🚩 "በእኛ ብሄር ሙስሊሞች ጉዳይ የሌላው ብሄር ሙስሊም ምን አገባው?" የሚለው ትችት ሲፈተሽ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

  Рет қаралды 5,244

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Күн бұрын

🚩 "በእኛ ብሄር ሙስሊሞች ጉዳይ የሌላው ብሄር ሙስሊም ምን አገባው?" የሚለው ትችት ሲፈተሽ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
.
🚩 ሚዲያውን ማገዝ ለምትፈልጉ ⇩
➽ Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
➽ 1000501689247
.
🔗 የማኅበራዊ ሚዲያ ሊንኮቼ በአንድላይ👇
[ linktr.ee/tekb... ]
.
🖥️ የ"መጅሊስ" ፕሮግራሞቼ በአንድላይ👇
[ bit.ly/TekbirM... ]
.
🖥️ "ልዩ ልዩ" ፕሮግራሞች በአንድላይ👇
[ bit.ly/TekbirM... ]
.
🖥️ አጫጭር ቪዲዮዎች በአንድላይ👇
[ bit.ly/TekbirS... ]
.
🖥️ የ"አብረን እንየው" ፕሮግራሞቼ በአንድላይ👇
[ bit.ly/AbrenEn... ]

Пікірлер: 214
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade 18 күн бұрын
እኔ ሶማሊያ ያለሁት እንኳን በአለም ላይ ላለዉ ሙስሊም ይመለከተኛል ሴት ልጅ ሒጃቧት ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች አላሁ አክበር☝️🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🫂
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@MarmNuru
@MarmNuru 17 күн бұрын
ሳወላሂ ኢስላም ዘር አይቆጥርም ወንድማማቾች ነነን
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 18 күн бұрын
ፍትህ!! ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@mernu2003
@mernu2003 17 күн бұрын
ኢትዮጵያውያንም ሙስሊሞችም ናቸው። ይህ ቡድን ለአክሱም ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለአገርም አደገኛ የሆኑ ጽንፈኞች ናቸው።
@MunaShamil-c8y
@MunaShamil-c8y 17 күн бұрын
በአለም ላይ ላይ ለሁሉም ያገባናል አልህምዱሊላህ በርታ ትክክል ነክ
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@junefirst500
@junefirst500 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ይስሃቅ! እኔም ያገባኛል እንኳን ሙስሊዎች! ለምን ብትሉኝ በኃይማኖትና በፖለቲካ ሽፋን የሚመጣ አገርን ሊጎዳ ይችላልንና!!!
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ!
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@gebrekiros5544
@gebrekiros5544 17 күн бұрын
ልክ ብለሀል፡፡በርታ
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue 17 күн бұрын
የልከው በእጅጉ ትክክል ነው።
@mkeya123
@mkeya123 16 күн бұрын
ብዙ ሰዋች ለምን ላይክ አታድርጉ ሰብሰክራ አድርጉ ማሻአላህ ወንድማችን እናበርታታው ጥሩ የሚሰሩ ከጎናቻው መሆን ግድ ይለና ያጀማ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@MarmNuru
@MarmNuru 17 күн бұрын
የትም ይሁን የሙስሊም ህመም ያመኛል ምክንያቱንም ላኢላህ አይለሏህ አዛምዶናል🤝 እና አንተ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ልለምሰጠን መረጃ አፊያህን ይመልስልህ ።ትምህርቷንም ትማራለች ሂጃቧንም ትለብሳለች ፍትህ ለሂጃባችን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@SaifSaif-v3s
@SaifSaif-v3s 16 күн бұрын
ፊትህ❤❤
@ae4784
@ae4784 17 күн бұрын
Aww Yisihaq. Justice for Axum Muslim Students in Ethiopia.
@bkhm6433
@bkhm6433 18 күн бұрын
በአለም ስላሉት ሙስሊም ይመለከተኛል።ሲቀጥል ሀቀኛ ለእውነት የቆመ ሙስሊም የሆነ ጠንካራ የሚድያ ሰው ያስፈልገናል በርታልን።
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@MohammedAmin-tf9id
@MohammedAmin-tf9id 17 күн бұрын
ጠንካራ የሙስሊም መሪ ነዉ የሚያስፈልገን
@HhHh-vf5pg
@HhHh-vf5pg 17 күн бұрын
ኢስሃቅ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ስራህ እጅግ በጣም ማራኪ እና አስተማሪ ነው እና በረታበት ልልህ እወዳለሁኝ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Jezakellahu Kheyren!
@bz1225
@bz1225 17 күн бұрын
ከገንዘብ ችግር መሐይምነነት ይከፋል፣ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
@naemajamal7105
@naemajamal7105 17 күн бұрын
አላህ እጃቸው ይስጣቸው ሙስሊም ጠሎች
@linaomer9306
@linaomer9306 18 күн бұрын
አላህ አፊያ ያርግህ በርታ ወንድማችን.....❤❤❤❤ጠላተ ብዙዎች ነን!!!!!!!!
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@zinetahmedzinetahmed7150
@zinetahmedzinetahmed7150 17 күн бұрын
እንኳን ስለሀገራችን ሙስሊሞች አይደለም አለም ላይ ላሉ ሙስሊሞች ያገባናናናል ኦኬ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
🚩
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@abufewzan-yr5du
@abufewzan-yr5du 18 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድም ኢስሀቅ አሏህ ወደ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስህ በተረፈ የምታቀርብበት መንገድ በጣም አሪፊ ነው በርታ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@umasam6820
@umasam6820 17 күн бұрын
Betam Tekekel naw Jazakallahu khayer Berta
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
In sha Allah!
@TMG-b4w
@TMG-b4w 17 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ✅በጣም ነው የምከታተልህ ሀሳብህ በጣም ይገዛኛል ያልተንዛዛ እና ግልፅ ያለህ ትንተና ነው ሁሌም የምታደርገው በርታ ኢስሀቅ👍
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@naemajamal7105
@naemajamal7105 17 күн бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመት ቱላህ ወበረካቱ አብሽ ወድማችን
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i 17 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ሙስሊም ሲያመው ቱርክ ያለው ሙስሊም ያተኩሰዋል አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ወንድማማቾች እህታማችች ናቸወ
@Emperortwedros
@Emperortwedros 13 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6PWmXiVitx8bM0
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 17 күн бұрын
ሁሌ ማልቀስ አያስፈልግም ቁሞ ቀሮችን (የአፂው ስርዓት ናፋቂዎችን) ዋጋቸውን የምናቀምሳቸው በትጥቅ ተግል ብቻ ነው።
@abdilrehim710
@abdilrehim710 16 күн бұрын
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉 🎉🎉🎉Jazakallahu khayer🎉🎉🎉
@BaderHussein-n7v
@BaderHussein-n7v 17 күн бұрын
ዝምብለውነውኢሣቅወድሜ፣አላህያሽርህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@mkeya123
@mkeya123 16 күн бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በርታልን አላህ ይርዳህ ❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia 16 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@zinetyassin
@zinetyassin 17 күн бұрын
ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው ❤️
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@muhitube9580
@muhitube9580 18 күн бұрын
አላህ አንድ ያድርገን
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@ayubabdurahman9837
@ayubabdurahman9837 17 күн бұрын
በጣም ምርጥ 👍
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 18 күн бұрын
አኔ የወሎ አማራ ነኝ ግን በኢስላምነቴ አልደራደርም ቢሄር ከደል መግባት ይችላል አማራ ❌ ትግራይ ❌ አፋር ❌ ኦሮሞ ❌ ሱማሌ❌ ጉራጌ ❌ ስልጤ❌ አርጎባ ❌ ሲዳማ ❌ ከባታ ❌ ወላይታ ❌ ሀረር ❌ ነህና አልሙስሊሙን ኢህዋን ‏‪1🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪✅✅✅
@MunaShamil-c8y
@MunaShamil-c8y 17 күн бұрын
እናመስግናለን ስላስረዳክን ማውቅ አቃለው
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 17 күн бұрын
በርታልን
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 18 күн бұрын
ጀግናችንአላህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@nejatsalihhalima4377
@nejatsalihhalima4377 17 күн бұрын
እውነት ሳይታገላቸው እንኳን አሸናፊ ነው። ወደ ትግሉ ቢገባ ለውጡ በጣም ያምራል
@suadjemal4689
@suadjemal4689 16 күн бұрын
አይገባቸው ብትነግራቸው አልህምዱሊላህ ባለም ዙሪያ ያለን ሙስሊሞች እድንተዛዝን እድንተጋገዝ ስብሃን አሏህ ደስ አይልም ታዳ❤ኢስሃቅ ወድማችን እሏህ ይጠብቅህ
@Selamaman3561
@Selamaman3561 17 күн бұрын
አላህ ያሽርህ(ላባስ ጠሁር እንሻአላህ) ትክክል ብለሀል
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@MoyeMan-be6cp
@MoyeMan-be6cp 17 күн бұрын
ትችት የምንለው እማ ሃሳቡ ገንቢ ሲሆን ነው የነዚ እኮ ምቀኝነት እና ከባድ ሒስድ ነው ነገር ግን ለኛ ከብሔር ቅራቅንቦ በላይ ወፍራሙ ገመዳችን ላኢላሃ ኢለላህ ሙሐመድ ረሱሉሏህ መሆኑን ማን በነገራቸው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 17 күн бұрын
እንዴት ነህ ወንድማችን ኢስሀቅ,አላህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አልሐምዱሊላህ አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@rainbowzdx1663
@rainbowzdx1663 13 күн бұрын
Mashallah May Allah bless you and all the Muslims around the world.let’s stand up with our sisters in Aksum😢
@Abrar5280
@Abrar5280 17 күн бұрын
ማሻልላህ!!
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@fetihahussien317
@fetihahussien317 17 күн бұрын
Thank you brother 🙏 intelligent idea
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
My pleasure
@AbdellahAlewi-w3j
@AbdellahAlewi-w3j 17 күн бұрын
Isa እንወድሃለን በርታ አላህ ያበርታህ ከጎንህ ነን ሙስሊም ለሙስሊም ልክ እንደ አንድ አካል ነው *ለመሆኑ እነዚህ ጨገደዌዎች የአያታቸውን አፄ ዮሃንስ "ወይ ተጠመቅ ካልሆነ ሀገር ልቀቅ" የጨለማውን ዘመን ሌጋሲ ለማስፈፀም እየጠተጣጣሩ መሆኑ የገባን ስንቶቻችን ነን ?
@IbrahimDawit-o7y
@IbrahimDawit-o7y 17 күн бұрын
ከመስጅ የሚሰገድ የጀማዓ ሶላት በ27ደረጃ ከቤት ለብቻ ከሚሰገድ ይበልጣል ባረከህ ፊክ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 12 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው በብሔረስቦች እምነት ምን አገባህ
@rurusultan2125
@rurusultan2125 16 күн бұрын
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም
@abdimohammed7006
@abdimohammed7006 17 күн бұрын
Thank you
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
You're welcome
@RahmetoAli
@RahmetoAli 16 күн бұрын
ልክ ነህከቤሔር አጥር ያወጣል
@hamuzy
@hamuzy 17 күн бұрын
كلام جميل الله يجزاك خير
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Amin Ya Rebbel Alemin!
@qeberecho
@qeberecho 12 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ሐቢቢ
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 14 күн бұрын
በርታ 🎉🎉🎉🎉
@eliasabdulahi5285
@eliasabdulahi5285 17 күн бұрын
Your idea is really great & 🎉solutions for muslims in accordance with sharia creed.
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 17 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 17 күн бұрын
እስላምን የሚጠላ ፈጣሪ የጠላው ሲሆን ሀይማኖት በተለይ እስልምና በአለም ደረጃ እየበዛ ነው ማገደም ማጥፋትም መጥላት አይቻልም ።የጠላችሁ እውነት ካላችሁ እውነታን ከዳችሁ ፈጣሪ ( አላህ)እንዳያዝንባችሁ ተዉ እባካችሁ ።
@Manama123-gt5vt
@Manama123-gt5vt 14 күн бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@mohammedseid7248
@mohammedseid7248 17 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ
@AbdilzezShamsu
@AbdilzezShamsu 17 күн бұрын
ፍት ለአክሱም ሀዊልት
@AbdilzezShamsu
@AbdilzezShamsu 17 күн бұрын
ሶሪ ለአክሱም ሙስሊሞች ለመለት
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 18 күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@Yosef-lx3yu
@Yosef-lx3yu 18 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዘረኝነት ፀረ እምነት ነው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 17 күн бұрын
ጎበዝ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 18 күн бұрын
Walkm salm
@AbduRed-rt3we
@AbduRed-rt3we 17 күн бұрын
ማስተዋሉን ይስጣቸው
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@seadazeinu5323
@seadazeinu5323 17 күн бұрын
Mashalla allha yechemereleh
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@nurafitiwi749
@nurafitiwi749 17 күн бұрын
MASSALLAH Useful advice and information 🎉🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Thanks for liking
@hussenomer5738
@hussenomer5738 17 күн бұрын
ሠላም
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@halewyashafi3938
@halewyashafi3938 13 күн бұрын
Mashallah
@Kedija0mar
@Kedija0mar 18 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@fantaali8188
@fantaali8188 17 күн бұрын
አሰላሟለይኩም በርታ
@ibnalimedia7878
@ibnalimedia7878 17 күн бұрын
ይገርማል በእኛ ብሔር ሙስሊሞች ምን አገባችሁ!!! ልክ ነህ ወንድሜ ።እነሱ በዝምታ የሚፈልጉትን ሊሰሩ አስበው ነበር ።እነሱ ሃይማኖትን እና የሀይማኖት ተቋማትን እንደ ፖለቲካ ስርዓታቸዉ ለግብአትነት የመጠቀም የካበተ ልምድ አላቸው ።በየወቅቱ በእምነት ተቋማት ላይ የነበሩ አመራሮችም ህዝቡን ረስተው የእነዚህ ፖለቲከኞች ታዛዥ ተናዛዥ ሆነው አገልግለዋል ።ኢሄ እኮ ግልፅ ነው ህወሐት ትግራይንና የትግራይ ህዝብን የግሉ ንብረት አድርጎ ነው የሚመለከታቸዉ። ለዛም ነው ካድሬዎች በእኛ ብሔር ሙስሊሞች ምን አገባችሁ የሚሉን።
@Mekesudtemam
@Mekesudtemam 18 күн бұрын
Waleykum selam werahmetulah welcome bro
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@عبدالرحمن-ص1ث6ت
@عبدالرحمن-ص1ث6ت 18 күн бұрын
አለህ ይጣብቅ እህሳቅ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@عبدالرحمن-ص1ث6ت
@عبدالرحمن-ص1ث6ت 18 күн бұрын
@@TekbirMedia ኡሁንም አለህ ይጣብቅህ ሙሉጤንነት ከነ አፍያው ታማኜሁሊህ
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 17 күн бұрын
ወንድማችን ሁሌም ለእውነት መቆምህን ቀጥልበት በርታ አለንልህ ሁሌም ከአንተ ጎን ነን አብሽር
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Jezakellahu Kheyren!
@TajuTaju-v6i
@TajuTaju-v6i 17 күн бұрын
ስማ አንተ ያረቂልጅ እንኳን አገራችን ከውችም ድረስ ይመጣልሃል ሙስሊም ማለት ትክክል እምነት መሆኑን በዝህ ተረዳ የአለም ሙስሊም አንድ ነው
@leyilaseman8182
@leyilaseman8182 17 күн бұрын
Aselamualekum beta gobez!!!
@muhabhamideno7832
@muhabhamideno7832 17 күн бұрын
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@FethiyaAshab
@FethiyaAshab 18 күн бұрын
jezakellah
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ወኢያኩም
@AMK9520
@AMK9520 17 күн бұрын
ሰላም
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
ሰላም
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 18 күн бұрын
Jezakela my brother How u feel today?
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አልሐምዱሊላህ ሻል ብሎኛል!
@Rahiyabamod
@Rahiyabamod 17 күн бұрын
🎉🎉🎉
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 18 күн бұрын
As wr wb ahi alteshallekm ende Allah chereso yasherek wedeme
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@mohammedsaid3877
@mohammedsaid3877 17 күн бұрын
As wr wb
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 17 күн бұрын
There is no border for Muslims . All Muslims should stand together to defend their rights
@mohammedshenasirmikore5889
@mohammedshenasirmikore5889 14 күн бұрын
ይብላኝ ቀዝም ብለው ለምያዩት ፍትህማ ብቆይም ብፈጥንም።
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 17 күн бұрын
የራሳቸው በጎች መሰሏቸው እንዴ በእኛ ክልል ባሉ ሙስሊሞች አያገባችሁም የሚሉት
@noryahussin7327
@noryahussin7327 14 күн бұрын
👍🤲🤲🤲🤲
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 18 күн бұрын
አናናስ እስከነ ቅጠሉ አፍልተህ በሻይ መልኩ በቀን 3 ጊዜ ጠጣበት ኢንሻ አላህ ይሻልሀል
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
ኢንሻአላህ!
@saadedinmoktar1175
@saadedinmoktar1175 18 күн бұрын
💕💕💕💕💕💕💕
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@kelifahmed
@kelifahmed 18 күн бұрын
♥♥♥
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
@zakariyaamaan5386
@zakariyaamaan5386 17 күн бұрын
As wr wb selam new
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 18 күн бұрын
Dear Issac, it is well analyzed. Probably, it is a sign of not having a feeling for the suffering of the others. Dear brother, your careful usage of the words "Nations" and "Nationalities" rather than "racism" is highly appreciated, which many do not distinguish one from the other.
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
Thank you for your feedback!
@mekibuser9912
@mekibuser9912 17 күн бұрын
Allah kelb yistachew denkorowoch nachew
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👌
@ahmedabdulazizteib4031
@ahmedabdulazizteib4031 17 күн бұрын
ወንደም ይሰሀቅ ያንተን እና ያንተ አአይነቶቹን ጩሆትና. ድምጰ ሰምቶ በአጠቃላይ የአክሱም ሙሰሊሞችን ችግር ጀሊሉ ፈረጃውን ያቅርበው።
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
@keyrewane4289
@keyrewane4289 17 күн бұрын
wa.wa.wab
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 17 күн бұрын
አሳፋሪ ና ኋላ ቀር መሪዎች
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@ቀጥተኛውመንገድ
@ቀጥተኛውመንገድ 18 күн бұрын
ህውሀት ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ ሙሰሊም ነው ስለዚህ ሰርአቱ ወድቋል አሁንም ትግራይን ይዘዋት ሊሞት ነው በአሏህ ፈቃድ ይጠፋሉ ሙስሊሙን የነካ የለውም በረካ መለስን ፣ስዩም መስፍንን እና መሠሎቻቸውን እዩ !!!
@mekibuser9912
@mekibuser9912 17 күн бұрын
Mech yihon yemilewetut?
@MialOareb
@MialOareb 17 күн бұрын
Ferenjochen Lemasdest Yemeslal
@alfajr1595
@alfajr1595 17 күн бұрын
ኢስላምን በብሄር በሃገር ለመገደብ የሚሞክሩ ሞልፋጦች እኛ ሙስሊሞች ብሄር ሃገር ርቀት እንደማይለያየን አውቀው እርማቸውን ያውጡ
@TekbirMedia
@TekbirMedia 17 күн бұрын
👍
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg 17 күн бұрын
በሙሥሊም ዘር አያግደውም
@kelifahmed
@kelifahmed 18 күн бұрын
al muslim akhoul muslim
@TekbirMedia
@TekbirMedia 18 күн бұрын
👍
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
የመጅሊስ መሪዎች ግን የተቋሙ ዓላማ ገብቷቸዋል?
19:00
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 15 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН