KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስደንጋጭ አጋጣሚ
11:19
አሁንስ በዛ
11:28
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
Всегда так, когда хочу что то приготовить 🥲 #aminkavitaminka #aminak #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ፅጌ ምሳ ጋበዘችኝ
Рет қаралды 235,232
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 319 М.
D Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 310
@FasikaAragaw
3 жыл бұрын
በጣም አዘንኩባችሁ የፆም ጊዜ ነውኮ ምነው ክርስቲያን አይደላችሁ እንደ ጽጌ እንድህ አትመስይኝም ነበር
@Hanihani-lw8sw
3 жыл бұрын
የቆየ ቢሆንስ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ሰብስክራይ አርግኝ እህቴ
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
አዎ የቆየ መሆን አለበት
@fatimagebrie7391
3 жыл бұрын
Demo yenante som hhhhhhhhhhhhhh
@DtvEntertainment16
3 жыл бұрын
አዲስ video በፅጌ you tube ለቀናል subscribe አርጉን kzbin.info/www/bejne/h3q5oaSwqbSCraM
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
ቀበጦች ግን ታምራላቹ ዳኒና ፅጌ ግን ብትጋቡ ደስ ይላል ምሽት ይበላቹ
@Fevenmes
2 жыл бұрын
ካልፈለጉስ በግድ ትዳር አይጣፍጥም
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ቤዚ ሳቅሽ እርጋታሽ ውስጤነው በሉ አታኩርፉ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ
@kingphone7156
Жыл бұрын
😁😁😁🇧🇴❤
@አይናቺንነሽማርያም
3 жыл бұрын
ፆም ምትሉ ልጆች ግን እነሱ ራሳቸው ያቃሉ ለምን አትፆሙም አይባልም የላወቀ ማሳወቅ ጥሩ ነው እነሱ ግን ትልልቆች ናቸው በራሳቸው ያቃሉ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@hanaa588
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቅሰፍት አምጥቶ የምትመኩበትን ብልቶች በበሽታ አቆራምዶ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ😭😭😭😭
@sebleseble998
2 жыл бұрын
ቤዚ የኔአመለሸጋ ረጋ ያልሽ ነሽ ስወድሽ ፅጊ ና ዳኒ ብትጋብ ደስ ይል ነበር
@ራዲራዲ-ነ9ጨ
3 жыл бұрын
ይች ፅጌ ተብዬዋ መቼ ሰከን እደምትል አላዉቅም ያ ቀን ናፈቀኝ ዉይይይይይ መቆላት
@مهاعادي-ت6ص
3 жыл бұрын
መቆላቷ ውበቷን አጠፋው
@eluandab3912
3 жыл бұрын
Kelal Degmo eko Hule Sew Hulu New Yeminegrat Yamarebat Meselat Chirash Basebat Echhhhhh Neger Nat
@ራህዋ-ቘ5ሠ
3 жыл бұрын
በዚ በዚ እኮ ሞስሊሞች የፆም ጥብቅ ናቸዉ እጭ የንሃሰ ፆም እኮ ከባድ ነው ምን አለ ብትፀሙ እኔ በስደት ሆኜ መቼ እንዴት እንደናፈቀኘ እናንተ የማንኛውም ልብ ይስጣችሁ
@Hanihani-lw8sw
3 жыл бұрын
የቆየ ቢሆንስ
@ethiopiaagere5699
3 жыл бұрын
የቆየነው
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
@@ethiopiaagere5699 ደምርኝ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
@@Hanihani-lw8sw ሰብስክራይብ አርግኝ
@የማርያምልጅነኝ-መ7ወ
3 жыл бұрын
@@ethiopiaagere5699 ሰብስክርይብ አድርጌኝ
@bezinloveethiopia6986
3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህናመጣችሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የፆም ወቅት ነው አሁን ወይስ ከተቀረፀ ከርሟል
@foziya-ng3nz
20 күн бұрын
ኑሮ የዚህ ልጅ የተኮል ጥግ በየሀደበት ለተኮል አይሰስትም መቸም የተረገምክ ነገር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@matiyaskiflu232
2 жыл бұрын
ፅግዬ ዳኒዬ መድሐኔአለም ምስጋና ይድረሰው ዲጄ ሊ እሳንም በጣም አመስግናለው ዛሬ ተመስገን
@sinafkesh1157
Жыл бұрын
በጌታ ደን ና ፂጌ ታገቡና እንደ እነታ። አይነት ቆንጆ ልጅ ዎልደቹ ሳሙ እስት ለይፍ ከልጅ ገር
@KaliMadam
10 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@weynshetwegderes7498
2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ካሜራው በግልብጥ ነው የሚያሳየው ወይስ በግራቸው ነው የሚበሉት
@asmarech591
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ቤዛ እረግት ያልሸ ቆንጆ
@senaityoutubeshow6025
3 жыл бұрын
የቀረጻዉ የቆየ ነው አይደለም መቼም ጾም ነው ብዬ ነዉ 😍😁
@betelhemhaylu2793
3 жыл бұрын
😂😂😂... የፅጌ ነገር ያስቀኛል ፕራንክ ነው ምትለው ነገር 😂😂አካሄድሽ እራሱ ተቀየረ ልጋብዝ ብልሽ.. Dani ግን የሴት ቦርሳ ኖ ስንት ነገር አለኮ ስንት ሚስጥር የምር next እንዳታስበው!!😂
@usmansaea3874
2 жыл бұрын
ለምሳሌ😂
@besyecoffee5533
2 жыл бұрын
ቤዚ የሴትነት ጥግ ነሽ ከካሜራ ፊት ፊት ማለት ሁሌ አንደኛ እንደማያደርግ በአንቺ አይቻለው ደስ ይላል ሁሉ ነገርሽ እማ
@birukfkiru4292
3 жыл бұрын
ፅም የሚባል እኔ እወዳችሁ ነበር?ባትፃሞ እካን ግን ወቅቱ ግን!
@Hana-3838
3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ አተ ንሰሐ ግቡ 💖💖💖💚💛❤
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ሀንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@fasikatareku9541
3 жыл бұрын
የቆየ ነው አሁን ለቀውት ነው
@kaltes9766
2 жыл бұрын
ጽጌና ባለመነጥሩ ግራኝ ናቸው ወይስ ለኣንጀባ ነው በግራቸው የበሉት?
@ሰርካለምፍቅሩ
3 жыл бұрын
ሰላምእንኳንደህናመጣችሁ በፆምየምትሉሰዋች ጤነኛናችሁ ወዲያውተቀርፆ ወዲያውነው እንዴየሚለቀቀው ሰውን ለመወጀልአትችኩሉ ሆ
@zedorthodoxtube4521
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊ እህት ወንድሞቼ ማርያምን ውጡ በጣም ነው ያንቀጠቀጠኝ መስቀል እያሰሩ ሀይማኖታችንን ያሰድባሉ ጌታን እንባየ መጣ😭😭 በመውጣት ቅጧቸው ምናቸውም አያስተምር ወይኔ ውስጤ ተቃጠለ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
2 жыл бұрын
ምን ሁነሽ እግዚአብሔር እኮ ሊፈርድ ነው የተቀመጠው አችን ማን ፈራጂ አደረገሽ መገዘቱን ምን አመጣው ጌታ ሆይ እኔን ሀጢያተኛይቱን ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
3 жыл бұрын
ሰላም ምርጦች ስታምሩ ስወዳችሁ ፅጌ ምስጊን ክክክክክ ብሩን ሲጠፋ ደነገጠችኮ ዳኒ ተንኮልህ 😂 😄😍
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ዉዴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ኢልሀምአብደላ
2 жыл бұрын
እኔ በክርስትና 2 አመት ኖሬበታለሁ አሁን ግን ሙስሊም ነኝ አልሀምዱዲላ እናም በዚህ ስአት ፆም እደሆነ አቃለሁ ሁለተኛ እዳይለመዳችሁ 😔😔 ይች አለም ከቱ ናት መቸ እደምንሞት አናቅምና ቆም ብለን እናስብ🙏🙏🙏💞💞ወዳችኋለሁ
@astergizat7652
3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BetelhemGirma-dd2sr
Жыл бұрын
Endenate yasitilabet alayihum betam new yimitasitilut bahun seat edizih mehon asifilagi new yit new gin yiminorut?
@tgyemariyamliji6106
3 жыл бұрын
በስም ክርስቲያን በግብር አረማውያን ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ ሠው በሱባኤ ወቅት ጥሬ እየቆረጠመ አምላኩን ይማጸናል እናተ ደግሞ ጥብስ ቅቅል ፍርፍር እያላችሁ አማርጡ ሆዳችሁ አምላካችሁ ስታስጠሉ ልቦና ይስጣችሁ
@asimkhan7799
3 жыл бұрын
አሜን
@kalkidanminda7844
2 жыл бұрын
ዎው አንደኛ በተለይ ዳኒ እና ጎደኛክ ተመችታችሁኘል
@በጎአሳቢTube
2 жыл бұрын
ሰላምማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ዋውው ምርጦች በርቱልን እኛንም ቤተሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱን ሸርአድርጉልን ምርጦች ስወዳችሁ ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችንን ኢትዩጲያን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habtamuezra8780
3 жыл бұрын
ፅጌ ሀረካት ሽን ስጠላው
@eshetubeyene9557
3 жыл бұрын
ሀረካት ብሎ ወሬ እሷ አይገባትም የሸቃሊት ቋንቋ
@zeynebmd1065
2 жыл бұрын
ኧረ ደስ ትላለች 😂
@lilimikele5747
Жыл бұрын
Yekerta gn dengelen tsige odeshi neber gn betam miyargeshin nw yasatashi betam ende tawaki artist nw miyargeshi koda
@እኛለኛይቱብ
3 жыл бұрын
ለምንድነዉ የካሜራ ምትከፍሉት ለምን አጋጭታቹ እገዙም ለማግኘት ማዉጣት ግድ ነዉ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ደምርኝ😍😍
@Gjfh-m4z
18 күн бұрын
በጣምደስትሉኛላቹሁ❤❤❤❤
@bawokeorfa7199
2 жыл бұрын
ለምን ግን አትጋቡመ በጣም ነዉ ምታምሩት አንዳዴ ምናሞች እንደሆናችሁ
@youtu500
2 жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤት እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው ባሌ በምናወራበት ሰአት የሆነ ወሬ ሳወራው ይናደድብኛል ሁሌም ፀብ ነው ሁሌም አንስማማም መጨረሻም ተስፋ ቆረጠብኝ ካሁን ብኋላ እኔና አንቺ ተግባብተን መኖር አችልም አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ እስኪ ንገሩኝ አሁን በግድ በይቅርታ ተመልሶልኛል ግን ዳግመኛ ብታጠፊ በራስሽ ሂይወት እደምትጫወቺ እዘቂው አለኝ ስቴ ይቅርታ ስንባባል አሁን የመጨረሻ ነው ይሄ ሰው ይወደኛል አይዘደኝም ግራ ገባኝ
@ማሕሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
ዘጋቹሕኝ በፆም ስጋ ለዘውም በፍልሰታ ፆም ኤጭ ልብ ይስጣችሁ
@ቲጂትግራይዓደይሂዉተይ
2 жыл бұрын
Batame
@fawzeyamohamad2807
3 жыл бұрын
ፅጌ ቅብጠትሽን ስወድልሽ
@tig-dm8pb
3 жыл бұрын
ሀይማኖታችሁ ምንድናው
@elizabethfromethiopia1476
3 жыл бұрын
የቆየ Vedio መሆን አለበት እንጂ ፆም እኮ ነው
@emebetaberatube8924
3 жыл бұрын
የሚገርም እኮ ነው የሚፆም.የለም
@elizabethfromethiopia1476
3 жыл бұрын
@@emebetaberatube8924 በጣም
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
3 жыл бұрын
አብሶ ዮቶበሮች ሀይማኖታቸው ምን እደሆነ እያጠራጠረኝ ነው ሙስሊምና ክርስቲያን ባድ ሳህን የምንበላው ሽሮ ነውጂ ስጋ አደለም ነበር ግን አብረው ባድ ትሪ ስጋ ሲበሉ አየነ ክርስቲያኖቹ ሆቴል እየገቡ ይበላሉ የዛሬ ሆቴል ድርጅቱ ሁሉ 666 ሠለባ ከሆነ ሠነበተ ምርቶቹንም ከሡ ነው የሚረከቡት ሶ የማይበላ ነገሮችን እየጨማመረ እደሆነና ሀይማኖትን ና ሠው እዲበላው ከተፈቀደለት ውጪ በልቶ ፈጣሪን እዺያሳዝን ያረጋል ማ የ 666 ድርጂት ወይም የሉሲፈር አባሎች በየቲክቶኩ ሰራን ብር ተከፈለን የሚሉት የማ ድርጅት ነው የሉሲፈር የአውሬው መገድ ጠራጊዎች ናቸው ስለዚህ በሀገራችን ላይ ስንኖር አትክልቱን ገዝተን ብንሰራ ካልተመቸን ንፁህ ክርስቲያኖች መሆናቸውን አይተን ብንገባ መልካም
@hayatmohmed5549
3 жыл бұрын
yenantw som kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk lash bel
@hayatmohmed5549
3 жыл бұрын
eski setoch honew ymilalatut
@hggg4438
3 жыл бұрын
ፅጌ፣ግን፣ትንሺ፣አታፍሪም፣የራስሺ፣ፀጉረ፣መሠለሺ፣የፈረስ፣ጭራነው፣መቅበጥ፣በልኩነው፣አረጋበይ
@ኢስላምነኝእኔአልሀምዱሊላ
2 жыл бұрын
እስኪ ንገሩልኝ
@munesamuna9787
2 жыл бұрын
ምን አገባቹዉ ምድራ ቅነታም ሁለ😒😏
@yttugyygttff5531
2 жыл бұрын
ዋዋዋውውው ስታምሩ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
3 жыл бұрын
እንዴ ፆም አይደል እንዴ በጣም ትገርማላቹሁ በጣም አስጠላቹኝ ሄጭ
@gechbarich424
2 жыл бұрын
ቤዝ እረ እኔ አሪፍ ቅቅል እጋብዝሻለሁ ፈቃደኛ ከሆንሽ፡፡ ደግሞ ዳኒ ለቤዚ በጣም እንደምውዳት ንገርልኝ ታውቃለህ የእኛን ስሜት ደስ የሚል ሳቅ ከሰማሁ የቤዚን ይመስላል ደስ የሚል ፈገግታም ካየሁኝ የቤዚን ይመስላል እያልኩኝ ተቸግሬያለሁኝ በጥቅሉ ለኔ የቆንጆዎች 1ኛ ናት፡፡
@ማሚየዮቱብቻላልማሚ
3 жыл бұрын
አትፅሙም ወይ በማርያም ምነው
@meretechhassni305
2 жыл бұрын
ክክክ ዳኚ በቃ ሰዉናት ሁሉ ፕህረክ ነው።😃😃😍
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
ፅግየ የኔ ቀበጥ ስወድሺ እኮ
@محمدمحمود-ف4ك8ب
2 жыл бұрын
ሲተምር
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
3 жыл бұрын
እስኪ ሰከን እረጋ በይ ፅጌ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው እሚያምርባት
@makdaalem8124
2 жыл бұрын
Ere betam yamribatal
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
3 жыл бұрын
ሠላም ግን ኢትዮጵያ ሆናችሁ ፅም አፃሙም እንዴ ?
@burtukalkamal8247
3 жыл бұрын
Eneme tiyake yehonebigne esu New
@ashetube7059
2 жыл бұрын
ምርጦች
@zenyzewge586
3 жыл бұрын
እረ ነውርነው የሴት ቦርሳ አይከፈትም እሺ
@ሃይማኖትHymanot
Жыл бұрын
😍😍😍😍😍ያምራል
@mamemame6568
2 жыл бұрын
ሀበሻ ሲባል ፤ ባሻሪ አቁመው ስለሚበሉት ረዥም ሰአት መወያየት ይወዳል። ይሄ አይደብርም???? እኔ የሀበሻ ባሻሪ ትግስታቸውም በጣም ይገርመኛል። ምን እንደምትበሉ እየወሰናቹህ አትገቡም??? ባሻሪዎቹም ለመበቀል ይሁን ወይም የምግብ ቤቱ ድክመት ይሁን አላውቅም ሳንዱች እንኳ ብታዝ ምግቡ የሚቀርበው ትንፋሽህን ከጨረስክ ቡሀላ ነው።
@ፍኖyoutube
3 жыл бұрын
ምሳ ክጋበዘችህ በሆላ የተፈጠርውን ንገርኝ
@abebrboabebrbo4411
2 жыл бұрын
Wayene bez sitmechng iko♥️♥️
@እትዮጵየትቅደም
3 жыл бұрын
🤣🤣ከመንም በለይ ቤዚ ክዉ ነዉ የለችዉ
@Bezie605
3 жыл бұрын
getahoye mahteb asrachu yawm betsom betam ygermal egziyabhern
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
ሆዳቸዉ አምላካቸዉ የተባልነዉ እንዲህ ነዉ
@mihiretabmekonen142
2 жыл бұрын
Begata hayleyane ena baze men ena men nachew ena demo yetem s3thadu hayleyan ena bazen atleywachew bevidyo
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
እነተ በጾሙ ስጋ ኤጭ ወላሂ ሀይማኖቱን የማያከብር ሰዉ ደስአይለኚም
@alminegnhabeshawit8839
3 жыл бұрын
😂😂አረ ተመችሽኝ😘😘😘
@ሕይውትወለተመህድኀን
3 жыл бұрын
Teyachew hodamchi Endi nachew
@senaityoutubeshow6025
3 жыл бұрын
ትክክል የኔ ዉድ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ጠ2ኀ
3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ምርጥ ሰው ነሽ
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
@@ተዋህዶሀይማኖቴ-ጠ2ኀ 🙏🙏🙏💗💖💕💕🕌🕌⛪⛪
@b.tyoutube8191
3 жыл бұрын
ይሄ ፀጉር መከራውን በላው ወይኔ 😝😝😝😝😝😝😝😝😝
@tedes9115
3 жыл бұрын
😂😂😂😂አሳዘነችኝ
@hayah1976
3 жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@UserUser-vo1js
3 жыл бұрын
አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁለት ሺህ ብር ይህ ምግብ ወይ ኢትዮጵያ ኑሮ ጣራ ነካ
@betselotmuche1553
3 жыл бұрын
betam asitelachihugn endeti Atomum
@እሙyouTube-k1j
3 жыл бұрын
በፆም ስጋ መስቀል ያጠለቀ በዛሬ ቀን ከናተ አይጠበቅም ቢያንስ ትልልቆች ናችሁ
@alammm8139
3 жыл бұрын
ሀተቀረጠ የቆየነዉ
@ajebyabdlkrem8063
3 жыл бұрын
Wawe setamru 💜💜💜
@AshuTakele-nb3ms
10 ай бұрын
bezi betam temechigalese yemer bezh ketiye
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
2 жыл бұрын
በጣም ነው ፈታ የምታደርጉት ተፈጥሮየ እስብራይት ስለ ማያረገኝ ነው እንጂ 11 ቀን
@gechgech3645
2 жыл бұрын
Besemam tseom yelem besemam
@ቃልትልቅ
3 жыл бұрын
አረ ኡኡ ጥብስ ምናም ክርስቲያኖች አይደላችሁም ወይ
@tgfdfdhg7532
3 жыл бұрын
ውይ ይህ ልጅ ሙስሊምይመስለኝነበር ጥላቻ ሳይሆን አስተያየትነው
@matiyaskiflu232
2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ተንካል መስራት ትወዳለህ ግን ያምርብሀል
@OneLove-wj2bg
3 жыл бұрын
የጠረጴዛው 2 መሆን ምግቡን ሳየው አደከመኝ
@shewayetube-445
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
3 жыл бұрын
ዳኒ ዉይ ደረቆች ስትችሉበት ጭራሽ አኮረፋችሁ😁
@ቤቲየናቴ
2 жыл бұрын
ያለተንኮል በቃ ምንም አታውቅም አይደል ዳኒ ምሳ በጋበዘች ፅግዬ እናቴ ውድድድ አደርጋችኋለሁ ሁላችሁንም
@marakye9785
2 жыл бұрын
Beze wow
@biniyamsefiwe9719
3 жыл бұрын
እረ እናተ ስርአት ይኖራችሁ በፆም እንደዚህ አይደረግም
@ሰአድቀበጧ
3 жыл бұрын
ምነው የፅጌን ፕሮፋይሉ ላይ ያለውን ፎቶና ሰም ዐአጥፍተከዋል
@ራህዋ-ቘ5ሠ
3 жыл бұрын
እኔ ረሰይ ጥያቄ ነው ልላያዩት መሰለኝ ወይ እሱዋ ጓደኛ የማዝ እቅድ ይኖራታል
@ስብሌወለየዋ
3 жыл бұрын
እረ በማሪያም ግን አይገርምም
@andualemeyob8974
2 жыл бұрын
ፅጌ እኮ አትጋብዝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@hanaademasu5679
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሰራህላት
@የጥላሁንልጅ
3 жыл бұрын
ፅጉዬ ቤዛ እህትሽ ናት?በጣም ትመሳሠላላችሁ???
@senaityoutubeshow6025
3 жыл бұрын
ለምንድነው ቶሎቶሎ አትፓሠቱም 😁😁❣️❣️
@mirati.tegstu5506
3 жыл бұрын
sela.xmtaxalunow.ba.peraki.meknati.taxalthalou.yhemi.yeqoyanow!!!
@himontgshew1837
2 жыл бұрын
ደስ የሚለው ነግር ያራቱም ጸጉር ቁምነገረኛ ነው እኩል ነው
@DaniDani-kj5lk
9 ай бұрын
Weda,,wedsalu,,yena,,Kongo,,fkerdaniel
@mehaleta1348
2 жыл бұрын
ማር ናቹ ስወዳቹ
@yemariamlijnegn5922
3 жыл бұрын
ወይኔ በፆም 😭😭
@Hanihani-lw8sw
3 жыл бұрын
የቆየ ቢሆንስ?
@yemariamlijnegn5922
3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe የመጨረሻ ዘመን እኔ ሕጅለታቸውም መስቀል ሳንጠለጠሉ ክርስታን መስሎኝ ነበረ
@gfhj2889
Жыл бұрын
Woooowwwwww 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@husab29
3 жыл бұрын
በግራሽነውየምትበይው????
@Hanihani-lw8sw
3 жыл бұрын
ፅጌ ስልክ ገዛሽ እንዴ
@hirutalemu6267
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምደብሩት ክርስቲያን አይደላቹ እዴ በፆም ስጋ
@alammm8139
3 жыл бұрын
የቆየነዉ ሀተቀረጠ እምሆነዉ
@saadamuhammad4421
3 жыл бұрын
ጥጊ ተብየዋ የራሰሺ ፀጉር እዳላደለ ታወቂያለሺ ምን ነዉ ተወራጨሺብን ታዳ 😂😂
@werkneshsahela3819
3 жыл бұрын
ግን ክትፎ ፍርፍር የሚባል አለ እንዴ?😍
@ድካምብቻ-ዘ9የ
2 жыл бұрын
😂😂😂
@simeyibarekigetahoyeghadda633
3 жыл бұрын
Welcome 😊 wudocho ❤️
@qatatdoga5459
2 жыл бұрын
ዳኒና ፅጌ ይሥማማቹ እኳንም በላቹ 🤣🤣🤣🤣🤣አዝናኞቼ
@terrytube1366
3 жыл бұрын
ይመቻቹ ዳኒ👌
@zainabmohammed1961
2 жыл бұрын
ደስትላላቹህ
@ghinacell9135
2 жыл бұрын
😂😂😂💚💚💚💔💔🤣🤣🙏🙏🙏👍🏻👍🏻
@titifashion233
Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ሁሉም ግራኝ ናቸው እንዴ?
11:19
አስደንጋጭ አጋጣሚ
D Tv
Рет қаралды 199 М.
11:28
አሁንስ በዛ
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 535 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
00:14
Всегда так, когда хочу что то приготовить 🥲 #aminkavitaminka #aminak #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 7 МЛН
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 64 МЛН
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 191 МЛН
41:31
ዋንቲያ የኢትዮጵያ ሕዝብን በይፋ ይቅርታ ጠየቀች|wantiya|abrilo|ዋንቲያ እና አብሪሎ ስለግንኙነታቸዉ ተናገሩ /#abbaytv#sekela#habesha
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 467 М.
21:48
ውሎ ከፋኒ ጋር በ አዲስ አበባ🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 67 М.
15:31
ታኩር አለቀሰ ጃኒ አስረገዛት
A B Royal
Рет қаралды 2,9 М.
23:25
አብርሽ እና ፍቅር ታረቁ.ፍቅር መልካም ምኞቷን ገለፀችላቸው 😱💕
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 391 М.
13:48
ፅጌን በድጋሜ ሰራሁላት
D Tv
Рет қаралды 395 М.
18:12
🔴ዳኒ ለፅጌ ቀለበት አደረገ💍❤ ደስ የሚል ቀን🥰@tsge royal@DtvEntertainment16 😍
@ jon & janiy fame
Рет қаралды 68 М.
49:04
በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! ለመጀመሪያ ጊዜ ለውሻ ሽምግልና የተላከበት ቤት! @marakiweg2023#home#lifestyle#gizachew
Maraki Weg
Рет қаралды 704 М.
14:20
እንደዚ አናዳኝ አታውቅም
nebilnur
Рет қаралды 301 М.
15:25
ዳኒ አበደ
D Tv
Рет қаралды 399 М.
11:41
ዳኒ አበደ
D Tv
Рет қаралды 573 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН