ጎንደር ቁስቋም የታላቋ ንግሥት የእቴጌ ምንትዋብ አሻራዎች ከፋሲል ቅጥር እስከ ቁስቋም በጉዞ ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 5,791

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k Жыл бұрын
ሰላም ወንድም እንዴት ነህ ደሰ የሚል አቀራሪብ ነው አገሬን እያየሁ ነው በጣም ደሰ ይላል አንተን በሂድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@genevasenishaw7870
@genevasenishaw7870 3 жыл бұрын
I proud in our legacy of heaven Ethiopia
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
መታደል ነው ደስ በሚል አቀራረብ ኢትዮጵያን እያስተዋወቅህ ነው ብዙም ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@eyerusmengiste225
@eyerusmengiste225 4 жыл бұрын
good
@tadessegetahun4714
@tadessegetahun4714 4 жыл бұрын
ሄኖክ በጣም ጎበዝ ጋዜጠጛ ነህ አቀራረብህም በጣም ያምራል!!!! እማማ ጎንደር ቋራ ጃናሞራ አለፋና ጭልጋ ደንቢያ ወይ በለሳ እብናት ወገራ ወልቃይት ጠገዴ መተማና እስቴ ሁመራ ጎርጎራ ጋይንት ወይ ጣቂሳ መተማ አዲስ ዘመን ደብረታቦር ጎንደር በየዳና ጠለምት ወረታና ደባርቅ ሰሜን አርማጭሆ ተራራዉ ያስፈራል እንኳን ጥይት ጭሆሆሀሆ
@Elijah777
@Elijah777 4 ай бұрын
ድንቅ ነው! ❤
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 4 жыл бұрын
ነገስታቱ የተለያየ ግንብ ቢያስገነቡም ዋና ቤተመንግስቱና መኖሪያቸዉ የአፄ ፋሲል ግንብ ነዉ ::አፄ በካፋ የእልፍኝ አዳራሹንና የፈረስ ማቆሚያዉን አስገነቡ እንጅ የሚኖሩት ከዋናዉ ቤተመንግስት ነዉ::
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሔኖክ ጎንደር ከሔድ አይቀር በራሱ ሊጎበኝ የሚገባውን የታሪክ የሀይማኖት ሊቅ ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን ማግኘትና በእርሱ አተራረክ መስማት ነበረብህ አፍ የሚያስከፍት እጅግ ሊቅ ነውና ዳሩ ምን ዋጋ አለው አልተገናኝቶም ነው ነገሩ። ቀጣይ ወደ ጎንደር ካቀናህ እሰብበት
ጉዛራ- የጎንደር ኪነ ሕንፃ አባት ቅርስ በጉዞ ኢትዮጵያ
25:21
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 9 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 387 М.