የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

  Рет қаралды 82,007

AFRI FLAME

AFRI FLAME

10 күн бұрын

#ethiopianeducation #education #entrance2016 #exitexam #universityentranceexam #ethiopia #birhanunega

Пікірлер: 73
@ethiopiawoldemariam8998
@ethiopiawoldemariam8998 8 күн бұрын
ለስልጣን የታገለ ስልጣኑንሴገኝ ጭጭአለ
@BMlekggggg
@BMlekggggg 6 күн бұрын
ትውልድ ገዳይ እና ጨካኝ ሰው ነው ተማሪዎች ወደ ዩንቨርሲቲ እንዲገቡ አይፈልግም።ቢፈልግ ኖሮ ተማሪዎችን በቲቶር እና ወርክሽት በማሠራት ማብቃት ይቻላል ።
@immanuelnumerson8063
@immanuelnumerson8063 7 күн бұрын
Bera, Respect!!!!
@user-hm1wk7rt6q
@user-hm1wk7rt6q 8 күн бұрын
Congratulations 🎉
@getachewaknidaniga9442
@getachewaknidaniga9442 6 күн бұрын
He is formidable politician in Ethiopia. Being politically and facing opposition is the path .
@ethiograde78education-kx8nm
@ethiograde78education-kx8nm 8 күн бұрын
🎉First
@teregnenetyewdem1179
@teregnenetyewdem1179 7 күн бұрын
Afer bla!'!!
@AldaKassa
@AldaKassa 6 күн бұрын
God bless you
@HanaZewdu-ws2zb
@HanaZewdu-ws2zb 8 күн бұрын
Ay bra ayozosh ena legertalsh
@teregnenetyewdem1179
@teregnenetyewdem1179 7 күн бұрын
Afer bil
@ABUAKREM
@ABUAKREM 7 күн бұрын
ከወደክ ሀብታም ትሆናለህ ካለፍክ ደሃ ትሆናለህ የምትስማሙ like
@user-iw2gu1oo7f
@user-iw2gu1oo7f 7 күн бұрын
@@ABUAKREM 100% ልክ ነህ ወንድሜ ግን ይህን ለመረዳት አስተዋይ ልብን መታደል ግድ ይላል
@Israelxox
@Israelxox 7 күн бұрын
Atejlajlal.. moron
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 8 күн бұрын
እኔግን እውነት ለመናገር ብርሃኑ እውነተኛ የኢትዮጲያ ህዝብ ተቆርቋሪ ይመስለኝ ነበር ለካንስ ለራሱ ትንሽየ ስልጣን ፍለጋ ነው ሲሮጦ የኖሩ እደዚ የማይረባ ገልቱ መሆኑን ሳላውቅ የደንቀው ነበር
@immanuelnumerson8063
@immanuelnumerson8063 7 күн бұрын
Habsha hula sedeb hula saw maweared egziyabihir lebona yisten becha
@yidnekachewterefefanta
@yidnekachewterefefanta 8 күн бұрын
Yhe eko tekawmo aydelem endewm dgaf nw
@feedelband205
@feedelband205 8 күн бұрын
ሁሉም ነገር አልቋል ሁሉንም ለማስደሰት ብለህ መለሳለስህን አቁም ፋኖም ሆንክ አማራ መረር በል እንደ ጠላቶችህ የሰሩብህን ግፍ እንዳትረሳ :: ወደድክም ጠላህም የኢትዬጵያ መንግስት በአሁኑ ሰአት ፋኖ ብቻ ነው በሚቀጥሉት 2 ውይም 3 አመታት ፋኖ የሚያስፈልግ ከሆነ እራሱ የሽግግር መንግስትን ሁሉንም ኢትዬጵያን ያማከለ ነገር ይፈጥራል እስከዛው ድረስ ግን የሚሊተሪውንም የፖለቲካውንም የዲፕሌማሲውንም የኢኮነሚውንም ዘርፍ 100% መቆጣጠ ያልበት ፋኖ ብቻ ነው አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ህይወቱን የገበረው ለበሰበሰው ኢህአደግ ወይም ብአዴን ወሮበሎች ገዱ በለው ለማ ን ስልጣን ላይ ለማምጣትና ትግሉን እንደገና ለነፈርሳሙ ድመቀ መኮንን ለመሸጥ አይደለም ፋኖ ሙሉ በሙሉ ስልጣኑን ከተቆጣጠረ በሁዎላ የአማራን ገዳዬች ለፍርድ እንድም ኮልኮሌ ሳይቀር ከተፈረደበ በሁዎላ የሚሊተሪውን መዎቅር እንደገና በኢትዬጵያዊ አቋም ካስተካከለ በሁዎላ በግፍ የተፈናቀሉትን እማራዎች ንብረታቸውን መሬታቸውን ካስመለሰ በሁዎላ ከሌላው ለሌላው ጉዳይ ክሁሉም ጋር ቁጭ ብሎ ይመክራል በኢትዬጵያዊነት አልቀጥልም የሚል ካለ የአማራውን ንብረትና መሬት መልሶ ወደ ፈለገው መሄድ ይችላል የእሚራን ንብረት ግን ወለጋን ባሌን ሀረርን ወዘተ ይዞ መሄድ አይቻልም :እነ ገዱም ሆኑ ሌሎች በአድኖች በአማራው ላይ በሰሩት ግፍ ተጠይቀው ነፃ ከሆኑ ወደ መደበኛው ህይወታቸው መመለስ ይችላሉ እንጂ በመሪነት ቦታ አይኖራቸውም እማራው ብዙ ደሙን ያፈሰሰለት የተማረ ሰው አለው::
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 7 күн бұрын
@@feedelband205 Ayiii... Qomchie. Beyi wede metashibet Yemen fertichi.
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 8 күн бұрын
ከዉርደት ይሰዉረን ዉይይይ ማስጠላቱ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ !
@maebel-media19868
@maebel-media19868 7 күн бұрын
I dont know why y'all blame this exit exam ....??????
@yorted7529
@yorted7529 8 күн бұрын
ሆዳም ነብሳበላ: የሰው ደም መጣጭ ፍጡር ማለት እሄ አሳማ ነው
@bkale6181
@bkale6181 7 күн бұрын
@@yorted7529 ስነ ስርአት
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 7 күн бұрын
denoko meyahem. yeante aynetu denoko mestsdate memmot metefat aelbet ye wesha lij
@millionastatke1896
@millionastatke1896 7 күн бұрын
ሚዲያ ስለሆነ እንጂ ደስ ያሎት እንኳ አይመስለኝም
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 8 күн бұрын
"...ምን ያስቅሃል?"😀😂
@eliasendale5709
@eliasendale5709 7 күн бұрын
እኔ በዝግጅቱ ላይ ነበርኩ ተቋሞ ሌላ ችግር አለበረም
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 8 күн бұрын
Not a good time
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 7 күн бұрын
ወደውት መስሎታል😂
@user-gb8ek9zk6f
@user-gb8ek9zk6f 6 күн бұрын
Laba
@realsigama-p2u
@realsigama-p2u Күн бұрын
ብርሃኑ የትምህርት ስርዓቱን ወደ ለየለት ቀውስ ይዞት እየሄደ ነው ።
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 7 күн бұрын
ምን ተቃውሞ ነው ደስታንጂ
@yonathan2895
@yonathan2895 6 күн бұрын
Yemin takawumo naw digaf inji commentaterum inde channalu kabit naw
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 8 күн бұрын
ድጋፍም ሊሆን ይችላል ሌላውን ትተን የትምሕርት ጥራት ላይ መስመር እየያዘ ነው ሁሉንም ባንቃወም ጥሩ ነው ተዉ እንጂ
@tigabuyaya9039
@tigabuyaya9039 7 күн бұрын
@@Sara-ue2wd lol
@holyjustice1
@holyjustice1 7 күн бұрын
@@Sara-ue2wd ይህን የያስበው፣ አህያ ብቻ ነው።
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 7 күн бұрын
ስለምን አህያ ነው የምታወራው ተማሪው ውጤታማ መሆን አለበት ነው ኩረጃ አያዋጣንም በእውቀታችን እንተማመን ምኑ ነው መጥፎነቱ ስለ ፖለቲካው አያገባኝም
@tec-dave7876
@tec-dave7876 Күн бұрын
ተማሪ ላይ መስራት ካለበት እታች Elementary ላይ እንጂ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ላይ ብቻ በማተኮር ትዉልድ መለወጥ እንደማይቻል አሱ ራሱም ያዉቃል ህዝቡም የሚያዉቀዉ የአደባባይ እዉነት ነው ።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 8 күн бұрын
ኣቤት ውርደት!!
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 6 күн бұрын
OCR
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t Күн бұрын
የድጋፍ እንጂ የተቃውሞ አይደለም
@BiniyamKass
@BiniyamKass 7 күн бұрын
Agases
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 7 күн бұрын
"በመጠኑም ቢሆን" ብሎ "...በደንብ ታውቁታላችሁ" ይባላል⁉😍🙄🙊🙉😂 በቃ ሰውየው እንዴት ነው አንሶ አንሶ እንዲህ ሚጢጢዬ የሆነው??
@efere19
@efere19 7 күн бұрын
ህሊናህን ሸጠህ ለሆድህ ሰታድር ከሰዉነት ሰትወርድ እንዲ ያቀሉሀል።
@user-tz7if6zl9g
@user-tz7if6zl9g 7 күн бұрын
This criminal guy accountable for all atrocities and genocide in Tigray people and others ethnics groups. This bad guy must go to ICC.
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 8 күн бұрын
Dr Berehanu is one of The Brightest. I never liked him when he was with the dictator Isayas. But, now he is in the right track to help his country and people.
@mfatal8654
@mfatal8654 8 күн бұрын
አፈር ይብላና ሌባ ደሞ
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 7 күн бұрын
ተምረዋል ግን? ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁ ናቸው? አሳፋሪ።
@skylimit1423
@skylimit1423 8 күн бұрын
ትውልድ አምካኝ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 6 күн бұрын
Professor Birhanu is a well-respected man who has tried to bring order to the education standards in Ethiopia. Many things need to be changed, but this is not easy. There is corruption between teachers and students that needs to be stopped. Most students don't like this, but whether they like it or not, education in Ethiopia needs to be improved for future generations. Professor Birhanu is working hard to improve educational standards in Ethiopia. Dear Professor Birhanu, I know it's hard to receive negative comments from various sources, but please keep up your hard work to help the new generation.
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 7 күн бұрын
አንተ ደደብ ዶክተር exit exam ተማሪውን ይመዝናል? አላለፉም ያላችኋቸው ተማሪዎች ምናለበት የምርቃት Ceremony ቢካፈሉ፤
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c 7 күн бұрын
ይሄ ተቃውሞ አይደለም
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 8 күн бұрын
መቸ የምትላት ሀገር ዐይነት እንድንመሰርት አድርጋችሁ አስተማራችሁን! አይከብድም እናንተ ሳትሆኑ ተመረቃዎችን ሁኑ!
@HjggFgdgh
@HjggFgdgh 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@afeworktekola6547
@afeworktekola6547 8 күн бұрын
በመጠኑም አላለም የአብይ ቅምጥ።
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 7 күн бұрын
Leba beirehanu
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 7 күн бұрын
ብርዬ ጀግና ኢትዮጵያን ታደካት አሁን አይደለም ሚገባን የሚገባው ይገባዋልና አላህ ያግዝህ ከሙሥሊሙ ጋ ቀርበህ ሥራ የሁሉም የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
@solomon2514
@solomon2514 5 күн бұрын
ገና ለፍርድ ትቀርባለህ, ደርሶአል
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 6 күн бұрын
ኣቤት ውርደት!
@gizachewabate9829
@gizachewabate9829 8 күн бұрын
ህዝብ አንቅሮ ሲተፋህ እንዲህ ነው
@almazgoshime3273
@almazgoshime3273 7 күн бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት መፈጥፈጥ በዘራችሁ አይድረስ።
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 6 күн бұрын
ያሳዝናል ገነት ዘውዴን አሁን ወደድኳት።ወይ 97!!!!
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 7 күн бұрын
The girl at 1.11 she graduate with red rebon that means master degree if it is so , it so scary at her age sje has to be in a kitchen or her family send her first" to grow up school it is ok only she can't have responsibility role in public and she have it for a fun or hobby( not for purpose in societies laws 😂)
@Worku3928
@Worku3928 8 күн бұрын
ወራዳ
@Israelxox
@Israelxox 7 күн бұрын
Mesakiya_ Maferia 💩💩💩
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
ሰበር ዜና
Zewudnesh tube
Рет қаралды 302
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН