አነጋጋሪው አጭሩ ኢትዮጵያዊ የልጅ አባት ሆነ. የ5 ልጆች አባት መሆን እፈልጋለው

  Рет қаралды 59,814

Zena Jokers

Zena Jokers

5 ай бұрын

አነጋጋሪው አጭሩ ኢትዮጵያዊ የልጅ አባት ሆነ. የ5 ልጆች አባት መሆን እፈልጋለው

Пікірлер: 149
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁ❤❤❤ፈጣሪ ይመሰገን እውነተኛ ፍቅር ቀናተ አየሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ናት አስተሳሰቧ ብቻ በቂ ነው ።እንዳንቺ አይነቱን ሴት ያብዛልን❤❤❤🎉
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Betam 😢❤️❤️❤️
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
ከሰው ሰው ለሚመርጡ ሴቶች ትምህት ናችሁ የምር ታምራላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን 🙏🌻 🙏🌻❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፡ ትዳራችሁን ፡ ይባርክ 🙏🏼ልጃችሁንም ያሳድግላቹ🙏🏼❤️ደሞጎበዝ የተማረ👍🏼👌🏼👏🏼❤️
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉❤
@asiamoh
@asiamoh 4 ай бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እሷ በጣም ጎበዝናት እራሴን እድታዘብ አርጋኝ አለች
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 5 ай бұрын
Www baga waqaayoo itti isiin gahee❤❤ Waqaayo gooftaa galaanni isaaf yaa baayaatu 🤲🤲
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 5 ай бұрын
የምር ዜናጆኮሮችን በጣም ከልብ ከልብ ማመስገን አለብን
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 5 ай бұрын
❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቹ ታምርላቹ ምስቱ ስታምር።
@Bekabo14
@Bekabo14 5 ай бұрын
❤❤❤ ጀግና አባ ዋቆ ጌታ አሁንም ይጨምርልህ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራ እፁብዲቅ ማለትነዉ በአምሳሉ ፈጥሮናልና ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳዲግላችሁ❤❤❤
@Dior768
@Dior768 5 ай бұрын
Zena Jocker thank you❤
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
ልክነወ ሰዉን ሰዉየማረገዉ ተግባሩ ፍቅሩነወ ደሞ በጣም አደነኩህ ከስራ ስወጣ ወደልጀ ወደቤቴ ስትል ጎበዝ ❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 5 ай бұрын
እንኳን ወልዶ ለመሰም አበቀቹ አልሃምዱሊላህ ዳስ ስሉ
@user-de2gn9nv7n
@user-de2gn9nv7n 5 ай бұрын
😮ወይ አማረኞ እንደነገሩ 😊 እግዚአብሔር ያሳድግላቺሁ ትዳራቺሁ ይባረክ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 4 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል ፍቅራችሁ በተለይ ወንድ ለሚመርጡ ሤቶች ቢገባቸዉ ነግረሻቸዎል ቆንጂዬ ሸበላዎ የፍቅር ሤት የተመኘዉን 5 ልጅ አምላክ ይሥጣችሁ
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 5 ай бұрын
ጎበዝ ትዳራችሁን ፡ ይባርክ ልጃችሁንም ያሳድግላቹ በጣም። ደስይላል።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
የተወለደውንም ባርኮ ያሳድግላችሁ❤ እናንተንም አይለያችሁ ❤ እንኳን ደስ አላችሁ !
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
Allah ይጨምርልህ በርታ ካሰብከው አላማ ወደፊት በል በርታ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Waqayyoo isiniif haa guddisu 🙏🙏❤️❤️❤️
@amenabdi4730
@amenabdi4730 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 5 ай бұрын
ሁሉም የአላህ ተፈጥሮ ነው ሱብሀን አላህ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 5 ай бұрын
ሁሉም የአላህ ተፈጥሮ መሆኑን እየዋቅን ግን እንደዚህች ልጅ የምናደርግ አይማስለኝም በተለይ እኔ አላህ የስተከክለኝ እንጂ በጠም አቃቂረም ነኝ ፈርጠጥ የለ የበር ማዝጊየ የሚማስል ከልሆና አይወጥልኝም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 5 ай бұрын
@@user-eh6cc6vj1j ወላ ልክ እንደኔ ክክክክክ ታዳ ቁሜ ቀረሁጂ ምን አገኘሁ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 5 ай бұрын
@@kamiletube3956 ከሙዬ አብሽሪ በዱዓ እንበረተ የምንማኛውን አይናት ወንደ ወንድ ሷሊህ በል ለለገቡ በሙሉ አላህ ይወፍቀን እኛንም ምርጥ ሚስት እናት የድርገን
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 5 ай бұрын
እንኳን ደሥ አለህ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ደስ ይላል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@jeimlanessru4902
@jeimlanessru4902 5 ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ❤❤❤❤❤
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 5 ай бұрын
አር ይመስገን አንዃን ደስ አላቹ።
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
የሴትበላይነሽ ሁሉም የአላህፍጡርነው እረጂምእድሜናጤና አላህይስጣችሁ
@tenagng8956
@tenagng8956 5 ай бұрын
ጀስ በሉናል ፈጣሪ ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤
@saravera4082
@saravera4082 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤታችው አውንም በፍቅር ይሙላ🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያላችው
@weldezemariam506
@weldezemariam506 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ከክፉ ጠብቆ ያኑራችሁ፡፡
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🎉❤🎉❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 5 ай бұрын
❤ፈጣሪ ይመስገን ትዳራችሁ ይጣፍጥ❤
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 5 ай бұрын
Enkan des Alechiw ❤❤❤fetari yasadgalachiw
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 4 ай бұрын
ኡፍ ሰው ሑሉ ደስ የበለው❤❤❤❤
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 5 ай бұрын
ትክክል ነህ ዋናው ፍቅር ነው ጌታን ወደ ምድር ያመጣው ፍቅር ነው
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 5 ай бұрын
በጣም። ደስይላል። ♥♥♥♥♥♥💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 5 ай бұрын
ዋው ምርጦች ልጃችሁ እድግ ይበልላሁ ልጅቷ ሁለመናዋ ውብ ነው ከለሯ ማሻ አላህ ቆጆ ነሽ ልጁም አባትዮውም ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ፍቅር ታለ ሁሉም አለ
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Say ALHAMDULILAHI ❤❤❤❤
@aishagerbo6309
@aishagerbo6309 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Too so much Love you guys
@gebremedhinkahisay5710
@gebremedhinkahisay5710 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ አርአያ የሚሆኑ የሚገርም ስብእና ያላቸዉ ባለትዳሮች.. መሸለም አለባቸዉ፡፡ እግዚአብሔር ፍጻምያችሁን ያሳምረዉ፡፡
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ❤❤❤
@hasnaMahmud-ud1gc
@hasnaMahmud-ud1gc 4 ай бұрын
ዋዋዋዋዌበጣም፣ደስ፣ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል : እንኳን ደስ ኣላቹ ::
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 5 ай бұрын
Wwe thank you for Gad❤❤
@wendemerawi2980
@wendemerawi2980 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 5 ай бұрын
ለኛትምህረትነው አብሶለኔ ማሻአላህ
@user-kf5ed3nj9d
@user-kf5ed3nj9d 4 ай бұрын
የኒ እህት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያኑራችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 ай бұрын
ዜና ጆከር በጠሚ እናመስግናሌ እከን ደሰለቹ እደግበለው ለቁናገር የብቀለቹ❤
@oromokoo-bk1zn
@oromokoo-bk1zn 5 ай бұрын
Very happy to and your family ❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
Mashalla Mubruk ❤❤🎉🎉
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 5 ай бұрын
እኳን ደስአላችሁ አልሀምዱሊላ
@user-uq8fl7xz5d
@user-uq8fl7xz5d 5 ай бұрын
Waawaaa nusu fikir👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@Tamiratanase
@Tamiratanase Ай бұрын
Wow Desi Selu❤❤❤❤❤
@user-fj2dq1ut5n
@user-fj2dq1ut5n 3 ай бұрын
መሻአላህ❤
@Ester-no9yx
@Ester-no9yx 5 ай бұрын
Wow 🎉❤❤
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Muca muca jetta sila jarittin hin artte bar ❤❤❤❤😂😂😂 Mucaan isi bodacious dhufee bar Abba waqoo Mal tatan ❤❤❤❤
@tizitameserettafese
@tizitameserettafese 5 ай бұрын
ilalchii kee na agaibsise
@Dior768
@Dior768 5 ай бұрын
❤❤❤ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 5 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ❤🎉
@classicphone5908
@classicphone5908 5 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💐💐
@hassanadam3007
@hassanadam3007 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤masha Allah
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 5 ай бұрын
በጣም እውነተኛ ፍቅር እንዳላችሁ ነው ምያሳየው ተባረኩልኝ ግን ከምትዘፍኑ ዘምሩ ተባረኩልኝ ሚስቱ ስታምር❤❤❤❤❤❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 5 ай бұрын
እኮን ደስ አለህ
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 ай бұрын
መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-fk7qi4vr3i
@user-fk7qi4vr3i 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ያሳድግላቹሁ ልጅ ማለት ባይን እሸት ማየት ማለት ነው👍
@ghenetyemane6254
@ghenetyemane6254 4 ай бұрын
Edmena tena ystachu tdarachu ybarkachu des tlalChu gobuzu
@girmadesta9546
@girmadesta9546 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 5 ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 5 ай бұрын
ማሻአላህአላህያሣድግላችሁ አምሮብሻለዉፍርነዉያልሽዉማሻአላህ
@Yosebeny
@Yosebeny 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsterLov-kk3hm
@AsterLov-kk3hm 5 ай бұрын
እስይይይይይይይ እንኳን ደስ አለቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-nd1et6oi8v
@user-nd1et6oi8v 5 ай бұрын
Bagaa nagaadhaan dhuftaa sanyii boranaaa❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AishaAisha-ry6rx
@AishaAisha-ry6rx 5 ай бұрын
Mashallh ❤❤❤❤
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 5 ай бұрын
መሻአለህፈቅረቹአለህይጨሚርለቹ
@user-lw6wl8rq7v
@user-lw6wl8rq7v 5 ай бұрын
ሥታም ርደግሞ❤❤❤
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሕ ቡራቆ ጀግናነሕ ፍቅርነው ለሠው ሀብት
@Madinanazif
@Madinanazif 5 ай бұрын
Maashaallah ❤❤
@alemdesta454
@alemdesta454 5 ай бұрын
tamsgen Amlke📚💙
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ስው በስውነቱ ክቡር ነው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 4 ай бұрын
የቦረና ኦሮሞ ድሮም ፍቅር ናችሁ ።ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 5 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 5 ай бұрын
በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤
@emannabil9076
@emannabil9076 5 ай бұрын
Mashalla
@deresehaile5453
@deresehaile5453 5 ай бұрын
I love you guys 😊😘
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Gubba maal tate ja'exa sila lovely 😍 boy
@HgFdd-tp5hr
@HgFdd-tp5hr 5 ай бұрын
Enquan dass yalh abu wako fetare lijachun yasadegelchu
@user-gq1ps1hj6h
@user-gq1ps1hj6h 5 ай бұрын
Dasyilalbaxam❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 5 ай бұрын
Wwwwww 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 5 ай бұрын
Waaqayyo gooftaan maccaa bultoo keessan haa eebbisu eebbifama! Mucaan keessan eebbifame isanif haa guddatu!
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Massarat-tolose
@Massarat-tolose 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 4 ай бұрын
E ndezih yale sew ymiyagaebu yigegni yihon?????
@burtukanendris1430
@burtukanendris1430 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@haileselassiesubba6651
@haileselassiesubba6651 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 181 МЛН
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
24:36
Zena Jokers
Рет қаралды 64 М.
የሄቨን እናት በTiktok Live ድምፅ አሰማች
8:41
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 10 М.
Let's do it! 🎂
0:41
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Тренировки в KFC😂😂😂🥊
0:11
Суета
Рет қаралды 3,4 МЛН
Smart Sigma Kid #sigma #memes #funny
0:35
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
I can’t believe she did that😰🫣#shorts #funny#comedy
0:13
Uma NOOB
Рет қаралды 3,1 МЛН