KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 31)
28:28
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 30)
24:00
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 29)
Рет қаралды 245,864
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 246 М.
GIRDOSH TUBE
Күн бұрын
Пікірлер
@Birukt21
5 күн бұрын
ዛሬ አባቴ ሞቶአል ጽናቱን ይስጥሽ በሉኝ 😢😢 በስደት አጣው አባቴን ይቅርታ እዚህ ለምን ገባሽ ምትሉት ራሰን ለመረጋጋት ብዬ ነው 😥
@ZahraMohemmd
5 күн бұрын
አሏህ ሶብሩን ይወፍቅሽ
@ziye1715
5 күн бұрын
Ajzosh yene ehit. Ye abtesh telotna bereke kanchi gara yehune. Tenatun yestesh. Egziabher be kenu yekbelachew ❤
@SmFone-lo6sy
5 күн бұрын
አላህ ያፅናሽ ከባድ ነው😢
@hidjind8081
5 күн бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@HalimaAhamed-fo3en
5 күн бұрын
አይዞሽ አላህ ይሶብርሽ
@ddddddddddsd
5 күн бұрын
እኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን አመታዊ ክብረ ባአል አደረሳችሁ❤❤❤
@SadaAthiobia
5 күн бұрын
ደምሪኚ ወድ🎉🎉🎉
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ6ገ
5 күн бұрын
አሜን ፫እኮን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ 😍😍😍
@መለይtub-l5p
5 күн бұрын
@@ddddddddddsd አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
4 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ
5 күн бұрын
ናርዶስና በረከት ታርቀው ማየት እሚፈልግ 👍👍❤❤❤❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
5 күн бұрын
እንኳንን አደረሳችሁ አደረሰን ኅዳር ፳፩ ፅዮን ማሪያም አመታዊ ክብረ በዓል እመቤታችን ድንግን ማሪያም ፀሎት ልመናዋ አይለያችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ⛪️🙏 አሜን አሜን አሜን #አክሱም_ጽዮን #Ethiopian_Orthodox #ኦርቶዶክስ
@Daisy12345e
5 күн бұрын
በረከትና ናርዶስ ይታረቀሉ የምትሉት 😂😂
@tigstemelkammelkam9583
5 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፂወን ማርያም አደረሳቹ🎉🎉
@AbNt-i8c
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ועח
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🇪🇷
@MadiiinaMo
5 күн бұрын
2ተኛነኝበናታችሁላይክአርጉኝ
@ksaksa4270
5 күн бұрын
ደምርኝ
@HiyabMulugetaHyu
5 күн бұрын
Say why?? I have no idea pls tell me the reason
@SaudiSaudi-s9n
5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Sada-yc6pi
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asmaasma99-kz3jy
5 күн бұрын
ደምሬሻለሁ መልሽ@@ksaksa4270
@GalaxyAa-s7o
5 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው 👍
@YirgalamYitatek
5 күн бұрын
ማነው ሶሥን እንዳ እኔ የምወደት ❤️❤️👍👍👍
@tigist835
5 күн бұрын
የሱስና ወሬ ሰወዳት ሁሉም ያምረባታል😂😂😂
@miftahitube12
5 күн бұрын
😂😂😂😂
@ቃልTUBE
5 күн бұрын
አናቴ ማርያም 21 አንካን አደረሰችሁ 🥰🥰🥰🥰🙏
@nabibiGelbi
5 күн бұрын
እንኳን አደረሳቸሁ አደረሰን ለናታችን ፅዮን ማሪያም አመታዊ ክብረ በኣል የእመቤታችን ድንግል ማሪያም ፀሎት እና ልመናዋ አይለያቸሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ🙏🎉🎉🎉
@ሩሐማ12
5 күн бұрын
እንኳን ለህዳር ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤
@amenamen473
5 күн бұрын
እንደኔ የመዳም ኩሽና ስልችት ያለው ደምሩኝ
@asmaasma99-kz3jy
5 күн бұрын
ደምሬሻለሁ መልሽ🙏
@መለይtub-l5p
5 күн бұрын
እሺ አንቺም
@ባመጣምቅጠረኝ
5 күн бұрын
እኔ😢😢😢
@FatumaAli-co5vt
5 күн бұрын
ዴምሪኘ እመልሳለሁ🎉
@FatumaAli-co5vt
5 күн бұрын
@asmaasma99-kz3jy ዴምሪኝ🎉
@beza-n4d
5 күн бұрын
ሶሲ ባትኖር ይሄን ድራማ አላየውም ነበር
@RuhamBelay-q6g
5 күн бұрын
እኔም
@beza-n4d
5 күн бұрын
@RuhamBelay-q6g እኮ የድራማው ድምቀት እኮ ነች
@FitmaADima-yt1km
5 күн бұрын
የሱስና አድናቂዉች በላይክ አሳዉቁኝ
@ፊኪ
5 күн бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊለህ አለሁ አክበር ለኢለህ ኢለለህ
@TgloveQueen
5 күн бұрын
ሶስዬ እስኪ ሰብለን ድረሽባት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@ጋልራያ-ፈ7ኸ
5 күн бұрын
ደምርኝ
@amaamm-bv5uk
5 күн бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለኔ ለእህታችን ለእህታችሁ ዱአ አድርጉልኝ😢
@LubabaYmam
5 күн бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
@Brtukanshimels
5 күн бұрын
እንደኔ ሰብለን የጠላት👍👍👍👍
@ኢለሂበእዝነቲህ
4 күн бұрын
የሱስ አድነቅዎች ለይክ አርጉኝ
@esku-x4d
5 күн бұрын
ለማርያም ፅዬን እንኮን አደረሳቹ🙏🙏🙏
@SultanWelde
4 күн бұрын
ሶሲ ትለያለች😅
@mtube9920
5 күн бұрын
የድራማው ድምቀት ሶስና ናት የሚል ??
@AsAs-ur9x
5 күн бұрын
የዚህ ተከታዮች የነገዋ ድንግል ማሪያም የልባችሁን ትሙላላችሁ❤
@HamadAHMED-o7i
5 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@AbrhitDarge
5 күн бұрын
አሜን (3)🙏🙏
@DfgDdf-x2w
3 күн бұрын
ወይኔ ሶሲ እንዴት እንደምወድሽኮ❤❤❤❤❤❤
@getetilaye5905
4 күн бұрын
ሶሲዬ ቅመምዬ እኮ ነሽ አነጋገርሽ ሁሉ አሳማኝም አስተማሪ አዝናኝ ነው
@Rimass80
5 күн бұрын
ድፍረት የሌላት ብዕር ወረቀት ባታበላሽ ይመረጣል፤ ከአድር ባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ብዙ ይናገራል ውድ የስደት እህቶቼ የልፋታችንን ውጤት አሏህ ለሁላችንም ይስጠን የተመኘነውን ሁሉ ያሳካልን ያረብ የሰው ቤት በቃችሁ ይበለን🤗🤗🤗🤗😌😌😌😌😌😌
@AffectionateLunarModule-yj2cl
5 күн бұрын
ሰብለ እባብ😢እንዳንቺ አይነት ሰው በዝቶ ነው አገራችን የተበጠበጠቺው
@እረሕመት
4 күн бұрын
😂😂😂😂😢😢😢😢አሳቅሺኝ
@hbc2244
5 күн бұрын
ሶሲ የድረማዉ ድምቀት ናርዲንና መረከትት ካስታረቅሺ ጀግናነሺ
@LubabaYmam
5 күн бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
5 күн бұрын
የሶሲ ወዳጆች የት ናቹህ
@RahmaRahma-v1q
5 күн бұрын
አለን ስወዳት❤❤❤❤
@TsehayneshTamrat
Күн бұрын
አለን
@ksaksa5291
5 күн бұрын
እንኳን ለ ማሪያም ፅዮን(21) አደራሳቹ❤ሳብስክራይብ አርግልኝ❤
@FathihaFathiha-mg8fy
5 күн бұрын
አጋጋቸው ዛሬ ሆዱን ያቆሰለው ብቻ😂😂😂😂😂😂🤭🤭🙈🙈
@Ethiopa2356
5 күн бұрын
ሶሲን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤❤❤
@alseዮቱብቻናል-j4z
5 күн бұрын
እሲ ወደቤቴ ጎራበይ
@Fdg-u2p
5 күн бұрын
ሶሲ የዲራማው ድምቀት የምትሉ👍👍👍👍👍
@DaniAjbu
5 күн бұрын
ቤናታቹ ሶሲና ዬማት መች ሰው ማኖ🎉🎉
@زهرهمحمد-ض9خ
5 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን ወገኖቸ ❤❤❤ለእመቤታችን ለቅድስት ድግልማርያም ⛪⛪⛪ክብረ ብአል
@AlemituAnjulo
5 күн бұрын
ቀኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ።
@EyrusAlemu
5 күн бұрын
ዛሬ አያቴ ሞተችብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢ፀናቱን ይስጥሺ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@KokoKoko-bs5uw
5 күн бұрын
እግዚአብሔር የጽናሽ😢
@SameeraAli-mz7nt
5 күн бұрын
ፈጣሪመጥናናቱንየስጥሽ
@MeskeremDejene-u9o
5 күн бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ አህቴ
@هناالحازمي-س4ظ
5 күн бұрын
እግዚያብሔር ያፅናሽ
@Liya-m8t
5 күн бұрын
Ayzosh egziabher tsenatun yestessh ❤
@yyfvsh8283
5 күн бұрын
ወይ ሶሲዬ 🎉🎉🎉🎉እኔን ብቻሽን ደከምሽ
@حنانعبدالله-ك5ب
5 күн бұрын
ሱሲ የደራማወ ደምቀትናት የኔ ሚሰክነ😂🎉🎉 ናረዲ ሰብለን አትመኝት😢😢
@Lnurtedebkekesewechierke
5 күн бұрын
አየ ሶስየ የድራማዉ ድምቀት እኮናት ስወድሽ ❤ ናርድየ ❤ ሰብለ እስከ እህትዋ አስጠሉኝ ይዉጡልን
@Yfdbkg
5 күн бұрын
ኮሜት ላይ ግን ላይክ የምትለምኑ ኮሜተሮች ግን ምን ያረግላቹሀል😂
@MerimMohamedHasen
5 күн бұрын
እኔኮ ሲገርመኝ ለመጠየቅ ዝም እላለሁ😂😂😂🎉
@BdbDd-mv9cc
5 күн бұрын
ሀሀሀ የኔም ጥያቄ ነዉ ጥቅሙ ምን ይሆን😂😂😂
@RahmaAli-p4x
5 күн бұрын
Are ymechishi yenem tyake new❤❤❤
@WrfdsWrgfs
4 күн бұрын
ለኒም ጥያቄ ነው የሆነብኝ
@ErkiyaErkiya
4 күн бұрын
Aterakmew lishetute
@ማርየማርየማርየማርየ
5 күн бұрын
እሪሪሪሪሪውውውው ብየ ካላለቀስኩኝ ላይክ እሚያደርገኝ የለም ማለት ነው😢😢😢😢😢
@Misir-k8c
5 күн бұрын
ሶሲ❤❤😂😂የድራማው ድምቀት❤😂
@WgdfgEgfgh
4 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍👍
@nabibiGelbi
5 күн бұрын
አይይ ሱሰና በጣም ነዉ እኮ የምታሰቂኝ😂😂 ያት ሰለሳምህበት ነወይ ያከንባሎ ቂጥ የመሰለዉ አላለይም😂😂😂😂
@MessiPower-i7z
5 күн бұрын
ምናለበት ኡሉም ሸቃሊት ልክ እንዳንቺ ቢኦን ምኔለበት
@AmenMidea
4 күн бұрын
ሶሲ የድራማው ልዩ ድምቀት የምትሉ በላይክ
@ሚጣየራያዋ-ሐ3ዐ
5 күн бұрын
ኧረሰብለን አሱጡልኝ😢😢እፍፍ አሁንስ አስጠላ
@ሠሚራይማምእብራሂም
5 күн бұрын
እደኖሁንሻል
@OursCell-rh7es
5 күн бұрын
ወይኔ ሶሲ ባትኖር ድራማ አያምርም ነበር ሶስዬ ሲወድሽ👏👏👏👏❤️❤️❤️
@Muniratube
4 күн бұрын
ሰብለ ትዉጣ እና ታርቃቹ ኑሩ ከናርዲጋር በረከት❤😢😢😮😮😮😮
@AmeraZheter
5 күн бұрын
ሳሲዬ❤ ስወድሽ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ❤
@BBiscuti
5 күн бұрын
Ameeen ameeen
@JdhdHbd-ss6sk
5 күн бұрын
ይሄንን ኮመት የመታው ውድየተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለህዳር ፅወንን ለእመቤታችንአመታውይ በአል አሚን በሉ🙏🙏🙏🙏
@LubabaYmam
5 күн бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@Abav1221Asbshavnsox
5 күн бұрын
ቀስ ብላችሁ ግቡ እንዳትረግጡኝ 😂😂😂😂😂😂
@ቤተልሄምአለሙ
5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BnmHjk-l1s
4 күн бұрын
ሶሲዬ የኔ ልበ ሙሉ ❤
@OStub-c8v
5 күн бұрын
ሰለሏሁአለይ ወሰለም ሰሉ አለነብይ
@سميرهبهيج-ظ8د
5 күн бұрын
የዚህ ድራማ መጨረሻዉ አጓጓኝ😢😢❤❤
@SelamGeresu
4 күн бұрын
ሶሲና አንጋጋው ስወዳቹ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤
@የራያዋ
5 күн бұрын
በፊት በጣም ነበረ የሚያስቀኝ አሁን ከሁን ግን እየተደጋገመ ነው አያዝናናም😊😊
@meronaklilu3473
4 күн бұрын
የሶሲ ፍልሚያ ደስ ሲል ድል አድርጊ በርቺ
@sarakonjo2971
4 күн бұрын
ዛሬ ይችን ክፉ ሴትዮ ስለነቁባት እነ ሶሲ ደስ ብሎኛል በረከት ምናለ ቢታረቃት ናርድን ውይ ሶሲ በርችልኝ ከጎንሽ ነኝ😂❤
@FbfhChg
5 күн бұрын
ድራማውን በጣም ስወደው በሰብለ ምክንያት ግን ላቋርጥ ነው ስጠላት ክፉ ሰው ነች
@saramaood7497
5 күн бұрын
ክክክክ አይ ሸቃሊት 🌹
@ፍቅርድመውዝ
4 күн бұрын
ሚላት፡ግን፡የዋህ፡ናት 😢😢😢የምር፡ያቹ፡መስሬ፡እህቷ፡ግን 😢😢
@thetoop3938
5 күн бұрын
ሰብለን የሚጠላ 👍👍👍👍
@fafiwollouwa1017
5 күн бұрын
ሶስና ውስጤናት👸❤❤❤
@زهرهمحمد-ض9خ
5 күн бұрын
ኸረ ሶስ ወይ ስወድሽ በሳቅሞትኩኝ❤❤❤😂🎉🎉🎉
@SadaAthiobia
5 күн бұрын
ደምሪኚ ስወድሽሽሽ
@Aumuzekariya
5 күн бұрын
,ሱሲ ትግልሽን ቀጢይበት❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
5 күн бұрын
የሶሲ አፍቃሪ ሲያሳዝን አይ አጋጋው😢😢😢ሶሲ ግን ግፍ ይሆንብሻል😢😢
@AlemituAnjulo
5 күн бұрын
John 1 አማ - ዮሐንስ 12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@tigistwalday4962
5 күн бұрын
😂😂ኣይ ሶሲ በሳቅ ገደለችኝ
@SariTilahun
5 күн бұрын
ምንድነው ግን ተዛዛ ኡፍ መጨረሻው የናፈቀው እኔ የሚገርመኝ የሀገራችን ድራማዎች አብዛኛዎቹ መጨረሻም ቁም ነገርም የላቸውም ክፋት ይበዛዋል አንዳንዴዬም እኮ መልካም በማረግ ምን ያክል ሰው ማስተማር እንደሚቻል ማስተማር ትችሉ ነበር ብዙ ጥላቻ ጥቂት መልካሙን ነው አብዛኛ ሚዲያ የሚያስተላልፈው
@MeseretLibe
5 күн бұрын
ማነው ግን እንደኔ አንጋጋው ሚመቸው?😂😂😂😂
@SonySony-b1w
5 күн бұрын
ሦሢየ የሠብሊን ሚስጥር ትደርስበታለች😂😂
@Jonny-z9n
5 күн бұрын
👌👌👌👌
@SadaAthiobia
5 күн бұрын
ደምሪኚ ማሬ🎉🎉
@ቅድሥት
4 күн бұрын
ናርዲና በረከት ይታረረቁ❤❤❤
@RozaTsega-o5t
4 күн бұрын
ፀናቱን ይሰጥሸ የኔውድ
@makdess3241
5 күн бұрын
አንቀርክባች ና sosi ተመቸኝ እናንትስ 🤣🤣🤣
@SuusiMidaksa
5 күн бұрын
Namnii hunduu osoo akka sosinna tahe Ethiopian hin diigaamtuu😢
@SilkiSilki-qr4kw
5 күн бұрын
ሰብለት እደኔ ምጠለት👍
@SamrawiyAlemu-hj8rx
3 күн бұрын
እኔ ግን ጌዲ ከሰብለ ጋ እየመሰለኝ ነው
@abdramnkadir
5 күн бұрын
ሚስቴን በጣም ነዉ ምወደት❤😢😂
@Emebetwebetu
5 күн бұрын
የጓደኛ ምቀኛኮ አይድረስነው ሶሲ በርች አስታርቂአቸው😅😅
@SANEYAAMANCHESIRAJSANEYAAMANCH
4 күн бұрын
ሱሲናዬ ያኔጀጊና በሪቺ😂😂😂😂😂😂😂💋💋💋💋💋💋💋💋🎉🎉🎉🍬💪💪💪
@gashawendirie
5 күн бұрын
ዋው ምርጦች እንኳንደህናመጣቹ🎉🎉❤
@AdanechLebenu
4 күн бұрын
ይህ ድራማ ግን ምድነው ሁሌ አንድ አይነት አረተው ለወጥ አርጉት
@THg-xr2uu
5 күн бұрын
እጪ እቺ ሰብለ ምትበል አስመሠይ ስተስጠለ
@zytukder2435
5 күн бұрын
የገጋው ማመለስ የስደስተው 👍👍 አገጩኝ ፍቅሮቼ ወግ ደርስኝል 3 ናኝ
@Yelman-nt4qc
5 күн бұрын
እሂፋልም እደኔያስጠላችዉ ላይክ
@ZedTubeየመዳምቅመም
5 күн бұрын
የሶሲ አድናቂዎች ሰብስክራይብ በሉኝ😊
@FatumaAli-co5vt
5 күн бұрын
ዴምሪኝ እመልሳለሁ🎉
@eyerusalemdesta1229
5 күн бұрын
ሱሳን አንቺ እንኳን ይህ ሌላም አይቅትቨም በርቺ አሁን ብቻቨን አይደልቨም አንጋጋው ከንቺ ጋር ነው በርቺ
@MeskeremDadi-d4i
5 күн бұрын
የዝን ፍልም መጨረሻ ለማያት የጓጓማነዉ እንደኔ ተንዛዘ
@ኢክራምየነስሪቀብራራ
5 күн бұрын
በጣም ተንዛዛ
@Yasmen-fv7ux
5 күн бұрын
Sosii yen maaarrrrrr❤❤❤❤😂😂😂
@محمداحمد-ض5ع3ي
5 күн бұрын
ኧረ አሁንስ ወላሂ እያስጠላችሁኝ ነው❤
@LubeEshetu-n9e
5 күн бұрын
እኔም የሰብለን ተንኮል ሶስና ማወቅ አለባት ብየነበር😢
@SolomonAbera-ie6wt
4 күн бұрын
አደራ አደራ ሶስና እዳትሞት ደራሲው አደራ
@serajesus3983
Күн бұрын
አንጋጋው የሚመቸው😂❤ሱሱዬ❤❤
@SmilingHoneyBee-ul6kn
5 күн бұрын
ወይኔሶስና ያክባሎቂጥ አላለችም❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@zuzubintbaba-ut4lk
5 күн бұрын
አኒጋው ሀቢቢ ላንተ ስል ነው የማየው😂😂 የኔ የብረት መዝጊ😌😌🙈🙈
@betimodel6712
5 күн бұрын
ሶሲ የሚወድ❤
@adbarungatu2820
5 күн бұрын
ወይ በጣም ይቅርታ አለባበሷን ብታስተካክል ሜላት አድርሱልኝ እባካቹህ
28:28
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 31)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 121 М.
24:00
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 30)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 214 М.
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 23 МЛН
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
35:14
ሐረግ ( ክፍል 29)
ለዛ
Рет қаралды 206 М.
13:18
//አራዳ ቅዳሜ// "ውስጤ ጠይም ዘለግ ያለ ነው"😂😂 የሻሼ ድራማ
ebstv worldwide
Рет қаралды 76 М.
45:42
ኪያ የወለደችበት ሆስፒታል ምላሽ! ዲያስፖራው ዮናስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 348 М.
47:49
ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @comedianeshetu#dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 448 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
18:29
//አንተዋወቅም ወይ// በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 262 М.
6:53
አፍላ ፍቅር Abbay TV- ዓባይ ቲ - Ethiopia#abbaytv#guramayele#AbbayEntertainment #Ethiopianmusic
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 183 М.
25:36
ዳኒ እና ፅጌን ተበቀልናቸው.ዳኒ አበራ ነው ስሜ አለ አዝናኝ ፕራንክ🤣🤣👊
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 144 М.
33:04
//ዝምታ ያሸልማል// በዝምታ ብዙ ድምፆች ተሰሙ 😂🤣 አልችልም//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 110 М.
18:42
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 121 М.
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН