በሃይማኖት ስም ቤታቸውን የሰጡት እናት አዲስ መረጃ አለኝ ብለው ‘ጠርተውናል’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 133,438

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 787
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 10 ай бұрын
ለህግ አካላቶች ለዳኛ ለጠበቃ ለአቃቢ ህግ ለፖሊ ለማማ ጎረቤቶች ዘመድ አዝማድ ሁሉ እግዚአብሔር በቤታችው በደስታ ይግባ የባለሙያን አይምሮ የተጠቀመ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን
@gigigebra869
@gigigebra869 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንየእውነት አምላክ ፍርድአለው በምንም ፈጣሪ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አሁንም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድእልልልል እልልልል ክበር ክበር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
እዮሀ ሚዲያን እናመስግናለን የኚህ እናት እምባ መታበሱ ደስ ይላል በሀይማኖት ስም የሚደረጉ ማጭበርበሮች በዝቷልና ስው መንቃት አለበት እግዚአብሔር ይመስገን
@demekechgonfa
@demekechgonfa 10 ай бұрын
Personally i know this lady thanks God they got there house please in the name of religion those evil are trying to take our property this is good lessons for all of as thank god 🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
ለአለምሰገድ ለህግ ባለሙያዎች ፓሊስ ጣቢያ ለተከበረው ፍርድ ቤት ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ለጎረቤቶቻቸው ምስጋና ይህንን ላስፈፀመ ታላቁ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mare7241
@mare7241 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂 ❤❤❤🎉🎉🎉
@enenegn5719
@enenegn5719 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ እየበሰለች ነዉ ያገባኛል ብሎ ነገሮችን መፍትሄ እንዲያገኝ የሚተጉላት ህዝብ እየበዛ ነዉ። መሰልጠን ፣ማደግ ማለት እንዲ ነዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 10 ай бұрын
እናንተ ህግ አስፈፃሚዎች ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርላችሁ ቅን ፈራጁ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ለየካ ወረዳም ይጋባ ልትመሰገኑ ይገባል የማዘር ትልቅ ትምህርት ነው መፅሃፍ ቅዱስ ይዛችሁ የምታጭበረብሩ ወዮላችሁ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው እሺ ማነሽ ቤዛ ስምሽን ወይም ተግባርሽን ቀይሪ እሺ ዘርሽ እንዲባረክ ይቅርታ ጠይቂ ፈጣሪንም ማዘርንም አለቀ ምህረት አድርጎልሽ ፈውስሽ ይፍጠን ወደሽ አይደለም እግዚአብሔር ከታሰርሽበት ይፍታሽ ፀልይ ንስሃ ግቢ ይቅር ይበልሽ
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 10 ай бұрын
በጣም ያሳዘኑኝ እናት ነበሩ አልሀምዱ ሊላህ ደስ አለኝ የምር እባካችሁ ሰውን ማስደሰት ባንችል ለመከፍቱ መንስኤ አንሁን አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 10 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት በፊት አንጀቴን በልተዉኝ ነበረ እንኳን ደስ ያሎት ❤
@Nairobika
@Nairobika 10 ай бұрын
የጋዜጣኛው እናት ተባረኪ❤
@habibasaid9142
@habibasaid9142 10 ай бұрын
ወላሂ የደስታ ብዛት አለቀስኩ በጣም ደስ አለኝ አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 10 ай бұрын
አወ ወላህ እንባ በጣም ከባድ ነው
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 ай бұрын
እውነት ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
Tekekele
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
“ እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችኹ የምትወዱትን ኹሉ ፡ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፯ ቁ. ፲፪)። 👉🏾📖🤔
@kamiletube3956
@kamiletube3956 10 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ አስተዋይ ጋዜጠኛ ልፍትክ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደስ አለክ አልሀምዱሊላህ
@saramarkon5451
@saramarkon5451 10 ай бұрын
በቀደመው ኢንተርቪው ጉስቁል ብለው ነበር ዛሬ ፊታቸው እራሱ ተስፋ ይታይበታል እንኳን ደስ አሎት የዘላለም አምላክ በቤትዎ ደስታ ይሙላ
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
በሐይማኖት ሽፋን ማጭበርበር ይቁም የማትሉ እስኪ ሊያቹ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 10 ай бұрын
Ymetlu ways?
@mercybayissa
@mercybayissa 9 ай бұрын
የምትሉ??? 👍
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 10 ай бұрын
ጎረቤት ማለት እዲ ነው ።ደስ ትላላችሁ ጌታ ይባረክ ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ከኖርዌ መጣታ በሃይማኖተኛ ነን ባይ ፌክ ሰዎች የማትፈልገው ትዳር ውስጥ የገባችው እህታችንን ኢንተርቪ ሰምቶ እንደኔ ሰውን የፈራ አለ ?በተለይ አብዛኛው ወንዶችን?😢የፈጠረን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይሁነን እንጂ እኔ ጎበዝ ነኝ አልታለልም ማለት ሁሉ የማይቻልበት ወቅት ነውኮ ዘላለም በምድር ላይኖር ለምን ኢሄ ሁሉ እራስ ወዳድ መሆን ለገዘንብ ተብሎ?
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 10 ай бұрын
በጣምጂ የሹምየ ያሰፈራል ወላሂ ማንን እንመን😢😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
እኔ የሷን ከሰማሁ በኋላ የመጨረሻ ተስፋ ቆርጫለሁ ኢትዮጵያ መግባት ሁሉ ፈራሁ😢😢😢
@amenamohammed115
@amenamohammed115 10 ай бұрын
እኔም አልታለልም እል ነበር አብሮኝ ባደገ አውቀዋለው በምለው ሰው ደም ተፍቼ መዳም ቤት የለፋሁበትን ሲበላኝ ለካ ሰው የለም ብያለው እና ለራስ መኖርና እራስ ወዳድ መሆን ግድ ሆኗል
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ መንግስት የለም ። እናት አለሜ ሁሉ ሌባ ሆኖል
@aynababahuesan
@aynababahuesan 10 ай бұрын
btam yesfral
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
እናታችን እንኳን ደሣሎት🙏ሀቆት ስለተመለሠ በጣም ደስ ብሎኛል!
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 10 ай бұрын
ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰው አጥር አጥሮ ጎረቤት በማይገናኝበት ዘመን እናንተን የመሰለ ጎረቤት ማየት እንዴት ያስደስታል ልጆቻችሁ ይባረኩ የ አካባቢ መሃበር መኖሩ እንዴት ያስደስታል እማማም እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት አለምዬም ተባረክ ክፉዎች አይኑሩ አይባሉም ክፉ ከ ሌለ እግዚአብሔር እንዳለ አይታወቅም በ ሃይማኖት ካባ ተሸብባቹሁ የምታጭበረብሩ እግዚአብሔር ይገስፃቹሁ
@bellatesema9808
@bellatesema9808 10 ай бұрын
አለም ሰገድ የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ ልፋትህ ፎሬ አፍርቶል አይተሀል ፈጣሪ ጨምሮ ሮ ሮሮሮ ይባርክህ
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 10 ай бұрын
መጀመርያ አለምሠገድ እመቤቴ ከነልጃ ከመላው ቤተሠብህ ጋር ትጠብቅህ የደሃ እንባን እንባ አባሽነህ እማማም እንኳን ቤታቸው ተመለሠላቸው እግዛብሔር ይመስገን አለምዬ ያንተ ውጤት ነው ጉልበትህ ይባረክ ጥሩ ጎረቤቶች ናቸው
@Meremkemale
@Meremkemale 10 ай бұрын
አለም ሰገድ ኑርልን እኔ ምንም የምለው ነገር የለም በጣም አዝኜ ገበር እማ እንካን እንባውት ታበሰሎት ጎረቤቶችም ክበሩልኝ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 ай бұрын
በዋነኛነት እማማ ከዛ አለም ሰገድ ልፋትህን ስለቆጠረልህ እንኳን ደስ አላችሁ ጥሩ ጎረቤቶች ኢትዮጵያን ያየሁባችሁ ተባረኩልኝ
@addisw1713
@addisw1713 10 ай бұрын
እስይ ልልልል እንኳን ፈጣሪ እረዳዎት እኔ በጣም አንጀቴ በልተውኝ ነበረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን እሷም ፈጣሪ የእጇ ይስጣት አለምዬ ❤❤❤
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 10 ай бұрын
❤በእውነት የሚደነቁና ጀግና ጎረቤቶች ናቸው እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ አለምዬ አንተም ዘመንክ ይለምልም
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ምሰግን ሰለማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም አለም ሰገደሰ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ጌታ ይባረኪ ።
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 10 ай бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት!!!!❤😍😘
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 ай бұрын
ትክክል እውነት ያሸንፍል በሀይማኖት ተሸሸገው የሰው ቤት ለመውርሰ ሰዉ አብዳል ወገኖቼ ተጠንቀቁ አብሶ ለሀይማኖት ተቃማት እንዳታከራዬ እናቴ እንካን ደሰ አሎት ይቺ ሌባ እንካን አጋለጣት አለም ሰገድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ ❤❤❤
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 10 ай бұрын
እልልልል...........ባደባባይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።አለምሰገድ እና አንተን ተከትለው ይህን ጉዳይ ጉዳያችን ነው እውነትን ይዘው ያገባናል ብለው በህግ ፊት ሞግተው የናቴን ንብረት ላስመለሱ ሁሉ ከሰማይ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ይሔ በዋጋ የሚተመን አይደለም ልላው የኢትዮጵያውያን ዳኞች ጠበቃዎች በፍርድ ውሳኔ ላይ በስራ የምትንቀሳቀሱ ሁሉ በቅንነት በእውነት ግራና ቀኙን በማየት ማስረጃ እንኳን ባይኖር እንደዚ ያለውን እናቶቻችንን በማታለል የሚንቀሳቀሱትን ሌቦችና አታላዮችን ፣በሰው ንብረት ተደላድለው ለመኖር የሚያስቡትን የማያዳግም ፍርድ በመስጠት ኢትዮጵያን ከአባቶቻችን እርግማን ነፃ አውጡአት ተባረኩ ደስ ይላል።
@mihret3341
@mihret3341 10 ай бұрын
ውይ የደስታ 😭😭😭የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እንዴት ሆኑ ብዬ ብዙ ጊዜ እያሰብኳቸው ነበር ክብር ለፈጣሪ😍🙏አለም ሰገድዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 10 ай бұрын
እውነት እኝህን አዛውንት በለፉበት ንብረት ገብተሽ እንዲህ ያሰቃየሻቸው ሴት ዕድሜሽ ይጠር ድፍት ያድርግሽ እማማ እንኳን ደስ አሎት 😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
ከመከራና ከችግር በሃላ ደስታ አለ እናታችን እንካን ደስ አለዎት ❤❤❤
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 10 ай бұрын
ዛሬ ሰው ምንም በደል በወንድሙ ላይ ሲፈጸም አይቶ እንዳላየ በምያልፍበት ጊዜ እንዲህ ለሀቅ የሚቆሙ ጎረቤቶችን ማየት ያስደንቃል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነበር ያሳዘኑኝ የመጨረሻው ያማረ ይሁን አለምየ እመብረሃን ታክብርህ
@martabekeleMARTA
@martabekeleMARTA 10 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ነውር ነው ብዙ ጥሩ ነገር አለህ በተለይ አይዞሽ ስታል ድምፅህ ሃይል አለው ያፅናናል ተባረክ
@hanna.dani302
@hanna.dani302 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ጥሩ ጎረቤት እንደዚ ይደሰታል
@genetmengistu2317
@genetmengistu2317 10 ай бұрын
ሁልጊዜ አስባቸው ነበር ፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት
@እንግልቶበዛ
@እንግልቶበዛ 10 ай бұрын
አላህምዱሊላህ እማማ ሲስቁ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ይህን ቀን ስናፍቅ ነበር
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 10 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ታሪክ ነበር። እንኳን ደስ አለዎት!
@Martaethio363
@Martaethio363 10 ай бұрын
እሰይ ተመስገን በጣም ልቤን የሰበሩት እናት ናቸዉ ዐለምሰገድ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋና ይገባካል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የመበለቶችና የደሀ አደጎች ዳኛ ነዉ ስሙ ይክበር
@shitayesherfo
@shitayesherfo 10 ай бұрын
በእውነት አሌክስ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ዘመንሕ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@senaitabdisa3879
@senaitabdisa3879 10 ай бұрын
እዮሀ ሚድያዎች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!!!የሰዉን እምባ እንዳበሳችሁ!!! እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለሰራችሁት ውለታ!!!
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ላደረገ እንኳን እንባዎት ታበሰ እናታችን
@bethdejene4362
@bethdejene4362 10 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እውነት እውነት ናት አትደበቅም❤
@mesafint44
@mesafint44 10 ай бұрын
እማዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት በንፅህና ለተገፉት ሴት እውነተኛ ፍርድን ለፈረዱ ዳኞች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ቤታችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እልልልልልሎእስይእግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ እንኳን ደስአለሽ።።ሀቅሽ መለሰለሽ❤❤❤🎉🎉 የሰው ሀቅ የምትበሉት እግዚአብሔር ዝም አይለምገ አለምሰገድ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ😢😢❤
@Itif649
@Itif649 10 ай бұрын
የጎረቤቶቿ ሰዎች እጅግ ልትመሠገኑ ይገባችዋል
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 6 ай бұрын
አለምየ አተ ከእግዚአብሔር የተላክ ነህ የሠውን እባ እድታብስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 10 ай бұрын
በእውነት እገብግቢ ይህን መልስ መልስህል እልምስገድ ዝብንህን ይባርክው እናታችን እንኳን ድስ እሎት እውነት ክእርሱ ጋር ስልሁን እግዚእብሄር ያተመስገን ይሁን❤❤❤❤❤
@HemenNatan
@HemenNatan 10 ай бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 10 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚያብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እማማዬ አብሬዎት አልቅሼ ነበር❤❤❤
@berukjohny2507
@berukjohny2507 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይሔ ነው የኜ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ሰምህ ይባረክ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አሎት እናቴ ቀሪ ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርኮት
@Saada-r5l
@Saada-r5l 10 ай бұрын
በጣም ደስስስ ይላል እማማ እንኳን ደስ አልዎት ጋዜጠኛ አለም ሰገድ አላህ ይጠብቅክ እረጂም ጤና ይስጥህ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 ай бұрын
አሜን
@love62076
@love62076 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን: እግዚአብሔር የባረካቸው ጎረቤቶች ጋር መጎራበት ምንኛ መታደል ነው: የድሮዋን ኢትዮጵያ በናንተ አይተናል ቤተክርስቲያን ብቻ ሳትሆን ማህበረሰቡም እንዲህ አይነት ማህበር በየአካባቢው ማዋቀር ከናንተ ልምድ መውሰድ ይጠቅማል: አንድነት ሀይል ነው : ተባረኩ ሁላችሁም የጎረቤታችሁን ጥቃት እንደራሳችሁ አይታችሁ ተጎድታችዋል: ስለ እውነት ፍርድ እግዚአብሔር ይመስገን: እማማ በመጨረሻው የመከሩት ምክር በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እግዚአብሔር እንኩዋን ነፃ አወጣዎት ተመስገን መልካም ዜና መስማት መጀመራችን🙏
@fere-o1d
@fere-o1d 10 ай бұрын
በጣም ሚገርም ተአምር ነው በገዛ ቤታቸው እንኳ ፍትህ አገኙ እናቴ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 10 ай бұрын
ማረያምን ሁሌ ነበረ የማሰባቸው በጣም ያሳዝኑኝ ነበረ እንኳን ደሰ አሉውት የኔናተ አምሮባችሁል ደሞ ❤️❤ ተመሠገን እውነተ ሁሌም ታሸንፍለቸ ተመሠገን ለድግል ማረያም ልጅ
@peacelove5040
@peacelove5040 10 ай бұрын
ስለማይነገገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምህረቱ አያልቅምና እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት የረዳቹሃቸው ሁሉ ተባረኩ አለምዬ አንተም ለምልምልን
@uaeuae2428
@uaeuae2428 10 ай бұрын
አምየ አተ መልካም ሰዉ በፈጣሪ እርዳታ በናተ በመልካም ሰወች ነዉ የኒህን ምስኪን እናት እባ አብሳችሗልና ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ🙏🙏🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለፈጣሪአችን ይሁን እንኳን ደስ አልዎት የዋህዋ ወይዘሮ ዘምባዌ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@HargeWondmu
@HargeWondmu 9 ай бұрын
አለምሰገድ እንዴት መልካምሰዉነህ ዘንድሮ ለፍትህ የቆምክ ጋዜጠኛረጅምእድሜ ❤
@weynshet1251
@weynshet1251 10 ай бұрын
እማ ዘምባቤ እንኳን ደስ አሎት ዛሬ በእውነት ትክክለኛ ዳኝነት በመሰጠቱ እግዚአብሔር ን አመሰገንኩ ስሙ የተባረከ ይሁን !!!!!!!!!
@hanademe7648
@hanademe7648 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ስው የዘራውን እንዲሁ ያጭዳል ይላልና የዘራችውን ታጭዳለች።እማማ እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት።
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ኢዮሀ ሚዲያም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !እንኳን ለዚህ ቀን አድረሶዎት እናታችን .እንኳን እንባዎትን መድሃኔ አለም አበስሎት 🙏🏽አሌክስዬ እንኳን ደስ አለህ የኔጎብዝ 👏🏾👏🏾
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልህምድላ እናታች እኳ ደስ አሎት
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
“ ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፥ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፥ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ። “ . መዝሙረ ዳዊት ም. ፺፱ (፻) ቁ . ፩ - ፪ ። 👉🏾📖🤔
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ተመስገን እንኳን ካሶት እናቴ❤ደሞ ምን ልንሰማ ነው ልል ነበር ተመስገን
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 10 ай бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሄር ይመስገን።እማምዬ እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ብሎኛል።😁😀😃😄 ለእዮሃ ሚዲያ፤ ለኮልፌ ችሎትና እማማን ለተባበራችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ።🙏❤
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ Ай бұрын
ውይ እኛም ደስ ብሎናል እልልልልልልል አለም ሰገድ አቤት ትህትናህ ሰው አቀራረብህ እግዚአብሔር ዘርሕን ይባርክ ❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነት ደኞች ጎሮቤቶች እነ እንዲሁም የሚዲያው ሰዎች እግዚአብሔር ክብር ይስጣችሁ ❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 10 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በጣም አስተማሪ ነው ተጠንቀቁ ወገኔ በተረፈ ለወይዘሮ ውድነሽ በጣም ደስ የምሉ እናት ናቸዉ ሰላም ጤናና ረጅም እድሜ ያኖሯት
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 10 ай бұрын
ፔንጤ ነብይ ነኝ ባዮች አሁዙቢአላህ አታላዮች ናቸው በእምነት ሰበብ ብዙው ንብረት ዘርፈዋል
@فاطمةء-ع5د
@فاطمةء-ع5د 9 ай бұрын
በጣምደሰየሚልፈረድ
@MemeNegashe
@MemeNegashe Ай бұрын
በጣም ሌቦች ናቸው
@eriloveyou2699
@eriloveyou2699 10 ай бұрын
እማማ እንካን ደስ ኣላቹ ኣልሓምዶሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 10 ай бұрын
ኣንተ የኣማራ ዘር ኣህያ ዲቃላ የኤርትራ ማልያ ለብሰክ የዉሸት ማንነት ትግርኛ ነኝ የምትልበት ቀን ያቆማል እኛ ደቀባት ጭዋ ህዝበ ትግርኛወች ጠራሮገን ከመሬታችን እናባርራቹሃለን ባንዲራችን ያንተ መጎረርያ አደለም አንተ ሉሙጥ ዲቃላ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እንኳን አስበለችለውት እግዚሐብሄር ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴትጠብቀወት እልልልልልልልል❤❤
@יוסיאבייב-ש6נ
@יוסיאבייב-ש6נ 2 ай бұрын
አለምሰገድ የዉነት ገለልተኛሁነህ እዉነትን ይዘህ የምትጓዝ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይመልስልህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ እናት ከአሁን ወዲ ተጠንቀቁ የቅርብ ቤተስብ ሁልጊዜ ልከታተል ይግባለን ምክንያቱም ስው እዴሜ እየጨመሪ ሲሃድ ብዙ ነገር ያበላሻል ቤተስብ የሆነችሁ ስዎች አደራ ❤❤
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት የኔ ጀግኖ❤❤❤😢😢😢
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
እሰይ እናታችን እልል እንኳን ደስስ አለዎት 🙏
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 10 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወጣ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@senaitjira209
@senaitjira209 10 ай бұрын
እንክዋን ደስ አለዎት እናታችን ለሁሉም ቀን አለዉ እግዚአብሔር ሀቅ የሌለበት ነገር ሁሉ ያዋርዳል እኚን እናት ያንገላታሽ ያዋረድሽ ሴት መድሀኒአለም አሁንም ዘመንሽ ሙሉ የተዋረድሽ ሁኚ
@ethio125
@ethio125 10 ай бұрын
እማማን የረዳው እግዚአብሔር የሚፈሰወን የወገኔን ደም ተመልክቶ ወንድም ወንድሙን የሚገድለውን በቃ ይበለን እባችሁ ፀልዪ በየሃማኖታችሁ እጃችን ወደ ፈጣሪ ዘርጉ እኔ ጀግና እኔ ልታይ ማለት ይቅር ለህዝብ እናስብ
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ረዥም ጊዜ ነው ያዬሁት እና እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ ልፋትዎን ቆጠረለዎት እናታችን እጅግ ያሳዝኑ ነበር እንኩዋን ደስ ያለዎት
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 10 ай бұрын
ውይ የኔ እናት አንኳን ደስ አለዎት እናታችን እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም አለም ሰገድም የብዙ ሰዎችን እንባ ከእግዝአብሄር በታች እያበስክ ነው በሄድክበት ሁሉ ከነቤተሰብህ መልካሙን ነገር ይግጠምህ❤❤❤❤❤
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 10 ай бұрын
እንዲህ ነው ጎረቤት። እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@jerryayele1662
@jerryayele1662 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አቤቱ ምህረትክህን ላክልን ይቅር ብለን ቁጥህን አብርድልን የናቶቻችን እንባ ቁጥርልን ማረን ይቅር በለን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
አለምዬ የኢትዮጵያ የእርቅ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመን ቤተሠብህ ይባርክ እማማ ከነ ቤተሠቦች አመድ አዝማድ ጎረቤት ጭምር እንኳን ደሥ አሎት
@HaleemaHaleema-sw3jz
@HaleemaHaleema-sw3jz 3 ай бұрын
የምረ,በጣም,ነበረ,ያዘንኩት,እናታችን,,እንኳንመ,,ደሥአለዉት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
🙏እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ሁናት ዬ ያዘው ሳው ዋርቆ አይወርቂም አላምዬ የምት ገርም ሳው ንክ እግዚአብሔር ይባረክ 🥰
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 10 ай бұрын
እአይ እመ አምላክ አይቼ ሳልጨርስ ደስ አለኝ እናቴ እንኳን ደስ አሎት በጣም ያሳዝኑ ነበረ ፈጣሪ እንኳ ን እምባዎን አበሰሰሎዎት
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 10 ай бұрын
ልልልልልል እርእሱን ሳይ በጣም ደስስ አለኘ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት እግዚያአብሔር እንባዎትን አበሰሉት ያኔ እናት
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
እልልልልልልል እሰይይይ ተመስገን አለምዬ ያንተ ውጤት ነው ጤናክንና እድሜክን ያብዛው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@betelihemkassahun471
@betelihemkassahun471 10 ай бұрын
Kk eyalachu atsafu
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
@@betelihemkassahun471 ምን????
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 ай бұрын
እኛ ሁላችንም ውጭ ነን የእናቴን ሰርቢስ ቤት ተከራይታ የምትኖረው ልጅ ፔንጤ ናት ፀሎት እያለች ቆራቢ እናቴን ሰላም አሳጣቻት ጎረቤት ረበሸች ይሄንን ቤት እንድወርስ ነብይ ነግሮኛል እያለች ደካማ እናቴን ሰላም አሳጣቻት በጣም ሲብስባት ለዘመዶቻችን ነግራ ውጪ ስትባል አልወጣም የቤቱ ወራሽ ነኝ አለች 😂 በፖሊስ ነው የወጣችው ሐሰተኛ ነብያቶች ህዝቡን ስህተት ውስጥ እየከተቱ ነው በሐይማኖት ሽፋን ህዝብ የሚያታልሉ ብዙ ናቸው ወገኖቼ ተጠንቀቁ።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 10 ай бұрын
የምትችይ ከሆነ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ ያለውን ነገር አስተካክይ ይሄ ታሪክ በየቤታችን እንዳይገባ መጠንቀቅ አለብን።
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 ай бұрын
ጭራሽ ተከራይ ሆና ነብይ ነግሮኛል አልወጣም አለች የአላህ ምን ጉድ ነው፣😅😅😅😅
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 10 ай бұрын
ኧረ በጣም አሳፋሪዎች ናቸው
@enenegn5719
@enenegn5719 10 ай бұрын
ነብይ ነግሮኛል እያሉ ሌቦች በዙ ኽዝቡ በየዋህነት ተጎዳ
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 10 ай бұрын
btam mtfo gza mataben🎉🎉🎉
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደሰ አሎት 26:58 ሀቅ
@asasd9600
@asasd9600 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለዎት እናታችን ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏
@metiworku1601
@metiworku1601 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባሰርክህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፍትህ ለዘላለም ይኑር ደጋግ ጎረቤቶች ብረክ ሁኑ ያች ወረዳ የሲዖል ልጅ የንሠሀ ዕድል ይስጥሽ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 10 ай бұрын
አለምሰገድ እናመሰግንሃለን እናታችንን ስለረዳህ እናመሰግኝሃለን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
እዩሀ ሚዳኣ ከአላህ በታች ትልቅ ምስጋና ❤❤ይገባቸዋል. ለሀቅለቆማችሁው. አላህ ውለታችሁን ይክፈል አልሀምዱሊላህ የኒህ እናት እባ ታበሰ
@blitzer9628
@blitzer9628 10 ай бұрын
እልልልልል ጌታ ሆይ ተባረክ የደሀደግ አባአት የመበለቶች ዳኛ አንተ ነህ ክብር ለአንተ ይሁን
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 10 ай бұрын
አለምሰገድ ጌታ የሱስ ዬባርክ እኝ ሰትዬም በኃነለቻው በጣም ደስ ዬላል ተመስገን አቤቱ ፈጣሪ ከአመጽ አርቀኝ፡፡
@sigmanati.
@sigmanati. 10 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እንኳን ደስ አሎት እሰይ ተገላገሉ
@didy898
@didy898 10 ай бұрын
አቤተ አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሣትሆን የተቸገር እንባ አባሽ ነህ አላህ በሂወትህ ሙሉ ደስታን ሠላምን የእድሜ በረካን ይስጥህ ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ባጣም
@netsanete1578
@netsanete1578 10 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አለ ሚስኪኖችን አይቱዋል ስምቱዋል በ እውነት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ልምናህን ይስማ ልጆች ካሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንባችው ያበሰ የ እስራኤል አመላክ ይመስገን
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН