GMM TV መነጠቅ የሚሆነው መቼ ነው? Part 2

  Рет қаралды 1,914

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@rahelwgeorgis8822
@rahelwgeorgis8822 3 ай бұрын
በእውቀት በጣም የማይመጣጠኑ ናቸው በተለይ ኮፍያ ያረገው ወንድማችን መፅሀፍ ቅዱሳዊ መረጃ የማቅረብ ክፍተት አይቻለሁ በኔ እይታ
@takelegersuo139
@takelegersuo139 11 ай бұрын
እረ እባካቹ የምትጋብዙትን ሰውን በጉዳዬላይ ያለውን እውቀት መመዘን መገመት መጠየቅ አለባቸው ካለበለዚያ የተራው ምህመን ክርክር አታድርጉት በጣም በጉጉት የሚጠበቅ መሆንን እወቁ።።።።
@abelo6917
@abelo6917 11 ай бұрын
ለምንድነው ግን ሁልጊዜ በሰአት ምክንያት የሚቋረጠው?በጣም ነው የሚያሳዝነው በዛ ያለ ሰአት ውሰዱ እንጂ የምን መጣደፍ ነው
@yadegdeguwoldehane2124
@yadegdeguwoldehane2124 11 ай бұрын
ወደ ወጉት ይመለከታሉ ማለት ስለ ተሰቀለው ጌታ ለእነርሱ ይገነዘባሉ ለማለት ካልሆነ ። ጌታ የቆሰለውን እጁን ለማሳየት ይመጤል ካልን መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ጋር ይጋጫል ፣ጌታ በአመፀኞች ለመፍረድና ልጆቹን ለመሰብሰብ ለመጨረሻ ጊዜ አንዴ ይመጣል ነው መፅሃፍ የሚነግረን 9:00 9:02
@richblessed2195
@richblessed2195 11 ай бұрын
Love this disscusion
@wongel569
@wongel569 7 ай бұрын
በሺ አመቱ ጊዜ የተነጠቁት የት ነው የሚሆኑት? ከኢየሱስ ጋር ወደ ምድር ይመጣሉ ወይስ እዚያው በደመና ላይ ይቆያሉ?
@DeregeDegu-fu1wo
@DeregeDegu-fu1wo 11 ай бұрын
መነጠቅ በዚህ 6 ወር ዉስጥ ይሆናል ።በመረጃ
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia 11 ай бұрын
+251 94 413 7302
@israelmiso5552
@israelmiso5552 11 ай бұрын
Menezes Be mekeraw Agamash Layi Tineteqalech 《Tiwesedalech》
@yadegdeguwoldehane2124
@yadegdeguwoldehane2124 11 ай бұрын
የወጉት ያዩታል ማለት ቅዱሳንን ያሳደዱ የገደሉትን ለመጥቀስ ነው እንጂ ጌታን የሰቀሉትን ለመጥቀስ አይደለም ።
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 11 ай бұрын
ውይይቱ በጣም ጠቃሚ ነው፤ ነገር ግን የተመደበለት ሰዓት እንኳንስ ለአራት ተሳታፊዎቾ፣ ለሁለት ሰዎች (አስተናጋጁን ጨምር) ማለቴ ነው፣ በፍጹም አይበቃም። ባለፈውም ሳምንት እንዲሁ ነበር። ብዙም ያለመደማመጥ ነበርና አዘንኩ። እባካችሁ አርሙት። አመሰግናለሁ።
@wongel569
@wongel569 7 ай бұрын
የሚገርም ውይይት ነው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 11 ай бұрын
ተባረኩ ማራናታ❤
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 11 ай бұрын
ባለ ኮፍያ ጎቦዝ።
@yadegdeguwoldehane2124
@yadegdeguwoldehane2124 11 ай бұрын
@ngggebru
@ngggebru 11 ай бұрын
Gerami discussion
#ኣዕርክተይ_መስተ_ስተ_ኢሎምኒ? #ማይ_ጥራሕ_ኣይትስተዩ_ወይኒውን_ስተዩ! #ABRHOT_PODCAST
1:48:00
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 865 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
GMM TV መነጠቅ የሚሆነው መቼ ነው? Part 1
26:48
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 2,2 М.
US-Tanzania Tech Challenge
2:29:27
USEmbassyTZ
Рет қаралды 1,4 М.
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
The Open Forum Episode 58
3:48:17
EFDawah
Рет қаралды 80 М.
GMM TV ሊገለጥ ያለው አውሬ 666 ክፍል 3 Netsa Medrek
29:23
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН