Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የዐብይ ቅዠትና የፖርላማ ውሎ:: ሰኔ 27/2016 ዓም ዜና

  Рет қаралды 40,854

Ghion TV Multimedia

Ghion TV Multimedia

4 күн бұрын

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
የአገዛዙ ደህንነት በባህርዳር ተገደለ::
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZbin , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZbin - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Пікірлер: 102
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
ሰውየውን እቅልፍ ነስቶታል ጀግናው የአማራ ፍኖ
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 күн бұрын
Great observation, his eyes are telling the story. He knows he cannot last long, he knows he is on his last leg and he definately knows the people of Ethiopia except his house slaves have eliminated him out of their hearts and minds.
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 күн бұрын
ምናላቸዉ ሥርአቱ ከመነቃነቅ አልፎ ወደ መወላለቅ ደረጃ ደርሷል 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝበ ድል ለፋኖ
@meskineway4162
@meskineway4162 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 күн бұрын
የአንድ አፍሪካዊ ተልዕኮ፤ የሚጠቃን ሌላ አፍሪካዊ መከላከል ነው። ክብር ያለው ሌላውን ያከብራል፤ ዕርጉም ሠነፍ ደደብ ፖለቲካን ለዕለት ጉርሡ ማግኛ ይጠቀምና ዕድገትን ይገታል ፍትሕም ትታፈናለች፤ ዲሞክራሢም ይቀበራል። የብልግና ሥብሥቦች የአር ክምር ብቻ ናቸው።
@Yemane8757
@Yemane8757 2 күн бұрын
ገዳይ መንግስት!!! ድል ለአማራ ፍኖ!
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 күн бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 2 күн бұрын
ጀግናው ፋኖ ይነቅልሃል!!!
@YasabZeleke
@YasabZeleke 2 күн бұрын
ምናላቸው የምንግዜም ምርጫችን ❤️❤️❤️
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 күн бұрын
ሰውየው ፍርሀቱንና ሽንፈቱን ለመሸፈን፤ ድል በድል ሆነናል እያለ ያላ ሀፍረት እስከ ጥርሱ ይዋሻል! "ሶስት ክላሽ የያዘ" ላለው ሀይል፤ ይህን ያህል ደሙ ፈልቶ ለምን ይደነፋል?
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 2 күн бұрын
❤❤❤ድል ድልለፋኖ ❤❤❤
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
ሰውየበትክክልአብዱል ድልለአማራፍኖ
@simeneh1221
@simeneh1221 2 күн бұрын
አዎ እንደምስለኔው ብልጽግና አመራሮች አስተሳሰብ ጅምላ ጭፍጨፋ አልተደረገም ነገር ግን ፍኖተ ሰላም፣ መራዊ፣ አዴት፣ ደንበጫ ደጋ ዳሞት ላይ የተፈጸመው ምንድን ሊባል ነው
@wubeshimelsworkie191
@wubeshimelsworkie191 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 күн бұрын
ሀገር ትበተናለች ከማለት እንለቃለን ይሻል ነበር
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q 2 күн бұрын
እኔ የገረመኚ ህዝቡ ነዉ ሆሆሆሆ ብሎ አይነሣም እንዴ እሡ አ እምሮዉ አይሠራም። ታሞል አላህ የነእልህ አብይ🐄🐄👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 күн бұрын
እመቤቴ በጥላ ከለላዋ ሀገሬን ጠቢቂልኝ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 күн бұрын
DOWN WITH Bantustan EThiopa!
@emshawshimels7114
@emshawshimels7114 2 күн бұрын
ከምንም በላይ የውስጥ ባንዳን ማስወገድ የድል ሁሉ ድል ነው
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 2 күн бұрын
እረ አፈረ ብላ ይህ አረመኔ አላህ ይገልግለን ያረብ
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 2 күн бұрын
ሰዉየዉን ተስፍ መቁረጥ እና ጭንቀት ነዉ እያቃጀዉ ያለዉ እና ያልተጠየቀዉን እየመለሰ ያለዉ
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 2 күн бұрын
ለምን በፀባይ ሰልጣኑን አይለቅም
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 күн бұрын
tsebay enna ewket yelechimma!!!!
@Yemane8757
@Yemane8757 2 күн бұрын
የምን ቁጥጥር ባንዳን በያለበት መድፍት
@addisneger2593
@addisneger2593 2 күн бұрын
እረ ዳዉንሎድ ማረግ እፈልጋለን
@hawaa112
@hawaa112 2 күн бұрын
የኢትዩጵያ ህዝብ በግድ እርግጨ ልግዛ ነው የሚለው ግን ይሄ ሰውዬ ከብልፅግና መቸም ፍትህ አይገኘም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ነቅታችሁ መታገል አለባችሁ አለብን በየቦታው ብልፅግና ድራማ ሰልችቶናል
@Askutezu1977
@Askutezu1977 2 күн бұрын
በወታደራዊ አመራር ሥር መሆናችንን ዓለም ይወቅልን። እራሱ መስክሯልና ለዚህ ነው እንድፈለገ የሚያስርና የሚገድል።
@demeketeshome7223
@demeketeshome7223 2 күн бұрын
አይ የኢትዮጵያ መንግስተ አ አን ብቻ እየገዛ ነው
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 2 күн бұрын
After all Abiye is not professional soldier
@zekariastedla728
@zekariastedla728 2 күн бұрын
❤❤
@yaredayele3634
@yaredayele3634 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 күн бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ211 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@abbayentertainment
@abbayentertainment 2 күн бұрын
ኧረ ብልጽግና በ 1 እግሩ ቆመ ወገን። ፋኖ በጢሙ እንደሚደፈው አንጠራጠርም።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 күн бұрын
Indeed
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 Күн бұрын
Fano is still far away from Dembecha after ony year time . Boastfull talk .
@danielGmeskel-tu9tx
@danielGmeskel-tu9tx 2 күн бұрын
1
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 2 күн бұрын
Fano ere fano fano 😊
@YasabZeleke
@YasabZeleke 2 күн бұрын
የንፁሐን ደም ይድፍህ አቦ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uj7md7hr5x
@user-uj7md7hr5x 2 күн бұрын
Fano king
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 күн бұрын
Yes!
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 Күн бұрын
Rober and bandit also describe fano
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 күн бұрын
ይሄ ግለሰብ ይወድቃል ይዋሻል የሚናገረው ሰለ ሚወድቅ ኑዛዜ ነው
@tsegiegetachew4241
@tsegiegetachew4241 2 күн бұрын
ዓብይን የማላይበትና ድምፁንም የማልሰማበት ወዴት ልሂድ ??
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 2 күн бұрын
Ebakachu dimitsun atasemun
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 2 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 2 күн бұрын
ከዝንብ ማር አንጠብቅም ።
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 2 күн бұрын
ሠውዬዉ የለየለት ዋሾ ነዉ ።
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 2 күн бұрын
ይበለን ድሮም እልል ብለን ያነገሥነው አብይ በእዙ ትእዛዝ እንደሚያሥጨፈጭፈን በንግግሩ ተረድተናል ከግፉ በላይ በቁሥላችን ላይ ሚጥሚጣ እንደጨመረ አይቀርም ዬንፁሀን ዬድሆች አምላክ በልጆችህ በዘራዝርትህ ይግባ ያንተ ችግር ሥልጣንህ እና ችግኝ ነው እግዝአብሄር ይይልህ በእውነት ሥላሤ በመንበሩ በሠማይ ካለ ያንተን መጨረሻ ያሣዬን አሁንም ለሥድ አደግ ገዳይ ሤት ደፋሪ ወታደሩን ገመና ከመሸፈን አልፎ በዝህ ቀፊፊ ተግባሩ እንዲገፋበት ድጋፍ እዬሠጠ ነው ቢገባው ግን መከላከያው በሚሠራው ግፍ ነው ዬፋኖን ደጋፊ እና አባል እንዳሸን ያፈላው ዬመንግሥቱ መንገዳገድ ምክንያት ገዳይ ሤት ደፋሪ ወገኑ እንጅ አማራ እማ ምን ያርገው እራሡ አይደል ዬግፍ ጦርነት ከፍቶ ዬሚጩፈጭፈው ዬሀቅ አምላክ እግዜር ሠገባውን ይገልብጥበት እንጅ
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 2 күн бұрын
Ethiopia has ceased to function and all the medias will also gonna go
@mulemule160
@mulemule160 2 күн бұрын
ብልፅግና ከየትኛው መንግሥት በልጦ ነው መፈንቅለ መንግስት አይሳካም የሚለው ።
@teteberhane6571
@teteberhane6571 2 күн бұрын
እንዲ እየፈራ ብሺህ ወታር እየትጠቀ ክመኖር ራሱን እንደ ጀግና ቆጥሮ ክመኖር ለምን በስላም አይለቅም
@yalewalemnew
@yalewalemnew 2 күн бұрын
ለጉድ ነው
@TheEthiolion
@TheEthiolion 2 күн бұрын
Enezih Kebtoch except Mr. Abebaw, how could they sit like stones and listen to his garbage? This Devil MUST be told enough is enough!!!!!
@Yemane8757
@Yemane8757 2 күн бұрын
ደካማ አስተሳሰብ ደካማ መሪ ደካማ ምክር ቤት ...የወደቀ መንግስት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች አገዛዙ ይወገዳል!
@daniinfotech7947
@daniinfotech7947 2 күн бұрын
እኔኮ ስራአጣችሁ እሱን ምታዳምጡ
@asefatekw2983
@asefatekw2983 2 күн бұрын
እባክህ ምናላቸው አብይ የሚባል ስውየ ምስሉን አታውጣው ንግግሩ ደም ያፈላል
@FatumaFatuma-ml6vu
@FatumaFatuma-ml6vu 2 күн бұрын
ግድ ሙጭኝ በስልጣን በቃ የኢትዮ ህዝብ በቃኝ ብሎሀል
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 2 күн бұрын
የበሻሻው አራዳ በፈፀመው የዘር ማፅዳት ተግባር ባዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 2 күн бұрын
ፋኖ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 күн бұрын
እንደዚህ አይነት የሚዳቆ ሥልጣን ለዘላለም ይቅርብኝ:: አብይ አህመድ ፊቱ የደቡብ አፍሪካን ሠንደቅ አላማ መስሏል:: እንቅልፍ የለውም::
@woine123
@woine123 2 күн бұрын
ኧረ አይጣል ነው! ሰውየው ሀገር መግዛት አልቻለም:: ደንግጧል:: አስር ግዜ ቃላት እየቀያየረ ስለ መፈንቅለመንግስት መፈንቅለ መንግስት እያለ የሚለፈልፈው ላይቀርለት ነው::
@34ba445
@34ba445 2 күн бұрын
Abiye the father of lay
@abelassefa2180
@abelassefa2180 2 күн бұрын
EMENUG MEFENKELE MENGEST BELO HEZBE LEYACHEFACHEF NEW BETELEY ADDIS ABABA MELKTU KEBAD NEW GREEN LIGHT NEW !!!!
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 2 күн бұрын
ማን እንደሚብስበት እናያለን ።ግፋ በለው
@hawaa112
@hawaa112 2 күн бұрын
የፓራማው ሰውች እራሱ የብልፅግና አመራሮች ናቸው እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሊታገላቸው ይገባል በየቦታው
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 2 күн бұрын
አንድየ እንታረቅ ሌላ ግዜ እኔምወታደር ነኝ ከዚች ከሥልጣኔ ማነው የሚያወርደኝ፣ ጥያቄ መልሡ ብሎ ሢጠየቁ እኔን እንዳትነካኝ ነገሩኝ በሩቁ አራባ እና ቆቦ ጮቤ እየረገጡ አብይ በፓርሊማ ገብተው ፈረጠጡ አማራ እዠመተ በጅምላ ሢቀበር የጥያቄው ብዛት ልማት በኮሪደር ፍኖን አሥጥሉኝ ብለውእያወሩ ይዘላብዳሉ ፓርላማ ሢመሩ አማራ እየሞተ እያለቀሠ ነው አብይ በፓርላማ። ወሬው ኮሪደር ነው እኔም ወታደር ነኝ ማነው የሚነካኝ ሥልጣን ፈላጌ ቃሊቲ ነው ሚገኝ ከእኔ ወዲያ ሥልጣን ፈላጌ ካላችሁ በጂምላ ይሆናል ሠረአት ቀብራችሁ
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 2 күн бұрын
ሠውየው በጣም ፈርቷል ብዙም እንደማይቆም አውቆቷል።አቭይ ሥልጣን ላይ ከቆየ ብቻ ነው ኢትዮጵያ እንደ ሱዳን የምትሆነው።
@Sarbet888
@Sarbet888 2 күн бұрын
Abiy has already bought his plane ticket to visit his boyfriends in the Gulf region. Look at his face; he is not getting enough sleep.
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 2 күн бұрын
ይህን ደቆሮ ሰው በላ መዋጋትእንጅ መጠየቅ ለውጥ አያመጣም ህዝብ ጠልቶሃል አብይ አይንህ ይፍሰስ
@metibeb1240
@metibeb1240 2 күн бұрын
እውነት ነው ሰው አይችልም ይሆናል አንተን ማንሳት እግዚአብሔር ግን ይችላል 😂
@user-bv6ir1qc7u
@user-bv6ir1qc7u 2 күн бұрын
አብይ እራሱን አያዉቅም
@feedelband205
@feedelband205 2 күн бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ ለኔም የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አች አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ አማራ ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ የውሸት ፓስተር ነው አለኝ እነ ዳንሳና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎችን ተጠንቀቁ በተጨማሪም ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ስለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ አብይን ግን በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::መጀመሪያውኑ አንተ ወንበዴ እጂ መቼ መንግስት ሆነህ ታቃለህ ጎሮሮህን ይዤ ነው ከስልጣን የማወርድህ አለ ጌታ የሱሲ ሀሌሉያ::
@ejigumelakie2929
@ejigumelakie2929 Күн бұрын
ማን እሚባሉ ሀይማኖተኛ መሳይ ጠንቋይ ነወት ? ፋኖ የሚባል የእግዚአብሄር ልጅ መጽሀፍ ቅዱስ ምእራፍ ስንት ላይ ነው ያለው ? ቁጥር ጥቀስ እንጅ ። በእብደትና በህይወት መካከል ያሉ አንዳንድ ጴንጤወች ጌታ እየሱስ እንድህ አለኝ እያሉ የሚሰብኩበት የተበላ ቁማር ። ኢትዮጵያን ሽፍታ ይምራት የሚል ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር እግዚአብሄር እንድህ አለኝ ከማለት በላይ እብደት የለም ። እስካሁን ልብስ አልጣልክ ከሆነ ጸበል ግባ ።
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 2 күн бұрын
Ethiopia will not be like Sudan becuase all Ethiopians exceot invaders are pro ethiopia unity
@user-eg4op6cw6x
@user-eg4op6cw6x 2 күн бұрын
😂
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
ኢትዮጰያእደአገሪትቀጥላለች አንተግንትወገዳለእ
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 2 күн бұрын
You don't have the moral to criticise Abiy who you are the prominent supporter of Abiy to destroy tigray
@Yemane8757
@Yemane8757 2 күн бұрын
የሙታን ስብስብ!!!
@husseintaha8977
@husseintaha8977 2 күн бұрын
በጎንደር በሙሰሊም ነጋዴወች በፈኖ ሰም አፈና በማድረግ በመሊዮን ገንዘብ እየተጠዩቀ ነዉ የጎንደር ፋኖ ምንትላለህ?
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 2 күн бұрын
ፋኖ ይታገላቸው ጠቁሙ ዬብአዴን ፋኖ አለም ሣጋ ላይ እዬዘረፈ ነው ፋኖወች በእሥቴ ጋይንት ሥማዳ አርብ ገበያ እዬተዋደቁ ነው መከራችን ያበዛው ዬውሥጥ ባንዳ ነው
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 2 күн бұрын
ኦሮሞ ኪንጎች ዬት ናችሁ?
@hirut4901
@hirut4901 2 күн бұрын
አንተ ከምትመራት ትበታተን ያው መሞት ነው
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 2 күн бұрын
ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 2 күн бұрын
You used to support tigray genocidal war
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 күн бұрын
ይህ አህያ ሥልጣኑን ለቆ ወደ አረብ ሀገር አይፈረጥጥም እንዴ ?
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 2 күн бұрын
ለእሡ ፍርጠጣ አይደለም ፋኖን ይጣልበት ብዬ አልሣልም ሸኔን ይጣልበት እንጅ
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 2 күн бұрын
ገና ይቃዣል ይህ የመተተኛ የጠንቆይ ልጅ። አማራን በጅምላ ለጨፈጨፈውና የዘር ፍጅት እስከ አማራ መሪዎች ድረስ ላደረገው እልቂት የፍርድህን የምታገኝበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።
@kiduish21
@kiduish21 2 күн бұрын
አንተ ሰንካላ! ከአሜሪካ ራስ ላይ ውረድ። ያለ አሜሪካ አቢይየማይወድቅ አስመሰልኸው እኮ። የአሜሪካን ስም ካልጠራህ አይሆንልህም እንዴ?
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 2 күн бұрын
ሰውየውየተዋጣለት ውሽታምነው
@Adinas7124
@Adinas7124 2 күн бұрын
Fano king
@user-pi7if6ox9o
@user-pi7if6ox9o 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 15 МЛН
የአሁን መረጃዎች July 7,  2024 #Dereje Habtewold
10:16
Dereje Habtewold
Рет қаралды 56 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН