በማርያም ላይ ያሾፈችው ዘፋኝ አሳዛኝ መጨረሻ | ከሞት ጋር እየተጋፈጠች ነው |

  Рет қаралды 247,148

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

2 ай бұрын

🌟 በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ያሾፈችው እና ያላገጠችው ዘፋኝ አሳዛኝ መጨረሻ | ከሞት ጋር እየተጋፈጠች ነው ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.com/gedamat.tv
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspreadshop.com/
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌 Telegram: t.me/gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#ማርያም #ድንግልማርያም

Пікірлер: 256
@gedamattv
@gedamattv 9 күн бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@AtnasiyaSis
@AtnasiyaSis Ай бұрын
Amen
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Ameeeeeen yene konjo 🙌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💕💕💕
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
@@miratmanindra1451 ለሁላችንም🥰🥰🥰
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
@@GETNETWEDAJO ለሁላችንም🥰🥰🥰
@gubaetasew7645
@gubaetasew7645 28 күн бұрын
ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃቸው
@user-jf8en4ll5f
@user-jf8en4ll5f 2 ай бұрын
የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
@liya9367
@liya9367 2 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ጊዬርጊስ እመቤቴ ገና ታሳያታለች እግዚኦ መዓረነ ክርስቶስ ኪላላይሶ ይቅር በለን ይቅረሰበለን ለ ሰማነው ሁሉ 🙏🙏🙏
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@MeganJaehee
@MeganJaehee 6 күн бұрын
Ehte mnm enkwa beEmnet btmetabn endih enl zend egna manm aydelenm
@user-cn3ss6wx5s
@user-cn3ss6wx5s Ай бұрын
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ😢😢
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 2 ай бұрын
የምር መዝሙር ስለተጠቀምክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርህ አስተያየት በመቀበልህ ።ለእነዜህ የሉሲፈር ፈረሶች ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ከምድራችን ያጥፋልን
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ እህት❤
@user-qz8lf7yh1o
@user-qz8lf7yh1o 2 ай бұрын
ይውሰዳትና ያሳያት የማይቀለድበት አምላክ መሆኑን ያሳያት!!!
@user-wr4ox5lo8t
@user-wr4ox5lo8t 2 ай бұрын
እዚግዮ ማሓርና ክርስቶስ 😢😢😢👏👏👏
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ እህት
@KalabKalab-iv7or
@KalabKalab-iv7or 14 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ጌታዬ ሆይ የሚያደርጉትም አያቁም እና ይቅር በላቸው
@user-ps5dk6kq3x
@user-ps5dk6kq3x 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ።ልቦናየሰጣት
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትዕግስት ግን እንደምን ያለነው ለኛ የሚሰጠን ዕድል ገደብ የለውም ምናልባት እኮ እነዚህን ሰዎች ጠፍተው እንዳይቀሩ ከመሻቱ የተነሳ አንድ ቀን እንዲመለሱ እድል እየሰጣቸው ነው በሰው በእጁ በፈጠረው ሊሰደብ የሚገባው ሆኖ ዝም የሚል ሆኖ ሳይሆን በዚህ ስራቸው የሚጠብቃቸው ቅጣት መራራ ስለሆነ ይህን እንዳያዩ ስለራራላቸው ነው እንጂ ፈጣሪን እንኳን የምንሰድበው ቀናብለን ማየት የሚቻለን አይደለም ሐጢያተኞች ስለሆንን እግዚአብሔር እንደነዚህ ሰዎች በሰይጣን ታውረን ጠፊዎች እንዳንሆን ያግዘን አሜን🙏🙏
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ኣሜን ❤❤ ደምርኝ እህት
@siteewntnewdanie7661
@siteewntnewdanie7661 Ай бұрын
ለንኛሲል ለተስቀለው ጌታ ክብር ሲገባው ማሾፍ ስንቱን ችሎናል ይቅርይበላት
@AizenSosuke-wq2pj
@AizenSosuke-wq2pj 8 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ትዕግስትህ!!!!!
@ShetayTurki
@ShetayTurki Ай бұрын
ሁሉን ቻይ አምላክ ችልዋታል እሱ ይቅር ይበላት ለሰዎችም ለኛ እንድንማርባት መልካም ፈቃዱ ይሁን እርሱ ሁሉን ይችላልና ❤❤❤
@ritamarli3199
@ritamarli3199 23 күн бұрын
የሚያረደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላችው😢😢😢😢😢😢
@BlenTariku-1219
@BlenTariku-1219 2 ай бұрын
ይበላት እንዳንል ሀጥያት ነው ልቧና ይስጣት
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤
@MerhabAssefaw-ur1vx
@MerhabAssefaw-ur1vx 2 ай бұрын
ልቦናይሥጣት❤❤❤
@MamaSyme
@MamaSyme 2 ай бұрын
እንደ ስራዋ የ ነፍሷ በፈጣሪ እጅ መሆኑን ማወቅ አለባት
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q 10 күн бұрын
ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን 😢
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 2 ай бұрын
አግዞ ማረን 🥲🥲
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c 2 ай бұрын
አይይይ ቃላት አጣሁ ለኛ በሞተ በተሠቀለ በተገረፈ እሡ ባይሞትልን ሁላችንም ጥሩ ብንሠራም ክፉ ብንሠራም ሢኦል ነበርን አሁን ግን ምርጫ ሠቶናል ሞትና ሒወት ክብር ምሥጋና ይግባውና ❤❤❤
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 2 ай бұрын
እደዚሕ አነት መረጀወች ይጠቅሙናል ወድሜ🙏🙏🙏
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 2 ай бұрын
ይችን እሚደፋ ሠው የለም ሙሥሊሞች እኮ እደት ደሥእደሚሉ እስታሁን አጥፍተዋት ነበር የኛ ወሬብቻ ፍቅ ፍቅር እራሣች ማስከበር አቃተን
@user-dh8ti1zb4l
@user-dh8ti1zb4l 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Sewemehon12
@Sewemehon12 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መች ዝም ይላል ሰላሳ ዓመት ተሸክሞ እድል ሰቱዋት ነበር እኛ ሰዌች የክርስቶስን ምህረቱን እንጂ ቁጣውን መች ትዝ ይለናል
@DiluJohn-sr8os
@DiluJohn-sr8os 10 күн бұрын
ፈጣሪ ያጥፋቸው በመላው አለም ያሉ ክፉ ሰዎች
@TseTsehay
@TseTsehay 20 күн бұрын
ጌታሆይ አድነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DawitSiyoum-zr5zn
@DawitSiyoum-zr5zn 9 күн бұрын
wow
@b21e19
@b21e19 2 ай бұрын
ፈጣሪ አይዘበትበትም ይቺ ሴት የጇን ነዉ ያገኘችዉ
@user-mikias12
@user-mikias12 2 ай бұрын
ክርስቶስ ላይ ተቃውሞ ያተረፈ የለም
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ምን አሠቸኸኝ😭😭
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 ай бұрын
ፈጣሪን ይቅር ይበለን:: የምድር ባለስልጣን እንካን ይፈራል:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@AzebBeyene-dl4ck
@AzebBeyene-dl4ck Ай бұрын
ወንዴሜበርታ
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምን አይነት ደግ ቸር አምላክ ነህ ። እኔ እንዳልጠፋ ያለህ ጥረት 😢😢😢😢 ይቅር በለን ቸርነትህ ይብዛል
@TeweldeTesfay-o4u
@TeweldeTesfay-o4u 2 күн бұрын
ቀጥልበት.ወንድሜ.
@assefawasihun6234
@assefawasihun6234 13 күн бұрын
,በገደላት ❤❤❤❤❤
@sarasara14192
@sarasara14192 2 ай бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን😢😢😢😢
@EndalkAl1ebel
@EndalkAl1ebel Ай бұрын
የሚያቁትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@HabasiKhaiytra
@HabasiKhaiytra Ай бұрын
እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ አቤቱ እምንሰራውን አናቅምና ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tenayebirhanu6137
@tenayebirhanu6137 Ай бұрын
እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ
@HonelignLebego
@HonelignLebego 2 ай бұрын
ለዚህ ነው ሁሌ ፈጣሪ መላው አለምን ከመከራ ሁሉ ይከልላት ከጭንቀትም ይገላግላት አለማችንም ያለፈጣሪ እርዳታ ስለማይሆንላት የምለው አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ደምርኝ እህት
@user-cl6mv2ki4f
@user-cl6mv2ki4f 2 ай бұрын
i am protstant but i like this midya
@emuuderiba9098
@emuuderiba9098 29 күн бұрын
የሚያደርጉትን አያቁምና እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላቸው
@user-pb3xq8zn1y
@user-pb3xq8zn1y 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-lg3pq9wg5f
@user-lg3pq9wg5f 2 ай бұрын
She didn't know that The almighty God is the one who formed her but she gives her life to devil .You know what God gives her the small punishment . What a great full God . AMEN 🙏🙏🙏.
@danihabtamu
@danihabtamu 19 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@user-wd4bo1en5g
@user-wd4bo1en5g 28 күн бұрын
Egziabher cher newna lehulachnm mhretun ylakln
@user-zv6jc7ej2t
@user-zv6jc7ej2t 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅጣት ግን እነሱ ሆን ብለው በእግዚአብሔር ተስፋ ሊያስቆርጡን የተለያየ ድራማ ይሰራሉ በሳይንስ እየታገዙ ችግር እየፈጠሩ ተቀጡ ስንል እያስተካከሉ ተስፋ እንድንቆርጥበት ሱናሚ ሊያስነሱ ይችላሉ መፍትሔ እያዘጋጁ ቀጣቸው ስንል ያቆሙታል በኛ አይምሮ ሳይንስ ከእግዚአብሔር ይበልጣል የሚል ሀሳብ እንዲነግስ አስተዋይ መሆን አለብን ብትሞትም እሷን አሰመሰለው እንደባይደን ኤሊያን ሊያመጡ ይችላሉ ለራሳችን ማሰብ ነው ያለብን በዚ ሀሳብ ላለመሰረቅ
@user-qm8ob1gb7f
@user-qm8ob1gb7f 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@hirut-rz3uh
@hirut-rz3uh 2 ай бұрын
ሰው እየሱስን አዋርደው ሰቅለው አባት ሆይ የሚያውቁት አያደርጉምንም ይቅር በላቸው ብሎል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 ай бұрын
Slezih
@HeymanotEshetu
@HeymanotEshetu 2 ай бұрын
እግዚኦ ምሀረነ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏
@TemeTsegaye-n8w
@TemeTsegaye-n8w 6 күн бұрын
ቅዱስሚካኤል በሰይፉ ቆርጦይጣልሽ
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 24 күн бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 💔😭
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢
@user-we9fj5hg2y
@user-we9fj5hg2y 2 ай бұрын
እግዞወ ማረነ ክርስቶስ😢
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Ай бұрын
ይች ስይጣን ፍጣሪ የስራዋን ይስጣት
@user-nl2ih2iz4i
@user-nl2ih2iz4i 2 ай бұрын
አብየቱአምላኬሆይ፡አተይቅርበበላቸው
@GenetALmnu-fp9yw
@GenetALmnu-fp9yw Ай бұрын
እግዚኦ😢😢
@AfariSafari
@AfariSafari 20 күн бұрын
😢😢
@102mhari
@102mhari 2 ай бұрын
egziabher yimarat tadiya mn yibalal
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾
@azeb2686
@azeb2686 Ай бұрын
Egziabher melse alew!
@hayarhabash1659
@hayarhabash1659 14 күн бұрын
😢😢😢
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 2 ай бұрын
ይበላት ይች ባለጌ
@sonneafrika
@sonneafrika 10 күн бұрын
ለምንድነው ግን ኢትዬጵያውያን በእንደዚህ አይነት ነገሮች የሚጮሁት ፍቅር ይቅር ባይነት አለመከባበር ብዙ ነገር ጎድሎን ወደሌላው መጮህ ሀይማኖታዊ መምሰል ፣በብዙ ነገር ማስመሰል ....ኢትዬጵያ በትላንት አባትና እናቶቻችን እንባ ነው እየተጠበቅን ያለነው ፣ከማስመሰል ሆኖ ተገኝቶ ንስሀ መግባት ነገሩን ያቀለዋል ለረጅም ጊዜ የተለየን ነን ብዬ አስብ ነበር ሀይማኖታዊነታችን የእምነታችን ያህል ግን አይደለም፣እስቲ በዚች ደቂቃ እንኳን በልባችን የማዶናን የሚመስል ሀሳብ ውልብ ሲልብን የምናስተናግድበትን መንገድ እንፈትሽ ፣ነጮቹ ቢጎዱን እንኳን ይሰሩናል እኛስ?
@YosefBrnanu
@YosefBrnanu 2 ай бұрын
ልቦና ይስጣት
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምረኝ❤
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 29 күн бұрын
እግዚኦ😢😢😢😢😢
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱማርን
@fevendejene7120
@fevendejene7120 13 күн бұрын
እሷንመግደልነበር😢😢
@ephratanahom
@ephratanahom 2 ай бұрын
Hulachenem hatyategnoch nen enem enantem ke hatyat hulu yenetsaw leul egziabher be mihretu yidabsen bohala hulachenem enafralen 🙏🙏
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃት አፈር ።
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 2 ай бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማረን
@user-wn2yq9qe8w
@user-wn2yq9qe8w 2 ай бұрын
Abetu Maren ahun adin😢😢😢😢😢😢😢😢
@Geremew-44
@Geremew-44 Ай бұрын
good
@Kgdity8eitkg
@Kgdity8eitkg 9 күн бұрын
ፈጣሢ ይማራት። ለንስሃ ያብቃት።
@FyfeYhf
@FyfeYhf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@user-vv3oy6lr2p
@user-vv3oy6lr2p Ай бұрын
ሞት ፈጣሪ እንድትገላት ባደረገቺሁ ጥግ በቁምነው ተሰቃይ 😢
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 2 ай бұрын
እግዚኦመሃርነክርስቶስ እቺዘፋኝ ድሮም ትቀፈኛለች አሁን ሳልወድ በግድ ስላየኋት ጌታ ይቅር ይበለኝ።
@wossemain1539
@wossemain1539 2 ай бұрын
Egzebher firdoun yeset
@telelawoldeyes-pn8vn
@telelawoldeyes-pn8vn Ай бұрын
እግዛብሄር ይቅር ይበላት
@user-tf5yq3qr1n
@user-tf5yq3qr1n Ай бұрын
ፈጣሪ ይፈርዳል
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y Ай бұрын
እሰይ ስራሽ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aberademse7050
@aberademse7050 Ай бұрын
Krstna Eko yihe Adelem Krstna kfunm keras ablto mewded new
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 29 күн бұрын
Egzio egziabiher ykr ybeln
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
😭😭😭 Yifardal geta yimatal bedej new🫢☝️☝️☝️🙏🙏🙏😔
@solomonadal948
@solomonadal948 2 ай бұрын
ከሉሲፈር ተከታይ ምን ይጠበቃል ለንስሀ ዕድሜ ሰጥቷት ነበር እሷግን ነፍሷን ለሲኦል የሸጠች ነች።
@user-lo2oc4er4j
@user-lo2oc4er4j Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-pn4yj1ff9i
@user-pn4yj1ff9i Ай бұрын
እግዚኦ በሉ
@user-lb8kg9bp6c
@user-lb8kg9bp6c Ай бұрын
እሰይ እልልል
@selamyoutub
@selamyoutub 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ትግዕስት😭😭
@SimeworkRuta
@SimeworkRuta 2 ай бұрын
Egzibher yesrashn yestesh yalawecachu ewecu gedamat yemiluwn ye KZbin ges follower hunu madona yetamemshwm eko ketat sihon selehonu tamo ke mumakek askedmo metnkek
@user-di4qr9zv7m
@user-di4qr9zv7m 2 ай бұрын
Bekirstos mesalek kebad new
@user-eu7tb1ls7l
@user-eu7tb1ls7l Ай бұрын
መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ መሀረነ😢
@netsanettesfu-bt8wl
@netsanettesfu-bt8wl 2 ай бұрын
ortodox be care full
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 2 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-qt7xf2zy1g
@user-qt7xf2zy1g Ай бұрын
ባሌጌ ናት😢😢😢
@KkGg-mt1st
@KkGg-mt1st Ай бұрын
እግዞ ማርነ😢😢😢😢😢
@TsedalWel
@TsedalWel 2 ай бұрын
መልስየሚሰፅ አምላክ ስላለኝ ደስብሎኛል
@user-pz8lm2ex6e
@user-pz8lm2ex6e 2 ай бұрын
የአጋንንት ማደሪያ ስትሆን መረን ለቀህ የሚያደርግህን ያሳጣሃል ፈጣሪ ታጋሽ ሆኖ የፀፀት ግዜን ቢያራዝም ትግስቱን እንደ ፍራቻ ትቆጥራለህ ግን ካልማረን በስተቀር በደቂቃ ጭጭ ምጭጭ የሚያደርግ ክንዱን ከቶ የሚቋቋም አይኖርም የሷ ዝላይ ፈንጠዝያ ጊዚያዊ ነው በተንፈሻዋ አከባቢ ሲዘዋወር እንዲህ ነው ያ ሁሉ ጉራ ገደል አብሯት ይገባል ባለተራው ጉረኛ ይመጣል እሱም ይከተላል ይሄው ነው ገበያው
@user-hk2jb4xw3l
@user-hk2jb4xw3l Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@TsionTeshome-sk2ll
@TsionTeshome-sk2ll 18 күн бұрын
Besmeab yeker yebelat 😢
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 542 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 49 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 114 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 542 М.