GOG & MAGOG Israel War / ሕዝቅኤል 38/ ኢትዮጵያስ አለችበት? Deep Explanation!

  Рет қаралды 22,953

THE WORD  ቃሉ

THE WORD ቃሉ

Күн бұрын

Пікірлер: 330
@jackjames5260
@jackjames5260 28 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመንህ የተባረከ ነው ፣ በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፣ ባለኝ ዕውቀት ላይ ብዙ ጨመርክልኝ ብሩክ ነህ ይብዛልህ
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 Ай бұрын
እንደዚህ ዘመንን መዋጄት ነው የሚያስፈልገው የአባቴ ልጅ::በርታ የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ!
@afeworktibebu2065
@afeworktibebu2065 Ай бұрын
የሚያነቃንና ዘመኑን የገለጠ ትምህርት ነው ተባረክ ወገኖች ደስ ይበለን ልናርፍ ነው ኢየሱስ ሊመጣ ሊወስደን ነው
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Eyesus wedetim aywesdih mezmure dawit 37-29 anbib
@LifeofTedros
@LifeofTedros 14 күн бұрын
ለዚህ ዘመን የሚያስፈልገው እንድሁ በእውቀት በመደገፍ በመንፈስ ቅዱስ እና በእውነት በቃሉ ግልጠት የተሞላ ትውልድን የሚያንጽ መልእክት ነው ፤ ተበረክ 🙌 ጸጋው ይብዛልህ 🙏
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዛሬ ነው እውነት የገባኝ ቀጣዩን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🏼🙏🏼
@yosephdosegnaw
@yosephdosegnaw Ай бұрын
ስታስተምር በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ያስተማርከው አሁን ደግሞ ራዕይ 11 አስተምረን ።
@iphonetastic648
@iphonetastic648 10 күн бұрын
Wowow የኔ ዉዲ ወንድሜ ብሬ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ ዋዉዉ ስዎድክ በእውነት ተበርካሃል😘😘😘❤❤❤
@Hiwot210
@Hiwot210 Ай бұрын
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ብሬ ቅዱሱን ቃል የምታስረዳበት መንገድ ደስ ይላል በደንብ ወደ ውስጥ ይገባል ተባረክ በብዙ፡❤❤👏
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Ай бұрын
ኢትዩጵያ ተርፍች በጣም ሀሳብ ይዞኝ ነበር አሳርፍከኝ ተባርክ ተመስገን ተርፍን❤
@genettassew4118
@genettassew4118 Ай бұрын
ብሬ እንዴት ቁጭ ብዬ ጊዜ ሰጥቼ እንደሰማሁት ጊታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
Thanks More Grace
@aklilubelete1388
@aklilubelete1388 Ай бұрын
ትምህርቶችህ ይመቹኛል ጠፍተህ ነበር አትጥፋ ወንድሜ ተባረክ በርታ 🥰🥰🥰
@Yisak-p6h
@Yisak-p6h Ай бұрын
አሜን እየሱስ ይባረክ ወንድማችን ጸጋ ይብዛልክ ወይኔ አገላለጽክ ተመችቶኛል የእውነት እወዳለሁ በወንድማማቾች ፍቅር PLC እንደዚህ አይነት ትምህርት በዚህ ሰዓት በጠም ነው የሚያስፈልገው ስለዚህ እባክህን ሁሌም እንጠብቃለን አንተ ደግሞ የተለየ ስጦታ አለው ይህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ይህንን ስጦታ ለመግለጽ በእወነት ቃላት የለኝም ስለዚህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በጠም ደስ ብሎኛል እባክህን ይህን comment አንብብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow so amazing these is greatest understanding you have no idea God blessed you more we love so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
It's my pleasure Brother ❤️ More Grace
@HagosGoitom-v9l
@HagosGoitom-v9l Ай бұрын
ዋውውውውውው ምን ኣይነት ጸጋ ነው በኣንተ ላይ ጌታ ያፈሰሰው፡ ትምህርትህን በጣም ነው የወደድኹት፡ ተባረኽ ጸጋ ጸጋጋጋጋ....ለኣንተ ይጨምርለህ ጌታ።
@iphonetastic648
@iphonetastic648 27 күн бұрын
Wowow ብሬ ፀጋ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይለምልም እወዳለሁ ወንድሜ❤❤❤❤
@tewedajteferi4694
@tewedajteferi4694 Ай бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን እስራኤልን ለማጥቃት ባለመሳተፋ ደስ የተሰኘ ማነው ማራ ናታ የእኔ ኢየሱስ❤
@LotionoNyaamuara
@LotionoNyaamuara 28 күн бұрын
የጌታ ሰዉ እንኳን ይኼን ቻናል አገኘን፤ ማብራሪያዎችህ ግልፅ ናቸዉ አመሰግናለሁ ሁሌም ቀጥልበት
@Azeb987
@Azeb987 Ай бұрын
ባእውነት ባጣም ዳስ ብሎኛል ዛሬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ በእግዚአብሔር ፕሮግራም እየሔደች ባለ ህዝብ ላይ ጠላት ሆኖ በእግዚአብሔር ከመመታት አዳነን ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል ቃሉ
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብሬ ተባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዜመን ሰው በመሆኔ ኩርት ይሰመኛል ደግሞ ይህን ለመማር እድሉ አመቻችቶ የሰጠኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ማራናታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ናልን አሜንንን!🙏🙏🥰
@saramulu7901
@saramulu7901 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@SantaKassa
@SantaKassa Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እይታህ ገራሚ ነው ትምህርትህም በጣም ግልጽ ነው በቀላሉ እንዲገባን አርገህ ስላቀረብከው በዛው ሳላደንቅህ ማለፍ ይከብዳል ።
@mintesnotbelete1363
@mintesnotbelete1363 Ай бұрын
ቃል የለኝም❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤
@spirtualvoice
@spirtualvoice 27 күн бұрын
the word ብሩክ ሁን በረታ!!!
@yorda106
@yorda106 Ай бұрын
ጸጋና ሰላም ይብዛልሕ :: ክብር ለጌታችን የሱስ 🙏
@yohannesalazar7578
@yohannesalazar7578 Ай бұрын
ትምህርትህ ደጋግሜ ብሰማው ኣልጠግበውም። ብርክክክክኽ በል።
@SamUel-nb8yt
@SamUel-nb8yt Ай бұрын
Bless you brother. መልካም መረዳት ነው ያለህ.
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ፣ድንቅ መረዳትና አስተምሮ ነው።
@EyasuEyasu-m1z
@EyasuEyasu-m1z Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ድንቅ ትምህርት ተባርከሃል።
@Makishewa
@Makishewa Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ሁሌም በጉጉት ነው ምሰማው 🙏🏿thnks ፀጋዉን ያብዛልክ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
ወይ ወንድማችን እናመሰግናለን 😊😊😊😊በጣም ነው የተገረምኩት የመፀሀፍ ቅዱስ እረቂቅነት ይገርመኛል
@Aminomer786
@Aminomer786 24 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው። በጣም አመሰግናለው። ግን ህዝቃኢል ስለ ዋነኛዋ ተዋናይ (አሜሪካ) ያለው ነገር ይኖር ይሆን?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 19 күн бұрын
@@Aminomer786 አይመስለኝም ወዳጄ ምክንያቱም እንደምናውቀው አሜሪካ በቅርብ ጊዜ እየተገኘች ሀገር ናት ሌላው ደሞ አቅጣጫዋም ህዝቄል ላይ ከተጠቀሰው አቅጣጫ ውጭ ናት የሆነው ሆኖ በዓለም ላይ ለሚከሰተው በስተመጨረሻው ዘመን ላይ ለሚሆነው ነገር ወይ በመደገፍ ወይ በመቃወም የራሷን ሚና አትጫወትም ማለት አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ግን አሜሪካንን የሚመለከት ነገር የተነገረ ነገር እንዳለ አልደረስኩበትም።
@antishbire1726
@antishbire1726 Ай бұрын
Bire ጌታ ይባርክህ ስለ መጨሬሻዉ ዘመን ነግረህ እያነቃሠሄን ስላለህ ቀጥልበት አገልግለን
@robeltesfaye2052
@robeltesfaye2052 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏ድንቅ ትንታኔ ነው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@gracetube9435
@gracetube9435 Ай бұрын
that's so amazing, God bless You... Am so inspired with!
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
So glad!
@solomonwesenu
@solomonwesenu Ай бұрын
ተባረክ ትልቅ ቃል ነው የነገርከን
@Suratube
@Suratube Ай бұрын
Betam enamesegnalen Berta ❤amĺak yibarkih
@mulla5373
@mulla5373 Ай бұрын
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን!
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
የሚደንቅ እና እንዲገባን አርገህ ስለሆነ የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል የምታስረዳን ተባረክ🙏
@asterashebo8415
@asterashebo8415 Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በእውነት ፀጋውን በጥፍ ያብዛል
@Yonas-op3li
@Yonas-op3li Ай бұрын
ብሬ በትምህርቶች ሁሌ እባርካለሁ እጠቀማለሁ ፀጋ የበዛልህ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@manzemangudie787
@manzemangudie787 Ай бұрын
አስቀናኸኝ በጎ ቅናት የጊታር ትምህርትህን ሳልጨርስ ወቅታዊ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት አስጨበጥከን ተባረክ ወንድሜ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
More Grace 🙏
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 Ай бұрын
❤❤❤ እሳይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት ተባርክ ፀጋው ያብዛልህ ❤❤በጣም ደስ ብሎኛል
@Danielgebru-cg4pw
@Danielgebru-cg4pw Ай бұрын
ፈጣሪ ጥበቡን እና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ግልፅ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን🙏🙏🙏
@CellNet-m7e
@CellNet-m7e Ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@RomanWorkine
@RomanWorkine Ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ።
@HelenAyalew-m5m
@HelenAyalew-m5m Ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ተመስጨ እያዳመጥኩ ነዉ ብዙ ጥያቄዎቼ ተምልሰዉልኛል እየተባረኩበት ደጋግሜ ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነዉ ክፍል አራትን ማለትም የ7 አመቷን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ በቅርቡ እንደምትለቀዉ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ በፀጋዉና በሀይሉ ችሎት የበረታክ ሁን ቤትክን ቤተሰብክን ጌታ ይባርክልኝ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
More Grace 🙏
@Lina-i4d2k
@Lina-i4d2k Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው አለው በየዘመኑ ግልጽ እና ያልተወሳሰበ ገለጻ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብ ማስተዋል ይጨምርብህ አንቅቶህ ማንቂያ አድርጎሃል stay blessed 🔥❤🙏
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
@@Lina-i4d2k more Grace 🙏
@KassalexAlex-jp9ge
@KassalexAlex-jp9ge Ай бұрын
ጌታ ይባረክ ከእግዚአብሔር ቁጣ አመለጥን ምን ብዬ እንደምባርክ ?!!!!!!!!?ኡፍ ተባረክልኝ
@YakobSimon-t5i
@YakobSimon-t5i Ай бұрын
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስና እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሜን 🙏
@yoseph4816
@yoseph4816 Ай бұрын
ዋው ብር እግዚአብሔር ይባርክህ ለረጅም አመት ስለ መጨረሻው ዘመን እና ስለቅዱሳን ንጥቀት በሚገባኝ መልኩ ግልጽ አድርጎ ያስተማረ እኔ አላገኝሁም የሉም ግን ማለቴ አይደለም አንድ ግን አንተን አገኘሁ ሁሉ ሊረዱት በሚችሉት መልኩ ነው ያስተማርከን ወይም ያስረዳሀን እግዚአብሔር በሁሉ ባርኮሀል አሁንም ይጨምር ። ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር አድርጌአለሁ ። ወገኖች የማያንጽ ነገሮችን እንኳን ሼር ለማድረግ አንፈራም እንደዚህ አይነቱ ትምህርት ብዙዎች ጋ ቢደር ስ በእውነት ብዙ ሰው ቸላ ካለበት ነገር ይነቃሉ ብዬ አስባለሁ ብሬ በርታ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ 🙏
@fikirtehailu1431
@fikirtehailu1431 Ай бұрын
God Bless you!!!!!
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 Ай бұрын
ለቤዛ ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑት °°°°አታሳዝኑት°°° አታሳዝኑትነው የሚለው እስከመጨረሻው መነበብ አለበት ። ወንድሜ ተባረክ !!!
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Ай бұрын
Wow....እናመሰግናለን ወንድምነት
@dawitgetachew841
@dawitgetachew841 Ай бұрын
ተባረክ በየጊዜው ስራልን
@mite_tube
@mite_tube Ай бұрын
ተበረክ❤
@YonasMan-fg5rq
@YonasMan-fg5rq Ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤
@mekonnenashagre1466
@mekonnenashagre1466 Ай бұрын
ተባረክ ! ፀጋው ይብዛልህ ።
@MahiEthopia
@MahiEthopia Ай бұрын
ወንድም አለም በረከታችን ተባረክልን❤❤
@SelamHabte-q4i
@SelamHabte-q4i Ай бұрын
ተመስገን ጠላት ከመሆን አትርፎናል ተባረክ ልዩ ነው ደስ ይላል ለበረታ ህዝብ ያድርግህ ተባረክ።
@riseup1462
@riseup1462 Ай бұрын
thank you እንደዚህ ዘመኑን በመዋጀት መንቃት ነው እንጂ በሚበላ እና በሚጠጣ የምንደንዝዝበት የምንደንዝዝበት ጊዜ አይደለም.
@LemlemMulatu
@LemlemMulatu Ай бұрын
ተባረክ እጠብቃለሁ ቀጣይ
@YeneneshWarsso
@YeneneshWarsso Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@HawiErmi
@HawiErmi Ай бұрын
Egzaber yibarkehhh betam teru temert new ene meferaw bezi gize lay lijoch mewled alebin wey
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ!
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us Ай бұрын
ብዛልን የምር ግሩም ናክ ዛላላም ይባረክ ❤️👌
@ebenezernairobi
@ebenezernairobi Ай бұрын
Hallelujah Amen...God bless you brother
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 Ай бұрын
ስወድህ በዚህ ዘመን እንድገኝ እና በልጁ ሞትና ትንሳኤ በማመን የእ/ር ልጅ በመሆነ ደስ ብሎኛል ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ።
@NewMarnata
@NewMarnata Ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር +እስራኤል =ድል
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 Ай бұрын
ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ
@EmmanuelNahom
@EmmanuelNahom Ай бұрын
ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
@meskerembarkie5434
@meskerembarkie5434 Ай бұрын
God bless you more
@LEWAMT
@LEWAMT Ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y Ай бұрын
ወንድም ጌታ ይባርክክ በ አዉነት እንዴት እንዴ ተባርኩ ጌታ ይባርክክ በቡዙ 🙏🙌🙌
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 Ай бұрын
ጎይታ.የሱስ ይባርክካ ፀጋው ያብዛልህ
@ShewayeDemeke
@ShewayeDemeke Ай бұрын
ወንድሜ በብዙ ተባረክ
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ተባረክ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ጀርመን ውስጥ አለ? እባክህ የት ከተማ የት ቸርች ነው የምታገለግለው
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ።
@wangawato7973
@wangawato7973 Ай бұрын
ወደድኩህ አገላለፅህን። ጌታ ኢየሱስ አብዝተው ይባርክህ።
@musedegefe5906
@musedegefe5906 Ай бұрын
God bless you, Brish!!
@Lina-q5c
@Lina-q5c Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t Ай бұрын
ተባረክ
@መላክ
@መላክ Ай бұрын
የመጨረሻው ትወልድ ሆንኩኝ ማለት ነው ጌታ ሆይ🎉
@TigistDebabe-o3v
@TigistDebabe-o3v Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@CherintGirma-gv4jv
@CherintGirma-gv4jv Ай бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛህ🙏🙏🙏🙏🙏 bero
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Ай бұрын
blessed brother
@HelenTeafaye
@HelenTeafaye Ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Ай бұрын
አለችበት ወይ ፍትፍት አድርጎ ማስረዳት ይህ ነው እውቀትህ ላለም ይሁን ❤❤❤❤. ዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውው እስከዛሬ ይህንንን የሚገልፅልኝ አላገኘሁም ስለኩሽ ጥቁርን ህዝብ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው መጠሪያው ይባላል ታዲያ ተሻሽሎ ነው እንዴ ዛሬ የኛዋ ኢትዮጵያ የተባለችው ? ብዬ ግራ ይገባኝ ነበር የውጪ ሰባኪዎችም ኩሽ ሲሉ የኛዋንም ጭምር ኩሽ ይሏታል ጥርጣሪዬን ግልጥልጥ አደረክልኝ እሺ ታዲያ ኢትዮጵያ ና ሊቢያ እስራኤልን ለመውጋት ይተባበራሉ ከየሚለው ነፃ ነን ዋው የዘመናት አለመረዳቴን ገለፅክልኝ 😊
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
@@Menchgrotbatsub thanks more Grace ❤️
@abelo6917
@abelo6917 9 күн бұрын
Praise Lord Jesus Christ
@gizawakalu5325
@gizawakalu5325 Ай бұрын
tabarek
@Edaso123
@Edaso123 Ай бұрын
God bless you more , you're good teacher
@metekiamegiso3937
@metekiamegiso3937 Ай бұрын
You are blessed ❤
@haymijesus9011
@haymijesus9011 28 күн бұрын
worth watching 👍👍
@MeseretLefebo
@MeseretLefebo Ай бұрын
ከ ትክቶክ ነው የመጠውኝ ታበራክ ወንድሜ bro music ቱብ ብቻ ነው ሚያወቆው ይህም አለቅም ነበር ተጸጸትኩኝ ትልቅ ነገር እያለ ተሰሰትኩኝ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጸጋንና ምሕራትን ሰለምን ብዝት ይደርግልህ❤❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
Hahaha welcome 🎉 More Grace
@KassalexAlex-jp9ge
@KassalexAlex-jp9ge Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 24 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሱዳንን ጭምር ትገዛ ስስለነበር ከማጎግ ጋራ ይተባበራሉና ታሪኩን እንደገና ብታየው ። የትምህርትህ አሰጣጥና ዝግጅትህ እ.በ.ጥሩ ነው ። በርታ!!! ተባረክ !!!
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 24 күн бұрын
አሁን አፍሪካ ቀንድ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ በታሪክ ሱዳንን ገዝታ አታውቅም .What is Sudan called in the Bible? Land of Cush Land of Cush refers to the Ancient Egyptian realm of Cush, as mentioned in the Bible, which included the same territory now occupied by South Sudan. It is also the theme chosen by the South Sudanese for the creation of their national anthem.
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 24 күн бұрын
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ - በአዲስ ኪዳን ዘመን፣ ከአፍሪካ የኩሽ መንግሥት ጥቁሮች “ኢትዮጵያውያን” ተብለው ይጠሩ ነበር፣ ከግሪክ ቃል አይቲዮፕስ (አሂ-ቲ-ኦፕስ)፣ ፍችውም “የተቃጠለ ቆዳ” የሚል ፍቺ አለው። ስለዚህ፣ ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ከዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አገር ጋር መምታታት የለባትም።
@FeraAlxe
@FeraAlxe Ай бұрын
Tebark bebezu setaserda begeta sim jegena neh❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
More Grace
@HellenHaftu
@HellenHaftu Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልል ወንድሜ🙏❤ በርታ ብዙዎች የመይደፍሩት ትምህርት እንዴት እንደምታደርገው ሳይ ጌታን ኣመሰግናለው። ከtiktok ውጣ በዚ ስራ🙏
@YesMan-cb5li
@YesMan-cb5li Ай бұрын
ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 664 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 286 М.
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 103 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН