KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እመቤታችንን እንዴት ነው እንዲ ሚዘሏት
9:06
ያለፍቃዳችን የሚመጡ የሀጢዐት ሀሳቦች እንዴት ይታያሉ?
4:29
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
ጌታችን የመጣው ለድንግል ማርያምም ነው?
Рет қаралды 3,102
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 5 М.
ከ አክሊል ጋር
Күн бұрын
Пікірлер: 35
@WoynshetWoynshet-oi4rt
28 күн бұрын
አኬአችን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ💙
@EsayasTesema
21 күн бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አኬ።
@mariyammariya5773
27 күн бұрын
ወንድማችን ኩራታችን እኬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏❤️🥰🥰
@Tesfaye-d4v
27 күн бұрын
ጌታ መድኃኒታችን ነው ለሁላችንም !!ድንግልም ስጋ ስለለበሰች መድኃኒቷ ነው።🙏🙏🙏
@dejenemoges
25 күн бұрын
Kale hiwot yasemaln.
@kaleb3028
27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አኬ ወንድመሜ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏻❤️🌹🙏
@TigistJemal-nm4pn
27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@AlemAbraham-i6p
21 күн бұрын
Egzabher yemasgen Kale ewat yasamalen
@bethlehemhaile8507
28 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ ጥሩ ትምህርት ነው
@خدامهخدامه-م3س
28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤ስወድህ
@Wiko-r7y
25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Ethio143
26 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣን በጥሩ ሁኔታ ገልፀህዋል። እንዲ እያጠሩ ማስተማር እጅግ ያስፈልጋል ትውልዱ እየሳተ ነውና።❤❤
@ወግ
13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ❤
@መልካምይሁን-mr2pm
27 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አኬ ምን ይደረግ አይገባቸውም እነሱ እውነት ሳይሆን ጥላቻ ነው ይዘው የሚኖሩት::በብርሀኑ ተመላለሱ
@RahelTariku-c5h
27 күн бұрын
አኬ እግዝሀቢሔር እዉቀትህን ይባርክልህ
@kidestnegatu4768
27 күн бұрын
Awesome job, Aki brother! 🎉 God bless you! Truly Orthodox church is transforming. So grateful for Tezetaw and all the wonderful brothers out there! 😊
@ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ
28 күн бұрын
❤❤❤
@Tesfaye-d4v
27 күн бұрын
አኬዋ ወንድሜ ይላል !❤❤❤,🙏🙏🙏
@shimeliskassahun584
26 күн бұрын
የመንፈስ ወንድሜ ነህ ደሞ የስጋ ወንድሜ ብትሆንልኝ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤
@Senaitshimelis-vm1fy
27 күн бұрын
Kale hiwet yasemalin ake ❤❤❤❤❤
@yade716
27 күн бұрын
እኛ መች ኃጢአተኛ ናት ብለን ፈረድንባት? ጸጋን ተሞልታለች፣ ያ ጸጋ ደግሞ በኃጢአት ላይ ኃይል ሰጥቷቷል።ቢያን ነገሮችን ማመንህ ጥሩ ነው፤ ወደ ወንጌሉም በትንሽ ትንሹ እየቀረብክ ነው። ያመንካቸው ነገሮች 1) የለበሰችው የወደቀውን የሰው ልጅ ሰጋ መሆኑን ። 2) እንደማንኛውም ሰው መድኃኒት እንደሚያስፈልጋት። 3)ኢየሱስ ለሷም ጭምር መሞቷን። አንድ ተጨማሪ ነገር፦ የጌታችን እናት ማርያያ የጸደቀችው ስታምን ነው።
@bettyg5486
28 күн бұрын
አኬ የኦርቶዶክስ እንቁ❤
@bethlehemhaile8507
28 күн бұрын
ሼር እናድርግ ለሁሉም እንዲዳረስ
@ShegerHomes3
21 күн бұрын
አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ የሚለው አንቺ ከሃጥያት የተለየሽ ለማለት ነው የተጻፈው ብሎ እንደማስተማር ምንፍቅና የለም።😅😅 ሰው ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል የሚለው የእ/ር ቃል እየሱስን እና ማሪያምን አያጠቃልልም ማለት ምን ማለት ነው?
@eskedargetnet5903
27 күн бұрын
Ake እኔ ሁሌም ግራ ሚገባኝ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር የ ሰው ልጅ በ ስላሴ አምሳል ተፈጠረ ማለት ምን ማለት ነዉ?
@IsraelTesfaye-s8g
28 күн бұрын
ኦ ዛሬ ገና እዉነት ተናገርክ
@work3497
27 күн бұрын
😅😅
@wosenyelhegebrye970
27 күн бұрын
ሞት የሃጢአት ወጤት ነው ማርያም ደግሞ ለአዳም ሃጢአት የተሰጠውን ፍርድም እንደማንኛውም ሃጢአተኛ ተጋርታ እርሷም ሞታለች ስለዚህ ም ለሃጢኣት የተሰጠውን ፍርድን ተጋርታ አንደ ማንኛውም ሰውን ሞቷን አምነን ከሃጢአት ነጻ ሆና ሞተች ማለት ይቻላልን ሌላው ደግሞ አንደ ማንኛውም ሃጢአተኛ ሰውን በኢየሱስ ክርሰቶስ አምና ድና (ድነትን) አግኝታ ነው የሞተችው ስለዚህ በመልቀቅ በነቢብ በገቢር ከሚሰራ ሃጢያት ነጻ ብቻ አትሆንም የዘር ውርስ ሃጢያት ነጻ ከነበረች ለምን በኢየሱስ ማመን አሰፈለጋት ለምን ለአዳም ሃጢአት ቤዛ መሆን አልቻለችም ለምንስ ክርስቶስን መውለድ አሰፈለጋት ለምንስ የበኩር ልጇን ከወለደች በኋላ ሴቶችበወለዱ ጊዜ የሚፈጽሙትን ስርአት መፈጸም ተገባት ዝም ብለህ አትቀላምድ
@Semubam
26 күн бұрын
የመጀመሪያው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነው መልሱ። እመቤታችንም ያለችው ይህን ነው። እንዴት ያንን ፕሩፍ አድርጋ የኖረች በመሆኑ። ስለዚህ ኢየሱስ የሚለው ስም የሚመጣው ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ከነሳ በኋላ ነው። የሚገርመኝ ግን ለምን ይህን ለመቀበል አነቃቹ። ክፉው መንፈስ በዚህ ህሳቤ ስለሚጨመር ወይም ስለሚደመሰስ ነውደ ስለዚህ ማርያም ሆይ ከፍ ከፍ እናደርግሻለን እናገንሻለን እውነተና የሕይወት መጠጥን ወልደሽልናልና።
@gessemmedia4116
18 күн бұрын
ማርያም የሉሲፈርን ሀሳብ ለማስፈፀም የተሳለች ፣የፍልስፍና ልቦለድ አሰፈፃሚ ዋና ገፀባህሪ ናት፣ኢየሱስ አልተወለደም፣ የሉቃስን ጭራሮ መገለጥ ሰርዘን፣የዮሐንስን "ከሰማይ ወረደ" ሚለውን ድንቅ መገለጡን ማየት ነው።በፀሎታችሁ ጊዜ፣"ከሰማይ ሰማያት የወረደ" ትሉና ፣መልሳችሁ "በራ ባትለኝ" በማለት "ተወለደ"ትላላችሁ።"ተወለደና ወረደ" እርስ በርሱ ይጣረዛል contrary dialogue ሆኖ ያስቀይማል
@እምነትተስፋፍቅር
28 күн бұрын
ቻናሉ አዲስ ነው እንዴ? ይሄ ብቻ ሰብስክራይብ ለአኬ አይሆንም😢
@bethlehemhaile8507
28 күн бұрын
ሼር እናድርግ ለሁሉም እንዲዳረስ
@enatAsefa-o8e
27 күн бұрын
Enam geremognal
@solomonwoldetensay2047
23 күн бұрын
No no you are wrong the don't have fallen nature she is the mother of God if she has fallen nature means her son also... b/c this you are wrong
9:06
እመቤታችንን እንዴት ነው እንዲ ሚዘሏት
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 344
4:29
ያለፍቃዳችን የሚመጡ የሀጢዐት ሀሳቦች እንዴት ይታያሉ?
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 1,3 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
2:07:28
አንድ ባንድ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ ነው | ክርስቶፎረስ | Mezmure Yared | Ermi Hd | Jossey | Demrew | enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 22 М.
5:18
የነገረ ክርስቶስ እና የነገረ ማርያም አጭር ማብራሪያ
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 2,7 М.
1:28:45
እስልምና ሞሃመድ የፈጠረው ተረት ነው ~ እፎይ #Efoy #debate
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 24 М.
1:03:53
አላሂ አክበር☝ ሁለት ጓደኛሞች ዲያቆናት ወደ እስልምና 🌺🌺 ሸሀዳ በኡስታዝ ወሒድ ኡመር 👈
Hayat Seid
Рет қаралды 3,8 М.
8:18
በተደጋጋሚ መንፈስ የሚታደስባችሁ ሰዎች መዝሙር 34 ደጋግማችሁ ሰባት ቀን ፀልዩ
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 450
1:08:45
ኡስታዝ ወሒድ ንፅፅር ላቁም እያለን ነው....ሹራ ነው
Al haq Ethio
Рет қаралды 6 М.
2:10:07
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት | እፎይ | efoy | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 11 М.
1:36:01
ኢምራን አኬን ለማዋረድ ቢመጣም ራሱ ተዋርዶ ወጣ | በእስልምና ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ዮሐድ ንጉስ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 90 М.
31:58
🚩 "በእኛ ብሄር ሙስሊሞች ጉዳይ የሌላው ብሄር ሙስሊም ምን አገባው?" የሚለው ትችት ሲፈተሽ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
1:54:29
ኤርሚ ኦርቶዶክሶች ቤት ገባ 🛑 ብቻውን ለ8 ሙግት ገባ 🛑 ለተጠየቀው ጥያቄ እጥፍ አድርጎ መለሰላቸው🛑 | ermias abebe | mikias | faithline
Faithline
Рет қаралды 4,8 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН