በስተመጨረሻም የሚሊየነሩ አባት ሴራ ተጋለጠ ። እህትማማቾቹ ሚስትና ነብሰጡር ሰራተኛ !!

  Рет қаралды 48,657

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 16 күн бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 4: የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
@ganat12345
@ganat12345 16 күн бұрын
እንደዚህ,,ያሉቤተሰቦች,ናቸው,,እየደበቁ,እህትና,ወንድም,,የሚጋቡት,,ሌላ,ቦታም,ይኖረዋል,
@emebethabte595
@emebethabte595 14 күн бұрын
ኢችስ ሴት እሷ ንፁህ ሆናነው የዘራችውን ልጆቿን መጀመሪ ትግራ ሰራተኛና ሚስት አሎፎ አናትየዋ ልታጭበረብር ለልጆቿ ድጋፍ ነው
@birtukanmekonnen3326
@birtukanmekonnen3326 16 күн бұрын
ዮዲት የገንዘብ ፍቅር ብቻ ነዉ ያላት
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 16 күн бұрын
ወይ ጉድ😢😢😢😢 ዘንድሮ የማይሰማ የለም ብቻ ደጉን ያሰማልን
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 15 күн бұрын
ሄኖክ በጣም ያሳዝናል ከነዚህ ሴቶች ተገላገል እባክህን ለገንዘብ ብለው የቀረቡክ አቶ ሳሙኤል ልጆቾትን ለሄኖክ አስተዋውቁ
@WySh-d7u
@WySh-d7u 16 күн бұрын
,የእዉነተኛ ታሬክ ከሆነ ከሁለቱም እሴቶች መራቅ ወይም ጥፍባቸዉ በምግብ መዳኔት ይሰጡሀል አደራ ከሁለቱም እራቅ ወድሜ
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 16 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 16 күн бұрын
ሄኖክ እነዚህን ሴረኛ ሰቶች ማባረር አለበት በጣም በደል ደርሶበታል🎉🎉🎉🎉
@Hundumak
@Hundumak 16 күн бұрын
ረጅም ድራማ። የሴትዮዋና የልጅቷ ድምፅ ተመሣሣይ ድምጾች በየቪዲዮዎቹ አሉ። 😂😂😂😂
@mihretkidane5363
@mihretkidane5363 16 күн бұрын
Exactly I thinks the mother voice is so familiar, I think I heard this in different story, don’t you think?
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 8 күн бұрын
የሴትየዋን ድምጽ ማነው እንደኔ በየቦታው የሠማው ውይ ድራማ😅😅😅
@HagosLemlem-s9p
@HagosLemlem-s9p 15 күн бұрын
ተመስገን አትልም ወንድም አገኘህ 🎉ምን ያስለቅስሀል
@jamilaatta823
@jamilaatta823 16 күн бұрын
ሚኪየ የኛ ጅግና እድሜና ጠና ይሰጥህ ምሪጥ ጋዜጠኛ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YYy-v7n
@YYy-v7n 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢የምር ልጁ ፈጣሪ ይሁነዉ እመብረሀን ከጎንህ ትሁን
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn 16 күн бұрын
የምር ልጁ ፈጣሪ ይሁነዉ እመብረሀን ከጎንህ ትሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@myhomeethio
@myhomeethio 16 күн бұрын
ሴቶቹን ምን አገባቸው። ሴቶቹ ይንጣጣሉ ድምፆን መስማት ነውያስጠላኝ በይበልጥ የ X-Wife ሀብት ሀብት ልክ እንደራሷ አባት ሀብት ትለፈልፋለች።
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 16 күн бұрын
እኔ ግን የማየው ሁሉ ድራማ ነው የሜመስለው ወይ ጉድ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 11 күн бұрын
❤❤
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 16 күн бұрын
የኛጀግናበሪታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 16 күн бұрын
መጀመሪያም ልጁን ያጠመዱት ሃብቱን አይተው ነው
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 16 күн бұрын
ይህ ልጂ እንደተሰገበገበ የባሰው መጣለት
@leylasuleymansuleyman2076
@leylasuleymansuleyman2076 16 күн бұрын
እኔ እምለው ላንድ ችግር ሲሄዱ ሺ ችግር እየወጣ ነው በዚህ አይነት በየቤቱ ቢገባ ምን አይነትጉድ ሊወጣ ነው
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 16 күн бұрын
እኔ የምለው ይህ ድራማ እየደረሰ የሚሸጥላቸው ሰው ይኖር ይሁን እነዚህ ሁሉ ተዋናዮች ናቸው
@damoursarah6
@damoursarah6 16 күн бұрын
ወንድም እነኝ ቤተሰቦች ይቅሩብህ በመድሀንያለም
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 16 күн бұрын
እስከሚነቃ ዋሹን ኣሁን ፍርጥ ኣድርገው ያውጡት ተናገሩ ማፍጠጥና በገንዘብ አይመኩ ወደ ቀልብዎ ልክ ልክ ንገሯቸው እማ ብራቦ ማዘርዬ በርቺ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 16 күн бұрын
የልጆቼ ቤት አላለችም ሁለት እህት ለውርስ ብለው አድ ወድያገቡት አያፍሩም ከነእናታቸው
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 16 күн бұрын
Wow gobez enat nesh yemtmesegegi
@NasraaMadad
@NasraaMadad 15 күн бұрын
Please angruny 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merikonjo798
@merikonjo798 8 күн бұрын
በትክክክል😢😢😢
@melkamumesele650
@melkamumesele650 16 күн бұрын
ጉድናጁራትወደኋላ
@موليمولي-ث9ظ
@موليمولي-ث9ظ 16 күн бұрын
😅😅😅😅 መገን እኔ ህዝቤ ምን ነካው ተባላ ኡኡኡኡኡኡ
@SemraMahmed
@SemraMahmed 13 күн бұрын
ምንም ማለት አይደለም 😂😂😂 ማንም የሚያደርገውን ነው ያደረጉት ሰው ናቸው እና ህይወት ያስፈልጋቸዋል ጥፍቱ መደበቃቸው ነው ቆርበው መኖር የለባቸውም ወንድም መኖሩ ደስ ሊሊህ ይገባል ከብቸኝነት ወጣህ ወራሽ ስለመጣብህ ነው😂😂😂😂😂😂
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 16 күн бұрын
የዘንድሮ፣ሐጢአት፣ፊለፊት፣እየወጣ፣ነው፣ንስሐ፣ግቡ፣ተመለሱ፣፣
@GoogleId-i2l
@GoogleId-i2l 15 күн бұрын
ደራማነው
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 16 күн бұрын
አህለን
@HenosSolomon-r6w
@HenosSolomon-r6w 16 күн бұрын
ሚኪ ለልጁ ግን ሰው ያስፈልገዋል አደራ ከጎኑ ሁን❤
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 16 күн бұрын
ወንድም በማግኘትክ መደሰት አለብክ አባትክ ተሳሳቱ ባለመንገራቸው አትስገብገብ ለውርስ ሺአመት አትኖርም ሚስት ተብየዋ ምን አይነት ፍጡር ናት የተስገበገበች ጭራሽ ታባብሳለች ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ሠው ለሠው የማያዝንበት ለገነዘብ ብቻ በሆነው መንገድ ገድሎም ዘርፎም ገነዘብ ማግኘት ብቻ ነው የሚፈልገው አላህ ይጠብቀን 🙏
@NasraaMadad
@NasraaMadad 15 күн бұрын
Please angruny 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 16 күн бұрын
ወይጉድ😢😢😢😢
@zeynibazeyniba5680
@zeynibazeyniba5680 15 күн бұрын
መረናገበሠሸ። አች አለሸ ሁለትሤት። ላድ ወድ የደረሰሸው
@ZenebshukretoDetemo
@ZenebshukretoDetemo 16 күн бұрын
በቃ ሰዉዪዮ ተያዛ አሁን ሁሉም ሴቶች በዚህ ቪዶ ሚክንያት ይመጣሉ ጉድ😂😂
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 9 күн бұрын
ዮዲት ተብየዌ ነች ይሕንን ሑሉ ነገር ያመጣችው።
@SimonHaile-np5gh
@SimonHaile-np5gh 15 күн бұрын
Liju wendim benaggnetu lifestyle eyetegeba confuse yemihonew buchegna werash leasure silaskemete yegenzeb fkagotu ebd yihonal sisitam new
@Mom-m5u
@Mom-m5u 16 күн бұрын
ጉድነውዘድሮ😮😮
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei 16 күн бұрын
ዛሬም አላለቀ ወይጉድ😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
@ephrembereku8464
@ephrembereku8464 15 күн бұрын
አቶ ሳሙኤል ለልጃቸው ስላልነገረ ምንድነው ልጁን እንደዚህ ያዘለለው?
@NasraaMadad
@NasraaMadad 15 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 16 күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bezalove558
@bezalove558 15 күн бұрын
Tlk kumneger yelew tmhrt new mother yetenagerut❤❤❤
@mulukassa5774
@mulukassa5774 16 күн бұрын
እና ወንድ ልጅ የፈለገውንማድረግ ይችላል ሁሉንም ትቶ የፈለገው ቢሆን ምንችግር የለም ይህቺ ውሻ ሁለት ልጆቿንለ አንድወንድ ደራ ተቀምጣባለጌወች ከሷ የበለጠ ባለጌ የለም
@NasraaMadad
@NasraaMadad 16 күн бұрын
Bantachu yee midihan silki quxur idet agenyalaw😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 16 күн бұрын
ኣባ እባክህዋ ማደናገር ይቅር ወደ ገደለው ኣሁን ተነቅቷል please
@ergoyeshanko8051
@ergoyeshanko8051 16 күн бұрын
Besmam😢😢😢😢😢😢😢 Ewnt now
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 16 күн бұрын
እዩልኝማ ስሙኝማ
@abebabelay3021
@abebabelay3021 16 күн бұрын
ወንድም ማግኘት ያስደስታል እንጅ ፌንት ያሴገጫል እረ በጌታ ምን አይነትነው
@FreAsgedom-rj3hd
@FreAsgedom-rj3hd 13 күн бұрын
የዮዲት እናት ድምፅ በተደጋጋሚ ነው የሰማውት በቃ ይሄ ነገር ድራማ ነው😊
@በረንታ
@በረንታ 13 күн бұрын
😢😢😢😢ሀጻታችን
@hamidmohmmed
@hamidmohmmed 15 күн бұрын
ቢነግርህ ባይነግርህ ችግሩ ምድን ነው
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc 16 күн бұрын
Hayi gudii maatii kana yomuma dhumaa dhugaa henok baayee garaa nama nyaata uuuuuf anan haadhoo koo waqaayyoo sii yaa tiksuu obbooleesa koo jagna keenya basu fiqad jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 16 күн бұрын
የዚህን።ያህል ጉድ ነው ድራማ ነው እየተከፈላቸው ነው እባክህ እውነቱን ንገሩን😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Yfufyf-tn6ix
@Yfufyf-tn6ix 16 күн бұрын
Enatmenagbaheh😢😢😢😢😢😢😢
@MakebaKebede
@MakebaKebede 7 күн бұрын
Leju men eyale new? Lemen yamewsl? Awko new
@WorkeaImishaw
@WorkeaImishaw 6 күн бұрын
So what you have to be happy you have, brother 🧑
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 2 күн бұрын
ምን ሆነ ነው ልጃቸው ውርሲ ልካፋለኝ ነው ብሎ ይለቅስዋል ልደስት ሲገባው ደንቆሮ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 9 күн бұрын
እነኝሕ ቁጭ በሉ ናቸው አናትየዋ የባሰች ከልጆቿ የማትሻል ዱርየ ነች።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 16 күн бұрын
እረ ሴትዬዋም እውነት ቢናገሩም ግን አንድ ነገር አድርገውባቸው ነው ስውዬው የታመሙት ለሃብት ብለው ልጁ ግን አሳዘነኝ
@እረኛዪ
@እረኛዪ 16 күн бұрын
ሲትየዋ ድምፃ አዲስ አደል
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b 16 күн бұрын
መብታቸውነው ምንአገባችሁ ደሞእየረዱነው ምትጫጫላችሁ😂።ሄኖክም። ደሥሊ ልህ ይገባል 😂😂😂😂😂
@besobela7237
@besobela7237 16 күн бұрын
ይህ ድራማ ነው በተአምር ይህ እዉነተኛ ታሪክ ሊሆን አይችልም የሰውየው ቤት እንዴት የልጅ አማች በመሆኑ ብቻ አልወጣም ትላለች ጋዜጠኛውስ በግድ እውነት ለማወጣጣት እንዴት አስገዳጅ ጉልበት ይጠቀማል? ደግሞስ ጋዜጠኛው ለባለቤቱ ከዚህ ቤት አትወጣም ማለት ምን መብት አለው ? ሴትዮዋስ እንዴት ትንጣጣለች ? ድራማው አያሳምንም ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 16 күн бұрын
ድብቅቆች ውጤቱ እህቶችና፣ዎንድሞችን ማጋባት ነው
@almazkasahun
@almazkasahun 8 күн бұрын
wendim menorih sitisema medeset neberebih .kemin endezih tihonaleh
@ueuri3r
@ueuri3r 16 күн бұрын
ድራማነው
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 16 күн бұрын
😢😢😢😢
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 16 күн бұрын
ኣረፊ ኣይበሉ ኣቶ ሳሙኣኢል ወደ እውነቱ በዚህ እድሜ ይባቅዋት ወደ ገደለው ቀኑ ጨልሟል በቃ ምክር ቀበሉ
@Manyo-t4y
@Manyo-t4y 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Atbianesh-kb4le
@Atbianesh-kb4le 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 16 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@ElsaTlahun
@ElsaTlahun 15 күн бұрын
የልጆቼ ቤት ነው አላለችም 😂😂😂😂
@GenetShewngizaw
@GenetShewngizaw 15 күн бұрын
,,ወይ ዘንድሮ ሰው በከባድ ሆኔታ ሆኖ መፅናኝ አርገው የሚያወራው ብር ብር ሚስት ተብየዎም ብር አስባ ስለገባች አባትየውን ልትናገር ትሞክሬለች ያሳዝናል
@loveshore3405
@loveshore3405 15 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@ApostleTeddyTsegay
@ApostleTeddyTsegay 16 күн бұрын
ሴትየዋ እዉነት ብላለች እንዴት ሰዉ ልጁኔ,ን ይክዳል
@ganat12345
@ganat12345 16 күн бұрын
ልጁ,ግንበጣም,ያሳዝናል,,ሴቶቹገንዘብ,ፈልገው,ነው,ከህይወተህ,አውጣቸዉ,
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@getnetadamu1764
@getnetadamu1764 16 күн бұрын
Liju min aenet fuel neu,wetete
@Ammar815
@Ammar815 16 күн бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😁
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 16 күн бұрын
እባካችሁ አቅራቢዎቹ ለድራማው ስምና ክፍሎች ስጡት ተከታዩም በጉጉት እየጠበቀ ይከታተላችኋል
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 16 күн бұрын
አንች ራስሽ ምናገባሽ ምትቀለቀይ
@fatumaDawde-f6k
@fatumaDawde-f6k 16 күн бұрын
ውድወችየ አበረራቱኝ ተውግን።🎉🎉🎉
@moumerify
@moumerify 15 күн бұрын
ተመልካቾች ገመና ሾው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድራማ መሆኑን እንድታውቁልን እናሳስባለን
@rutkasa6386
@rutkasa6386 16 күн бұрын
ነገሩ ድራማ ይመስላል
@hamidmohmmed
@hamidmohmmed 15 күн бұрын
ምን ችግር አለው ወድም አለው ማለት ደስ ሊለው ነው እሚገባ ለውርስ ተገብግበው ነው አይ ሰው
@berryberry2124
@berryberry2124 16 күн бұрын
በፈጣሪ እንደነዚህ አይነት ቴያትረኛቤተሰብ አይቼ አላውቅም ወደው አይስቁ አሉ
@ፍሩት-ሰ8ኸ
@ፍሩት-ሰ8ኸ 16 күн бұрын
እንዴ እንደዚ ቤተሰብ ለበቀል ነው የገቡት😮 ጋዜጠኛ ግን አባቱ ከህክምና አምጥተክ ላላ ጉድ አምጥተክ ልትገድላቸው ነክ ወይብር ማያረገው ነገር የለም እናት ክፉናት ለበቀል ነው ባለቤታ ለልጆችዋ ያደረቹ😮
@MenbereAbate-j5l
@MenbereAbate-j5l 16 күн бұрын
ሴቶቹንአባር
@addisbattle6263
@addisbattle6263 16 күн бұрын
OMG crazy family. 😢😢😢😢😢
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ መከራ አልበቃ ያለው የሰው ክፋት ስለበዛ ነው
@AccAcc-hj4wj
@AccAcc-hj4wj 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BEZUYEAbera
@BEZUYEAbera 16 күн бұрын
ሰረአት አልልባ ህዝብ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 16 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ጉድድድ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 16 күн бұрын
ሴትየዋ፣ ጥሩ፣ አድርገዋል፣ ጨቀጭፕቄችው፣ እየደጋግሙ፣ ምላስዌት፣ በዛባችው፣ እንዴ፣ 10. ግዜ፣ እሹ፣ እናወራለን፣ አሉ፣ ተረጋጊ እንጂ።
@AliHussen-su2ti
@AliHussen-su2ti 16 күн бұрын
minim chigir yelewum 4 madres tichilaleh ayzoh
@fatumaDawde-f6k
@fatumaDawde-f6k 16 күн бұрын
ውድወችየ አበረራቱኝ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 16 күн бұрын
ልጅ፣ በጣም፣ ያሳዝናል፣ ሴትየዋ፣ ተናገሩ፣ ይሄን፣ ሁሉ፣ ስአት፣ አወራሽ፣ ረጋ፣ በይ፣ ውይ፣ ምን፣ ጉድ፣።ነሽ፣ ልጅ፣ እንክዋን፣ የሙት፣ ልጅ፣ አያሳዝናችሁም፣ ይቻን፣ ፍየል፣ ሚስትህን፣ እስከ፣ እህትዋ፣ሴትየዋንም፣ አስዎጡአትና፣ መጀመርያ፣ ይሻላችው፣ ከዛ፣ በገዛ፣ ገንዘባችው፣ ቦጫጭቀው፣ ሊገሉ አችው፣ ነው።
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 16 күн бұрын
ሄኖክ የሚባለው ልጅ ንግግሩ በጣም ያናድዳል ስረአት ዬለውም ጩኸት ብቻ ነው ስራው ኧረ የእሱ ባልነት ጥንቅር ብሎ ይቅር ያልተቆነጠጠ ልጅ ነው ፥ ወንድ ልጅ ሲረጋጋ ነው ደስ የሚለው ፡ ሞጥሟጣ ወንድ ነው
@meshmesh259
@meshmesh259 15 күн бұрын
ልጁ አዉቆ ነዉ እናቱ ትበዳና ለእቱ ወይም ለአባቱ አዚኖ አደልም ኒበረት የሚጋራዉ ልጂ ሲለመጣ ነዉ ( ልጁ አጋሴሲ ማይብ ነዉ እና ተበዳ በለዉ ) investigatore thank u !
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 922 М.