KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከተራሮች ማር ይንጠበጠባል || እጅግ ድንቅ አዲስ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
1:10:48
🔴የሰውነትህ ብርሃን ዓይንህ ነው || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022
1:07:08
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket
Рет қаралды 1,032,755
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Күн бұрын
Пікірлер: 990
@AXUMOLOGY-
Жыл бұрын
በሀገራችን ሁኔታ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ የእርሶ ትምህርት (ስብከት) በሰማሁ ጊዜ ለምድራዊ ህይወት መጨነቅ እንደሌለብኝና መንፈሳዊ ህይወቴን እንድመረምር ዕድል አግኝቻለሁ። የአገልግሎት ጊዜዎ ያርዝምልን፡ በረከትዎ ይደርብን ። 💒🙏🙏🙏
@ሃገራችንበሰማይነው
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TigistTshome
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abaweysebsib-m4c
10 ай бұрын
አሜን
@Gifig-i1i
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarasolomon2002
2 жыл бұрын
ፈጣሪ መካሪ አስተማሪ ጥበበኛ አባት ስለሰጠን አብዝተን እናመሰግነዋለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tsehaineshwoldegebriel5423
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen be Edemena be Tena Yetebekelen
@konjitbelete9412
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@helentekeste-o9w
8 ай бұрын
Amennn
@entyew3204
7 ай бұрын
አሜን🙏🏼💚💛❤️
@rahelyifru5658
Жыл бұрын
አባታችን ፀጋው ይብዛሎት ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት🥰🥰🥰
@hayathayat1006
10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Gebriela19
Жыл бұрын
🙏አባታችን መዳኒያለም ያክብርልን🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@MdHh-h7h
Жыл бұрын
አባቴ ቃል ሂወት ያሰማልን ብረክቶዉ ይደረብን ቅድሰ ሚካኤል አባቴ ዓየኒ ልቦናየ ክፈተልኝ🙏😢😢😢
@BamlakGedefaw-fq4pe
11 ай бұрын
አመብርሃን ትጠበብቅልን በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ
@YorusHabtai
Жыл бұрын
ናይ ኣቦና ስብከት ሂወተይ ከም ዝፍትሽ ኢዩ ዝገብረኒ ፡ ጸሎቶም ጸሎት ቁዱሳንን የሐልወና🎉🎉
@ሮዝናዬ
Жыл бұрын
እያለቀስኩኝ ነው የስማሁት አባታችን እድሜና ጤና አገራችንን ስላም ያርግልን።
@samrikoltafit
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን
@ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 👏👏👏
@hirutanbssie5141
Жыл бұрын
Betekekl Abtachen edemna tena yesetelen
@እኔነኝ-በ3ቨ
Жыл бұрын
አባታችን በጣም ነው እምወድህ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 100#
@ልእልቲ-ዘተዋህዶ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስማለን ኣባቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ❤️
@ሃገራችንበሰማይነው
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@zamzam4778
Жыл бұрын
የኔ ባት ቃለሔወትን ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን❤🙏🙏🙏🙏
@fasikamesfun7232
Жыл бұрын
ቃል ሂውውት የስማዓልና ኣባየ 💐😭😭😭😭😭💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕊️
@solmona3992
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከነሱ በመማሬ የወደፊት ሕይወቴን እንዳስተካክል እረድቶኛል አሜን
@milenamehari2256
Жыл бұрын
✝️✝️✝️አባቴ የእርሶ በረከት ይደርብን!!!!✝️✝️✝️ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🏼😇✝️ ትልቅ ስጦታ ነው ፈጣሪ የሰጠን እርሶን!✝️😇🙏🏼ክብር ምስጋና ዘልአለም ለፈጣሪ ይሁን!!!✝️🙏🏼😇የእርሶ ትምህርት ልብ ይነካል😢 በተግባር እንዳውለው ፈጣሪ ይርዳኝ!!!😢😢
@jemayenshreta8146
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋን አብዝቶ ያድልልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን ምልጃ አይለየን በረከታቸውን ያድለን አሜን!!!
@AmeneNguse
Жыл бұрын
❤
@Freedomizes
2 жыл бұрын
መታረቅ ማስታረቅ ደስ ይላል የተናገሩት ሁሉ መሬት አይወድቅም፡ አሜን አሜን.....
@መርጡለማርያምዩቱብ
6 ай бұрын
የእኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት👏👏👏 ትምህርትዎ ሲጣፍጥ ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 👏👏
@ሠብለ-አወቀ
10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🎉 እኛም በሰማነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን እሱ ይርዳን
@Aster-h9t
Жыл бұрын
❤❤ልልልልልልአሜንንን
@Aster-h9t
Жыл бұрын
አሜንንንንን
@isabellaisra5888
Жыл бұрын
እንደዚህ ልብን የሚመስጥ የነፍስ ምግብን የሚመገቡን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን 🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@lluvakay
2 жыл бұрын
በቀን ቀን ስምቸ የምልስለቻቸው አባት በእድሜ ፀጋ ያቆይልን ይኔ አባት
@zerudegu3703
Жыл бұрын
አባታችን ብዙ ሰዉ እያስተማርክ ብዙ ሰው ተለውጧል እድሜዎት ይርዘም ልጅ መባ ዘሩ ነኝ
@EthioSolijer
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን።የሚያስተምሩ ትምህርት በጣም በጣም ደስ ይላል ቀጠሉበት----❤❤❤
@MG-yv9ds
Жыл бұрын
ማርያምን በጣምየምወዳቸው አባትናቸው እኔንበደንብ ከትምህርቱ አግንቸዋለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እንደእነኚህአይነትአባቶችስላሉን
@Sara-g4o2d
4 ай бұрын
በጣም ልብን የሚሰምጥ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጠዎ ❤❤❤
@fhhghhg1179
Жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድለን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን 💖
@SalinaSalit-yb1ub
4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን{3} ምንም እንኳን ዘግይቼ ባዬው የእግዚያብሄር ቃል ሁሌም አዲስ ነው በእውነት የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን አሜን{3}
@kdsofa
Жыл бұрын
ልብን በሚነካው ስብከትዎ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@MeleseZewudu-dv3bk
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ለሀገራችን ሠላምና ፍቅር ይሥጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ህይወቴጎጃሜዋ
Жыл бұрын
አኔቱ ታሪኬን ቀይረው ከሀብት ንብረት ቀድመህ ሀይመኖቴንና ጤናየን ጠብቅልኝ
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን💖አሜን አሜን አሜን❤ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜዎ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖
@addiskifle2129
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቶሆ ለትውልዱ አጅግ ጠቃሚ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@azebtekle27
Жыл бұрын
አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባሀል እንዲህ አይነት መምህር ስለሰጠኸን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@saraa840
Жыл бұрын
አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት እኛም የስማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን ፫
@brhantekola5480
Жыл бұрын
አባታችንቃለህይወትያስማልን
@bogalefentie1436
Жыл бұрын
ጤናዎን«ፈጣሪይስጥልን
@shegermobile5625
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እኒህን አባት ለሰጠን
@MdHh-h7h
Жыл бұрын
አባቴ ተክልሃይማኖት ዓየኒ ልቦናይ ክፈተልኝ ፆሎት በረክቶት ከኛ ጋራ ዩኩን🙏🙏🙏
@Makedase-nw6kl
5 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@yeabsirayeabsirazemedkun8303
Жыл бұрын
ከዚህ በላይ motivation የለም የእግዜር ቃል ነብስን የሚያነቃ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ዓወትኪዳነ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣንሜ ኣሜን ኣሜን
@yeshiwegayehu5799
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእርሶ ስብከት እንደ ማር ይጣፍጣል እግዚአብሔር ይባርከልን
@serkieaberakasa3976
Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማለን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AsterAster-i6b
3 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመሥገን አናንተን የሠጠን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን!!!!
@ስደተኘዋነኝ
2 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸዉ ይደረብን
@ዮዳሄአምላክይፈልጥ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹
@mulukenamsalu15
Жыл бұрын
jj😊jiiiiu😊uuiiiiiiiiiiiiiuiu
@zainabhabshy1906
Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን///🤲
@leleyimer8783
16 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀፀጋው በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏
@TcgdDdew
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@trfdftykjgx3476
Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን💒
@asmamawyinges3725
3 ай бұрын
ለኛ ለሀጣን ከአምላካችን ከእግዚአብሔር የተበረከቱ ድንቅና ውድ ስጦታችን አባ: ቃለ ህይወት ያሰማዎት።
@zed5064
Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠውት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سبيلهب
Жыл бұрын
አባታንን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እርሰወን የሰጠን ቸሩ መድሀኔ አለም ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫
@ሰላምኢትዮጵያዊ
Жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 5:5 የማቴዎስ ወንጌል 18:5 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ።
@kidusyohannes2334
7 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልን ህጻን ራዕይ ዮሐንስ
@KrstinaAbal
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤ያቺ ህፃን ልጀ ትዝ አለችኝ ትምህርቱን ሰሰማ🎉🎉🎉
@elianameron1418
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን!!
@እታበዝበለጠው
7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@aelbetesebmedia8432
2 жыл бұрын
ፍሬ የሌለው ዛፍ ሰይፍ የሌለው ሰገባ መና የሌለው መሶብ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው? ቃለ እግዚአብሔር በውስጡ የሌለው ማንም ባዶ ነው! እግዚአብሔር አምላክ በውስጣችን አንዳች እንዲቀመጥ ቃልህን በውስጥህ ሳልብን አሳድርብን ፍሬ ማፍራት የሚቻለው ቃልህን በመስማት ነውና! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@hdjid988
Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት አባቴ አይነ ልቦናየን ክፈቱልኚ አሜን አሜን አሜን አባታ
@helenhaftom1525
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲
@habtemeskelsema7578
2 жыл бұрын
የኔታ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@GhZv-zq5ds
6 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን እግዚአብሔር ❤
@tehgestalmu9104
2 жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባየ ቃልሂወትን ያማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን
@bazawitmengesha1147
Ай бұрын
እባታችንእቡነ ተክለሀይማኖት በረከታችው ይድርብን 🙏🏾🌿🌿🌿
@mimit.r7236
Жыл бұрын
መድሃኒአለም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ 🙏🙏🙏
@DuhgDugf
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ን ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gizewerkamogne3409
2 жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡልን 💖💖እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ፀለት ልመናችሁ አይለየን🙏🙏💔💒💒💒
@sebletube7412
2 жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@abebahabte8469
Жыл бұрын
አባታችን በ እውነት በ እምባ ነው ያድመጥኩት 🤲🤲🤲😭😭😭❤ ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ኑሩልን !!!!
@SegensagaTedros
9 ай бұрын
I was losing alot hope ...I love ur lesson and proud to be ortadox
@shiwashiferaw5245
Жыл бұрын
ኣባታችን እርስዎን የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን!
@YEROMGANCHE
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዶት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት😢😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌟🌟🌟✨✨✨✨✨✨
@zenebbihonegn277
Жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያድሎዎት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@kibralemwubet1739
2 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን አምላከ አበው የተመሰገነ ይሁን
@hko-ge5og
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
2 жыл бұрын
🇻🇳☝️⛪🖐️🖐️👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌አባታችን፡በጣም፡እወዶታለሁ፡ሒወቴን፡ለወጥኩኝ፡በእርስዎ🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@alemsegedtmichael5505
Жыл бұрын
እናመሰግኖታለን መምህራቸን
@Bini_soak
Жыл бұрын
😂uh
@shehanshehan5811
Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞
@galemaryamegalemaryame
Жыл бұрын
@@Bini_soak ምን ያስቃል
@nahufetene306
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አሟልቶ ረጅም ዘመን ያቆይልን ይህ የመሰለ ዕውቀት የሰጠዎት እግዚሐብሔር ይመስገን
@alimhmd6870
Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወትን ያስማእልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥእልኝ የኔ አባት ነፍ አመት ኑርእልን ብዙ ተማርክ👍👍👌😢😢😢😥😥
@እመቤትወለተኪሮስ
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት💚💛❤👏
@lemlemtikuey926
Жыл бұрын
Amen amen amen
@HayatTatrg
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን❤❤❤🎉
@Orthodox888
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዘመናችን ሁሉ የአባታችን ክፉ አያሰማን🙏🙏🙏 ✞ እንኳን አደረሳችሁ ✞ መልካም የልደት በዓል!!!
@abaargawbuje
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። መልካም የልደት እና የጥምቀት በዓል ይሁንልዎ።
@galemaryamegalemaryame
Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Etalemahu-eu3fx
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@MkreMesay
7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን ቃለ ሂሆት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshamabirhan6591
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mmkk2469
5 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤ አምላኬ ሆይ ለውጠኝ😢 አምላኬ ሆይ ልቦናይን አብራልኝ😢
@aftamaftam5505
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቴን ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲እግዚአብሔር ንፁህ ልቡና ስጠኝ አማኑኤል ሆይ 🤲🤲🤲😭❤️❤️❤️
@Sable-yu2rn
5 ай бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛለወት እደሜ ፀጋወን የብዛለወት ❤️❤️❤️🎉🎉🎉ቀናልብ ያላቺሁ ቤተሰብ 10k አስገቡኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዛብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን ✝️❤❤❤🙏
@kllllk8550
Жыл бұрын
ኣባቃህይወት ያሰማል በድሜበጠጋይጠብቅልን
@TsarkanHaftu-v7e
Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል አባታችን 🎉🎉❤❤❤❤
@yeabsiragirma7245
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት
@HuluagershTeshale-hb6gc
5 ай бұрын
በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን ልእዑል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ይኑሩልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገንልን👏
@SARASARA-qi8dv
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ
Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን የኛ እንቅ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰይሰጥልን
@ruterute3445
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን። ልቦናችንን ያብራልን ።
@belayneshialle3228
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤👏
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
Жыл бұрын
በእውነት የማትጠገቡ አባታች ናችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤🙏
@abeldinku3499
Жыл бұрын
በስመ አብ ምን አይነት ትህትና ምን አይነት ጥዑም አንደበት አግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን።
@hgdhhdh9354
2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንን የሰማነውን በልባናችንን ያሳድርብን የናተን ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ እኔ እየሰማው ማፍስስ ብቻ ሆነብኝ. በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ
@TibebeMulugeta-ru7xv
7 ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጥልን
@brhanabi3755
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ሩሐማዮቲብ
Жыл бұрын
አባ የልባችን ነው እኮ የሚናገሩት ብቻ ቸር አምላክ ይቅር ይበለን ይማርን እንደቸርነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚👏ሁሌም በትምህርቸወ እራሴን እፈትሻለው
@alembest7664
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን እግዚአብሄር ይመስገን
1:10:48
ከተራሮች ማር ይንጠበጠባል || እጅግ ድንቅ አዲስ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 76 М.
1:07:08
🔴የሰውነትህ ብርሃን ዓይንህ ነው || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 145 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
11:38
Ethiopia ሰበር ቪዲዮ ታገሰ ጫፎ እና አብይ ያገዱት የዛሬው የጀግናው የፓርላማው ቪዲዮ ተሰርቆ ወጣ/"ፓርላማውን አንጠባ**ጠ የአብይ አጨብጫቢ ናችሁ
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 2,8 М.
1:25:14
ግሩም ትምህርት | በአባ ገብረኪዳን | New sibket by Aba Gebre kidan
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 826 М.
14:54
🔴 አትጨነቁ __ እግዚአብሔር ያያል __ እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
Addisu Mikael Orthodox
Рет қаралды 105
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3 МЛН
1:27:01
🔴 ንጹህ ልብ ይኑራችሁ || የ 40 ቀን እድል ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sibket By Aba GebreKidan Girma
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
Рет қаралды 278 М.
12:58
Arada daily news:ኔታኒያሁ አምልጡ አሉ የኢራን ጭልፊቶች ተለቀቁ! አሜሪካ ማመን አቃታት የሶሪያ አመጺ ተለበለበ!
Arada Daily News
Рет қаралды 8 М.
1:37:56
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 225 М.
44:42
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 655 М.
1:19:49
🔴 አቡነ ተክለሃይማኖት | እንደዚህ ያሉትን እወቋቸው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 358 М.
1:15:00
በእግዚአብሔር ያፈረ ማን አለ? ።።። አባ ገብረኪዳን ስብከት aba gebrekidan sibket
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 52 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН