No video

‹‹ጌታ ሆይ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የሕማማት መዝሙር ቁጥር 1

  Рет қаралды 239,944

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

4 жыл бұрын

‹‹ጌታ ሆይ›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የንስሐ መዝሙር ቁጥር 1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 637
@solomongiday4959
@solomongiday4959 4 жыл бұрын
አባየ ጸንጤ ሁኘ ለብዙ ዘመን ኖርኩ የርሶን ስብከትና መዝሙርና ተአምራት አየሁና ወደ ቤቴ ተመለስኩ አባየ ደጀዎትን ለማየት ያበቃኝ ዘንድ ፀልዮልኝ ለርሰዎም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባየ ኑሩልን
@user-bt3us7bm8s
@user-bt3us7bm8s 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልህ ወይ ጎልጎታ ተቀበርህ ወይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አሜን 🙏🙏 🙏
@ephremabreham2715
@ephremabreham2715 4 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን
@mekdi7969
@mekdi7969 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ
@mekdi7969
@mekdi7969 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀለህ ወይ
@lemlemlov430
@lemlemlov430 2 жыл бұрын
@@ephremabreham2715 ተተነነነነንነነረነነተነተተነተነነተነነነነነነነነነነተተተነኒተነተነነነነነነተነተነተተነነተተነተነነነነነነነነነነነነተነተትተተነነነተመነተተተነነተተተነተተተተነነነነነነነለነነነነነኖነአነነኖነነነነነአተነነታቸቶተተተቱቡበተተኖኖሰታነነሶመሶኒበተመተቡኒኣኒነተመነተቱቲቡመተቶቱተቱበተበተተተበተተተተተተቱቱበቱተተተተበተተተተተተተተተተተተተበቶሶሞሞኑቡሰቡበተገጉቺተተተቶበነቶዩሚጐኲቾቾቾጐጐኰ
@mek1252
@mek1252 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አባታች የእርሠወ እንባ ፀሎት ይጠብቀን ጌታ መድሀኒ አለም የድግል ልጅ ይቅር ይበለን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
ትግሥት Mek ጌታሆይማረንን
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተስቀልህ ወይ ጎልጎልታ ተቀበርክ ወይ አባታችን አጥንት የሚአለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@tesfayetesfaye2079
@tesfayetesfaye2079 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀላረዮ ተሠቀልክ ወይ ጎለጎታ ተቀበረሆይ አባታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልንአሜንአሜን አሜን
@emewdshe6748
@emewdshe6748 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ ጎልጎታ ተቀበርኽ ወይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን አሜን 😭😭😭😭
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ አቤቱ የሰራውይት ማረን ማረን ማረን
@alemhaile142
@alemhaile142 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አኔማ ሀሳቤን በእርሱ ጥየዋለው ጌታ ሆይ ማረንን😭😭😭🙏🙏
@missalo6654
@missalo6654 4 жыл бұрын
@@nddbdushdhdh1222 is a
@user-ie3pu8tt1k
@user-ie3pu8tt1k 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልክ ወይ ጎለጎታ ተቀበርህ ወይ ስለእኔ እኮነዉ መከራን የተቀበለዉ እኔ ግን እየሸሸሁት እሱግን የከተለኛን ጌታ ሆይ ልቤንስበረዉ አቤቱ እኔ በፊትህ ምንድነኝ አምላክ ሆይ ስለ ቅዱሳኖችህ ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባየ ጸሎተዎ አይለየን ይደርብን አሜን
@ailali3739
@ailali3739 4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
ጌታ ሖይ አምላክ ሖይ ቀራንዮ ተስቀልኽ ውይ ጎልግጎት ተቀበርክ ውይ 😢😢😢😢ቃለሕይዎትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@amtube1320
@amtube1320 4 жыл бұрын
አሜን (3)🙏🙏🙏🙏ቃለህወት ያሠማል 😭😭😭😭😭😭
@user-uq6qi8ul7g
@user-uq6qi8ul7g 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ማርን ማርን ጌታሆይ
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ ጎልጎታ ተቀበኽ ወይ አባዬ አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ዘላለም ያኑርልን አባዬ የኛ ተስፋ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እሜንንን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን እሜንን ።
@iettay9053
@iettay9053 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መግስተሰማያት ያውርስልን የፍቅር የሰላም አባት እግዛብሄር ይጠብቅልን የኛ የስደተኞች ተስፋ
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
አባቴ እደምን ከረመአችሁ ገዳማችን ሰላም ነው መለኮሳቱ እንኳን አደረሰን ለሀሙስ ፀሎት እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ
@asegedechhabtu4392
@asegedechhabtu4392 4 жыл бұрын
Amen amen amen ❤️ 😭😭😭😭😭🙏🙏
@asegedechhabtu4392
@asegedechhabtu4392 4 жыл бұрын
Zamari malkatin yasmalin abaye
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 3 жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊አባታችንቃለህወትያሠማልን አሜንእልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትያሠማልን አሜንአሜንአሜን
@user-zu6no5fw6p
@user-zu6no5fw6p 4 жыл бұрын
አባታችን እደሚ እና ጤና ጨምሩ ይስጥክ
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እሱ መከራየን ሞቴን ለሞተልኝ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
@gadisetube1930
@gadisetube1930 4 жыл бұрын
Ameen😭 Ameen😭 Ameen😭
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይደረብን አባቴ😓
@hhe24
@hhe24 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fgcb3933
@fgcb3933 4 жыл бұрын
Annn🤲🤲😭😭🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fentafenta511
@fentafenta511 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ልኡል እግዚአብሔር ያኑርልን
@kase665
@kase665 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃሀ ህይወት ያሰምልንእድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቀራንዮ ተሰቀልክ ወይ ጌታ ሆይ ጎለጎታ ተቀበርክ ወይ 😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ ማረኝ ይቅር በለኝ አባየን የታየን በእንባዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ እኔ ሀጢተኛ ልጆዎን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Abtachin zemare mlktin ysemalin..😭😭😭😭💚💛❤️🤲🤲
@user-zp7lh9xe4u
@user-zp7lh9xe4u 4 жыл бұрын
ሰላም አባታችን። ሰላም ዋሉ እኳን። አደረስዎት ለፀለተ ሃሙስ አሜን። አሜን። አሜን ለኔ ሲልነው የተሰቀለው። ይቅር ይበለን የኛ። ጌታእንደቸርነቱ
@user-br9fm8hr1f
@user-br9fm8hr1f 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ ጎልጎታ ተቀበርኽ ወይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 4 жыл бұрын
አባዪ የኛ መመኪያችን እንኳን መጡልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!!!!!የሥደተኞች ብረሀን የአለም መድሀኒት የሥላሤ ባሪያ የክርሥቶሥ ሙሽራ የቅዱሣን ወድም 1000ሺ አመት ይኑሩልን ቃላት ያጥረኛን እርሥዎን የመለደች ማህፀን የተቀደሠች ናት!!!!በእርሥዎ ለመባርክ ያብቃኝ አባቴ በፆለትዎ አሥቡኝ የተዋህዶ ኩራት መፅናኛዬ!
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶ አይለየን
@aynniguse8279
@aynniguse8279 4 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ነው ህይወትን ያድሳል ሺ አመት ኑሩልን አባ የኛ መፀናኛ የመንፈስ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 4 жыл бұрын
Abay Metulen Eseyyy Egziabher yemesgen Abaye ine Sedetena Lejocho beselotacho Asebon Adera 😢😢😢🤲🤲🤲
@user-fe9gz4yn3e
@user-fe9gz4yn3e 4 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬመላአክት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን ቸሩ መደሀንያለም የስደተኛ ተስፋ አፅናኝ የኦርቶዶክስ አይን የኢትዮጲያ ስጦታ የወገን አለይታ የክፉግዜ መፅናኛ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen😭😭😭
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen😭😭😭
@ManuManu-xj3kb
@ManuManu-xj3kb 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በእንባ በፆለታችሁ ከዝህ መቅስፍት አውጡን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 3 жыл бұрын
አባታችንዝማሬመላይክትያሠማልን እግዚአብሔርይመስገንአሜን 🕊🕊🕊🕊🕊👏👏🌾🌾🌾🌾
@sofialove635
@sofialove635 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን😭😭😭
@Serekalam
@Serekalam 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@fekratallou7412
@fekratallou7412 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ሰለም መጡልን ቃል ይህወይ ያሰማልን ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራኒዮ ተሰቀልክ ወይ ጎሉጎታ ተሰቃየህ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Geth hoy Amlke hoy Amen Amen Amen 😭😭😭 Zemare malekete yasmalen abatachin erjieme edimh tenah yestelen
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲😭😭😭❤💚💛🙏🙏🙏👍👍👍😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@aynniguse8279
@aynniguse8279 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይከት ያሰማልን አባታችን የኛ መፀናኛ ሺ አመት ኑሩልን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 4 жыл бұрын
እሜንእሜሜሜሜሜን እባታችን ቃለ ህውት የሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@user-yj8vs2fq8s
@user-yj8vs2fq8s 4 жыл бұрын
አባየ ሰላመወት ይብዛልን እህህህ 😭😭😭😭
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ አማላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ ጎለጎታ ተቀበርኽ ወይ ይቅር ባይ አንተ ሁሉን ቻይ አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባዬ ዘላም ኑርልን
@tubetube6245
@tubetube6245 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኣባታችን ለዘላለም ኑሩልን
@martaaraya327
@martaaraya327 4 жыл бұрын
Le Orthodox Tewahdo Haymanotachen Kurat Eko Nehot Abate..❤
@asmraa8521
@asmraa8521 4 жыл бұрын
አባየ የእኛ ተሥፋ እንኳን አደርስዎት ለፆለታሐሙሥ ጌታየ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሠቀለኸ ወይ ጎለጎታ ተቀበርኸ ወይ ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሠቀልኸ ወይ ጎለጎታ ተቀበርኸ ወይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@userplya7193
@userplya7193 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ! አምላክ ሆይ ጎለጎታ ተሰቀልህ ወይ ቀራኒዎ ተቀበርክ ወይ እግዚኦ ማሀረነ ኪራላይሶ3 አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ; አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ ጎለጎታ ተቀበርክ ሆይ አቤቱ ለአባታችን አጥንትን የሚያለመልመዉን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@ghgggghhj6449
@ghgggghhj6449 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራኔዎ ተሰቀልሆይ ጎለጎልታ ተቀበር ሆይ ጌታሆይ ቸሩ ንጉስ ደምክን አፈሰስሆይ አባታችን ዝማሬ መላእት ያሰምልን ጸጋውን ያብዛሎት በድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን
@koki1872
@koki1872 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማለን ተስፍመንግስተ ሠማያትን ያዉረስልን ያገልግሎትዘመንዎን ያረዝምልን ወንቅሸት ገዳም አባ ዩሀንስ በፆሎተዎ ሀገራችንና ሰደተኞችን አስቡን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 4 жыл бұрын
Ametu mareng yiqir beleng gets hot amlak hoyi keranihoo tesekilxe wayi
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng
@user-yp2kl6fh9n
@user-yp2kl6fh9n 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን፣ ወንቅሸት ገብርኤል በድጋሚ ደጃፍህን ለመርገጥ በጣም ጓጉቻለሁ፣ አገራችን ኢትዮጵያ ጠላቶቻችን ከምድረ ገፅ አጥፋቸው፣
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 жыл бұрын
አባ ስላሞት ይብዛልንየ አባቶቻችንፅሎት ለመና ተመልክቶ ይማረንይቅርይበለን አባ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወሃት የሰማልን ተጋው ያብዛልን በድሜ በትጋ ያቆይል አሜን አሜን አሜን
@tewldegheresgher5194
@tewldegheresgher5194 4 жыл бұрын
ግታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተስቀልህ ወይ ጎልጎልታ ተቀበርክ ወይ አባታችን አጥንት የሚአለመልም መዝሙር ነው በኡነት ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜው ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁንልን
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልህ ውይ ጎልጎታ ተቀበርህ ወይ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ልዩ ቅዱስ አባት
@AsSamsung-nl5qh
@AsSamsung-nl5qh 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያባታችን ዝማሬ እንዴት ይመስጣል እንባያመጣል ድምፃቸዉ ፈጣሪ አምላክ ለዘላለም በዚች ምድር ያቆይልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙌🙌🙌😥 ለኛ ሲል ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተከሰማያት ያዉርስልን አሜንንን ፫
@metawt_kasu373
@metawt_kasu373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን
@user-pz4lm8mu6f
@user-pz4lm8mu6f 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፣አምላክ ሆይ ቀራኒዮ ፣ ተሰቀልህ ወይ ጎልጎልታ ተቀበርህ ወይ 😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mkm4736
@mkm4736 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ኣቤቱ ጌታየ ማረን🙏😥😥😥😥😥
@jsjauah668
@jsjauah668 4 жыл бұрын
ጌታሆይ ኣምላክሆይ ቀራንዮ ተሰቀልክዎይ ጎልጎልታ ተቀበርክዎይ ኣባታችን ሆይ ኣጥንትን የምያስለመልም ነው መዝሙረ መላእክት ያስማልን ኣሜን
@gggbb2367
@gggbb2367 4 жыл бұрын
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@sarareena537
@sarareena537 4 жыл бұрын
Zemare mlakt yasemaln abatachin ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
ጌታሆይ.ጌታሆይ.ቀራኒዎተሰቀልክወይ. ጌታሆይ.አምላክሆይ.ጎለጎልታቀበሩህወይ.ጌታሆይ.አባትሆይ.ቀራኒወሰቀሉህወይይ. አሜንአሜንዝማሪመላእክትንያሰማልን.አባታችን.ነርልንአባየ.የእግዚአቤርቤተሰቦች.እስቲየአባታችነንመዝንሙርላኩልኝ.በእግዚአቤር
@haimanotabate976
@haimanotabate976 4 жыл бұрын
እንዳነናተ አይነት አባት ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር እራስን ክዳ በማገልገል አደዝህ ነው እኛ እዲያምርብን እናተ በጉስቁልና ትኖራላችሁ እድሜና ጤና ያብዛልን እግዚያብሂር ፈቅዶልኝ ባየሁሁ ቅርብ ቀን ነው ትምህርትሁን እና መዝሙርሁን ያዳመጥኩት አጥንትን ያለመልማል ያቆይልን አሜን
@wendimeanidinewlenekiloveu9732
@wendimeanidinewlenekiloveu9732 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ ሬ መላእክት ያሰማልን አባታቸብን በፆሎት አስቡኝ አባዬ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 жыл бұрын
Abatachin aba yowhans Tesfamaryam kale hiwet yasemalin le getachin Medhanitachin eyesus kiristos Beale tinsae beselam endyderswot endyadersen yelib mignoten egelsalehu lezihim ye e/g fikadu endihon yamaldun amen 🏗🏗⛪⛪
@user-jh3uy2cr6p
@user-jh3uy2cr6p 4 жыл бұрын
ጌታሆይ አምላክ ሆይቀራንዮተሠቀልክወይጎልጎታተቀበርኽወይ።
@kmehklbd1039
@kmehklbd1039 4 жыл бұрын
አባታችን ሆይ እግዛአብሄር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አገራችንም በፀሎትዎ ይጠብቅል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarie Melaekt Yasemaln Abatachn Egziabher Erejim Edmie Ena Tiena Ystln
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤💚💛🙏🤲🤲
@user-js8nh6bl9w
@user-js8nh6bl9w 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልህ ወይ ጎልጎታ ተቀበርህ ወይ አባዬ በእውነት አብዝቶ እድሜ ናጤና ይስጥልኝ ከእኔ ከሀፂያተኛ እድሜ ቀንሶ እርስዎን ያኑርልኝ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች መልካሙን ትንሳኤ ያምጣልን 🙏🙏🙏
@ebrmthub1398
@ebrmthub1398 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቅልክ ጎልጎልታ ተቀበርህ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለኛ መክራን ተቀበልክ አባታችን በፀጋ ያቆይልን መላእክትን ያሰማልን
@user-bd5uy8nb8j
@user-bd5uy8nb8j 4 жыл бұрын
ገታ ሆይ፣አምላክ ሆይ፣ቀራንዮ ተሰቀልክ ወይ፣ጎለጎታ ተቀበርኽ ወይ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜንንንን።።
@user-xd2xl4tr8v
@user-xd2xl4tr8v 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ አባዮሃንስ እንባጶለተዎ ይድረስልኝ አቤቱማረነይቅርበለነ አቤቱማረነይቅርበለነ አቤቱማረነይቅርበለነ
@shdlove6679
@shdlove6679 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን ከአባታችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠይቃል አሜን
@jejsixidjsjsieidi8423
@jejsixidjsjsieidi8423 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን አሜን ፫
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
የኛ ተስፋ አደራ እንዳንጠፍ አቤቱ ሀጢያትም የለህም ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተስቀልክ ውይ ይቅር ባይ አንተ ሁሉን ጌታ ሆይ ህጢያትን አትይብይኚ አባየ ዝማሬ መላእክት
@degegeni4437
@degegeni4437 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ፣አምላክ ሆይ፣ ቀራንዮ ተሰቀልኽ ወይ፣ ጎለጎታ ተቀበርኽ ወይ፣ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለሐጢያተኛ ባርያዎችህ የከፈልከዉን ዋጋ አስበህ ማረን ይቅር በለን አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም አሜን አሜን አሜን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይቀራንዮ ተሰቀልክ 😭😭😭😭😭😭😭
@memelove351
@memelove351 4 жыл бұрын
Zemara melakete yasemalen Aba 😭😭
@AliAhmed-rt8nt
@AliAhmed-rt8nt 2 жыл бұрын
ጌታሀይ አምላክሆይ ቀራኒወተሠቀልክወይ ጎልጎታተቀበርኮይ ዝማሬመላአክትያሠማልንአባታቺን😭😭😭
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 4 жыл бұрын
አባቴ የስደተኛ መከታ እግዚያብሔር ይጠብቅልን ያኑርልን
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራኒወ ተሠቀልወክ ወይ ጎል ጎታ ተቀበርክ ሆይ ጌታዬ ሆይ ማረነ ለኛ ሥትል ብዙ ተሠቃይተሀልና አቤቱ ይቅር በለን አባታቺን ዝማሬ መላእክት ያሠመወ
@serlemvip1018
@serlemvip1018 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባዬ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ጌታሆይ ቀራኒዎተሰቀልክወይ😭😭 አምላክሆይ ጎለጎልታተቀበርክወይ😭😭🙏🙏🙏
@mulu109
@mulu109 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ፣ ቀራኒዮ ተሰቀልክ ወይ ፣ ጎለጎታ ተቀበርኽ ወይ። አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጵያ አስባት ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@user-nh4iv4bq3v
@user-nh4iv4bq3v 4 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💜💛💙
@natty2781
@natty2781 4 жыл бұрын
አሜን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@hph2922
@hph2922 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን ርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን ጌታሆይ አማላኪ ይቅርበለን ይቅርበለን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@mahletbirle2695
@mahletbirle2695 4 жыл бұрын
የበርህው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራኒዬ ተሰቀልኸ ወይ ጎልጎታ ተቀበርኸ ወይ አባዬ በፀሎት አስቡን መፅናናየ
@zamanmo2396
@zamanmo2396 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለህይወት ያሰማልን የዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን 💒💒💒🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹💐💐
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 4 жыл бұрын
እኒህን ነውየ ሳይ አምላክ እንዳለ ዝም እንደማይለን የማውቅበት ነው ይጨንቀኛል ወዮ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
ይቅር ባይ አንተ ሁሉን ቻይ ለኛሲል ጌታችን ተሰቀል አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
@user-kh1bc8cd4e
@user-kh1bc8cd4e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን ደህና መጡልን ሺ አመት ይኑሩልን ዝማሬ መላይክት የሰማልን አሜን አሜን አሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ አባታችን በፀሎት አስብን አተርስን ለምስክረነት ያብቃን የስደት አባትየ የህወትየ ፋና ተመስገን ኣምላኬ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@shegashega2358
@shegashega2358 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስጦታችን
@user-nx2iq7xj2s
@user-nx2iq7xj2s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hadasberhe4812
@hadasberhe4812 4 жыл бұрын
አባዮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የስደተኞች ብርሃን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 4 жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት አባቶች ስላሉን እግዚኣብሔር ይመስገን ሰሞኑን ፈሪሳዊያኖቹ ተነስቶባቼዋል ለህዝቡ ከመጸለይ ይልቅ ንጹሃን አባቶችን ማሳደዱን ተያይዘውታል ፈጣሪ ይገስጽልን
@user-ou4ju1gy5d
@user-ou4ju1gy5d 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የበረሀው መነኝ አጥነትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 4 жыл бұрын
ጌታ. ሆይ አምላክ. ሆይ ቀራኒዮ. ተሰቀልክ. ሆይ ጎልጎልታ. ተቀበርክሆይ ☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺.☺☺☺☺☺☺.☺☺አባታችን የስደተኞች. አባት. ተስፋችን መመኬችን በቃል. ኪዳኖት. በአገራችን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 4 жыл бұрын
የመጣውን. ወረርሺን. በሺታ. በፀሎቶት. በቃል. ኪዳኖት. አጥፉልን. የበረሀው. መናኝ. በፀሎቶት. አስብን
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን ስለእኛ ስለሀጼተኞቹ መከራን ተቀበልክ ላባታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@user-nx2kv6im2v
@user-nx2kv6im2v 4 жыл бұрын
እልልልልልል ዘማሪ መላክ አያሳጣን አባ እንደወረ መዝሙሮ እኮ አጥንት ሰብሮ ነው ሚገባው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባ የኛ የበረሀው መናኝ
@aberashtewaahidoo3038
@aberashtewaahidoo3038 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን➕➕➕😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@azmeraterefe870
@azmeraterefe870 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር ባይ አንተ ሀለን ቻይ አምላካችን አደራ ኢትዮጽያን ጌታ ሆይ ኃጢእትን አትይ ዝማሪ መላክ ይሰማለን አባትችን
@almefikr7849
@almefikr7849 4 жыл бұрын
ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፍአ ማርያም እረዥም እደሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን😭😭😭
@shibrakonjo
@shibrakonjo 4 жыл бұрын
አሚን አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልል አቤቱ አምላክሆይ ማረን ይቅረ በለን
@user-zv3jn6wn3v
@user-zv3jn6wn3v 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አምላክ ሆይ ቀራንዮ ተሰቀልክ ወይ ጎልጎተሰ ተቀበርክ ወይ 😭😭😭😭😭😭😭 ይቅር ባይ አንተ ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ ሀጢያትን አትይ በእኛ በደልና ሀፂያት የመጣብንን በሽታ ከአለማችን አጥፋልን እናደኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት በነ አባየ እንባና ፀሎት ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማል አባየ በድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ❤💒
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,3 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የህሊና #ጸሎት
9:25
ሳራ የድግል ልጅ
Рет қаралды 31 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 72 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''
20:59
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 28 М.
Nu Begziabheir desyibelen mezmur by Aba Yohannes Tesfamaryam
5:43
Wonkshet Gedam
Рет қаралды 3,4 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН