“ጎዳና ላይ እኖር ነበር..”ከቆሎ ተማሪነት እስከ መጋቢነት..!

  Рет қаралды 158,097

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 488
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ታሪክን የምትለውጥ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ታኬ የምንወድህ የምናከብርህ ስጦታችን ነህ ተባረክ
@danielgetachew772
@danielgetachew772 Жыл бұрын
እስማማለሁ
@mastawotgerma8165
@mastawotgerma8165 Жыл бұрын
@zinashdesalegn3689
@zinashdesalegn3689 Жыл бұрын
ዠ፤
@robuargo
@robuargo Жыл бұрын
​@@danielgetachew772 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Beemnet-i9y
@Beemnet-i9y Жыл бұрын
❤❤❤
@Amharicmezmur13
@Amharicmezmur13 Жыл бұрын
ተኬን የማይወደው ሰይጣን ብቻ ነው እንወድህ አለን ብሩክ ነህ ተባርከሀል የምትወዱት like አርጉት
@ጣቢታ
@ጣቢታ Жыл бұрын
እኛም ልጆች ሆነን ተጠራርተን ፔንጤዎች ሲያመልኩ ጣሪያ ላይ ድንጋይ እንወረውር ነበር ዛሬ ግን ታሪኪ ተቀይሮ ጌታ በፍቅር ማርኮኝ በቤቱ እያመለኩ እገኛለው ኢየሱስ ጌታ ነው !!
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 Жыл бұрын
ዘማሪ ተከስተ ከዚህ የሚበልጥ ቃላት ስላጣሁ እንዲህ ብዬ ልባርክህ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።❤
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj Жыл бұрын
ሃሌሉያ
@admasualemu1538
@admasualemu1538 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ !ነገርግን መዝሙርን እንድወድ ያደረገኝ ፓስተር ታምራትና ያንተ ኩራት ኩራት አለኝ የሚለው ነው !ከልብ ከሆነ የሰወችን ልብ መሳቡ አይቀርም እና መክሊትን ማግኘት በራሱ መታደል ነው !
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Жыл бұрын
ተከስተ ተባረክ ጠላትህ ይፍረክረክ ለእኛው ዘምረህ ወንጌሉን ተናግረህ በአንተ ዝማሬ ተባርካ ሀገሬ እኛም ረካን ዛሬ። ክብርህ እየሱስ በእርሡ ስንረሠርስ እኛም ስንታደስ ተከስተ ተባረክልን ዛሬም ዘምርልን አሁንም ኑርልን ደስተኞችም ነን ትጂ አቀረብሽው ልብሽ ቅን እኮ ነው በጣም የምንወደው ተከስተ ልዩ ነው አምላክ የባረከው በስሙ የዋጀው። አቤት መዝሙርህ ሲያምር ድምፅህ ስንቱን አስደምመህ ለእየሱስ ማርከህ ወንጌልን ተናግረህ ስንቶቹን መንጭቀህ ከዓለም አውጥተህ ዛሬማ ተከብረህ በእኛም ተወደህ ደግሞ ተቀብተህ ይኸው ታገለግላለህ በእውነት ጀግና ነህ አምላክ የባረከህ።
@tesfaalemhagos1505
@tesfaalemhagos1505 Жыл бұрын
ጌታን ሳላምን በ2002ዓ.ም ጀምሮ ሳዳምጥ ነበር። ማያምኑት መዝሙሩ ያዳምጡታል የሚል ትንቢት ትክክል ነበረ። ከ8 ዓመት አከባቢ ነው ጌታ ያገኘሁ። ስላንተ ጌታን ከፍከፍ አደርጋለሁ። ተባረክ ተኪዬ!!
@haidachife1846
@haidachife1846 Жыл бұрын
ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ ግን አባቴ ለክብርህ ነገር በህልውናህ ውሎ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x) ኢየሱስ ዓይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x) አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x) አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ፊትህ ጉጉቴ ኢየሱሴ ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ክብርህ ኢየሱሴ ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x) ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (2x) የመቅደስን ደጅ የሚጠኑ ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ አምላክህን አሳየኝ ሚሉኝ ክብሩ የታል እስኪ አሳውቀን ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም (2x) ኢየሱስ ዐይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x) የጭንቅ ነው ስጠራህ ውዴ የውስጤን ምጥ ቃላት ሰብስቤ ቢነግርልኝ የልቤን ጩኸት የጥማቴን የርሃቤን ልክ እስከመቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳ (2x) ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x) ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q 27 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG DES YLAL HULETACHHUM TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
ፓስተር ተከስተ ጌትነት አስታውሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1994 አ.ም በእንግድነት አዲስ አበባ በጴንጤዋ እህቴ ቤት ውስጥ ሆኜ መዝሙርህን ስሰማው አቤት የነበረኝ ደስታ መተኛት ሁሉ አልቻልኩም ነበር ጌታን ለመቀበል ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ
@zewdyedemeku182
@zewdyedemeku182 Жыл бұрын
ፓስተር ተከስተ ዝማሬዎችህን ገና በአለም እያለሁ ነበር የምሰማው ,ተባረክልን
@gracem3690
@gracem3690 Жыл бұрын
ቲጅየ አንቺ የተባረክሽ የጌታ ውብ ተባረክ ተከስተ የምወደድ አገልጋይ ነው በብዙ ጣላት ልያስቆመው ሞክሮ የያዘው ጌታ እንድፀና አርጎታል ድንቅ ምስክ
@enadade1573
@enadade1573 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙርህን ሰሰማ ያፀናናኛል ተባረክ ተባረክ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
ልክ የፓስተር ተተከስተ የካሴት ስጦታ ላይ እነደተፈጠረው አለማስተዋል : ግለሰቦችም አሉ ሳይታወቃቸው የበረከታቸውን በር የሚያዘጉ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን ።በረከት ተከፍቶልን ሳለ በረከታችንን በራሳችን አለማስተዋል ከማዘጋት ይጠብቀን። ተባረክ ፓስተር ተከሰተ ዝማሬወችህ ሁሉ መልክት አላቸው :: እንድሁም ትግስት ስላቀረብሽልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Жыл бұрын
ዘማሪ አውታሩን እና ፓስተር ዘማሪ ተከስተን በጣም ነው የምወዳቸው ዘማሪ አውታሩም ቢቀርብ ደስ ይለኛል❤
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
በተኬ መዝሙር ገና ጌታን ሳላውቅ ጀምሮ የምሰማው በተለይ በተዘጋው ቤት ገብተሀል የሚለው ለኔ የተዘመረ ይመስለኛል ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እንወድሀለን 🙌🙌❤❤❤❤ ቲጂ ተባረኪ 💐😘
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj Жыл бұрын
ሃሌሉያ
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር በእኔ ላይ እቅዱን ስጀምር !!!!! ተኬ ለከስ በዚህ ሁሉ አልፈህ ነው እንዲህ ዉብ የሆንክልን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሃሌሉያ
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ስለ ሁለታችሁም ፀጋ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
የምትወደድ ተኬ❤ እኔማ በጣም የምደነቅበት ትዝታ አለኘ ስላንተ 📖 አንድ ፋሲካ ለሊት ስንዘምር ከበሮ እየደለቅህ ያደርንበት ከርቸሌ ጀርባ ትንሽ ግቢ ተከራይታችሁ ከዚያ በሀዋላ ልቀቁ ተብላችሁ ወደ ሚክሲኮ አደባባይ አካባቢ ተከራያችሁ የማልረሳው ሌሊት በጣም ነው የ ም ን ወ ድህ በዝማሬ የተቀባህ ትንሹ ዳዊት በበገና ብልህ የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፍፃሜህ እጅግ ታላቅ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ያንተን ፀጋ ና ቅባት ይጨምርልህ እ ን ድ ን ጠ ቀ ም ብ ህ 📖💕
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
Wow!!!ቲጂ ባንቺ ሾው ላይ ማየት ከምናፍቀው ተወዳጁና የጌታዬ ልጅ ተከስተን ማየት እጅግ አስደስቶኛል። ከነተስፍሽ ታሜ ደሬ ሸዋዬ ከመሳሰሉት ባልተናነሰ መንገድ መንፈሳዊ ህይወቱን በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የማከብረው !!!
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ለመጀመርያ ግዜ ይህን KZbin ሳውቀው። እናም ተከስተን ሳየው በልጅነት ወቅት በጣም የምወደው መዝሙር አለው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም ትዝ ይለኛል የሚለውን መዝሙሩን በጣም እወደዋለው ተጋበዙልኝ።
@helendemissie9980
@helendemissie9980 Жыл бұрын
ውይ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ትዝ ይለኛል የሚለውን መዝሙሩን እንዴት እንደምወደው በልጅነቴ ነው የሰማሁት ግን ግጥሙ መቼም አይረሳኝም 🙏
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
@@helendemissie9980 በጣም እኔም አረሳውም በልጅነቴ አስታውሰዋለው።
@AmeleworkBikila
@AmeleworkBikila 7 ай бұрын
ተባረኩ
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Жыл бұрын
በጣም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለው ወንድም እግዛብሄር ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ
@SaraTesema-zv4xx
@SaraTesema-zv4xx Жыл бұрын
በጣም የምወዲህ ወንዲመ ቴከስቴ ኡኡፉ እንዴት ልግለጺ ስንቴ ቴጺናናዉ ባንቴ መዝሙር እንደዉ ጌታ ፀጋዉን ሰቶን መጤቀም ያልቻልነዉስ ቀን ይመጣል ይሁን እንዴ ቴሰዴን ላለነዉ እዲመያችን ዘመናችን ጌታ የሰጤን ፀጋ በከንቱ አለቀ እኮ መቴንፈስ እና ለሎች መንገዲ ማሳዬት እዬፈለግን አልቻልንም የምር ያ የልጂነት ትጋቴ ናፈቀኚ ዛሬም ፀጋዉ በዉስጤ ነዉ
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ፍሰት ትልቅ አባባል ✝️God bless you more & your family 🙏
@mebratemekonen1892
@mebratemekonen1892 Жыл бұрын
ተኬ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! በረከታችን ነህ፡ በብዙ ምሳሌነህ፡ ዘመንህ አሁንም በክብር ይለቅ፡ እንወድሃለን፡ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ።
@mihretsibhatu7012
@mihretsibhatu7012 Жыл бұрын
ተኪየ ቃላት የለኝም በጣም ነው ምወድህ ❤ በጣም ነው ማከብርህ መዝሙርህ ስሰማ ኣለማልቀስ ኣልችልም ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰደው ላንተም ኣብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ ።
@FantaneshMekruya
@FantaneshMekruya Жыл бұрын
እኔ ከጎጃም አዲስ አበባ በገባሁ በ2 አመቴ ጀምሮ በ2003 አመተምህረት ጀምሮ ልቤ ባንተ ፅና ሚለውን መዝሙር አዳምጠውነበር ባንተመዝሙር አማካኝነት ዘፈን ወዳድ ነቴ ከውስጤ ውልቅ ብሎ ጠፋ ሳላስበው በመዝሙርህ ቅባት ጌታን አገኘሁ ለዘላለም ከመቅበዝበዝ አረፍኩ ተኬ ስላንተቃላት ያጥረኛል ዘመንህ በብዙ ይባረክ እወድሀለሁ
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 7 ай бұрын
Wow❤geta ybarek❤❤❤
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
ቲጂዬ ከልብ አመሰግናለሁ ዘማሪ እና አገልጋይ ተከስተን ብዙ መሰረታዊ የሂወት ውሳኔዎችን እንድወስን የሚያደርግ ጊዜ ሰተሽ እንግዳሽ ስላደረግሽልኝ። አመሰግናለሁ ድንቅ የጌታ ልጅ ሁሌም የዋህነት እና ቅንነትህን አደንቃለሁ አይወሰድብህ። ተባረኩልኝ
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
መጋቢ ተከስተ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ማከብርህ ዘመንህ ይባረክ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
I always love Tekeste's worship.The Holy Spirit speaks to me with one of it according my situations:encouraging, praising... he is such a blessing! Love you sweet daughter Tigi. You always look great!
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
እሚገርም ምስክርነት ጨዋ አንደበት ድንቅ የዝማሬ ብቃት እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ🙏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ተከስተ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጉልበትህ ይጽና ይበርታ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ምስክርነት ሥስማ እግዚአብሔር ከስራው ስራ ቀጥሎ ስወቹ በተቸገሩ ጊዜ ፣ ሳይታወቁ ፣ ስራ መስራት ፈልገው ገንዘብ ሲያጡ በዚያ ጊዜ እንትና ከጎኔ ነበር ሲሉ እጅግ ደስ ይለኛል በነዛ ስወች እቀናለሁም ። አሁንም በሚድያ ከምናያቸው ስወች ጀርባ እኛ የማናያቸው ጌታ የሚያያቸው፣ የሚያውቃቸው የእግዚአብሔር ስወች አሉ ስለ እነሱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።
@AMER0521
@AMER0521 Жыл бұрын
ተከስተ ጌትነት የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛለት ዝማሬዎቹም ለየት ያለ ቅባት ያለበትና ግጥሞቹ ዜማዎቹ የሚደንቁ ናቸው አንዱን አዝማች ጨርሰህ ጥበቃ የለም ተኬ ይቀጥላል ወደ ህልውናው ያስገባሃል በዜማ ላይ ሌላ ዜማ ያመጣል የውስጤን ያዜምልኛል ጌታ አሁንም ይጨምርልህ
@metiytolesa7278
@metiytolesa7278 Жыл бұрын
Hi ads sidîodddccookeee😢I uhh egg eep lol Din m
@metiytolesa7278
@metiytolesa7278 Жыл бұрын
M v. Yjmzz.z z5 m jug zy is 😂 lol 😂 😂 lol. X😂😂m mm
@DgbfCnvcBrke
@DgbfCnvcBrke 11 ай бұрын
ተኬ ተባረክልን ከጌታ የተሰጠኸን እንቁአችን ነህ ዘመንህ ይለምልም እናም እኔ ያንተን መዝሙር 2000 ሺ ላይ ነበር የሰማሁት ጎዳናላይ ፣ጎዳናላይ የሚል መዝሙርህ ነው የሳበኝ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
@AmeleworkBikila
@AmeleworkBikila 7 ай бұрын
ውድ የእግር ስጦታችን የቅዱሳን በረከት ለማያምኑ ምስክር ነህ ተባረክ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከሽ አንቺ ጀግናችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ጠላትሽ ይታወክ ሁልጊዜ የምታቀርቢው በእውነት ልዩ ነው አንቺን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሌ ተረጋግተሽ ደግሞም አስተውለሽ ቲጂ የማደንቅሽ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ።
@chufeergicho565
@chufeergicho565 Жыл бұрын
የኒቆዲሞስ ሾው አቅረብ እንዴት ቆንጆ ነሽ መንሳዊ ሕወትሽም ቆንጆ ይሁንልሽ
@genilemessa1706
@genilemessa1706 Жыл бұрын
ተኬ የተባረክ ትሁት ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ ዉይ መዝሙሮችህ “”””
@hawulatkhan
@hawulatkhan Жыл бұрын
ቲጅዬ ያለሁት አረብ ሐገር ነው በጌታ ወንድምሸ ነኝ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ በምታቀርቢያቼው እህቶችና ወንድሞች በጣም እባረካለሁ ተባርኬያለሁ:: ቲጅዬ እባክሽን ከቻልሽና ፈቃደኛ ከሆነች በብዙ ስራዎቿ እጅግ የተባረኩባትና ጌታ ለየት ያለ ፀጋ ያስቀመጠባትን ሐና ተክሌን ብታቀርቢልኝና የህይዎት ተሞክሯዋን ብታከፍለን? ቲጅዬ ምናልባት ካሁን በፊት አቅርበሻት ከሆነ አላወኩም:: ቲጅዬ ላንችም ልልልዬ አክብሮት አለኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በክርስቶስ ፍቅር ውድድ ነው ማደርግሽ :: ተባረኪልኝ
@godisgood9931
@godisgood9931 Жыл бұрын
ሃና interview ትፈራለች
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Жыл бұрын
@@godisgood9931 ለሌሎች እስከጠቀመ ድረስ ጌታ ይረዳታል
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Жыл бұрын
የተባረክ ነህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ትኬ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ዲያቄን ነው ያንተን መዝሙር ግን አንድ አይቀረውም በተመስጦ ይሰማል መምጣቱ የማይቀር ነው ለምልምልን ቲጅዬ ምርጣችን ተባረኪ
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Жыл бұрын
Pastor Singer Tekeste Getnet is Blessing for Our country Ethiopian Evangelical Church.💙💙💙🙏
@geteneshteferi5856
@geteneshteferi5856 Жыл бұрын
በጌታ ወንድሜ ተከስተ፤ እግዚብሔር አምላክ በዉስጥህ ላስቀመጠዉ መልካምና አፅናኝ የዝማሬ ስጦታ ክብሩ ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን። መዝሙሮችህ ዘመን እየተሻገሩ ህይወት የሚሰጡ ናቸዉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከምስክርነትህ ብዙ ተምሬበታለሁ። እህታችን ትዕግስት ተባረኪ። የምታቀርቢያቸዉ ሰዎች ብዙ ልንማርባቸዉ የሚገባንን ጉዳዮች ይዘዉ የሚቀርቡ ሰዎች ናቸው። በድጋሚ እላለሁ ተባረኪ።
@emebetgebre1550
@emebetgebre1550 Жыл бұрын
እህቴ ቲጂ ትህትናሽ ቅንነትሽ ንግግርሽ ሁሉነገርሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
በልጅነት እድሜ የማስታውሰው የእናነንተ ግዜና በእናንተ ግዜ የነበሩት ፕሮቴስታንቶች በጣም መልካሞች ናችው። የዘንድሮዎቹ እእእ ዝም ነው
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki 11 ай бұрын
እውነተኛው የክህነት ሥራ በአንተ ላይ ወደቀ። እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Жыл бұрын
You are very blessed Very humble Matured Long life More blessing❤
@eliasdesire781
@eliasdesire781 Жыл бұрын
❤ በአንተ ላይ ላለው ፀጋ ክብር ይሁን ቴክሻ ስስስወድህ!
@judy0673
@judy0673 Жыл бұрын
Teki ye orotodoxum yemuslimum hebrtseb lej new hulachenm enodewalen.tebarkln
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
@mekdiphonetastic824
@mekdiphonetastic824 Жыл бұрын
Pastore tekeste kelijinete jemro zimarewchihin sisema new adekuti Ante bereketachin nehi lemilmilin kelib ewedihalew & akebrihalew geta zemenihin yibarek stegawun yabezalih Tgi geta zemenishin yibarek stegawun yabezalish
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Жыл бұрын
ምን አይነት እጅግ የሚባርክ interview ነው ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን በትክክል በክርስቶስ ማንነት የተቃኘ ህይወት። ቲጂዬ አንቺ የተወደድሽ ሴት ከጌታ ስለተቀበልሽው ስለዚህ ድንቅ ፕሮግራም አገልግሎት ክብሩ ለንጉሡ ኢየሱስ ይሁን ተባረኩ።
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
የምንወድህ ስጦታችን ዘር ትዉልድህ ይባረክ ቲጂዬም ጭምር።
@Lula124tube
@Lula124tube Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን እውነት ነው ኢየሱስ ታሪክ ቀያሪ ጌታ ነው ለዛ እኔም ምስክር ነኝ ጌታን እንደ ግል አዳኜ ሳልቀበል ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር ሳደምጥ ነው ያደኩት እውነት ተባረክ ወንድሜ አከብርሃለው ከጌታ በታች ያንተ መዝሙሮች ናቸው ወደ ጌታ እንድመጣ የረዳኝ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር ቢፈቅድ 1 ቀን በአካል አጊንቼክ ለማመስገን ያብቃኝ አሜን
@ttlucky7933
@ttlucky7933 Жыл бұрын
ወንድማችን ዘማሪ መጋቢ ተከስተ የህይወት ምስክርነትህ፣ ትጋትህ፣ ከድካም ህይወት በንስሃ የተመለስክበት መንገድም ሆነ ዘመነ ሰፊ አገልግሎትህን ጆሮን እንካ ብሎ ሰጥቶ ላዳመጠው እጅግ እጅግ መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰራ፣ የሚያንጽና የሚቀርጽ ነው። አሁን ላሉ አገልጋዮች በተለይም ባንተ አይነት የዝማሬ ጸጋ ለሚያገለግሉ ወጣቶች ያካፈልከው ተምሳሌትነት ያለው ስብዕናህ በእጅጉ ይገዛል። አንተ በዚያ በልጅነት ጌታን በማታውቅበት ዘመን እንኳን በተሰበረ መንፈስ ጌታን ማገልገል ውስጥህ የነበረ ሲሆን ወደ መሰዊያው ከመውጣትህ በፊት ምን ያህል ለእግዚአብሔር መገኘት ትልቅ አክብሮትና ፍርሃት እንደነበረህ ይናገራል። ይህ ሁሉ የሆነው ግን በውስጥህ ካለው ፈሪሃ እግዚአብሔር የተነሳ እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት ሊኖር አይችልም፣ አሁን ያሉት ዘማርያን ቀደም ካሉት ዘማሪዎች ሊማሩ የሚገባው ትልቁ ነገር ዝማሬ ከሰማይ የሚሰጥ እንደ መሆኑ መጠን ለማገልገል ከመውጣታቸው በፊት ቀደም ብለው ከጌታ ጋር ጊዜ ወስደው፣ ጸልየው ለጉባኤው መፈወሻ የሚሆን መልዕክት ቢያስተላለፉ መልካም ነው። ነገር ግን በከፊልም ቢሆን ዛሬም በዚህ ዘመን ይህ ሙሉ በሙሉ በቤተክርስቲያን ውስጥ አይታይም፣ ተንደርድሮ ገብቶ፣ ከጫፍ ጫፍ ተሯሩጦ ተንደርድሮ መውጣት ነው የሚታየው፣ለጉባኤው ምን መልዕክት እንኳን እንደተላለፈ የሚያውቁ አይመስልም። ምናልባትም ያቺ የምትሰጣቸውን ነገር እያሰላሰሉ ወድያው እጃቸው ከገባች ከመቼው እንደተሰወሩ እንኳን እስከማይታወቅ ድረስ ሆኗል ነገሩ ። በዚሁ ክፍል ሁለት በተደረገልህ ቃለ ምልልስ ላይ አንተም እንደመለስከው መዝሙር የትም ሲዞሩ ውለው ከአየሩ ላይ ወይም የዋሉበትን የሚዘምሩት አይደለም ብለሃል ትክክል ነው። መጋቢ ተከሰተ ጌታ ይባርክህ ካንተ የህይወት ምስክርነትና፣ አገልግሎት እንዲማሩ እግዚአብሔር ይርዳቸው!
@tesfaalemhagos1505
@tesfaalemhagos1505 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ተከስተ ቲጂም ጌታ ይባርክሽ አገልግሎታችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Жыл бұрын
ወንድሜ ተከስተ በጣም የምወድህ የተረጋጋህ በእግዚአብሔር የቃል እውቀት የታጠቅ ልዩ እግዚአብሔር የቀባህ መልካም አገልጋይ ነህ በህይወቴ በአካል ለማግኘት ከምመኛቸው ሰዎች አንዱ ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የባለቤት ማስተዋልም ለብዙዎች ምሳሌ ነች ዘመኗ ይባረክ ለምልሙ ተባረኩ ። እግዚአብሔር ሲፈቅድ አውስትራሊያ ከመጣህ አነተን ለማግኘት እድል ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ ተባረክልኝ።
@wordoflightgospelministry
@wordoflightgospelministry Жыл бұрын
ዋውውውውውው ትጂዩ ዘመንሽ ይለምልም በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም በጣም የምንወደው የእ/ር ሰው ፓስተር ተከስተ በአገልግሎቱ በጣም ተባርኬ አለሁኝ በሂይወቴ የተለየ ነገር ሆንኖልኛል ተባረከልኝ እኔ ኤርትራዊነኝ በሱ ዝማሬ ከሞት ተርፌ ዳንኩኝ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ተባረክልኝ ኑርልን ተባረክልኝ ቲጂዩ ተባረኪልኝ ውድ ስጦታችን
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 Жыл бұрын
ፓስተር ተከስተ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
ክብር ለአገልግሎት ተመኝ አድርጎ ለሾመው ይሁን በአንተ በቡዙ ተባርኬሃሎ ተኬ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
@selamabdu7584
@selamabdu7584 Жыл бұрын
ውይ በእውነት አንድ ቀን እደማገኝህ ይሰማኛል በጣም ግን እወድሀለው በጣም መዝሙርህ ይነካኛል
@tadutadu554
@tadutadu554 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ እርጋታህ በግልፅነት ነው ምትናገረው ያለ ማስመሰል እንደሆነ ያስታውቃል ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤
@abenezermekonnen6603
@abenezermekonnen6603 11 ай бұрын
ኧረ ተከስቲዬ ቁ6 ድንቅ አልበም ነው። ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ። እንግድህ እግ/ር አንዴ ሰጥቶናል። እየሰማንህ እንባረካለን
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Жыл бұрын
ተኬ ምስክርነት ግን መስማት ያስደስተኛል ከድሮም ጀምሮ ምስክርነት አይጠገብም እንደ አዲስ ነው ምሰማው ❤❤❤ እንወድካለን💕💕
@hiwotleeyesusyoutube8430
@hiwotleeyesusyoutube8430 Жыл бұрын
ዋውው ተክዬ ጌታ አብዝቶ አሁንም ይብርክህ ተባረኪ የሚገርም ነው ጌታ መልካም ነው እንኳን ረዳክ ትጅዬ ተባረኪ በብዙ ፀጋ ይብዛልሽ ግን አንድ ጥይቅ በቀጣይ ቢትጠይቅልን ስለ ትዳሩ
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ፓስተር ተኬ ጌታ ይባርክህ በምስክርነትህ ብዙ ነገር ተምራለው የመዳኔም ምክንያት ነው መዝሙርህ እወድሀለው
@rahelrita354
@rahelrita354 Жыл бұрын
ዘማሪ ተኬ ለመጀመሪያ ግዜ የጴንጤ መዝሙር የሰማሁት ያንተን ነው በሰአቱ በጣም ልጅ ነበርኩ ግን በጣም ስለወደድኩት ደጋግሜ እሰማው ነበር እና ጌታን ካገኘውም በዋላ በአንደኝነት ያንተን ዝማሬዋች ነው ምሰማው አይሰለቹም አንተንም በጣም ነው ምወድህ ጌታን በቅንነት ነው ምታገለግለው የሁሌም 1ኛ ምወደው ዘማሪ ነህ❤
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶ እያለው ነው የምስማው መዝሙርህን እባርክበታለው አሁን ደሞ የወንጌል አማኝ ሆኜ የምሰማው መዝሙሮችህን ደግሞ እድሉ ደርሶኝ ሳይገባኝ በንባ እስመዋለው ለምልምልን ውድሀለውቲጅዬ የተባረክሽ ነሽ❤
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Жыл бұрын
ትግስት በጣም ጥሩሥራ ነው በርች እህትችን ተከስተን ባእንች ፖሮግራም ስለእየሁት በጣም ነው ደስያለኝ የእግዚእብሔር ቃል ስው ሆኖየማይበድል የለም ነው የሚለው ክርስቲያን ይቅር የትባለ እንጅ ፍፁም እይደለም በዚህ ወንድም መዝሙር በጣም ከተባረኩት እንድ እኔነኝ እደገና እግዚእብሔር እድል ስጥቶት ስለቆመ እግዚእብሔር ይመስገን
@tadeletadesse1553
@tadeletadesse1553 Жыл бұрын
Teke አንተ ለምድራችን በረከት ነህ!! ዘመንህ ይባረክ!! ለብዙዎች ትምህርት ነህ። ትጂ አንቺ ድንቅ ሴት ለምልሚ!!
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 Жыл бұрын
ተኬ ከልጅነታችን ጀምሮ ያንተን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው።ፈጣሪ አንተን የቤተክርስቲያን ዕንቁ ስጦታ ስላረገህ ሁሌም አመሰግናለሁ።ቲጂ አንቺም ተባረኪ በርቺ ደግሞ።
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 Жыл бұрын
በጣም እምወደውና እምባረክበት ብሰማው ብሰማው መዝሙሩን የማይሰለቸኝ ውድ ወንድሜ ጌታ ከዚ በላይ ይጨምርልህ 🙏❤️🤗🥰
@YMW7777
@YMW7777 Жыл бұрын
በጣም አሳቅከኝ፣፣ እምቡር እምቡር አልኩ አልክ! ይሄንንም መረዳት ጌታ ሲረዳ እኮ ነው
@bethelihemmekonnen9954
@bethelihemmekonnen9954 Жыл бұрын
I'm not protestant but I love him, his songs and personality. ❤❤❤
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын
ተክዬ በጣም ነው ምጋርመኝ እኔ በጣም ትንሽ ልጅ ሆኘ መዝሙርን አበሳነው ኢየሱስ አበሳ የምለሁን ሰምተው ሙስልሞች ጎሮበቶች ጥለው ቤትህ ቀይረው በልጅነተም ብሆን አይራሳኝም ተክዬ ዘመን ይባረክ እንድ ሳይቀንስ መቃጠል በእግዚአብሔር ፀጋብቻነው
@AmeleworkBikila
@AmeleworkBikila 7 ай бұрын
አበሳ ወይስ አንበሳ
@menberewele8173
@menberewele8173 Жыл бұрын
እጅግ የምንወድክ የአባቴ ብሩክ ያንተመዝሙሩም ምስክርነትክ በጣም ይለውጣል ሁሌም የማይጠገብ ነው ተባረክ
@abdellateka9835
@abdellateka9835 Жыл бұрын
ተኬ እኔም እንደ ሌሎቹ ለአንተ ከፍ ያለፍቅር እና ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባረክ የአንተ ዝማሬ እግዚአብሔርን እንዳከብር አስተምሮኛል ግን ትንሽ ቅር ያለኝ በጌታ ስም ዘይት የምሸጡ የሰውን መረጃ ከበስተጀርባ አጥንተው ራሳቸውን ነብይ ነን ብሎ የሰየሙ ሰዎች ጋር መሄድ ቅር ብሎኛል
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
ተከስተ ጌትነት ❤ተኬ ❤የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ ያለክ ። መዝሙሮች ደግሞም መቼ አይሳለቹም ሁሌም ስሰመቸዉ ሁስጤን ነው ሚነቀንቁት። ተባረካልኝ ኖርልን እንወደሀለን🙌💕🙏
@mekonnentessema5262
@mekonnentessema5262 Жыл бұрын
ድንቅ የእግዚአብሄር አገልጋዬች ጌታ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርከው እጅግ ተባርኪለሁ
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 Жыл бұрын
ወንድሜ ተከሰተ ተባረክ። ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው ያካፈልከን። ደግሞም የአማኑኤል ህብረትን ያለፉ ዘመናትን እንዳስታውስ አደረከኝ። ስለ ህብረቱ የቃልና የፀሎት ብርታት ሁሉ ትክክል ነው። ቤዝዬን፣ መዝጌንና ሌሎችንም እግዚአብሔር ይባርካቸው። ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Жыл бұрын
አቤት ተክዬ እግዚአብሔር ለሁሉም አባት ነው ለካ አቤት ጌታ ሲያነሳ የተጣለውን ከሰው አይን የተረሳውን እኔም አንድ ቀን እድል አግኝቼ ለሰው ሁሉ አወራለሁ አባዬ በኔ ህይወት ያደረገውን ተክዬ ዋው ዋው😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@abigianahome
@abigianahome Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ባንተ ብዙ ተባርከናል ምስክርነትህ እጅግ ደስ ነው ያለኝ መፅናኛ ምስክርነት ነው
@shalomlove3627
@shalomlove3627 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ በጣም እምንወደው ወንድማችን አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ
@Hiyabtube
@Hiyabtube Жыл бұрын
ተኬ ጌታ ይባርክ በአገልግሎት ተባርኬአለሁ ጌታ ዘመንህይባርከ መዝሙሮችህ በጣምቸዉ የምሰማዉ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET::
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 Жыл бұрын
Blessed by Pastor Tekeste testimony.😊 God is faithful. Bless youvTG for interviewing Pastor Tekeste❤
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Жыл бұрын
ተባረክ ልክ እደ እርጎ ውስጥ ገብቶ የሚርስ ቃለመጠይቅ ነበር ተባረክ ቲጂም ጌታ ይባርክሽ!!
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከ ማንነት ያለህ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይጨምርልህ! አይወሰድብህ! የትውልዳችን በረከት ነህ! እወድሃለሁ 🥰 ቲጂዬም በረከታችን ነሽ ተባረኪ🙏
@efalata806
@efalata806 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው። ፓስተርዬ ተባርኬህ ኑር።
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
Teken yemitelaw sew sayhon seytan new Tekiye tebareklgn bante mezimur new yadekut awe gazeta lay ale ❤ siwedachihu
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 Жыл бұрын
ዘማሬዎችህ ህዎትህን ነክተው ተሰርተህበት ሰለሆነ የምትዘምረው የኛንም ሂዎት ለውጠኅዋል በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሰብከቶችህ መክርህ ሁሉ ተጠቀሜበታለሁኝ አመስገናለሁኝ ፀጋው ይብዛልህ ከፍ በል ትጂዬ ተባረኪ ♥️thanks
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww Жыл бұрын
ተኬ ስላንተ ቃላት የለኝም እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሳይህ ሁሉ እምታልቅብኝ ይመስለኝና በስስት ነው የማይክ
@Heliccv
@Heliccv Жыл бұрын
tijiye betam tebareki mnwedewn zemari enkuan terashiln tsega ybzalish
@eleni9688
@eleni9688 Жыл бұрын
ተከስተ በጣም የምወድህ ዘማሪ❤ በጌታ ከመሆኔ በፊት በጣም መዝሙሮችህን እሰማ ነበር አሁንም መዝሙሮችህን በጣም ነው የምባረክበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ እንወድሀለን
@tamratdenbi61
@tamratdenbi61 Жыл бұрын
በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሃል ሠላም ይሁን ለእኔ ብለሃል ችግሬን የረሳሁብህ ልነሳ እስኪ ላምልክህ! ተኪዬ❤
@hanadesta7611
@hanadesta7611 Жыл бұрын
Amen
@aziebSN
@aziebSN Жыл бұрын
Our beloved brother You are gift of the lord almighty for this generation. You are anointed and blessed. God bless you and your family. ❤❤ Your song and worship are heavenly.
@Amanko
@Amanko Жыл бұрын
I'm so restored and blessed with this interview. God bless you both.
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 7 ай бұрын
ተከስተ ተባረክ መዝሙርእ መንፈስን የሚያድስ ነው
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
VOA interview on Tekeste Getnet's current Situation.
13:23
Ethio love
Рет қаралды 88 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН