ጎመን በስጋ /gomen besiga Ethiopian food

  Рет қаралды 65,270

mesi maed

mesi maed

Күн бұрын

ሰላም ውድ ተመልካቾቼ የተጠቀምኩት
ጎመን
ስጋ
ቀይ ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት
ዘይት
ቅቤ
ቃርያ
ነው ስለምትከታተሉኘ ከልብ አመሰግናለው
የቴሌ ድምፅ ገብቶ ነው ዩቱብ ድምፁን ያጠፉው በጣም ይቅርታ🙏

Пікірлер: 63
@henokwubishet7968
@henokwubishet7968 2 жыл бұрын
ከጉራጌ አሰራር ትንሽ ለየት ይላል አገር ቤት በተለይ ሰባት ቤት ሚጥሚጣ ይገባበታል ሲቀቀል ። ሽንኩርት በአናት ላይ ነዉ የሚገባዉ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@melat4442
@melat4442 3 жыл бұрын
ጎመን በስጋ አምሮት የሚያወጣ ነው ከነ አሰራሩ ተባረኪልን 👍👍👍
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 5 ай бұрын
ማሻአላህየኔዉድበርቺ❤❤❤
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef Ай бұрын
ያምራል
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡ የጎመን ያለሁ ጎመን ናፍቆኛል😭 ከበላሁ 5 አመቴ😭 እጅሽን ይባርከው እማ❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@alialemi3587
@alialemi3587 11 ай бұрын
Abet muya wow mesi yanichn mgb aserar eyayew yemali wodew mgb hula mebilat jemerkugn so I like gome besiga it looks delicious 😋😋😋❤❤❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 11 ай бұрын
🙏❤Amsgnalu yena melkam byelne 😘
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
መሥየ በጣም ቆንጆ አሠራር 👌 በጠዋቱ አሥመኘሽኝ 😋እጅሽ ይለምልም ብያለሁ 👍🌺♥🌺♥🌺♥🌺♥🌺♥🌺🙏
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@nardi5930
@nardi5930 3 жыл бұрын
አቤት ጎመን እንዳማረኘ ቀረ እንዲ አይቼ ይውጣልኘ አቤት አሰራር 😍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@fikirtesfaye7302
@fikirtesfaye7302 3 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ጎመኑ ከኢትዮጵያ ነው 😀👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️😘
@jemila602
@jemila602 Жыл бұрын
ማርየ ጎመኑ የቆሥጣ ቅጠል ነው እንዴ በጣም ትልልቅ ነው ሙያሺ እኮ ልዩነው ወላሂ ጎበዝ እኔ በቅርብ ነው ያየሁሺ ሁለት ቀኔ 👍👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጎመን ነው የስደት ጎመን ❤🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራርና ሚያስጏመጅ👌🏽😋👍thank you share ስላረግሽን ውዴ.
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥነዉ እጂሽ ይባረክ ጎመን እንዴት እንደምወድ ሼር
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
ወይኒ የጠፉ ሰው አመሰግናለሁ ❤️🙏
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ምርጥ በለሙያ የምዎድሽ በርች ከንች ብዙ ታምሬሀሎ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏
@senaitketemaweldemariam8069
@senaitketemaweldemariam8069 3 жыл бұрын
Wowwww besi endiet gomen endemwed
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@thankstube_24
@thankstube_24 3 жыл бұрын
ምግቡ ዓይን ያስቆረጥማል ላለፈው ይቅርታ እግዚአብሔር ይስጥልን እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ለወደፊቱ ጥሩ የምጠያየቅ ቤተሰብ እሁን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@henokwubishet7968
@henokwubishet7968 2 жыл бұрын
ሻኛ ይቀቀላል ለመሥቀል እንዴት እንደሚጣፍጥ ።
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Wow nw betam nw miyamerewu berechi anechi demerign ♥️♥️
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
እሺ የኔ መልካም ❤🙏
@sabahaile840
@sabahaile840 3 жыл бұрын
👍❤⚘🌺🌷❤⚘🌺 Egziabehare Zemeneshen Yebarekew Amen
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Thank you for sharing
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
merci ❤🙏
@sunnydays4221
@sunnydays4221 3 жыл бұрын
Omg this food😍😍😍 it looks delicious🤤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
😘😘😘
@Zalem1966
@Zalem1966 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ❤🙏
@fathiyamohamed4135
@fathiyamohamed4135 2 жыл бұрын
👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
❤🙏
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
great dish!
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@scarlxrd3972
@scarlxrd3972 3 жыл бұрын
😍 I will try it
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
🙏❤️
@kinliboch1619
@kinliboch1619 3 жыл бұрын
Mesi meraken aswatsen gobze degmo teftsale 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
የኔ ቅን አመሰግናለሁ ❤️🙏
@mesytasfaya1656
@mesytasfaya1656 Жыл бұрын
❤❤❤😋😋😋😍😍😍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
❤🙏
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 3 жыл бұрын
በቅንኔት ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
እሺ 👍
@akaleselam3336
@akaleselam3336 3 жыл бұрын
ውዴ እጅ ያስቆረጥማል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@hameretessema5107
@hameretessema5107 8 ай бұрын
ድምጽ ግን የለዉም አይሰማም
@mesimaed3403
@mesimaed3403 8 ай бұрын
ይቅርታ KZbin ከጀርባ የቴሌቪዥን ድምፅ ስለገባ ኮፒራይት ብሎ ድምፁን አጠፉ አመሰግናለሁ 🙏❤️
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 2 жыл бұрын
እስኪ የሚከራይ ቤት ፍልግልኝ አንች አካባቢ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ ❤️
@LidiaTadesse
@LidiaTadesse 10 ай бұрын
ድምፅ የለውም የጨመርሽውን አልወኩም
@mesimaed3403
@mesimaed3403 10 ай бұрын
በጣም ይቅርታ ድምፅ የቴሌቪዥን ድምፅ ገብቶ ነው ዩቱብ ድምፅ ያጠፉው ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ ነው የጨመርኩት ❤
@mizanandemariamyoutube4803
@mizanandemariamyoutube4803 3 жыл бұрын
Good job sister Welcome my KZbin channel ❤️
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 573 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 102 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 58 МЛН
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 273 М.
ጎመን በስጋ አሰራር// Gomen besiga Aserar
9:38
MARE & MARU
Рет қаралды 15 М.
ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen
9:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 926 М.
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 21 М.
ጎመን በስጋ አሰራር |Ethiopian food |
9:19
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
ምርጥ ጎመን በሥጋ //how to make Gomen Be Siga
6:45
EthioTastyFood
Рет қаралды 308 М.