምጠይቅ ነበርኩ።የሚናገረኝ ነገር ግን አጥንት የሚሰብር ነው።ከዚህ የሚከፋው አንድም ቀን ይቅርታ ጠይቆኝ አያውቅም አሁን እኔ ተሳዳቢ ሆንኩ ለሚናገረኝ ሁሉ እጥፍ እመልሳለሁ።ለራሴ ተናጋሪ መሆኔን ብጠላውም እደጎዳኝ እንዲጎዳ እናገራለሁ።
@ytg882
Жыл бұрын
،እኔኮን ተናጋሪ አደለሁም ባሌግን አስቦም ይሁን ሳያድብ የሚናገረው ንግግር. በጣም አስቀያሚ ናው. ብዙግዜ ተው አልኩት መልሶ ይሳሳታል. በመጨረሻ. ትቸው ወጣሁ ከቤቱ. ግን መልደን. ተታረቅን በጣም ሲለምነኝ ታረቅን ይቅርታ አኩት. ግሱ አሁን ደህና ነው. አይናገረኝም. ግን እኔ የበፊቱን ልረሳ አቻልኩም. በጣም ጎድተውኝ ነበርና ቃላቶቹ. አሁን አብረን ሁነን ምናምን ደስ ብሎኝ የሆነሰአት. እነዛ ድድቦቹ ትዝ ይሉኛል. ከዛ. በጣም. እጠለዋለሁ ያጠላኛል. በቃ የሆነ ሰአት ሳስታውሳቸው በጣም ድሜቴ ሁሉ ይቀያየራል. ምን ላድርግ
@አሲሁሉምለበጎነው
Жыл бұрын
አሁን ደህና ከሆነ የዱሮውን እርሺው ስትለይው ማንነትሺን አውቆ ይሆናል
@GabchaTubeOfficial
Жыл бұрын
ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
Жыл бұрын
የምር የኔ ታሪክ ነው የገለፅሽ 🥺 ኔም እዳቺነኝ ተጠልተን አሁን ግን ተስማምተን የኖርነው ግን እደቀድሞ አይደለሁም ልቤ ተሰቭሮል ግን በቃ በውስጥሽ ያለን ነገር እሽው አታስታውሽ እሱ ደግሞ በሚልሽነገር ላይ አስተውሊ ምን አልባት መናናቅ የሚሉትነገር ሊኖር ይችላልና ኔም አሁን ላይ ምንም አይመስለኝም ግን በጣም የጆሮ የሚሰቀጠጥ ነገር ነው ያለኝ የነበረ ሁሉን ማሳለፍ ና መርሳት ይልመድብሽ እህት 👏
@Uziyemariyamlej
3 ай бұрын
Enem belbe behiwete ley telk tetseno adrgobgnal yenem bal betam melasu kebad new ena ahun bekebadu tetalten lemeleyayet wesnenal betam kebad new
@mussieteweldeadal8807
Жыл бұрын
Betam lekinha ❤ Melkam kean❤
@ElfineshEtete
5 ай бұрын
ፀጊሽ.ወድሜ.እኔማ.በቃላት.የመኖር.ተሥፋዬ.ሁሉ.ሀክሥሞታል.ውይይይይይይይ.ቃላታ.😂
@resiliencetubekucha7873
Жыл бұрын
Thanks so much!
@eyasumarkoswoldesemayat4835
Жыл бұрын
Perfect.
@tigestalemu2160
Жыл бұрын
are wendemy sente wende alhe ke set yebase
@mdsaeed9222
Жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቅ አስታማር ቦሮግረም ነው አለህ ኬር ያብዘሊሂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hfygggvttr5crrfxr566
6 ай бұрын
እንደበቴን ባለመግዛቴ የምወደውን ባሌል ሰበርኩት
@LetinaAlemseged
Жыл бұрын
❤❤❤
@mazenpro1268
Жыл бұрын
በትክክል ያነሳህው በጣም አናፈር ዝምተኛ ነበርኩ ግን በቃ. የፍቅርኛዬን ፀባይ ታላበስኩኝ. ሁሌ ይሳደባል ይጨቃጨቃል እኔም እሱን ሆንኩኝ ግን እናቁም ብዬው. አሁን ውደቀድሞዬ ተመለስኩኝ.
@AsefelechNegash
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TealTt
Жыл бұрын
Enam.esdabalao.kbala.garthltonal.eso.lala.fkraya.alao.bmalahen.heg.alan
@SelamDemoz-v9j
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashZinash123
5 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@nadarkhan5369
Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ናው ወይኔ እኔ ባሌን ሰሰደብ በሰምም ሙልጭ አርጌ ናው
@alamhabash6268
Жыл бұрын
ሚ ቱ 😂😂😂
@nadarkhan5369
Жыл бұрын
@@alamhabash6268 😂😂
@ግእዝቲዮብ
Жыл бұрын
በሰላም ነዉ?
@nejatSai88
Жыл бұрын
ያቺሥ ከፋ 😂😂
@kalokalo1263
6 ай бұрын
😂
@semiralove1228
Жыл бұрын
❤😊😊
@chaltulove3548
Жыл бұрын
እኔ በተፋጥሮዬ ሥድብ አልወድም ልናገር እችለላሁ እንጂ
@etaferahugetahun3080
Жыл бұрын
Wey yebata gud ❤
23:16
በ2015 የፍቺ ቁጥር የበዛበት ምክንያት| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 4 М.
1:07:33
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 162 М.
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 19 МЛН
03:13
UFC 310: Шавкат Рахмонов - Слова после боя
UFC Eurasia
Рет қаралды 841 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
51:44
ትዳርና ጭቅጭቅ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 11 М.
26:44
የይቅርታ ዋጋ በትዳር ውስጥ!: Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
17:46
እግዚአብሔርን ተስፋ ስታደርጉ ይህንን እወቁ kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 2,7 М.
28:06
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 27 М.
21:07
የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳር ላይ!!|Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
20:12
ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
25:43
Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን
GWARO TUBE
Рет қаралды 43 М.
19:06
የትዳር አጋርን ገመና መጠበቅ |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 4,5 М.
28:16
ትዳርን በፀሎት|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 53 М.
13:09
ከትዳር በፊት መደረግ የሌለበት 5 ነገሮች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 3,9 М.
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН