KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት በደስታ አለቀሰች 😭|addis kememoch
38:05
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
50:50
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው 😳የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ አሳክማው
Рет қаралды 313,437
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 67 М.
Kum Neger ቁም ነገር
Күн бұрын
Пікірлер
@meazakebebe2680
Жыл бұрын
ክፍል 3 ቀጣዮን ከታረቁ በኃላ የደረሱበትን አሳውቀን እንጠብቃለን በጣም ጎበዝ ልጅ ሕግዚያብሔር ዋጋክን ይክፈልህ
@ShibibaAtoipi
Жыл бұрын
በዚች እህት ጉዳይ የተጋገዛችሁ ሁሉ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@m.s1966
Жыл бұрын
አሜን
@gjhwwjr9159
Жыл бұрын
አሜንን
@sahilebedru-bf9uk
9 ай бұрын
የዘመናች ልዩ ሰው ነህ ዘመንህ ሁሉ በፍቅርና በደስታ የተሞላ ይሁን
@eyobteweldemedhin
6 ай бұрын
የሚገርም ሞራል ነዉ ያለህ ተሱፉ ሳትቆርጥ ጠብቀህ ጠቡቀህ አገኘህዉ የሚገርም ትእግስትና ተስፉ ያለህ ሰዉ ነህ ሴፉየ ተባረክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሁሌ
@saralove8099
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ❤️እደው በፍቅር መሃል የምትገቡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ 😢
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይሰወሬአለመሰማት ይኒባልይሰወሬይሰማል እኒገንቡታሳልሰጥአልፈዋለሁ
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
@@fatimanigus3261ወሬ እኮ መስማት ጥሩ ነው ግን መንግንግር
@ብትአብዱሠኢድ
Жыл бұрын
በጣም አሚንንንንንንን ኡፉ ኡነተኛ ፍቅር እድህ ነዉ
@ghfghfhjhgh911
Жыл бұрын
Sewe eko kefu new😢😢😢
@emanahmed-vb6fy
Жыл бұрын
በጣም በሁለትሠዉማሀልኢሚገቡሠዉች ወላሂከባድነዉ እኔንም እሡንም አሣበዱን አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ አስወጣናቸዉ
@EndoTewu
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ጋዜጠኛውን ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ!!
@sarashabiya5938
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው። ደስ። ሳል። ላለቅስ። ስል። ደስተኛ። ሀረጋችሁኝ። ዋውውውውውው። ይመስገነው
@sarashabiya5938
Жыл бұрын
በጣም። ደስ። ይላል
@ChaltuTUSEE33
Жыл бұрын
Yes😢😢 i am so happy 😢😢😢
@ChaltuTUSEE33
Жыл бұрын
I want say to thank you ❤❤😢
@AbabishRak
Жыл бұрын
Wwwwwww❤❤❤❤❤❤
@samuelsunbaso2380
10 ай бұрын
አንተ ምንም ሳይሰለችህ እነዚህ ልጆች ህይወት ያዳንከው ሰው እግዚአብሔር ከሰማያዊ በረከት ይባርክ። የእነዚህ ልጆች ተለፎን ከስር ብትሰጠኝ ማገኘት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ።
@KumNeger-uc3et
10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Bimrewabebe-jq1op
Жыл бұрын
በእውነት በእውነት በርካታ ፍቅረኛሞች በዚህ መልኩ የተለያዩ ነፍ አሉና ዘወር ዘወር በል አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@ጀሚላየመኮዋ
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወድሜ አንተንም አላህ ይጠብቅህ በፍቅር መሀል የምገቡ ሰወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ
@tdmmessa4074
Жыл бұрын
የተጣሉትን የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ተባረክ እነሱንም ዳግም ላይለያዩ ፈጣሪ ያፅናቸው
@hanimuhammad3753
Жыл бұрын
አቦ እንደዛሬ ደስ ያለኝ ቀን የለም ❤❤ጋዜጠኛማ እንዴት እንዳከበርኩህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤
@Roja-t7i
Жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ፍቅር ነዉ ስንቴ ደገጋግሜ አየሁት የጋዜጠኛዉ ደስታ ራሱ የሰውን ነብስ ይዘራል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeworkwuhatilahun1128
Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ጌታ አብዝቶ ይባርከው 🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mussieebssa3834
Жыл бұрын
አንተ ልጅ በአህያ ስጋ ነጋዴው ሥራህ አስገርመኸኝ ሳላበቀ እንደዚህ ደስ በሚል ሥራ ትመጣለህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@melukongio5148
Жыл бұрын
ጀግና ልጆችን እያወጣች ነው ሃገሬ የኛን ድጋፍ ይፈልጋሉ
@askualaregawi2963
Жыл бұрын
በጣም ጅግና ነው ይቀጥልበት
@momskiyyah77734
Жыл бұрын
አቤት ዛሬ ደስ እንዳለኝ በእየሱስ አንተ ልጅ ጌታ ይባርክህ🙏 ክሩዎች በጠቅላላ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ🙏
@DhhRhh-kr1ow
Жыл бұрын
@@ZEthiopia-ng2oe❤😂😂😂😂😂😂❤❤🎉❤ሐ❤ቈ ኰ
@Selamtube-t2r
Жыл бұрын
በጌታ የደስታዬ ብዛት እንባዬ❤❤❤
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
Жыл бұрын
ውይ እደት ደስ ይለኛል
@MelseHayilu
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ያቸላል
@AbabechDibaba
Жыл бұрын
ሚስኪን የሰው ወሬ ያጣፋል😢
@Messi-cv2yz
11 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ወድቆ አይቀርም
@gullala4624
Жыл бұрын
በንፁ ልብስ ፀጉርዋን ተሰርታ ፋብላ ከልብዋ እየሳቀች አብሮ ይምጡሉን ❤❤❤
@martatamrat8119
Жыл бұрын
የልብ ንጽህና እንጂ የልብስ ንጽህና አያኮራም ፏ ፊት ፏ የምትለው ለእንደዚህ አይነቱ ዶማ ነው
@gullala4624
Жыл бұрын
@@martatamrat8119 እኔ እኮ ምን ላይ እንዳሉ ድጋሜ ለማየት ነው እህትዋ
@FouziyaYusuf-zi2kp
Жыл бұрын
@@martatamrat8119 wow
@FouziyaYusuf-zi2kp
Жыл бұрын
Wowoooo
@merhawithaylay
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fitsumlove6627
Жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ለካ ፍቅር አለ😢😢😢አቦ በጣም ደስ ብሎኛል ልመርቃቹ አይለያቹ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን የአብርሃም የሳራ ብያለው።
@kenzab1189
Жыл бұрын
በማርያም ለሽልማቸው ስልካቸውን ስጠኝ 😢😢😢😢
@SisayTenu
8 ай бұрын
በእውነት ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የልጅትዋን ፈገግተ ሳየው የእኔን ችግሮች ሁሉንም እረስቻቸዋለሁ እግዘመያብሄር ዘመናቹህ ይባርክ በዚሁ ቀጥሉ
@hayathmuhammad864
Жыл бұрын
ህይወትህን ፈጣሪይ በደስታ ይሙላው አሜን
@keriahassen9696
Жыл бұрын
Ye ewenete yemiwadedu sewochene allaheheme yagenaghnal aneteneme allah regeme idemena tena yeseteke betame dese yelale
@adgi5072
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሙላለት ፈጣሪ ተባረክክክ❤❤❤
@fevenmesele1495
Жыл бұрын
የሚገረም የፍቅርና የመዋደድ ታሪክ ነው ። ለእናተም ትልቅ ክብር ይሰጣቸው ።
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏
@emanahmed-vb6fy
Жыл бұрын
ፍቅር ደሥእሚልስቃይነዉ
@etetewami9042
Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉 ወንድሜ አንተም ካሜራ የሚሰራውም።።ሁለታችሁም።።አገር ውስጥ ብሆን የምትገኙበት መጥቼ ጉልበት ብስም በጣም ደስ ባለኝ።።ልጆቼ።።ፈጣሪ ስራችሁን በጣም ታዋቂ።ዘመናችሁ የደስታ የስኬት ይሁን።።ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ።።ልጆቹም የድሮ ፍቅራቸውን ይመልስላቸው።።
@Mekonengetachaw
7 ай бұрын
ጋዜጤኛውና ካሜራ ማኑን አድናቂያችሁ ነኝ ለፍቅረኛሞቹ ፈጣሪ እንኳን አገናኛችሁ ለወደፊቱም አይለያችሁ
@saadiyakhader472
Жыл бұрын
ወላሂ ልቤ ነው የተነካው ውነተኛ ፍቅር በሷም በሱ ስላለ ወድቆም አልወደቀም ወልዳቹ ክበዱ ወድማችን ጋዜጠና ሂወትህ ሁሌም የደስታ ያርገው❤❤❤
@zabibamuhammad7566
Жыл бұрын
በጣም
@sikosilo7233
Жыл бұрын
❤❤😢
@selamlove6129
Жыл бұрын
ዋዉ ከፈተና በኋላ ቢሆንም እዉነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም መጨረሻችሁንም ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤
@Samera-kd5nz
Жыл бұрын
አሜን፫
@bireandgerevlog
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ሰዎች ከዚህ አለም በ ሞት የተለዮ ፍቅር ተመልሶ ተነሳ ዮርድዬ የኔ ፍልቅልቅ 1000 አመት ኑሩ የፍቅር ሻማ ለበሳቹ፡፡
@የረሱልወደጅ
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@lailaabdou2952
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@M2Meriem
Жыл бұрын
😂😂🎉❤❤❤
@أبومطلق-ط8ظ
Жыл бұрын
😅😅🎉🎉❤
@kebebujhhabte85
Жыл бұрын
Waw ❤❤❤❤❤
@yaredmellise2737
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና የሚያጣሉ ደግሞ የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው። ዛሬ ገና ነው ይሄን ቤት ያየውት ወንድማችንን ሰብስክራይብ አናድርግ ፍቅራቸው ታድሶ ከጎናቸው ሆነን በአዲስ አቅርብልን በርቱልን ስልካቸውን ስጠን ከካናዳ ❤❤❤
@القرانالكريم-ض3ب
Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭
@konjamkonjam5757
Жыл бұрын
የእውነት በእናባ ነው የጨረስኩት ፊልም ሚመስል ፍቅር የእውነት ፈጣሪ እንኳንም አንድ አደረጋቹ ወልዳቹ ሳሙ❤
@abrehetabrehet1407
Жыл бұрын
Enemy
@FhfGnf-tn6sm
Жыл бұрын
ልጁ ራሱ መልካምነቱ እደዚ ሆናም ካጠገቧ ሆነ😢😢😢😢😢 እባክሽን ይቅርታ አድሬጊለት ባንድ እንያቹ
@HanaAsafa-x2k
7 ай бұрын
ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ 1997 ጀምሮ ኢሄ በትዝታ ታስሬ እየኖሩክ ነው ኡኡኡኡፊፊፊፊ
@agsgaxyaydaudb5880
Жыл бұрын
ኡኡፍፍ ሲያሳዝኑ ጋዜጠኛው ተባረክ እግዚያብሔር ለአንተም ደስታክን ያብዛልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@selamawitsinaanaa781
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ነው ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ሁለቱንም ቃለመጠየቅ አረግልን ደስታቸውን ማየት ቸኮልኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@najatbezabai3758
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@najatbezabai3758
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@najatbezabai3758
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hawaahmed-mg8fx
Жыл бұрын
አንተ ልጅ ሂወትህ በሙሉ በደስታ ይሞላ❤
@atallomuche9726
Жыл бұрын
በእውነት በቀን ሁለት ሦሥት ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ለእኔህልም ነው የሆነብኝ ንፁህ ልብ ነው ያለው ዘመናችሁ ይባረክ
@ስደቱማህቴቤንአጠበቀው
Жыл бұрын
ክፍል 3ይቅብልን የምትሉ 😢
@tsegababrham-3776
Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፍቅር ለመለያየት አስባችሁ ያደርጋቹ ልቦና ይስጣቹ አይለያቹ መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ ❤❤❤
@gigiriri4865
11 ай бұрын
Keep the g😅work 🙏😝💐
@خديجهحسن-ب2ث
10 ай бұрын
አሚንን❤❤
@mogesalamata4024
Жыл бұрын
ወይኔ በደስታ አለቀስኩ ማርያምን በቀጣይ ደሞ አብረው ይምጡልን😢
@TsegayeAdmasu-k2r
10 ай бұрын
እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው (ፍቅር እስከመቃብር ) ማለት እንደዚህ ነው
@nigusugnegewo4191
Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ። የሠራሃው ስራ እጅግ አስደናቂ ነገር ነዉ ። ህይወታቸውን ስለአስቀጠልክ። እ/ር አምላክ ዘመንህ ጤናህን እድሜህን ዘር ማንዘርህን ይባርክ!
@AyeneHailu-ic5ou
Жыл бұрын
እውነቴን ነው እዲህ ያለ የፍቅር ህይወት ለራሴ ተመኘሁ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
አላህይሰጠሸ
@firehiwotabate5120
Жыл бұрын
የከዚህን ልጆች መጨረሻውን ማየት የናፈቀው 😢😢😢😢😢
@workululu9486
6 ай бұрын
ደስ የሚል ነው ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ብዙ ጥሩ ስራዎችህ ያስደስቱናል
@samiwedidebay6445
10 ай бұрын
በስመአብ በመጨረሻ ሳላስበው እምባዮን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤ የደግነት ጥግ እሚባለው እንደዚህ ነው ተባረክ ወንድማችንንን 🎉
@betyTegegn
8 ай бұрын
ሁሉም ነገር ደስ ይላል ለፍቅር የተከፈለ መስዋትነት፡ ሶፊየ አምላክ ይባርክህ ስለ እነሱ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የተመለከተው ሁሉ ደስ እንደሚለው እርግጠኛ ሆኘ እነግርሀለሁ የኔ ጌታ
@KumNeger-uc3et
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@bekelebassa
10 ай бұрын
በዚህ የማይደሰት ሰጥያን ብቻ ነው :: ወንድሜ እድሜ ይስጥህ
@KumNeger-uc3et
10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ዘማሪትአለምነሽሀብቴ
9 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሶስት አመት ይቅርና አንድ ወሪ ተጠልቶ ፍቅረኛ የምያቀየይሩ ዘመን ለይ እንደዚህ አይነት ማያት ድንቅ ነው❤❤❤❤
@ZeimyeSeid-u3b
10 ай бұрын
የምር በጣም ደሥ የሚል ሥራ ማለት እንደዚህ ተለያይቶ የነበረ ፍቅር መመለሥ በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
@DaniboyTheaddis
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄንኑ ታሪክ አሪፍ የፍቅር Film ይወጣዋል በቀላሉ እንዳታልፉት እራሳችሁ ፊልም ስሩት እራሳቸው የፊልሙ ተዋናይዎች አድሬጋችሁ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት ብላችሁ ስሩት❤❤❤❤❤
@khadijakoko4914
Жыл бұрын
😂😂😂
@musabhakami2643
Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ😂😂😂😂
@UmuEmane
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Manunited1431
Жыл бұрын
@@musabhakami2643😂😂😂😂😂
@rhametali1193
Жыл бұрын
በአላህ ድጋሚ ይቅረቡ የምትሉ ሰዎች ላይክ
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@hdhdhhdr6694
Жыл бұрын
እረ ልቤ ተንጠለጠለች እባካቹሁ አምጡዋቸው ልቤ ይረፍ💔💔💔
@ameenahuzefa8412
Жыл бұрын
ዲጋሜ ይቅርቡ
@meserettadege9387
10 ай бұрын
Betam des yelal Egziabher yerdachew
@AmenWasihun
10 ай бұрын
ምርጥ ሰው እንዲህ ለፊተኸ ሰለ አገናኘሀቸዉ አስታረቃቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤናም ይስጥኸ ንሩልን በርታ ቀጥልበት ወንድሜ❤
@jemaneshahmed
Жыл бұрын
ዋዉ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ አንድ ነብስ እኮ ከጥፍትና ከሞት ነዉ የታደጋችሁት❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣም
@ፅናት-ኈ6ፀ
Жыл бұрын
ስታምር አደራ ደግመህ እዳትጎዳት
@RayaTube-ur6lw
Жыл бұрын
ወይኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢😢😢 አይለያችሁ ምቀኛን ይያዝላችሁ ጋዜጠኛውንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@tube-mo2hy
Жыл бұрын
ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል እሳይይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤
@abmikael732
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ጋዜኛዉ በጣም ደሰ ደሰ ደሰብሎኛል ምንላይ እንደደረሱ አሳዉቀን ጋዜጠኛዉ ❤❤❤ 😢😢😢
@NeimaSeit
Жыл бұрын
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም እዉነተኛ ፍቅር አይሞትም አስለቀሱኝ ወድሜ የተለያዩ ጥንዶችን ስላገናኝህ ደስታህን ፈጣሪ ይሙላልህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አብረዉ እሚያረጁ ያርጋተዉ ፈጣሪ ከነሱጋ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teageskelati7602
6 ай бұрын
አንተ በጣም ጉበዝ ነህ በአእውነት እግዚአብሀር ይባክህ
@habtamuhagos3356
10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እናንተ የሰውን ደስታ የምትመልሱ የሰው ዘሮች ሆይ በቤታችሁ ደስታ ይሙላ ህይወታችሁ ሁሉ ደስታ ይሁን
@beke8193
Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የባርካችሁ ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን ደሰ ሲል
@lassddf2180
Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል መጨረሻውን ለማየት እንዴት እደጓጓሁ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በድጋሚ ተገናኛችሁ ብዙ ትምህርት ያስተምራል ልብ ላለው ሰው የእውነት ወንድማችን ተባረክ የዚህ ደስታ ምክንያት አንተ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤❤
@ZainabAwal
6 ай бұрын
ሰፊ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ ይክፋልልህ የኔ ቀነ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ለሰው ደስታ ብልክ እረስህን ዝቅ ምተረግ ጀግና ሰው ወላሂ ብቻ ጀዛክ አላህ ኸይር የኔ ልዩ ወንድም ❤❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
Жыл бұрын
አተ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ጡሩ ስራ እየሰራክ ነው 😢😢ደስ ብሎኛል wow ❤እድሚክ ሙሉ በደስታ ይለቅ ወንድምነት
@SinduNinu
Жыл бұрын
Fetari ybarkh des ylal
@merrimaebrahim
Жыл бұрын
የኔ ውድ ኡፍፍ ስታሣዝን መታረቃቸው እንደት ደስ ይላል በክፍል 3 ሌላ ቢድዮ እንጠብቃለን
@SOLI-kt8dh7zj4s
Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢 እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ጌታን በጣም ኖ የምታምሩ❤
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@كبرا-ز6ل
Жыл бұрын
@@KumNeger-uc3etበቀጣይ ቪዶ አብርው ሲኖሩ እዲታሳየን😢
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
@@KumNeger-uc3etአብርወ በቢታችወቀርፀህላክልን ደጋሜእንያት አይወዱች ይሰወሬአትሰሙ
@Susu-p8v5w
11 ай бұрын
እኔስ
@SurprisedGlassRose-fp4lf
7 ай бұрын
ያንተ መልካምነት በጣም ደስ ይላል
@eliasshimeles9337
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በተለይ እሷ ሲበዛ ዋጋ ከፍላበታለች የፍቅር እውነተኛ ሠው ነች ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ❤❤❤ከአሁን በዃላ የሠው ወሬ ሰምተህ ጥለሀት ብትሄድ ማሪያምን አለቅህም የገባህበት ገብቼ አገኝሀለው ቀሪውን ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክው
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sartt3754
Жыл бұрын
እባየን. መቆጣጠር።አቃተኝ. ምን ለበልህ።ወድሜ. እድሜህ እረጂም. ያርገዉ. ዘማዘርህ ይባረክ እዳዉ. ምንጰልበል. ቃላት አጠረኝ በቃ።ባለህበት።ሰላም. ሆን
@Tgst1212
Жыл бұрын
እኔ ቃላት የለኝም እምባየ መቆጣጠር ኣቃተኝ😢❤🎉🎉
@teddyty4843
9 ай бұрын
አራ አይቼ አይቼ አልጣጋብኩም በጣም ዳሲ ትላላችሁ በጣም ይጋርማል ባዝ ዛማን እዳዝ አይናት አፍቃሪ ማገኘት እዴት ዳሲ ይላል እግዚአብሔር እስክ ማጭራሽ ይጣብቃቹ ❤️❤️❤️በእውነት በጣም ነው የውዳድኩት
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዚጠኛ በጣም መልካም ሰዉ ናችሁ ❤❤❤❤
@m.s1966
Жыл бұрын
ወንድምየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኽህ እንያ አልቻልኩም😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hulluberrsuhone
Жыл бұрын
ውይይይ አረ በስመአብ የዚክ የልጅ መልካአምነት ይገርማል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤
@ሁስማንች
9 ай бұрын
የአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሆናል 😢❤🎉
@MeeraR-t3f
6 ай бұрын
እርዉይይይይይ ሰዉ ወድ አደለም ለኬ አፍቅሮ እሜጨልለዉ በነሱ አልሳኩ ቁምነገር ከዜህ ጋዜጣ ፍቅር ሌደፍኝ ነዉ መልካም ነቱ ገዛኝ የወለደችህ ትባርክ
@bezubb3137
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናመሰግናለን🙏እናንተም ተነጋገሩ ከመነጋገር ብዙነገር ይገኛል።
@fatumsiedmola8229
Жыл бұрын
ስንተየ ደግሜ አየሁት ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ግን ደስ እሚለዉ ነገር ባንድ ሆኑ ፈቅር ላፋቃሪዉ እንጅ ለተመልካቹ እብደት ነዉ 💔💔😭😭
@thed_01
7 ай бұрын
በጣም ስሜታዊ ሆኜ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መጨረሻው ግን በጣም ያምራል የኔ ጥርጣሬ ግን ፊልም ነው የመሰለኝ ቢሆንም አልከፋኝም እውነተኛ ከሆነ ግን አንደኛ ናችሁ
@mehbobamahnooba
Жыл бұрын
ብሮ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አቦ እውነት የፍቅር አምላክ ሂወትክን በሙሉ በደስታ ያኑርክ ወይይይ እኔስ ምን ልሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏
@yosephgeto1345
Жыл бұрын
እነዚህን ምርጥ እንቁ ልጆች ድል ባለ መልኩ የሚሰርግ እስፖንሰር ቢያገኙ እንዴት ደስ እንደሚለን።
@SikoSilo-ml9lt
11 ай бұрын
በጣም❤መዳር አለባቸዉ ❤
@hawasayid3229
Жыл бұрын
ልጅም ልጁም መጠባበቃቸው የእውነት ፍቅር ማለት እደዚህነው
@aklilubelete1118
9 ай бұрын
አራ አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአንተ ምን ይሳናሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RihanaHassen-lh5em
Жыл бұрын
ሴቶች. ከዚህ የፍቅር ታሪክ ብዙ ተማሩ. ለወንድ. ልጂ ብላችሁ ምንም አይነት ዋጋ እዳትከፍሉ አያችሁ ቢሆንም. እኮ ለሱብላ. ነበር. ቢገባው. ከሌላ. ወንድ. ጋር ብተኛም. እና. ሴቶች ተጠንቀቁ ዋጋ. ስር ክፍል ገደብ. ይኑራችሁ. ቀይ መስመር. አትለፉ ፍቅር እሚባል. ነገር. አይሰራም
@saedawolloywa658
Жыл бұрын
ፉቅርኮ የለም በዚህ ዘመን😢😢😢
@የማራያምልጅነኝ
Жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ አዲስነኝ ለዚህቤት ካሁን ቡሃላ ቤተሰብነኝ ደስ የሚልስራ ማርያምን በርቱ❤ ጥዶቹ ደሞ እንኳን ደስ አላችሁ ብያለሁ🎉🎉🎉
@SolomonBayu
Жыл бұрын
ጀግና በእውነት ዛሬ ክሰህኛል ቅሬታዬንም አንስተሃል። ለማንኛውም ከዚህ በላይ በብስለት ቀጥልበት በተለይ የሰውን ስብዕና ያማከለ አስተማሪ ነገር ቀጥልበት።
@JudiKabede
3 ай бұрын
ደስ ይላል የምትሰራ በርታ በዚህ ቀጥልበት ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
@youtube3789
Жыл бұрын
ምርጥ ልጆች ናችሁ ፍቅር ማለት ከባድ ነው አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
Жыл бұрын
🙏
@emanahmed-vb6fy
Жыл бұрын
እደፍቅር ፈተናየለም
@አገሬጎጃምነው
9 ай бұрын
የውነት እደዛሪው አልቅሸ አላውቅም ማርያምን ወይ
@SamiraShukur
Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅ ወላሂ በጣም ነው የስለቀሱኝ እና ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ እና እኔንም አላህ ያገናኝ በዱኣቹህ
@bettyhagos2147
10 ай бұрын
Camera man, አትሰላች ስራው commitment and patience የሚጠይቅ ነው የምትፈልገውን ግብ ለመምታት ሁሌ extra mile መጓዝ ግድ ይላል ቃለመጠየቅ አድራጊው ልፋት ተሳክቶ በማየቴና ይቺን ልጅም ከጎዳና ህይወት ስለታደካት እግዚአብሔር ይስጥህ
@KumNeger-uc3et
10 ай бұрын
🫶🫶🫶🫶
@habebahabeba7877
Жыл бұрын
ይቱቢ ክፈቱላች በናታችዉ እግዚሀብሄር አምላኪአደላይሁኑ በጣምታምራለችዉዩቲቢ ከፈቱላችዉ በናታቸዉ❤❤❤❤
@bethlehem829
Жыл бұрын
ይቱብ ክፈቱላቸው እናበረታታቸዋለን😢❤❤❤🙏👍
@AsAs-ur9x
Жыл бұрын
አወ ይከፈትላቸወ
@myfano
Жыл бұрын
አወ😢
@habtammelese9415
Жыл бұрын
የኔመልካም🎉🎉
@myfano
Жыл бұрын
ይቱብ ክፈትላቸው ሞባይል እንግዛላቸው ቤትም ፈልጉና አብረው ይኑሩ አስለቀሰችኝ የኔ ቆንጆ በማርያም በድጋሜ አቅርብልን ፀበል ትግባ ልጅቷ ወይይይይ ደስ ሲል እደዚህ መልካም ስራ ስሩበት
@ሶሲYouTube
Жыл бұрын
ዋውውውውው እግዚያብሔርን በጣም ደሥሥሥሥሥሥ ነው ያለኚ ዋውውውው ሁለቱም ልባቸው ንፁህ ነው ደሥ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuriyayoutube3940
Жыл бұрын
ወይኔ ወለሂ በጠም አሰዝነኝ ነበረ ደስ ብሎኛል ወለሂ ስለገነኛቿት አለህ ውለተቹን ይክፈለቹ
@Sofi.Gojamewa
Жыл бұрын
ብዙወች. በፍቅርበሚቀልድበትዘመን. እዲህያለች አፍቃሪልጅማግኛት መታደልነው. እፍ. የልጅቶ. ነገር 😢😢😢😢❤
@saedawolloywa658
Жыл бұрын
ወንዶቹ ናችሁጅ ሴትልጅ ምን ግዜም አፉቃሪናት ልባችንን ሰባበሩት 😢😢😢😢
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
Жыл бұрын
😢😢😢ማርያምን በጣም አለቃስከኝእኔም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@eshetuaklilu6433
11 ай бұрын
ብዙዎች በሚያጣሉበት ዘመን የልጅ አስታራቂ በመገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል እርሦም እንደምትወደው ያሳውቅ ነበር እንኳን ተገናኙ
@ygfvggu5490
Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ እጅራ ይውጣልህ ❤እነሱምየፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቸው
38:05
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት በደስታ አለቀሰች 😭|addis kememoch
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 128 М.
50:50
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 152 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
34:30
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
ንስሮቹ
Рет қаралды 5 М.
53:27
ከባል አጠገብ የሚተኛው ቆጣሪ አንባቢ ውሽማ ። ባል ሚስጥሩን ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 88 М.
11:32
🛑 ኩላሊት ከሰጣት በዋላ ስራውን አልቀጥልም ትልቅ ሚስጥር😱 | Yosi | Seifu on EBS
Yosi tube - ዮሲ ቲዩብ
Рет қаралды 2,9 М.
33:10
🔴በ28 ዓመቱ የእናቱን ጡት ሚጠባው😱ፍቅረኛው የእናቱን ጡት እደሚጠባ አወቀች😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን
መፍትሔ
Рет қаралды 9 М.
27:40
በስተመጨረሻም የሚሊየነሩ አባት ሴራ ተጋለጠ ። እህትማማቾቹ ሚስትና ነብሰጡር ሰራተኛ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 46 М.
57:18
የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 22 М.
1:27:19
በላ ልበልሃ - “ሥላሴን የዋጠው ጻድቅ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 710
59:12
🔴የነኪያን ቤት አፈረሱባቸው 😱 ለኪያ ሲል መኪናውን ሸጠው❤|Kumneger ቁም ነገር/Ab tube አብርሽ ቱዩብ
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 23 М.
32:52
የባጃጅ ሹፌሩ የሙሽራዋን ሚስጥር አፈረጠው ። አባትየው ራሱን ስቶ ወደቀ ። የጨቅላው አባት አጎትየው ሆኖ ተገኘ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 74 М.
21:25
ሽማግሌው ልጃቸው ምትሆን ሴት አገቡ!! | የገዛ ልጃችውን እቃውን ወርውረው አባረሩት!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 39 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН